No video

ከ 7 አመት ሩቅ ርቀት ፍቅር በሗላ በመጨረሻም መጣ:: 🥰🤲🏽🇺🇸

  Рет қаралды 110,531

Suzana Siraj

Suzana Siraj

3 ай бұрын

Пікірлер: 482
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 3 ай бұрын
ይሄን ፁሁፍ የምታነቡ ሁላቹ እባካቹን ፀልዩልኝ የኔም ባል 13 አመቱ በኬንያ ስደተኛ ካምፕ እኔ ኢትዮ ነኝ ከባድ ጊዜ እያሳለፍኩ ነው በዚህ እድሜዬ ልጅ የለኝም በተስፋ ቁጭ ብያለው በየ ሐይማኖታቹ ለምኑልኝ እድሳካልን አደራ! እህቴም እንኳን ደስ አለሽ ስለአንቺ ደስ ብሎኛል
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 ай бұрын
ኣከጅምዴ😮?
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 3 ай бұрын
@@hayatteshome573 አልገባኝም
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 3 ай бұрын
መኼድብችይብኬጂአሪፍነው
@ToybaEndris-nc5cz
@ToybaEndris-nc5cz 3 ай бұрын
በባላህ ፍቃድ ይመጣል አይዞሽ እህቴ
@MakAsser
@MakAsser 3 ай бұрын
የኔውድእህትአላህያገናኛችሁአብሽሪይመጣልሻልባአላህፍቃድ
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 3 ай бұрын
እኔ ይሄ ቀን ይናፍቀኛልያርብ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ
@KedjaWbetu
@KedjaWbetu 3 ай бұрын
አላህ ያሳካልሺ
@user-zg5yi8ic8f
@user-zg5yi8ic8f 3 ай бұрын
አልላህ ያሳካልሽ 🎉
@hikmetahmedahamed2408
@hikmetahmedahamed2408 3 ай бұрын
Allah yasakalin yareb
@lijmuba
@lijmuba 3 ай бұрын
አረ ዉሰዱኝ
@citytours2318
@citytours2318 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/eJOlXmOmid6cjpIsi=TuDevnLfobWVsui8
@fasikagach6994
@fasikagach6994 3 ай бұрын
ይሄን ቀን እኔም ይናፍቀኛል ባሌ ጋር አብረን የምንኖርበት ቀን ይሳካልሽ በሉኝ
@zamzamz7175
@zamzamz7175 3 ай бұрын
አብሺርማርለሁላችንም❤❤
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 ай бұрын
ይሳካሽ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 ай бұрын
enama😢😢😢😢
@fhhfgh2620
@fhhfgh2620 2 ай бұрын
ለዝች አይነት ቀን 6 ቀን ብቻ ቀረኝ ያሳካልህ በሉኝ
@fasikagach6994
@fasikagach6994 2 ай бұрын
@@fhhfgh2620 fatari yelebhn yemulalh
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ ጊዜው እረጅም ነው ዋው
@user-nn5sm4yw3y
@user-nn5sm4yw3y 3 ай бұрын
ስተገቢ ሰላማለይኩም ዘይ ሂጃዘሸን እስተካኪ በተረፍ መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 3 ай бұрын
100%
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 3 ай бұрын
ሳህ ፀጉራይታያል
@JeurJ3jed
@JeurJ3jed 3 ай бұрын
እውነትነው ሙስሊምሁነው አሰላሙ አሊኩም ያማይሉሰወች በጣም ያናዱኛል
@JeurJ3jed
@JeurJ3jed 3 ай бұрын
እውነትነው ማማየ
@nesrusadik6264
@nesrusadik6264 2 ай бұрын
ዋው ማሻሏህ። እንደዚ አይነት መነፋፈቅ ከዛ ደግሞ መገናኘት እንዴት ደስ ይላል።
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e 3 ай бұрын
ስጀምሪ አሰለሙ አለይኩም በይ በአላህ ሰለምተ😌
@zenitmohammed5737
@zenitmohammed5737 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አለሀምድሊላህ ወለዱ ክበዱ ማሻአላህ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 3 ай бұрын
ማሻአለህ ኡካን ደስ አለሽ ሙስሊማ እህቴ ውለዱ ክባዱ ለኢስላም የምጣቅሙ ልጆች አላህ ይወፍቀቹ
@yewololji3465
@yewololji3465 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እኔም ይሄ ቀን ናፍቆኛል 4አመት ከላጌ ከተለያየን ግን ልሄድ ስል ጨንቆኛል በጣም ፈራሁ ኢንሻ አላህ እንገናኛለን congra my sis❤
@mamila6092
@mamila6092 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ! ቀሪ ጊዜያችሁ የኢማን የፍቅር እንዲሁም የስኬት ይሁንላችሁ !
