የምስራች መውለድ ለማይችሉ! | "በሐይማኖት ተቀባይነት ያለው የመካንነት ህክምና እየሰጠን ነው" | Haleta tv

  Рет қаралды 5,481

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

4 ай бұрын

#haletatv #ethiopia #rebunimedia

Пікірлер: 55
@user-wc4my4zi2q
@user-wc4my4zi2q 24 күн бұрын
🎉🎉🎉አላህ ልጂ የሚመኝሁሉ መንታ መንታውን ያሰታቅፈው
@qbcabc7668
@qbcabc7668 22 күн бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@HayatYosefe
@HayatYosefe 13 күн бұрын
Amin ya rab
@abdulfetamudesir9948
@abdulfetamudesir9948 4 ай бұрын
ዶክተርዬ ኮሜንቶቹ አትይ ስለማያውቁህ ነው።በርታልኝ አንተ ለሀገሬ ትልቅ ሀብቷ ነህ።በል ግፋ ሌላ ከፍታ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Ай бұрын
የት አካባቤ ነው የሜገኝው የሀኬቤቱ ስም የት ነው ብትነግሩኝ
@lovetube9672
@lovetube9672 28 күн бұрын
Brave 👍🏽
@elyanademise9227
@elyanademise9227 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በዶክተሮች አድሮ እየረዳን ነው ።
@lovetube9672
@lovetube9672 28 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🎉
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 21 күн бұрын
አንዴ አድራሻህን ብታሳዉቀን እባክህ ብዙ ዬተቸገርን እህቶችህ አለን ቦታ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን😢❤
@user-zm7jb1xl6p
@user-zm7jb1xl6p 27 күн бұрын
Wow thanks ♥️🙏👌Arif mefheh new
@hhgffff8716
@hhgffff8716 23 сағат бұрын
የሁላችን ተዳር ሰላም ያጠበት ምክኒያት ያረብ ልጅ ለሚፈልገው ሁሉ መታ መታውን ወፍቀን
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Ай бұрын
ወድም የት ነው አገልግሎቱ የሜገኝው ሀኬም ቤቱ የትነው ስሙን ብትነግረን እባክህ
@saadaalmahri6733
@saadaalmahri6733 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@abdulfetamudesir9948
@abdulfetamudesir9948 4 ай бұрын
አርእስቱ ብቻ አይተው ለውሳኔ የሚፈጥኑ ያለመማራቸው ጥግ ስለሆነ ቻሉት።ምናለበት መጀመሪያ ቪዲዮው በጥሞና ብታዳምጡ
@GenetBekel-ti4ce
@GenetBekel-ti4ce 25 күн бұрын
አድራሻ ው የትነው
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x Ай бұрын
ወይ ጉድ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 21 күн бұрын
ተስፋ ቢስ እየሆኩኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ያሰማን ጌታ ይባረክ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ ልታከም አስቤያለዉ ልጅ ዬለኝም አስራሁለት አመት ሆነኝ ትዳር ላይ😮😮❤
@user-uw1vb8ye2r
@user-uw1vb8ye2r 16 күн бұрын
yareb alah ywefkshe❤❤❤❤❤
@lovetube9672
@lovetube9672 3 күн бұрын
ቶሎ ታከሚ ከግዝያብሄር በታች ሁሉም ይሆናል 🙏🏽🍀
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 3 күн бұрын
@@lovetube9672 እሺ አመሰግናለዉ
@user-py2ks3hx2x
@user-py2ks3hx2x 4 ай бұрын
ልጅን የሚሰጥ ቸሩ መድሀኒያለም ነው ።
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p 25 күн бұрын
እነሱም እኮ ከመዳሃኒዓለም በታች ሁነው ሀይሉም ጥበቡም ሰጥቷቸው ነው እሚሰሩት
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Ай бұрын
መልሱልኝ የትነው ሆስቢታሉ ተቃጠልኩ😭😭😭
@lovetube9672
@lovetube9672 28 күн бұрын
ጠላትሽ ይቃጠል አይዞሽ እግዝያብሄር መፍትሄ አለው 🙏🏽🥺
@SeniGresadik
@SeniGresadik 22 күн бұрын
22 muchu belshe teyki manm sew yasayshal a. A
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 18 күн бұрын
ባማረኖጣፋ
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc Ай бұрын
2,,,3, የሚፈልጉት. ግፈኖች. ናቸው.
@ZainbHassan-rn5nj
@ZainbHassan-rn5nj Ай бұрын
Muru nw
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Ай бұрын
እረ በአላህ ትዳሬህይወቴ ተበላሸ ስልክስጡኝ ዶክተርበላይነህ ሂወቴንአበላሸው አጨለመብኝ😭😭😭😭😭😭በስደትተከራትቸ መጨረሻየለቅሶሆነብኝ
@MedinaAli-fb5jj
@MedinaAli-fb5jj Ай бұрын
አብሽር በአለህ ግን ቦሌ ሚቹ የሚበል አለ እዘ ኢጂ
@lovetube9672
@lovetube9672 28 күн бұрын
ምን? Dr ምነደረገሽ
@hhgffff8716
@hhgffff8716 23 сағат бұрын
አብሽሪ
@EyerusalemBiniyam
@EyerusalemBiniyam Ай бұрын
