ከ 8 ዓመት ልጄ ጋር መታረቅ እፈልጋለሁ!!

  Рет қаралды 228,756

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
storm-visage-3...
ልጄ ናፈቀኝ አዲስ ሾው በድጋሜ 🎉🎉🎉
ልጆችም ውላጆቻችሁን ፤ውላጆችም ልጆቻችሁን አጠገባችሁ እያሉ በሙሉ አቅማችሁ እና በፍቅር ተንከባከቡአቸው ምክንያቱም እየፈለጉ እድሉ የሌላቸው ብዙ ናቸውና እያልን ይህንን በአይነቱ አዲስ የሆነ ሾው እነሆ እንላችኋለን!!!
የዛሬ የልጄ ናፈቀኝ እንግዳችን ትዝብት ትባላለች የምትኖረው ኳታር ሲሆን ከአየር ንብረቱ በላይ የልጄ ናፍቆት ከብዶኛል ትላለች ። ልጇን የወለደችው ኢትዮጵያ ነው ልጇ በ 2 አመት ከ3ወር እያለች ለመለያየት ግድ ሆነባት
ዛሬ በዶንኪ ትዩብ ከ 6 አመት በኋላ ልጇን በዶንኪ ትዩብ ልጇን ጥርት ባለ ካሜራ እና ድምጽ በቀጥታ እየተያዩ የሆድ የሆዳቸውን ይጫወታሉ ! እናት ከ 6 አመት በኋላ ልጇን ስታይ ምን ይሰማት ይሆን? ይህንን ልብ የሚነካ ቪዲዮ አብረን እንመልከት!

Пікірлер: 370
@HayatHussen-d8f
@HayatHussen-d8f 10 күн бұрын
የኔ ልጆች የመኖሬ ምክኒያቶች እድግ በሉልኝ በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ በሰላም ያገናኘን እንዳታልፊኝ ቅመሞችዬ በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ በሉኝ እስኪ
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 10 күн бұрын
እመብዙሀን እሰከ ልጇ ታገናኝሽ እማ አይዞሽ የእኔ ልዩ
@BeBetter25803
@BeBetter25803 10 күн бұрын
በሰላም በጤና ከልጆችሽ ያገናኝሽ እህት።
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 10 күн бұрын
፦እመብርሃን ከልጅሽ ያገናኘሽ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 10 күн бұрын
አሏህ በሰላም ያገናኝሽ ከምትጠብቂው ብልህ በኢልም በአኽላቅ በተቅዋ ታንፀውልሽ እድግ ብለውልሽ አግኛቸው
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 10 күн бұрын
I pray for you my dear sis to see your children
@edenbedaso3187
@edenbedaso3187 10 күн бұрын
እጅግ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ልጅሽም በጣም ጎበዝ ናት በሰላም ያገናኛችሁ!
@benja1242-v1t
@benja1242-v1t 8 күн бұрын
አዝነሽ ያለቀሽውን እምባ እግዝአብሔር አይቶ ቀሪ እድሜሽን በደስታ ያኑርሽ
@asnakuyoutube4595
@asnakuyoutube4595 8 күн бұрын
እኔም 15 ተድሬ 19 አመቴ የወለድኩት ልጀን ሳስብ እንዴት ደስ እደሚለኝ አጠይቁኝ አሁን 9 አመት ልጅ ሁኖልኛል እናቴ ናት ያሳደገችልኝ ለእናቶቻችን እድሜ አጤና ይሳጣችሁ😍😍😍😍 አሁን 7 ጨረስኩ ጥየው ከተሰደድኩ ልጀ በጣም እወድህ አለሁ💓
@Hosaenatube1
@Hosaenatube1 10 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጷጉሜ 1 እና ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አመቱ የሰላምና የፍቅር ይሁንልን❤❤❤
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 10 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ ሁለት ሺ አሥራ ሰባት የመዳም ቅመሞችን ሀሳባችን ተሟልቶ ያሠብነው ተሟልቶ ለሀገራችን የተባረከ ሂወት ይሥጠን አሜን አሜን አሜን
@MayeIove
@MayeIove 10 күн бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@alamutofia7330
@alamutofia7330 9 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አዲሱን አመት የሠላም የፍቅር ምንም ሀዘን የማንሠማበት ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 9 күн бұрын
አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 8 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 9 күн бұрын
እኔም ልጄን በጓሮ ወስዳችው ደብቋት ብዬ ነው ሳንተያይ ትቻት እያለቀስኩ የወጣውት እረ የልጅ ነገር ከባድ ነው ህመሙ ስቃዮን የወለደ ያውቀዋል ልጄ እወድሻለው ካለውበት ❤❤❤
@Tamiratanase
@Tamiratanase 8 күн бұрын
እናቷ ያሳለፈችዉ ችግሪ በጌታ ስም ኡፊ መላዉ ስደት ያላችሁ እህቶቼ ከፈጣሪ በታች ክብሪ ይገባቹሀል ተባረኩ😢
@rozalove7257
@rozalove7257 9 күн бұрын
ስደት የሚያውቅ ያውቃዋል እኔም ብዙ ችግር አልፌያለሁ ብቻ አልሀምዱሊላ 😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ አላህ በሰላም ያገናኛች በጣም ጠንካራ ነሽ 😢
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 10 күн бұрын
የስደትን ስቃይ የሚያውቀው የተሰደደ ብቻ ነው በስደት ያላችሁ እንደኔ ከስደት ተመልሳችሁ ወልዳችሁ እቀፉ ትርፋችን እሱ ነው
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 күн бұрын
አሜን ደምሪኝ❤❤
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 10 күн бұрын
የኔብርቱ የአረብ ሀገር ሴት ክብር ይገባሻን❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa 10 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ሀገርሽ በስላም ግቢ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ አዲሱ አመት በሀገር ካገር ውጪ ላላቹ ሁላችንም ምንፈልገው የምናሳካበት አመት ይሁንልን
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 10 күн бұрын
አየ ስደት የኔ ሴትዮ በግድ ብይ ትላለች እረ ስት አይነት ሰው አለ በፈጣሪ ኦፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ❤❤❤❤
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 9 күн бұрын
እሰይ እንኳን ከ ጥሩ ሰዉ ጋር አገናኘሽ ተመስገን እኔ ስደት ያሉ ሆዴን ነዉ ሚበሉኝ ዉይይ😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@keyayene3325
@keyayene3325 9 күн бұрын
😢😢😢😢😢የመጨረሻዉ ፓርት ማርያምን አብሪያት ነዉ ያለቀስኩት ልጆቻችንን ጥለን የተሰደድን ቁስላችን እናዉቀዋለን😢😢😢
@elroitube27
@elroitube27 10 күн бұрын
እንኳንም ለቅዱስ ቁርባን እግዚአብሔር አበቃሽ እህታች ልጅሽም የተመኝሽውን ሆና እንድትገኝ እግዚአብሔር ይርዳት
@Mengst420
@Mengst420 7 күн бұрын
ያማል የሴት እህቶቻችን ስቃይ ይህ የሁሉም ስደተኛ እህቶቻች ታሪክ ነው አይ ሀገሬ ጨው አልባ ወሀ የለመለመ መስክ ያልታረሰ መሬት ይዘሺ ልጆችሺ መከራ በላቸው በሀገራቸውም በሰው ሀገርም
@Akiya541
@Akiya541 10 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ በጣም ደግና ቸር መልዓክ አመሰግናለሁ
@ZeinabaHussain
@ZeinabaHussain 7 күн бұрын
እውነት ግን ሀረብ አገር ያለነው ሁላችንም አብሶ አብሶ ግን ልጅ ያላችው ክብር ይገባችውል እውነት❤❤👏👏👏👏
@abebetemesgen5895
@abebetemesgen5895 7 күн бұрын
እናትነት ይሄው ነው ሥጋና ደምን እስከመስጠት በረሃብ አለጋ እየተገረፉ ድምፅን አጥፍቶ ችሎ ራስን ለልጅ እስከመስጠት ድረስ ነው ኢትዮጵያዊነት እናትነት ነው ብየ አምናለሁ ኢትዮጵያውያን እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!
@ClickCell-w1p
@ClickCell-w1p 9 күн бұрын
ወዬኔ😢😢😢እኔም ልጆቼ ናፈቁኝ መቼ ይሆን ጠረናቸው የማሸተው ናፈቁኝ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 9 күн бұрын
ጀግና ሴት በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ለዚህ ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድኃኔአለም ምስጋና ይገባዋል ዛሬም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን
@Tamiratanase
@Tamiratanase 8 күн бұрын
ስደት ያለን ሰዎች እንደት እንደምናሳልፊ ከፈጣሪ በቀሪ ማንም ቤተሰብ አያዉቅም ብሪ ብሪ ችግሪ ነዉ ኡፊ😢
@ገኒቲዩብ-ፀ3ጐ
@ገኒቲዩብ-ፀ3ጐ 7 күн бұрын
እኔም ልጀን በዚህ መልኩ ባያት ደስ ይለኝ ነበር ግን አባቷ እሽ አይልም በጣም ናፍቃኝ አለች ከተለየኋት 5 አመቴ. 😢😢😢😢 በሰለም ያገናኛችሁ በእውነት አስገረሚ ታሪክ ነው
@user-bg3hu4wz6g
@user-bg3hu4wz6g 9 күн бұрын
እሼ የምሰራቸው ሰራዎች ሁሉ በሰው ዘንድ የሚያሰመሰግኑ ፈጣሪ የሚወዳቸው ናቸውና በርታ ጤና ይሰጥህ!!!!❤
@user-po3gj7db4s
@user-po3gj7db4s 9 күн бұрын
አይይይይ የስደት ሕይወት የሁላችንም ታሪክ ነው ብቻ ሳልፍ ቀላል ይመስላል አልፎ ስላሳየን ተመስገን 🙏
@user-kg6nz9rr7c
@user-kg6nz9rr7c 9 күн бұрын
ንሴብሆ ለ ሥላሴ ክበር ተመስገን አምላከሙሴ ክበር ተመስገን ያብራሙ ሥላሴ🙏🙏❤
@mametohem7990
@mametohem7990 10 күн бұрын
ስደት የታባቱ እናትና ልጅ የሚለያይ የኔቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ እሸቱ እግዚአብሄር ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢አሼ መቼም አንተ ትለያለህ ልጄ ናፈቀችኝ ሌለዎቹም ፐሮግራምችህ በጣም መሳጭ ትምህርትን ያዘሉ ህይወታችንን የሚዳስሱ ናቸዉ ይህ ደም ልዬ ነዉ አኔም በድንገት አረብ ሀገር ነበርኩ አሁን ከስንት ዉጣ ዉረድ አሜሪካን ነዋሪ ነኝ የናትየዉ ዉሳኔ ጥንካሬ የተባረከች ልጅ አመብርሐን ሰታታለች ስላሴዎች የባረካት ህፃን አለቻች ለልጆች የሚከፈለዉ ዋጋ ቀላል አይደለም አግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ይረዳሻል አሼ ምን ይሆን መጨረሻህ አግዚአብሔር የባረከከ ነህ
@fantaneshdubie756
@fantaneshdubie756 10 күн бұрын
የእኔ ውድ እይሂንን ስላየው ደስ ብሎኛል ሁሊ ደስተኛ ሁኝልኝ
@Makiya-j5k
@Makiya-j5k 10 күн бұрын
የኔውድ ልጅ ትመጣልሻለች😢 እኔም ልጆቼ በጣም ናፍቆኛል❤❤😢😢
@selamselam3065
@selamselam3065 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር አብራችሁ በሰላም ያኑራችሁ❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 9 күн бұрын
ሚጣየ ጀግና አባት ነው ያለሽ እግዚአብሔር በጥቡ ያሳድግሽ ካላገባ የልጅሽ አባት ጋ አንድላይ ብትሆኑ እህቴ አይዞሽ ቆንጆ ልጅ አለሽ መታደል ነው ❤❤❤
@user-sp2mj8bq2m
@user-sp2mj8bq2m 9 күн бұрын
የምሬ በጣም ጠንካር ነሺ አይዝወሺ አላህ በሰላም እልጂሺ ጋ ያገናኝሺ
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d 9 күн бұрын
ላንቺ የደረሱ ስሉስ ቅዱስ ለኛም ይድረሱልን
@MekdesAshagrie-dm8lj
@MekdesAshagrie-dm8lj 9 күн бұрын
የኔማር ሰዎቹ ጥቋቁር አላለችም😂 ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤❤❤ሽ
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 9 күн бұрын
የውነት እሸቱ እስከ ፍፃሜህ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ስለ እግዚአብሔር የሚያወራ ሰው ፈተና ይበዛዋል ግን ሁሌም አሸናፊ እሱ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🏼
@mikygebregezeber391
@mikygebregezeber391 9 күн бұрын