@Momi.87
@Momi.87 3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቹህ ምርጥ ፋሚሊ አድሥነኝ ለቤታቹህ ወለዱ ክበዱ ብለናል
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 3 ай бұрын
ማሸአላህ እንኳን ደስ አለሽ ያረብ ያረብ የልቤን መሻት ታውቃለህ እና በዝነትህ
@fayzaisa9906
@fayzaisa9906 3 ай бұрын
ያአለህ ኢኔንም በሰለም ጨምራኝ በጉጉት የጠበኩት ነው 6አማት ሞለኝ አሁን ይማጠል ብሎ የጓጉኝ ነው ኢሻ አለህ በታስፈ የጠበኩ ነው ግን በጠም ይከብደል ሱበሀን አለህ ኡኳን በሰለም አለህ አገነኛቹ❤❤❤😢😢
@tubanega3083
@tubanega3083 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ አላህ ሆይ እኛም ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ ከጥሩ ትዳር ጋ ወፍቅን በሀገርችን እስቲ ጉሉ አሚንንንንንንንንን ኮምታታሮች😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-li5ty1pm2f
@user-li5ty1pm2f 3 ай бұрын
ከአረብ ሀገር ውስጥ ካሉ ሰዎች ሲቀር ያሉ ሰዎች ግን ሲያወሩ የሚበጣረቁብን ነገር ምነው ሶ ሶ እያሉ የሙስሊም ሴት ምላስን እያወጡ ይደብራል በጣም የፈረንጅ ፀባይ መማር የኛ መልካም ነብይ ያስተማሩንን ስነመግባር ለምን አንላበስም በተረፈ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei 3 ай бұрын
😂😂😂እኛም ያላህተ ማም እንበላ ማንከማንያሳል😂😂😮
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 ай бұрын
አረብ ሀገር ሚኖረው አረብኛ ያእኒ ምናምን እያሉ ሚደባልቁት አማርኛቸው ላይ አረብኛ ሚወራበት ሀገር ስለሚኖሩ ነው:: እኛ እንግሊዘኛ ምላሳችን ላይ የለመደብን እንግሊዘኛ ሚወራበት ሀገር ስለምንኖር እና ቋንቋውን በየቀኑ ስለምንናገረው:: እንግሊዘኛ አላርጂክ ከሆነብሽ የኛ ጥፋት አይደለም::
@madi8643
@madi8643 3 ай бұрын
እራስሽን ልብ አላልሽውም ይሆናል እንጅ አረብኛ መቀላቀል እኛ እንብሳለን እኔ እስከዛሬ ልብ አልልም ነበር አሁን ሀገሬ መግባት ሳስብ ራሴንም ሰውም መከታተል ጀመርኩ ግን እምናወራው ግማሹ አረበኛ ነው 😂😂😂 እዛው መወላከፍ ነው
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 3 ай бұрын
ኧረ እኛ እንብሳለን የራስ አይታይምጅ ላ ያእኔ ምን እማንለው አለን እንኳን ደስ አለሽ እኔስ መቸ ነው ባሌ እሚቀበለኝ እሪፖርት ነኝ እምልበት ቀን ናፈቀኝ😂
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 ай бұрын
እንደውም ከውጭ የመጣች መሆኗ የምትታወቀው የኣረብ ሸቃላ ናት😂 ላ፣፣ሌሽ፣ ያእኒ፣ሀቢቢ፣ሀቢቢቲ፣ኣሰላሙ ኣለይኩም😂 የምር እንኳን ክርስቲያኖቹ ሙስሊሞቹንም ኣሰላሙ ኣለይኩም ሲባሉ ግራ ከተጋቡ በሗላ ደግመው ኣሰላሙ ኣለይኩም ብለው የሚመልሱት ቤት ይቁጠረው። እናማ የማንንም ቋንቋ ባንቀላቅል ኣሪፉ ነው።
@dgbh9445
@dgbh9445 3 ай бұрын
ጥፍርሽን ቁረጭ እንዴት ነው የምትሰግጅው ነው አትሰግጅም ሶላት አይሆንም
@user-fi8lr5py8h
@user-fi8lr5py8h 2 ай бұрын
የተተከለ ነዉ መሠል
@user-zi6ks3yj8c
@user-zi6ks3yj8c Ай бұрын
ማሻአላህ ያለባበሳቸው ደስሲል አሜሪካን ያሉ አይመስሉም❤❤❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 3 ай бұрын
ለቤትሽ አዲሥ ነኝ እኳን ደሥ አለሺ እህቴ አልሀምዱሊሏሂ😊😊😊
@zahar447
@zahar447 3 ай бұрын