የሚገርመው ነገር በዚህ ጉዳይ ትዳሬ ፈርሷል
@lovetube9672
@lovetube9672 3 күн бұрын
ጥርግ ይበል
@meb8522
@meb8522 4 ай бұрын
As a medical professional myself, I want to thank you for informing the society as many people will benefit from this. It's also good that you teach infertility is not just a woman's problem but a man's as well. The only mistake you did is, as a medical professional, instead of informing how seeking any medical treatment shouldn't be seen as a sin by anyone, you appear on media to say what you're doing is not a sin but seaking fertility with donor egg/sperm is a sin bla bla bla...No medical treatment should be labeled as a sin. You even went ahead to explain how that would be similar to adultery on the marriage, etc...That is so wrong to hear from a medical professional. As far as religion, creating babies in a tube weather using donor or not is considered a sin. Your job should have been to explain how seeking medical help is not a seen. But not to bash one type of treatment only because you're not offering due to legal reasons in the country.
@halakoshafi7423
@halakoshafi7423 27 күн бұрын
Money centered promotion. He is layer. Just grabbing only money
@alemfekibelu9177
@alemfekibelu9177 23 күн бұрын
አሪፍ ት/ት ነዉ ነው ግን ቢፈቀድ ጥሩ ነው
@meraft7587
@meraft7587 4 ай бұрын
ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ሳይንስን አታምልኩ፡ ይሄ የሃጢአት ትምህረርት ነው። ይህንን እያደረግን እንዴትው አምላክ ሀገራችንን ይታረቃት?
@NejimaHaregot-go6bz
@NejimaHaregot-go6bz 4 ай бұрын
ማነው ያለው ካላወቅሽ ጠይቂ
@meraft7587
@meraft7587 4 ай бұрын
@@NejimaHaregot-go6bz I already I know my dear, I don’t need to ask anyone. My God is the God of Abraham and Sara in case you didn’t know, ask at what age he gave them their first child Issac. I also know science, I have a degree in Health Science and I know what I’m talking about.
@lovetube9672
@lovetube9672 28 күн бұрын
አሞሽ ህክምና መሰለኝ ምትሮጭው ፍሳም
@kidistbahiru8923
@kidistbahiru8923 Ай бұрын
ዶክተሩ የት ሆስፒታል ነው የሚገኝው?
@kidistbahiru8923
@kidistbahiru8923 Ай бұрын
ዶክተር ህባክህ የት ነው አድራሻህ የት እንምጣ
@abdulfetamudesir9948
@abdulfetamudesir9948 Ай бұрын
New Leaf
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc Ай бұрын
ምነው ደጋገምከው. ጨርሰው
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc Ай бұрын
ዶ/ር. ምነው. ወንድሜ. በሆንክ. ምክንያቱም. አትጨክንም. ነበር.
@lovetube9672
@lovetube9672 28 күн бұрын
ማለት?
@FerhiwotFerhiwot-xz3hw
@FerhiwotFerhiwot-xz3hw Ай бұрын
አድራሻቸውእንሳታስቀምጥልን
@meraft7587
@meraft7587 4 ай бұрын
አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤ በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል። ወደ ገላትያ ሰዎች 6፡7-8
@tenagnefekadu5143
@tenagnefekadu5143 Ай бұрын
ምንም ምክናየት ሳይኖረውስ? IVF መጀመር ህክምናውን ታአማኝነት እንዳይኖረው ያደርገዋል።እንደኔ አመለካከት ዓለመውለድ ችግር የለውም።በተለይ ሴት ልጅ በራስ መተማመን ከሌላት የማህበረሰቡ አፍ😢😢😢
@user-tp4nq2ss7f
@user-tp4nq2ss7f 4 ай бұрын
ውዳቂ ሁላ የማትረባ ሰው ነክ
@FerhiwotFerhiwot-xz3hw
@FerhiwotFerhiwot-xz3hw Ай бұрын
ደደብ
@lovetube9672
@lovetube9672 28 күн бұрын
የስግጥና ጥግ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 4 ай бұрын
ሌቦች:: እግዚአብሔር ይገስጣችሁ:: እናንተ ዳቢሎሶች የሰይጣን ስራ :: እግዚአብሔር አንተን ወንዱን እንቁላላል ያስጥልህ::
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 118 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 26 М.
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН