ከ8ወር ስቃይ በኋላ ከ አልጋ ላይ ተነሳሁ...ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ...Seifu on EBS

  Рет қаралды 325,280

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ከ8ወር ስቃይ በኋላ ከ አልጋ ላይ ተነሳሁ...ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ...Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 200
@Ayutube4964
@Ayutube4964 2 жыл бұрын
እንኳን አላህ አፋያ አደረገሽ የምር እንዲህ ሆነሽ በማየት በጣም ነው ደስ ያለኝ 😍 ረዥም እድሜ ከአፍያ ጋራ ይስጥሽ
@merejadaily604
@merejadaily604 2 жыл бұрын
ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o . ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o
@user-xy5pu8xg1j
@user-xy5pu8xg1j 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@tsegekaleb3520
@tsegekaleb3520 2 жыл бұрын
Enkon lezhi abekashi
@nibretwoldie7029
@nibretwoldie7029 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ሰጠኝ።
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
በጣም
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳንም ለዚህ በቃሽ ።በጣም ደስ ብሎኛል
@ameinmufatg3830
@ameinmufatg3830 2 жыл бұрын
😡😡😠🙄🙄🙄
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
@@ameinmufatg3830 ምን ሆንሽ??
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእንሁን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@ameinmufatg3830 ቤተስብእንሁንውዴ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@lulu-ld1di ቤተስብእንሁንውዴ
@messiethio4895
@messiethio4895 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ምስክሬ ናት ሁሌ በውስጤ ያለች ሰው ሁሌ የማስባት ከምን ደረሰች እያልኩ ነበር አስኩዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤️
@fatumaassefayoutube269
@fatumaassefayoutube269 2 жыл бұрын
ወላህ እኔም ስልኮን ባገኝ እያልኩ ነበር እህህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ መማል አያስፈልግሽም የኔ ምስኪን ፈጣሪ የልብሽን መሻት ያርግልሽ
@fatumaassefayoutube269
@fatumaassefayoutube269 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 ወላህ ግን በጣም እወዳታለሁ ገጠር ለገጠር ስትከራተት አብዘሀኛው ገጠርን ይጠላዋል ክፋትን እሶ ግን አድስ አበባ አድጋ ማህበረሰቡን ስትመስል መምሰል ብቻ አይደለም አቀማመጦ ልብሱ ወጉን የኖረችበት ትመስላለች ይህ ስጦታው ነው ሁሉንም ቦታ ዙራለች ደሴ ላይ ግን ጠብቄያት ነበር አልሀምዱሊላህ ስላየሆት ደስ ብሎኛል
@fatumaassefayoutube269
@fatumaassefayoutube269 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 አሜን ሆደ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእንሁንውዴበቅንነት
@tagetilahun898
@tagetilahun898 2 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጤኛ እንኳዋን ለዚህ ቀን እበቃሽ ዘመንሽም ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mimiak325
@mimiak325 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሸ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእንሁንውዴበአላህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@mimiak325 ቤተስብእንሁንውዴበአላህ
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ድምፀ መረዋ እንኳን እግዚአብሔር ምህረት ላከልሽ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ድነሽ በድጋሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሰመረ ፈውስ ይሁንልሽ
@merejadaily604
@merejadaily604 2 жыл бұрын
ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o . ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o
@Shitatedeke
@Shitatedeke 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ እመልሳለሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእንሁንበፈጣር
@foziya9111
@foziya9111 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣሽ አላህ ሙሉ ጤንነት ይስጥሽ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል አስካልዬ 🌺🌺🌺🌺🤗🤗😍😍😍😍😍🌹🌹💐💐🌷🌷🌸🌸
@merejadaily604
@merejadaily604 2 жыл бұрын
ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o . ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o
@azmachastatikew
@azmachastatikew 2 жыл бұрын
እስኪ አንድ ቀን እርሶ የሚያበላን አርሶ አደር ብታቀርብልን
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማርሽ የኔ ምርጥ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
የነ ወደ ቤተሰብ አንተን በአላህ ለኔምዱአአርጊልኝኮረናአሞኞል
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@azmachastatikew ቤተስብእንሁንውዴበቅንነት
@meseretmasresha368
@meseretmasresha368 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም እምወዳት ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን 🙏🙏🙏
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
መሲየ ደምሪኝ በቅንነት
@ayshaaysha6028
@ayshaaysha6028 2 жыл бұрын
የኔ እናት ወላሂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኩዋንም አላህ አተረፈሽ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እውነት ሑሌ አስባታለሑ እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ደሥታየ ማርያምን ወደር የለውም አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ አሥካልየ አሜን
@merejadaily604
@merejadaily604 2 жыл бұрын
ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o . ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ እውነት እያሳብኳት ነበር🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tingirtyoutube8447 ቤተስብእንሁንውዴበአላህ
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 2 жыл бұрын
ሙሉ ጤናሽ ተመልሶ ወደ ስራሽ ተመልሰሽ ደስ ይበልሽ እኛም ሀገራችንን እንወቅ እኔ ባንች ነው እማማ ኢትዮጵያን🇪🇹 ያወኳት አስካልየ❤
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ፊፊየ ደምሪኝ
@sosojed416
@sosojed416 2 жыл бұрын
እንኳን ለክዚክ አበቃሽ ሁል ጊዜ በሀሳቤ እማስባትን ስላየኃት በጣም ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ኑሪልን
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እህታችን ድምጾ እንደነበረ ነው የኔ እንቁ ሁሌ ነው እማስባት ነበረ እምን ደረሰች እያልሁ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
ወይ አስካልይ እኮን አላህ አፊያሽን መለሰልሽ ደስ ብሎኛል የኔ እናት❤
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ እመልሳለሁ
@tmuluneh317
@tmuluneh317 2 жыл бұрын
She is so brave woman . Omg she wanna thanks everyone. Glad you are getting back to your normal life and health. Egziabher enkuan lezi abkash . We love you 😘
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ምስጋና ለፈጣሪ ስው ታሞ ተመልሶ ድኖ ሲታይ ተመስገን ለፈጣሪ !🙏🏾 💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
@Sarasara-sb8rl
@Sarasara-sb8rl 2 жыл бұрын
እንኳን ተረፍሽልን የኔ እናት እኔ እማውቃት ውሎ አዳር ስራዋ ላይ ነበር
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
የማያልቅበት ቸሩ ጌታ እንክዋን ጤናሽን መለሰልሽ !! ከዚህ ውጪ ስለ አስክሬን ስታወሪ ፈርቻለሁ ይዘገንናል !!
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእንሁንበቅንነት
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ጋዜጠኛ አስካለ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ስለጤንነትሽ
@DamatMedia2
@DamatMedia2 2 жыл бұрын
ተመስገን! በጣም የምወዳትና የማከብራት ጋዜጠኛ እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሽ።
@keyakeya2199
@keyakeya2199 2 жыл бұрын
እንሰይ እንኳንንም ማረሽ ሁሌም አስብሽ ነበር እንደው ማን በነገረን ስለጤንነቷ እል ነበር እናመሰግናለን ሰይፉ
@enatenat3550
@enatenat3550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ኧረ ሰይፉየ አሳከኝ ሆሆ አለ ደርቆ ቁጭ ብሏል አላለም ወይኔ አምላኬ እናም እህታችን እናታችን የምንወድሽ አስካለ ተስፋየ እንኳ እግዚብሔር አደረፈሽ የኔውድ እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ሁሌም ሀሳቤ ላይ ነበርሽ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ሳይሽ ቸሩ እግዚያብሄር እንኳን ለዚህ በቃሽ እንኳን ምህረቱን ሰጠሽ አሁንም ድንግል ማሪያም አብራሽ ትሁን
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 жыл бұрын
አሏህ ጨርሶ ይማርሽ የእኔ እናት
@positivevibes4633
@positivevibes4633 2 жыл бұрын
ውይ አስካለ ደስ ብ ሎ ኛ ል ስ ለተሻለሸ 🙏😍ምርጥ ጋzeጠኛ Etv radio 😍😍&ኢትዮጵያን እንቃኛት::👍👍🙏🙏
@merejadaily604
@merejadaily604 2 жыл бұрын
ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o . ሰበር አወዛጋቢው የመስቀል አደባባይ ውሳኔ መሰጃ ከውጥ አፈትልኮ ወጣ በውሳኔው ምን ምን ጉዳዮች ተዳሰሱ? 👇 kzbin.info/www/bejne/b5LUpmqHiZl8p5o
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ማንም አያውቅም።። በጣም ነበር ያዘንኩት። አላህ እንኩዋን አንችን ለማየት አበቅኝ።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
እስኩ እንኳን እግዜር ማረሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@ethiokidsettube8623
@ethiokidsettube8623 2 жыл бұрын
ድንቅ መካር ኃያል የዘለዓለም የምላክ የሰላም አለቃ የድንግል ማርያም ልጂ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገ ይሁን በእውነት
@meseretyohannes4772
@meseretyohannes4772 2 жыл бұрын
we are so happy to see you Askale like this. May God continue his blessing and healing hand in your life. my son he is just 7 years old he loved your program and ususally asks about you and he will be happy to hear that you are well as well.
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አቤቱ ፈጣሪያችን ለሰዉ ልጅ ዋናዉ ጤና ነዉ ጤናችንን ይሶጥልን አሜን
@mulneshhabtamu7038
@mulneshhabtamu7038 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እንዲህ ስላየሁሽ ድምፅሽን ስለሰማው በጣም ደስስስ ብሎኛል::
@getahungizaw20
@getahungizaw20 2 жыл бұрын
ወየው ወየው ወየው አስኩ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አዝኜ ነበር እ/ር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን ኡፍፍፍፍፍፍ ክብሩ ይስፋ ለአንድዬ
@Shitatedeke
@Shitatedeke 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ እመልሳለሁ
@selamtesfa2251
@selamtesfa2251 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ አስካል
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ስንት ባህል አለንኮ እሱን ማወቅ በፍቅር መኖር ሲገባን ለመሬት በዘር ተከፋፍለን እንባላለን 😪
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
አለመታደል ነዋ እንደ ኢትዮጵያ የታደለ የለም ነበር ፍቅር አጣን እድሜ ለፓለቲከኞች
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
@@user-cj4pn6gp6u በጣም
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ዶክተር ጉታ በጣም ምርጥ ናቸው ። እድሜ ጤና ይስጣቸው እግዝያብሔር። አስኩዬ አንቺንም ጨርሶ ይማርሽ።
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@user-tp3yc8yi8l
@user-tp3yc8yi8l 2 жыл бұрын
ወላሂ በቅርብ ሠአት በዉሥጤ ሣሥታዉሳት ነበር እኩዋን፠አላህ አሻረሽ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 жыл бұрын
እኔራሡ አላህምስክሬነው ምንደረሰይእያልኩ
@ayelegenene1767
@ayelegenene1767 2 жыл бұрын
ውሎ አዳር ብቻ ሳይሆን እንዲሁም ቀድሞውኑ በኢ.ሬድዮ በሁሉም ሰው ተወዳጅ ነሽ ነበርሽ እንኳን ለዚህ በቃሽ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ።
@mimilove623
@mimilove623 2 жыл бұрын
Enkuwan egz/r lazih abekash
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ቆንጆዎቹ ደምሩኝ
@Aberostube3222
@Aberostube3222 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ሀገሬን በስፋት እንዳቃት አድርጋኛለች✌
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 жыл бұрын
I'm so happy to see you again God is great you are an amusing journalist asku much love 🙏🏾🥰
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 жыл бұрын
ከችግር በኋላ ምቾት አለ ከበሽታ በኋላ መፈወስ አለ አልሀምድልላህ
@user-mq8xl2en1f
@user-mq8xl2en1f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አስኩ ወደ ጤናሽ ተመልሰሽ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ውይ አስኩዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ይመስገን አስኩይ ውዴ ድምፅሽን ውሎአደር ባንቺ ሲያምር በእውነት እኛን ከሐገራችን ጋር አስተዋወቅሽን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
አስኩዬ ስላየሁሽ ደስ አለኝ የኔ ማር እልልልልልል እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ የኔ መልካም በጣም እምወድሽ
@samsmobile4950
@samsmobile4950 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ❤❤❤
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
አስካል ተስፋየ እንኩዋን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈሺ ሰይፍሻም መልካም ሰው ነህ
@ytttyytheryu2462
@ytttyytheryu2462 2 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነውበቀደም አስታውሻት ነበር ዛሬ በመቅረቧ ደስ ብሎኛል
@selamlalem2062
@selamlalem2062 2 жыл бұрын
Sifu, you're great 👍 God bless you 🙏 brother 🙏
@bq2128
@bq2128 2 жыл бұрын
አስካለዬ እንኳን ፈጣሪ መረሽ ውዴ🥰❤️❤️እኛ እንቁ😘😘
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኩአን ለዚህ አበቃሽ እህቴ ባለፈው ታመሽ አይቼ አዝኜ ነበር 🙏🏽❤️
@yesrayesra523
@yesrayesra523 2 жыл бұрын
እልል ክብር ለመብርሀን እንኮን ለዚህ አበቃሽ አስካልየ
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እንደው አንድ ቀን እረስቸሽ አላቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላበቃሽ
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አስኩ ክብሩ ይስፋው እንኳን በዓይን ልናይሽ በቃን።
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 2 жыл бұрын
የሙዚቃ ሰዎች እና ስራዎቻቸው ይህቺ ቃልሽ ሁሌም አስታውሳለው።😍💌
@samm5903
@samm5903 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እህታችን ። የንጉስ ካላ ገዛኸኝ ታሪክ በጣም የሚገርም ነው
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
አስካዬ እንኳን በስላም መጣሽ
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እናት እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይፈውሰሸ አሜን(3)
@ghadahajjar6446
@ghadahajjar6446 2 жыл бұрын
Amen Wude
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ በጤንነት ዳግም ስላዬንሽ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ አሁንም ፍፁሞ ይማርሽ፡፡ ድጋፍ ያደረጉትን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክ፡፡
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 жыл бұрын
,እግዚአብሔር ይመስገን።አስኩዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ።በጣም ደስ ብሎኛል።አትመመኝ አይባልም።እግዚአብሄር መልካም ነው ።ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
የሰይፉ አድናቂወች የት ናችሁ ትክክለኛ የዜግነት ግዴታህን የታጣ የሚዲያው ዘማች ስቱን ከሞት ታደግህ ምቾትህ ይብዛ!!!
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
Alen አለን
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇 kzbin.info/www/bejne/sIC3pqqAjM2Br5o
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
አለን አለን መተናል
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇 kzbin.info/www/bejne/sIC3pqqAjM2Br5o
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ ጤናሽን መለሰልሽ አስኩ!!
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
@maba7581
@maba7581 2 жыл бұрын
ሰይፍዪ እናመሰግናለን እንዲህ ድና ከማየት በላይ ምናለ እግዚአብሔር ይመስገን
@ephermkebede8280
@ephermkebede8280 2 жыл бұрын
አሰክ እንኳን እግዚአብሔር ራዳሽ አሁንም መደናለም ጨርሶ ይማርሽ አሜን
@shimelessinkie7181
@shimelessinkie7181 2 жыл бұрын
አስካልዬ፣ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ፡፡ አሁንም እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርሽ!!! ከአባባ ተስፋዬ ጋር ከህጻናት ዓለም ፕሮግራም ላይ የነበረሽ ተሳትፎምኮ የማይረሳ ነው፤ እንወድሻለን!!!
@biruktayitgelan6922
@biruktayitgelan6922 2 жыл бұрын
ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል እግዚሃብሄር ይማርሽ የት ደረሰሽ ብዬ አስብ ነበር አይዞሽ
@janfinishingcontractortrade
@janfinishingcontractortrade 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@maraki29tube
@maraki29tube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህእበቃሽ የኔውድ 🙏🏾❤️
@Melona75
@Melona75 2 жыл бұрын
ምህረቱ ቸርነቱን ከእኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ አበቃሽ
@Shitatedeke
@Shitatedeke 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ እመልሳለሁ
@shitayebekele4182
@shitayebekele4182 2 жыл бұрын
አስኩዬ እንኳንም ለዚህ በቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል በሙሉ ጤና ስላገኘሁሽ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃሺ የኔ እናት አስኩዬ ውዴ!!!
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
እነኳን ለዚህ አበቃሽ ጎበዟ እህቴ አሁንም ጌታ የፈጠረሽ አምላክ በጨርቁ ይዳብስሽ ጨርሶ ምሀህረቱን ይላክልሽ በእጁ ይዳብስሽ ሀክምናውም ቢረዳሽ በእምነትሽ ፀበል ሂጅ እሱን ያመነ ይድነልና መልካም የጥምቀት ባዓል💝🎅🎄🎁🎈🎈🎈🎈ከጀርመን
@danielcouch7672
@danielcouch7672 2 жыл бұрын
I Love you show sefu I wait every Sunday to see what you bring up .
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
Me too
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
Hallelujah geta yimesgen inqawn tefewesish
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ አለም እንኳን ደህና መጣሽ በማርያም ደስ ብሎኛል ስላየውሽ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ኢትዮጵያዬ አንቺ ውስጥ አለች እኮ ሰይፍዬ ምርጡ
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ
@almazkiros7734
@almazkiros7734 2 жыл бұрын
እንኳን የእስራኤል አምላክ ማረሽ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ!!!!
@Munakassa258
@Munakassa258 2 жыл бұрын
እስይ እስይ እልልልልልል ተመስገን አስካልየ welcome back . I am happy to see you thanks to God .