ስወዳቹ,በኢንስቲክራም,ነበር,የማውቃቹ,ማሻአላህ,አውን,ቶሎ,ውለደ,ድምቅ,በሉ❤❤❤❤
@WasKan-oi9hu
@WasKan-oi9hu 3 ай бұрын
እኔም እንደናንተነኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በሰላም አሏህ እንድያገናኘን
@aaisha6429
@aaisha6429 3 ай бұрын
መሸአላህ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Ameeralshqour-yn4et
@Ameeralshqour-yn4et 2 ай бұрын
መሻአላህ እኔስደህነሰው አለገጠእያለነው እነደህነቤተሰበየለኚም ለራሳቸውአገበተው ለኔመቀኛነቸው ደህነሰውእደሰጠኛእነ ተመቀኛቤተሰብቸ አሏህእደጠበቀኚዱአደረጉለኚ . ሀ ነኚከወሎ የዛረወቀነመቀቡለነውነ
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 3 ай бұрын
ማሻላህ መጨረሻውም ይመር ስትገቢ ያአላህ ሰላምታ አውርጂ በርቱ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 ай бұрын
መጀመሪያ እኳን ደስ ያለሽ እኔም ባሌን ሲመጣ እዳች ነው ደስ ያለኝ አሁን ከመጣ 10 አመት ሆነን እናተንም እደኛ ያብቃችሁ
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 3 ай бұрын
የመጀመርያቀን እያየሁሽነዉ በሀላል የሆነነገር ደሥ ይላል እንኮን ደሥነለሽ ዉለዱ ክበዱ የኔ ድቡሽቡሽ ገላ
@mamatube9715
@mamatube9715 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉 የኔ ልጅ እስቲ ሼር አድርጊልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kb9ig1ny1v
@user-kb9ig1ny1v 3 ай бұрын
እንካን ደስ ያለሺ የሴቶቹ አለባበስ ያስደሰተዉ ማሻ አላህ❤❤❤❤
@thhhyh5996
@thhhyh5996 3 ай бұрын
እህቴ ሚዲያ ብዙ አትውጪ ትዳርሽ እዲሰምር ወላሂ ጥሩ አደለም አላህ እስከ ጀነት ያዝልቅልሽ
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 3 ай бұрын
ኢንኳን ዳስ ኣላሽ ላኔም ይህ ቃን ባጣምናው ምናፍቃን 😢😢 ኢስቲ ዱዓ ኣርጉሊኝ🤲🤲
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 3 ай бұрын
የተፈጥረ ዉበተሺ እራሶ የሚገርም ነዉ ማሻአላህ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 3 ай бұрын
ከዱቄንነጣየሆነይቆጆዛሬአየሁ. ጎበዝአላህየሰጠንዉበትእሚያክልየለም
@manalalibaibikir2682
@manalalibaibikir2682 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማሻአላህ የፍቅር የደስታ ኑሮ አላህ ያርግ ላቹ
@fayzaisa9906
@fayzaisa9906 3 ай бұрын
አለህ ማቼነው ምወፍቃኘ በጠም ድክም ብሎኛል የርቃት ፍቅር
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 3 ай бұрын
ታምራላችሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@tube2883
@tube2883 3 ай бұрын
ማሻአላህ የኔውድእህት አብሽሪ ትግስትጥሩነው
@minilikmengstu8311
@minilikmengstu8311 3 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ስሜቱን ህመሙን አዉቀዋለዉ እኔም አንድ ቀን እመጣሉ ልጄንም አገኛለዉ ብየ አስባለዉ ግን ያንች በጣም ቆየብኝ
@user-oh3ih4ec1j
@user-oh3ih4ec1j 2 ай бұрын
አይ ደሥ ሲል. እኔም 6አመት ቡሀላ በሰላም ተገናኝቻለሁ ከዉዱ ባለቤቴ ጋር አልሀምዱሊላህ.
@aminayasin4428
@aminayasin4428 3 ай бұрын
መሻአላህ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ መልካም ላይፍ ይሁንላችሁ❤
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 3 ай бұрын
እህቴሂጃብሺንአሰተካክይ የኔዉዲ ይቺዱኒያ ጠፊናት
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 2 ай бұрын
Congratulations 🎉 sis, we have same life story. My husband got his visa on January 26,2024 after 2 years and 11th months. Alhamdulilah
@TamerT-zr2sw
@TamerT-zr2sw Ай бұрын
ማሻአላህስታምሩሰይለያችሁ
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie 2 ай бұрын
ኣሜን ብዙኅ ኣሉ እድህ የምጠባበቁ እግዝኣብሔር ያሳካልን ኣሜን እሰከ መሩቁኝ
@fatumaabadido6143
@fatumaabadido6143 3 ай бұрын
MashaAllah MashaAllah MashaAllah Allah yetebareke tidar yargelachu!
@baharteshager3096
@baharteshager3096 3 ай бұрын
Congrats 🎉 may allah give you infinite happiness. I noticed that You’ve moved into another house
@lilyma8414
@lilyma8414 3 ай бұрын
I was crying half of the video wellahi. Mashallah i'm happy for you! Yene bal mimetabet qen nafekegn. May allah make our process easy
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 ай бұрын
አላህ ቶሎ ያገናኛቹ 🥺❤️🤲🏽
@EdenMillion-xu7jl
@EdenMillion-xu7jl 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል በጣም የኔው ካየሁት 5 አመት ሊሆነኝ ነው ዱዐ አርጉልኝ በአላህ😢
@zabibaali7156
@zabibaali7156 3 ай бұрын
መብሩክ እንኳ ደስ አላቹ በፍቅር ኑሩልኝኝኝ🥰
@NaimaMuhammad-sv3ly
@NaimaMuhammad-sv3ly 3 ай бұрын
ማሻ እላህ እንካን ድስ እለሽ ዉዴ
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 3 ай бұрын
የኔ ቆጆ አንኮን ደስ አለሺ አልሀምዱ ሊላህ
@user-ky3jz3bw7u
@user-ky3jz3bw7u 3 ай бұрын
ወላሂ ደስ ሚሉ ቤተሰቦች, በ Allhe ቀላቅሉኝ ከዚ ታፋች familly, በቃ አንዷን ያላገባች ዳሩኝ
@user-er1du9zf4f
@user-er1du9zf4f 3 ай бұрын
ማሻአላህ ሱዚ እንኳን ደስ አለሽ ውዷ ቶሎ ወልዳቹ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤🎉
@Tom-jg4xn
@Tom-jg4xn 3 ай бұрын
ዛሬ ገና ነው ያየውሽ.. ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት። subscribe አድርጌያለሁ ❤
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x 3 ай бұрын
ባልሽ ነው ልጅሽ😐 እንደዛች እንደሤትዮ እንዳያረግሽ ተጠንቀቂ😮
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 3 ай бұрын
😂😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 3 ай бұрын
እኔም ከ3አመት ቦሀላ ሀገር ልገባ 4ወር ቀረኝ እና ያንቺ ቀን ወደዃላ ነው እንዴ የሚጥረው ኧረ በቃሽ አሁንስ አልቻልኩም ሲለኝ ያሳዝነኛል በሰላም እንዲያገናኘን ዱአ አድርጉልኝ ❤❤❤❤
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 ай бұрын
እንዴእኔ ግን አለሜካፐ ታምሪያለሺ እና ደግሞ ልጅ አድሥ እንዴመሆኑ መጠን አውሪው እንዳይዴብርው ሚያዳ አታብጂ ርጋ ያለ ሥርአት ያለው ነው መልካም ትዳር
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 3 ай бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ለመጀመሪያ ግዜ እያየሁሽ ነው በርቱ
@user-tb3cp1ky1e
@user-tb3cp1ky1e 2 ай бұрын
ማሻ አላህ እንደት ደስይላል መብሩክ እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ
@user-zi6ks3yj8c
@user-zi6ks3yj8c Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እስኪ እኔንም ውሰጅኝ😢😢😢 ለአላህ ይሆንሻል
@NegashA
@NegashA 3 ай бұрын
You people will live happily after... Buckle up dude, Welcome the good old USA. Wish you to succeed!!