እውነት ለመናገር በስደት ላለነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እናት እና ልጃን በስላም አገናኝቶ በቤቱ ያፅናቸው እሽም እግዚአብሔር ይህነን ቱህትነትህን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ እውነት ውስጥን ይበላል በንባ ነው ተውጬ ያየሁት 😂😂😂
@yabsiramitiku8611
@yabsiramitiku8611 2 күн бұрын
ይሄ ታሪክ የኔ አይነት ታሪክ ነው ከልጅ መለየት ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ ወደ ልጅሽ ተመለሽ እዚህ ሠርተሽ አሣድጊያት ከጎኗ ሁኚ አንቺ ብርቱ እናት ነሽ❤❤❤❤
@abesalatene5859
@abesalatene5859 10 күн бұрын
እግዚአብሔር በሰላም በጤና ጠብቆ በሰላም ያገናኛችሁ ልጅሽ አስተዋይ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በርቺ እህቴ በአካል አውቅሻለሁ የሰው ልጅ ላዩን እንጂ ውስጡን ከፈጣሪ ውጪ ማንም አያውቀውም አረብ ሀገር ብንኖርበትም የታፈነ ስንት ፈተና አለ ተመስገን በርቺ
@AlAl-c4r
@AlAl-c4r 9 күн бұрын
ከልጀጋር የተለያየን ሁሉ በሠላም ያገናኝን
@لبابةلبابة-و1ب
@لبابةلبابة-و1ب 7 күн бұрын
አሚን❤❤
@hyat2155
@hyat2155 10 күн бұрын
አየ ስደት አይንህ ይጥፋ እዳልል የስቱን ህይወት ቀይረሀል ግን ከልጀ ጋር የተለያየሁበትን ቀን አረሳም የተወለደ ያቀዋል ያገናኝን መልሶ ያረብ
@Yalfal2009
@Yalfal2009 10 күн бұрын
የኔ ልጅ ቀርባ ባየሁት ስምንት አመቷን ልትይዝ ነው ግን ታውቀኝ ይሆን አይ አለመታደሌ አላህየ ልጀን አተ ጠብቅልኝ በሰላም እዳገኛት በዱአም በፆለትም አግዙኝ ሰብስክራይብ አንድሺ ሙሉና ሸኙኝ አገሬ ልጀ ጋ ልኑር
@BatyMamo
@BatyMamo 9 күн бұрын
የኔ ውድ አስመዝግቢአት እሸቱ ጋ እድትቀረብ ናፍቆቷ ትንሽም ቢሆን ናፍቆቷ ይቀንሳል እግዚአብሔረ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችው
@Yalfal2009
@Yalfal2009 9 күн бұрын
@@BatyMamo አስመዝግቢት ነበር ባለፈው ልትመጣ ስትል መኪና ታግዶ ቀሩ
@golgota2123
@golgota2123 8 күн бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ
@saratadesse6434
@saratadesse6434 10 күн бұрын
ኳታር ምርጥ ሀገር ናት ❤❤አንቺም ከልጅሽ በአካል በደስታ ያገናኝሽ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 күн бұрын
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤
@saratadesse6434
@saratadesse6434 9 күн бұрын
@@Love-if4qj እሺ ውዴ
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 9 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለስላሴዎች ይሁን በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ቅዱስ ሚካኤል እንዴት እንደረዳሽ ስትናገሪ የእምነትሽ ጥንካሬ የሚገርም ነው ስጋ ወደሙ መቀበልሽ አሁንም እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን ልጅሽን በሰላም አግኛትመጨረሻሽን ያሳምርልሽ🙏🙏🙏
@FiraFira-gk3xm
@FiraFira-gk3xm 14 сағат бұрын
አሜን😮❤
@ZedTig-xm3ej
@ZedTig-xm3ej 10 күн бұрын
ምንአለበት ስንት በለአብት ስት አገረን ወገንንወዳአጆች ኢትዮጵያዊያአኖች አላአቹ እደው ለእናአትየውም ለልጅቶአም መንገድ ማአመቻአቸት የምትችሉ አቅም ያአላአቹ ልበ ቀናአ ኢትዮጵያዊያአኖች በየአለንበት የኢትዮጵያአን ህዝብ የአለምን ህዝብ ከአስከፊ ሶሆቆቃአ አለምን የፈጠረ ፈጣአሪ ይጠብቀን
@EngdaEngda-e7p
@EngdaEngda-e7p 8 күн бұрын
በእውነት እሼ እራሴን እድመለከት አድርገህኛል በተለይ እኛወጣቶች ለሥጋ ወደሙ ያለንን አስተሳሰብ የሚቀይር ነው
@BehailuHailemariam-t8z
@BehailuHailemariam-t8z 9 күн бұрын
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ከእነመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ግን መጨረሻው ያማረ የቅዱስ ሦላሴ ሙሽራ መታደል ነው ለአገርዋ አብቅቷት ከልጇ ለመገናኘት ያብቃት።