@admassuabera9048
@admassuabera9048 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ላምላክ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
So so happy askuye Temesegen 🙏🙏🙏💜💜💜
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ የኔ እናት እንኳንም ለዚህ በቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል::
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tigistassefa8428
@tigistassefa8428 2 жыл бұрын
ኡፍ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።።።አይዞሽ ትድኛለሽ።።
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@sofiyahussen8108
@sofiyahussen8108 2 жыл бұрын
አስኩየ እንኳን ተሽሎሽ መጣሽልን በይ በዛው ስራሽ እንገናኝ የኔ ፍልቅልቅ እጠብቃለን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ያ ስራዋ አድካሚ ነው ይቅርባት
@sofiyahussen8108
@sofiyahussen8108 2 жыл бұрын
@@aminamohammed3808 ወላሂ አቀራረቧ ደስ ይላል ስርአቷ ያው ስራው አዲካሚ ነው
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
እልልልል አስካለ ድነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@richzeleke4594
@richzeleke4594 2 жыл бұрын
አስካልዬ የኔ ቆንጆ እ/ር ይመስገን ለዚህ በመብቃትሽ ደስ ብሎኛል
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 жыл бұрын
ውይውይ በዚህአካሗን ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፈፅሞይማርሽ እንቁ ኢትዮጵያዊጋዜጠኛ በጣም ነው የምወድሽ
@askal2672
@askal2672 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ጥንካሬ ናጀግናነሽ አድናቄሽነኝ
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
❤❤❤👆❤
@Shitatedeke
@Shitatedeke 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ እመልሳለሁ
@askal2672
@askal2672 2 жыл бұрын
እሺ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ትክክለኛው ዘዴ ነው የሞት ማረጋገጫ 72 ሰአት ነው ብዙዎች ጉብኝት ጨርሰው ይመለሳል።።
@Birtukan21
@Birtukan21 2 жыл бұрын
እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል #እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ።
@yemaryamliji7224
@yemaryamliji7224 2 жыл бұрын
ሴፍዬ አመሠግናለሁ በጣም አሳስባኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ዕንቁ ኢትዮጵያዊት
@tibletfanta2716
@tibletfanta2716 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ ስላንቺ መድሃኔዓለምን አብዝቼ አመሰገንኩ🙏 🇪🇹 ውድ የሀገሬ ልጆች ልመርቃችሁ👉ያሳዘናችሁ የሰበራችሁ ያስጨነቃችሁ ነገር በሙሉ እንዲህ ታሪክ ሆኖ ይቅር🙏አሜን በሉኝ አቦ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@aba5750
@aba5750 2 жыл бұрын
Mane Amne🙏🙏
@nebiyataklilu7053
@nebiyataklilu7053 2 жыл бұрын
@@aba5750 mmmmmmmmmmmmmmmmmm
@gklidya9351
@gklidya9351 2 жыл бұрын
አስካልዬ እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ ለዚ በቃሽ አምላክ ክብሩን ይውሰድ!!! በጣም ደስ ብሎኛል ። አገራችንን ሰላም ያርግልን ። ሰይፍዬ ኑርልን ተባረክ ልጆችህ ትዳርህ ኑሮህ ይባረክ እናመሰግናለን!!!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሐበሻ ሁልጊዜ የሚሳሳታቸው 10 ዝነኛ ብራንዶች!👇 kzbin.info/www/bejne/sIC3pqqAjM2Br5o
@sameri424
@sameri424 2 жыл бұрын
ውይ አስክዬ እንኳን ፈጣሪ ምህረት አደረገልሽ እንደዚ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አስካልየ እንኳን ድነሽልን መጣሽ እሰይ እንኳን አብሮ ደስስስ አለን 😍😍😍
@mmn1491
@mmn1491 2 жыл бұрын
ወላሂ ሳስባት ነበር የኔ ደርባባ
@alemtaye3164
@alemtaye3164 2 жыл бұрын
Seifuye Anteneme betam enamesegenalen Egzeabhire yibarkeh 🙏
@loveforever3031
@loveforever3031 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተረፍሽልን አልሐምዱሊላህ ደስ ይላል💯❤️👏
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድነሽ ስላየንሽ ደስብሎኛል እንዴት ሆነች እያልኩ አስባት ነበር ፈጣሪ ያልቆረጣት ነብስ ትቀጥላለች❤
@berhanw6661
@berhanw6661 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ካለኝ ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ይህንን ቪዲዮ ሳይ!! የድንግል ልጅ ጨርሶ ይማርሽ የሰው መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻውን ያሳምርልሽ ሰይፍ ተባረክ እዴት ሆነች ብዬ አስብት ነበር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኝል አስኩ!
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,6 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,2 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 34 МЛН
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 43 МЛН