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 3 ай бұрын
መሻአላህ እካን በሰላም ተገናኝችሁው እካን ደስ አለሺ
@user-un9mg8zv8h
@user-un9mg8zv8h 2 ай бұрын
አላህ አይለያቹ እስከ ዛለላም😊
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 3 ай бұрын
መብሩክ ፍቅር እስከ ጀነት
@sofiaaman1589
@sofiaaman1589 3 ай бұрын
Mashallahh I’m so so happy for you yene konjo❤❤❤❤
@SfwDye-rx6ww
@SfwDye-rx6ww 3 ай бұрын
ጨጉርሽን ሸፍኒ በሰላም አላህ አገናኘሽ
@mohammedatazo1811
@mohammedatazo1811 Ай бұрын
ጫልቱ ባየሁበት አንቺ ምርጥዬ ሚስት ትመስያለሽ እስቲ😂
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ግን ከሁለት አመት በሀላ እኔ አምጥቸው ነደድኩኝ እንዳትይ
@TsionGet-xn8ny
@TsionGet-xn8ny 3 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ጌታን እንኳን ደስ አለሺ ❤❤
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 2 ай бұрын
مبروك Congratulation እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ህይወት አላህ ያድርግላችሁ❤🎉❤🎉❤🎉
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
ማሸአላህ እኮን በሰላም ተገናኛችሁ ተራትቆ ይሚኖር ሁሉ አላህ በሰላም ያገናኛ ያረብ❤❤
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 3 ай бұрын
እኔም የመጀመሪያየ ሳይሽ እኮን ደስአለሽሽ
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 2 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ❤❤❤
@fafin9223
@fafin9223 2 ай бұрын
የጓጓሽለት ትዳር አላህ ደስተኛ ያድርግሽ🥰
@HawaSIED
@HawaSIED 3 ай бұрын
አሜሪካ በፎቶ እኳን አወኩሽ በአካል እኳን ለኔ አሜሪካ ሠማይን በእጅ ለመካት እደመመኘት ነውውው 🎉 እኳን ደሥ አላችሁ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 3 ай бұрын
ምንም አዲስ ነገር የለዉም ልፋት እና ሀሳብ ነዉ ያተረፍነዉ የማይካድ የድካማችንን $$$እናገኛለን ግን በእጅ አዙር እሱንም ይወስዱታል ብቻ ሁሉም ባለበት ተመስገን ይበል በሰማይ እጅ መንካት ለተባለዉ ሰማይን መንካት አይቻልም አሜሪክይን ግን አንድ ቀን መምጣት ይቻላል ብዙ አማራጭ ስላለ
@user-vr1og2ty2o
@user-vr1og2ty2o 2 ай бұрын
Yane konjoo mashallah ukanani dasi alachuuu🎉🎉🎉❤❤❤
@tube962
@tube962 Ай бұрын
ይህ ቀን ከኔም ጋር አለ አላህ ያሳካው😢
@SghahNeheh
@SghahNeheh 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ሠላምታ አዉርጅ ሁለተኛ ሂጃብሽን ጥፍርሽን እናአፍጫሽን ደሞ ቀረፃዉን ከፊትሽ እራቅ አድርጊዉ ለደሥታሽ ማሻአላህ
@SghahNeheh
@SghahNeheh 2 ай бұрын
ሌላዉ ፆመኛ ሆነሽነዉ ሜካብ ያደረግሽዉ ጉድአሥተካክሊ ሙሥሊምመሆንብቻበቂአደለም
@yenemartube1
@yenemartube1 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣ በሰላም ተገናኛቹ ደስ ይላል ግን እንዲህ እየጠፋሽ እንደኔ ቪዲዮ አትልቀቂ ቢያንስ በሳምንት ሶስቴ ለቻናልሽ እድገት ጥሩ ነው
@zadolove9583
@zadolove9583 2 ай бұрын
እኔ እራሱ ወላሂ ኢሄ ቀን ወላሂ የናፈቀኝ ያርብ በሰላም አገናኝኝ