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 9 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ዮዲት (ጿጉሜ) አደረሳችሁ አደረሰን 2017የሠለም የጤና ችግር የማንሰማበትመን ያድርግልን❤❤❤❤
@Ksa-fh2qx
@Ksa-fh2qx 10 күн бұрын
suaudi areBiy amelak ankan ፈጣሪ አንካን ከኣረሜን ሃገር ኣወጣሸ የኔ እናት እንየ በደል እዉቓለዉ እኾ እና ደጊመ እንኻን ደስ እለሸ እማየ ሰደት ስለ ማዉቀዉ ሰደት ማለት ኩፉ ነዉ እሸትየ ላተም ክብር ን ምስጋናን እድመን ጤናን የስጥህ በጣም እናማስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 10 күн бұрын
አይ ስደት😭😭💔💔እኔም ደክሞኛል😢😢😢
@sikosilo1727
@sikosilo1727 8 күн бұрын
አይስዴትአላህዋ በሰላም ከልጆቼ ዴብልቀኝ ያረብ😢😢ስት መከራ አለው ናፍቆት ልፋት መከፋት ኧረስቱ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 10 күн бұрын
አቤት ስደትኮ ሥንቱመከራ ይፈራረቃል አገራችን ሰላም ይስጥልን ተቀይራለች በጣም
@ALEMAYHOKebede
@ALEMAYHOKebede 10 күн бұрын
ኦ አምለኬ እስካ መጫረሻ እያለቀሰኩት ነዉ ዬጨረሰኩት በጣም አሰዘኝ ተሪክ ነዉ እግዚአብሔር የሰብሹ ሁሉ ያሰከልሽ 🙏
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 9 күн бұрын
Ewnte new enam
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 9 күн бұрын
😢😢😢😢 ኦፍፍፍፍ የልጅ ነገር የኔ ቆጆ እመብርሃን ታሳድግሽ❤
@MunaTemesgen-sd6ih
@MunaTemesgen-sd6ih 2 күн бұрын
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር በእምነትሽ ፅናቱን ይጨምርልሽ
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 10 күн бұрын
እኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ መጨረሻሽ ይመር ሰይጣንን ጨርሰሽ አባሪ በርች❤❤
@yafet-2
@yafet-2 9 күн бұрын
ይሄ የሁሉም እናቶች ስሜት ነው 😢ልጀን በማጣቴ ስለተለየሁህ ሁሌም አስባለሁ😢😢
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር አብርራችሁ በሰላም ያኑራችሁ አሜን🙏እሺ እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@foziyalove3984
@foziyalove3984 8 күн бұрын
ኳተር አሪፍናት ግን በረሀ ነው ዊይይይይይ ሙቀቱ
@user-gz3th5ld4p
@user-gz3th5ld4p 10 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@SamiraIslam-pw3df
@SamiraIslam-pw3df 9 күн бұрын
የኔ ውድ እግዝሃቢዬር የሚወደውን ሰው ነው የሚፈት ነው በሰላም ያገናኛቹ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@kingofAmhara
@kingofAmhara 10 күн бұрын
የልጅ ብስል ❤❤❤ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ እማዬ❤
@babitiwoman8263
@babitiwoman8263 9 күн бұрын
የእውነት ይህንን ፕሮግራም አላይም እልና መልሼ አያለሁ የልጆችን ናፍቆት ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ የወለደ ነው የሚያውቀው እኔም እንደ ቀልድ 2 አመት ሆነኝ አቅፌው ስተኛ የነበረው ጠረኑ እንደናፈቀኝ ሁሁሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 күн бұрын
እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ እግዚአብሔር በሰላም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏😍
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x 7 күн бұрын
ስደት ላይ ያሣለፍነው ቢነገር ከዚህ የእያንዳንዳችን ያሣለፍነው ቢበልጥ እጂ አያስም ከጣገቤ ያሉ ሠወች እደሰማሁት
@elesaseyoum3486
@elesaseyoum3486 12 сағат бұрын
የክርስቶስ ደምና ስጋ መቀበል ለፅድቅ ሳይሆን በምድር ሳለን የክርስቶስ አዳኝነት ለህዝብ ለመመስከር ቃል የምንገባበት ቃል ኪዳን ነው 1ቆሮንጦስ 11 :- 24 -29
@abdobatser7379
@abdobatser7379 7 күн бұрын
ስደት በጣም አስቀያሚ እኔም በስደት ስላለሁኝ ሁሉን ነገር ዘውትር የማይሞላ የስደት ኑሮ በስደት ያላችሁት በሙሉ አላህ ለአገራችሁ ያብቃችሁ ያረብ አሚን ያረብ
@barokbarok-if1ih
@barokbarok-if1ih 2 күн бұрын
እህቴ ካንቺ የተረዳሁት እግዚአብሔር በፈተና ጊዜ እንደ ብረት ይጠነክራል ማለት ነው ።በአንቺ ቢበቃ ሌሎች እህቶቻችን ካንቺ ቢማሩ
@user-vq3uz4ws5e
@user-vq3uz4ws5e 8 күн бұрын
ስግደት ሞልቶ አይሞላም ጨክኖ ወደ ሀገር መግባት ነው ማርያምን ❤❤❤❤
@user-lz2kl7vq9x
@user-lz2kl7vq9x 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ቸር ነው በእዉነት እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን❤❤❤❤
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 8 күн бұрын
😢😢😢😢የማዳም ቅመሞች አይ ዞን ይህም ያልፋል ቤት እያጸዳሁ ሽንት ቤት እያጸዳሁ እባዬ 😢😢😢 የሰማሁት ስላሴዎች ይጠብቁን😊
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 10 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ❤
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Күн бұрын
ወይኔ ስቃይ ብቻ በህይወት ኖረሽ ዛሬን እንድታይ የረዳሽ አምላክ ይመስገን
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 8 күн бұрын
የእናትሽ ጎበዝ እናት አለዉ እኔም ያአንቺ.አይነት እናት ነበረኝ ነፍሶን.ይማር❤
@HananSeid-h1l
@HananSeid-h1l 7 күн бұрын
ገና እንደጀመርኩት ነው ያስለቀሰኝ። እኔም እናቴ በ7 አመቴ ነው ትታኝ የሄደችው ሳገባ ተገናኝን ከ13 አመት ቡኃላ።የሚሰማት ስሜት ነው የተሰማኝ። አላህ ያጠብቀን
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq 10 күн бұрын
አይ ስደት የስራህን ይስጥህ 😢😢😢❤
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 6 күн бұрын
እኔም ኳታር ነኝ ወንድ ብሆን የ7 አመት ወንድ ልጄ አለኝ በጣም ነው ሚናፍቀኝ ስደት አስከፊው ነገር ከልጅ ጋር ተለያይቶ መኖር ነው😢
@zz6793
@zz6793 9 күн бұрын
ውዶዋ ልጀ እወድሽ አለሁ በሰላም ያገናኝን የኔ ማር😍😍
@israelamante3345
@israelamante3345 7 күн бұрын
ልጅ እኮ በጣም አስጨናቂ ነዉ እኔም አብሬሽ ማንባት ሳይታወቀኝ እንባዬ ፈሰሰ።
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 9 күн бұрын
Eshe Egiziyabher Abizto Yibarkih bro Le Enat ena Lijua Egziyabher Bekribu Anid Yargachew
@1ethiopia777
@1ethiopia777 2 күн бұрын
አየ እሽ ምን አይነት የምትገርም ሰው ነህ በእመብርሐን:: ምነው ከኔ ቀድመህ ተወልድህ ቢሆንና አሁን ቢሆን ኖሮ ልጀን ኢትዮጵያ የተውኮት ብዙ አሁን የምፅፅትበትን ነገሮች በደረስክልኝ ነበር:: እግዚአብሔር ሺ ያድርግህ::
@dessalewwoldgiworges2287
@dessalewwoldgiworges2287 9 күн бұрын
ከፈተና በኋላ ያልው ህይወት እዴት ደስ ይላል
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 6 күн бұрын
Betam astewayi lj nat Egziabher yasadegleshe ye ne ma3❤❤❤🎉
@almasbh6100
@almasbh6100 9 күн бұрын
እህህህ ይገርማል ልጆች ባየው ቁጥር እንዳለቀሥኩ ሆዴ እንደባባ ቆይ እኔ ልጅ ቢኖረኝማ እንዴት ልሆን እንደምችል ማየት ናፈቀኝ😢😢😢
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 8 күн бұрын
Enem
@user-fl7ki3gl7n
@user-fl7ki3gl7n 8 күн бұрын
ድንግል ማርያም ከልጅሽ አባት ጋር በስጋ ወደሙ ዳግም አገናኝታቹ ልጃችሁን አብሮ ለማሳደግ ታብቃቹ
@toybaahmed7246
@toybaahmed7246 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢እሽቱ በአላህ እኔም ልጅ ናፍቀኛለች በንፁህ ካሜራህ አቅርብልኝ ስውድህ 😢😢😢😢ናፍቃኛለች ልጅ ፍጡማ 😢😢😢😢😢😢😢
@RahelGezae
@RahelGezae 9 күн бұрын
God bless you and give you strength 🙏🙏🙏
@yosephtesfaye3580
@yosephtesfaye3580 10 күн бұрын
1st comment love you eshe
@yordahaile7999
@yordahaile7999 3 күн бұрын
እሸቱ እባክህ ለርታ አና ለአብርሽ አባክህ እነተኝ ፈቅር ከነሱ ታገኘለህ እባክህ❤❤❤
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 9 күн бұрын
ክፍለ ሀገር ናት ልጅ እኔም እንዲሁ ይቅርታ ብላት ደስ ይለኝ ነበር
@alemtube12
@alemtube12 7 күн бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ከልጆቻችን ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን የስደት ጓደኞቸ❤❤❤
@Marta-k7r
@Marta-k7r Күн бұрын
ያኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰድግሽ❤❤❤❤❤
@ንጋትየጅሩዋል
@ንጋትየጅሩዋል 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ስደት በቃበለን
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 9 күн бұрын
😢😢😢ውሽሽሽሽ ልጅቷ አሳዘነችኝ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ🤲🤲🤲እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ
@HeretAyelew
@HeretAyelew 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔቆንጆ
@mentameralemu
@mentameralemu 10 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ ሰወች በየ ቲክታኩ በዘር በሃይማኖት ባትሰዳደቡ ቢያንስ በፍቅር ሀገራችን ላይ ሰላም ሰፍኖ እንድንኖር እራሳችን እናርም እንዋደድ እንፋቀር አንገፋፋ እባካችሁ። ❤❤❤ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ።
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 8 күн бұрын
ሰላም አኮዋን አላህ ኢትዮጵያን ሰላም ያድረግልን🙏❤️❤️እንኳን ለ2017አደረሳችሁ የሰቆቃ ዘመን ቀርቶ የደስታ ዘመን ይሁንልንአሚን በሉ
@FoziaFOZia-h9b
@FoziaFOZia-h9b 8 күн бұрын
እኔሣ.በሁለታመት.ተለዬሇት.አይ.አሁን.ገናአመቴከተሠዴዴድኩ.ግንማልቀስ.ነዉስራዬ አይይይይ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈ከልጅ.ናፍቆት.አላህ.ይጠብቃችሁ.ወላሂ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@jerryasefa2785
@jerryasefa2785 9 күн бұрын
efu aselekesachugn 😢😢 yen konjo leje edege beyilegn❤❤
@zetamful
@zetamful 10 күн бұрын
Ayzoshe hulum yalfal ❤❤
@የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ
@የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ 9 күн бұрын
እህህህ የልጅ ነገርማ ይቅር እኔም ድገት ፒዛዬ መጣና አንዴ እንኳን ሣልስመዉ መጣሁ የኔ ዉድ ልጅ አሁን 7/አመት ሞላዉ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 күн бұрын
ደምሪኝ እማ❤❤
@የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ
@የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ 8 күн бұрын
@@Love-if4qj ደመርኩሽ በርቺ ❤️
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 күн бұрын
@@የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ አመሠግናለሁ
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
AMEN TV Prophet Ermiyas g/medhin
1:04:02
TV AMEN ቲቪ አሜን
Рет қаралды
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 128 М.
ጉዞ ድንቅ ውበት ወዳለበት...
34:47
Fana Television
Рет қаралды 6 М.