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l 3 ай бұрын
ወድሜሚስትህ ሂጃብ አስለብስ ደዩስ አትሁን ደይስ ጀነት አይገባም ብለዋል እረሱል ሰለላሁአለይሂወሰለም
@user-ix9dw6un8z
@user-ix9dw6un8z 3 ай бұрын
ስታምሩ ባረከላሁፊኩም
@abz4526
@abz4526 2 ай бұрын
MashaAllah des yilal may Allah protect you both and give you righteous off springs ❤
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 Ай бұрын
እስኪ ውሰጅኝ አሜሪካ መሽአላህ እኳን ደስአለሽ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ውለዱ መታመታውን
@susums1376
@susums1376 3 ай бұрын
እንኳ ደስ አለሺ አትጥፉ❤❤🎉🎉
@seada8117
@seada8117 3 ай бұрын
እንኳን ዴስያላችሁ❤
@emanbehailu645
@emanbehailu645 2 ай бұрын
We want know how you meet story suzu
@user-ne9xs6ye2c
@user-ne9xs6ye2c 3 ай бұрын
የአሄራ እህቴ አልሀምድሊላህ እንኳን ደስያለሽ
@user-uk1zi1ux5t
@user-uk1zi1ux5t 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ለኔም ድዋ አርጉልኝ ይህ ነዉ ምኞቴ ያረብብ
@sewdatoyeb3388
@sewdatoyeb3388 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ለእኔም ዱዐ አድርጉልኝ!?
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 3 ай бұрын
እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏
@edneasafat3201
@edneasafat3201 3 ай бұрын
እመቤቴ እካን እረዳችሽ በጣም ፀልያለሽ ነበር እካን ደስ አለሽ ❤❤❤
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 3 ай бұрын
ማሻአላህ ቤተሰቡ በሙሉ ደስ ስትሉ ማሻአላህ
@user-um9he2fm7x
@user-um9he2fm7x 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማሻአላህ
@mlikkedir3956
@mlikkedir3956 3 ай бұрын
ወይኔ ጥፍሯ ምድነዉ ቢለዋነዉዴ
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d Ай бұрын
እካን ደስ አለሽ🎉🎉
@kitchenvlogswiss
@kitchenvlogswiss 3 ай бұрын
Assalamualaikum 👋 Sister 😊How Are You Watching 👀 Here Your Video 📸 Nice 👍 Sharing I Hope To See You Around
@user-vb7xm3dp3d
@user-vb7xm3dp3d 3 ай бұрын
ኢኒም ከበለቢቴገ ከተለየዉ 6 አመቴ ነዉ አለ በሰለም የገነኝን ዱወ አርጉልኝ አድ ልጅ አለኝ ሰዉዝ አፍሪከነዉ ሚኑረዉ አለ በሰለም የገነኝን
@salihdaru
@salihdaru 2 ай бұрын
Mashallah Mabruk wishes all the same may Allah reunite you with your loved ones in sha allah.
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 ай бұрын
እንደአገር ምንም የለም አገሬ ሰላም ቢሆን እኔም በግድ ነው የወጣሁት...
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
የጁምአ ግብዣ ሱረቱል ካፍ
31:38
እረህማ You Tube
Рет қаралды 503 М.
የመናዊቷ ደላላ |የበዓል ፕሮግራም
29:59
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 50 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН