" አንድ ሆኜ መጥቼ ሺህ ሆኜ ተመለስኩ" በእንባ እና ሳቅ የታጀበ ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 765,904

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 816
@halimaendress1672
@halimaendress1672 2 жыл бұрын
ወላሂ በእንባ ነዉ የጨርስኩት እንኳን ደስ ያላችሁ መችም የሸቃሊት እባ ዉሃ ነዉ 😭😭😭
@finotgirma156
@finotgirma156 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማልቀስ ምን ሊፈይድ ብለሽ ያውም በስደት ጠንካራ ሁኑ በስደት ያላችሁ እህቶቼ
@selamminilik9610
@selamminilik9610 2 жыл бұрын
ክክክ አይዞን ዉደ
@almealme3348
@almealme3348 2 жыл бұрын
አይዞሽ ገለቴ
@burtukana5675
@burtukana5675 2 жыл бұрын
በጣምውደዋ
@fatumamohammed7340
@fatumamohammed7340 2 жыл бұрын
አይዞን አይዞን
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ያለበት ኢትዮጵያ በተለይ ወሎዮዎች ደስ ሲሉ እኮ እንባ ከደስታ ጋ መዋደድ እንደዚህ ነው ከጎረቤት ጋም 🙏🙏🙏 ተመስገን
@meremamerema7164
@meremamerema7164 9 ай бұрын
እውነት ነው እናመሠግናለን
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 жыл бұрын
ኢልሳ እንኳን ደስ አለሽ እድለኛ ነሽ አንቺ ወንድምሽን ፍለጋ ስትመጪ ዬናስ አባቱን ፍለጋ እኔደሞ ልጄን ፍለጋ መጥቼ ነበር እድል ቀንቶ ሁለታችሁም የምትፈልጉትን አግኝታችሁል እንኳን ደስ አላቹሁ የኔ ህልም አልተመለሰም እ/ር እረድቶኝ እኔም ልጄን አግኝቼ ለመደሰት እንዴያበቃኝ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
አይዞሽ እዉነት ተደቡቆ አይቀረም ሁሌም እዳስታወስኩሽ ነዉ ጠከረ በይ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
ayzosh
@negusuwebeshetnegusu7463
@negusuwebeshetnegusu7463 2 жыл бұрын
Yemsrach misir አይዞሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ እፀልይልሻለሁ በርቺ ይቅናሽ!!!
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ከሪም ነው ጥሩ ያስማችሁ የዛሬ ሳምንት የእናንተ ደስታ እያለው
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
አይዞሽ አንቺም አላህ ያስገኝልሽ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
የጓደኝነትን እና የጉርብትናን ዋጋ ከስጋ ዘመድ ባላነሠ እንደዚህ አጥብቆ ለያዘው ላከበረው እንደዚህ በደስታም በመከራም ሲታይ ደስ ይላል ። ይሄንን ባህላችንን አጥብቀን እንያዝ እንዳይጠፋ ። እንኩዋን ደስ ያላችሁ 🙏😍
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
በጣም
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
ልክነሽእማ ፍቅርይሥጠን ይሄንሠላቢሠዉየ አላህያሳልን
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
ተመስገን 🙌🙌🙌እህቴ እንኳን ደስ አላቹ ለእናትሽ ነፍስ ይማርልሽ በርቺ የኔ መልካም ❤🕊
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 2 жыл бұрын
jossy in the house የጀመረው ቤተሰብን የማገናኘት በጎ ስራ ነው በጣም ሊመሰገን ይገባዋል።
@enaya0481
@enaya0481 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ ህይወት እንደዚህ ነው ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ
@itslilyy4154
@itslilyy4154 2 жыл бұрын
እዚህ ቤት በመጣሁ ቁጥር በለቅሶ ራሤን ያመኛል😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ እህታችን የእናትሽ ነፍስ ይማር
@danielyosefofficial
@danielyosefofficial 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያን በእናንተ ውስጥ ነው የማያት ዘመናችሁ ይለምልምልኝ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አቤት እንዴት ደስ ይላል ።ውይ ወንድምዬ አንጀቴን በላኸኝ እሩህርህ ነህ ዛሬ የደስታ ቀናችሁ ነው። እግዚአብሔርዬ ፍቅር እና ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን።
@Kaki7423
@Kaki7423 2 жыл бұрын
እማ የኔ እናት እንኩዋን ደስ አለሽ 😭😭😭😭ግን የእናት ሞት ከባድ ነው 😭😭😭እኔም እናቴን በስደት ዓለም 😭😭😭ሆኘ ነው ያቱዋት 😭😭😭በርታ በይ 😭😭😭
@tigistti8320
@tigistti8320 2 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ ከተደሰተው ጋር ተደስተህ ከከፍው ጋር ተከፍተህ እያስለቀስከን ለሰወች ደስታ ትፈጥራለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ ልጆችህ ዮባረኩ
@selam8182
@selam8182 2 жыл бұрын
እፀገነት እዚህ ደህና ሰው መስለሽ በጎን ትውልድ የሚያጠፋ አስተሳሰብሽን አቁሚ🙂
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
ማለት ምንእየሰራች?
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ 2 жыл бұрын
ምን ሠራች ግን
@soyafuad2497
@soyafuad2497 2 жыл бұрын
የኔ አወሌ የእማየ ዘር የኔ የኔ የኔ የኔ አወል ከእረጅም ጊዜ በኋላ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛ ጋሽ አሸብር ቲቸርየ ምን ያክል እደማከብር አላህየ ይወቀዉ ወፈጭ ትምህርት ቤት ያለ አንተ አይደምቅም ነበር በፈገግታህ በመልካምነትህ ምንም የጎደለብህ አትመስልም ይገርማል ደስታህ ወላሂ ዉስጤን ሰርስሮ ነዉ የገባዉ እንኳን እንኳን እንኳን ደስ አለህ የኔ መልካም ሰዉ አወሌ እረጅ እድሜ
@alexgelaneh4454
@alexgelaneh4454 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እኔም የአባቴን ቤተሰቦች እየፈለኩ ነበር ነገር ግን ላገኛቸዉ አልቻልኩም ብትረዳኝ ?
@Amethystlife8910
@Amethystlife8910 2 жыл бұрын
የምታስተላልፉት ፕሮግራም በጣም ይገርማል ደስ ሲል እስቲ እኔም ፈጣሪ ቢረዳኝና ቢሳካልኝ ልሞክር ማን ያውቃል ወንድሜ ወታደር ነበር እናም ወታደር ቤት እያለ ሁለት ሴትና ወንድ ልጆች እንደወልደ ለእናቴ ነግሯታል የተወለዱት አሰብ ነው ። ነገር ግን ምንም አይነት ፎቶ የለንም ስማቸውንም አናውቅም ምን አልባት በናንተ በኩል እናገኛቸው ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። አምላክ ይርዳን !!!
@aaaa4703
@aaaa4703 2 жыл бұрын
የአላህ ወይም የፈጣሪ የኢትዮጵያን ሥጦታ ናቸሁ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 2 жыл бұрын
ኤልሳ እህት እንጃ ወላጅ አይደለችም። ያጠፋችውም ነገር የለም። በዚህ ሀዘን ላይ ሆና ወንድማዋ እግር ላይ ወድቃ ይቅርታ ስትጠይቅ ማየት የኤልን ትልቅነት የሚያሳይ ነው። ከአባት ቀጥሎ በሴቴ ልጅ ህይወት ውስጥ ወንድም ትልቅ ቦታ አለው። ወንዶች ለእቶቻችን ጌጦች ነን። ኤልሳ እንኳን ደስ አለሽ። አንቺም መኩሪያሽን ወንድምሽ ንግስቱን አግኝታል። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።
@alemasefa1372
@alemasefa1372 2 жыл бұрын
ኢቢየሶች እንኩዋን ደስ ያላችሁ እናንተ እኮ በሰው ሀዘን የምታዝኑ በደስታው የምትደስቱ የሰው ምርጦች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መድሀኒትነታችሁ ይብዛ አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ።
@Lion-xs3tv
@Lion-xs3tv 2 жыл бұрын
What a special Reunion congratulation to the family. Ethiopian culture is unique Christians and Muslims will always remain, brothers and sisters, one love to mama Africa.
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
Jossy in the house started joining the missing family so we think Joss’s in the house! I wonder why he stop his shows 🤔
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ጆሲን አለ ማመስገን አይቻልም።
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 2 жыл бұрын
ይህን:ፓሎግራም:ስወደው😭😭በርቱው
@ethioinfo727
@ethioinfo727 2 жыл бұрын
እነዚህን ሶስት ነገሮች ታጠቅ ይሄንን ሀብት እንዳትንቁ ከሁሉ ሀብት በላይ ይበልጣል፡፡ ከሁሉ ወርቆች ይበልጣል፡፡ ከሁሉ አልማዞች ይበልጣሉ ይሄውም ምን መሰላቹ ሰላም፤ፍቅር እና ደስታ ናቸው፡፡ እነዚህ ሶስት ነገሮች ታጠቅ፡፡ ቤተሰብ ለመሆን ሰብስክራይ እድርጉን
@meronworkinh7112
@meronworkinh7112 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እዳለ ተጠፋፍተን የለ ወገን
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስ አላችሁ እሰይ እመብርሃን አንቺን ይዞ ማን አፈረ እኔም በደስታ ፍድሽድሽ እያልኩኝነው ለሞቱት ነፍስ ይማር ፅንቱን ያድልልን ለልጆችም።
@alemneshbeyene5539
@alemneshbeyene5539 2 жыл бұрын
እማዬ የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሽ የደስታ አንባ ነው እንኳን ደስ አለሽ ቀር ጊዜሽን በደስታ በፍቅር በአድነት ያዝልቅላቹ የእናተደስታ ለእኛም ደስታችን ነው ስለቸርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን
@fekeryene213
@fekeryene213 2 жыл бұрын
ዮኒ መልካም ሰው
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
እህት ኤልሳ እንኳን ደሰ አለሸ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ለእግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው ለፈጣሪ የአንች እድል ለእኔም ይድረሰኝ የእኔም እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅም እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ እህት ኤልሳ አሁንም በድጋሜ እንኳን ደሰ አለሸ ነው የምለው ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
እንካን ደሰላችሁ ባሳር በመከራ በፈጣሪ ፈቃዲ እነዲህ በስታ በሳቅ እንደተገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ሆደ ሰፌ ሆናችሁ አሳልፉ እንደ ውሎ ፍቅር ገራገር ዘመናችን ከፍቅር ጥላቻ ስለጎላ አብሽር ወሎ ብሎ ተቀብሎሻን ኤልሳ
@SameeraSameera-um3si
@SameeraSameera-um3si 4 күн бұрын
ዩኒ እዳተ አይነቱን ሆደ ቡቡ ያብዛልን
@asteeralamo8437
@asteeralamo8437 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስስስስስ ይለል እበከችሁን ለኔም ተበባሩኝ አድራሻችውን የቤኤስ ለገኛው አልቻልኩም
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬዬዬ እማማ፡እናቴ ምንነቴ፡ዞሮ መግቢያ ቤቴ ሰላምሽ ይብዛ
@danegebru3420
@danegebru3420 2 жыл бұрын
ዬኒ በጣም ስነስርአት ያለው ሰውነው ሁሉም እደሱ ቢሆኑጥሩነው
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሁሌም እንባዬ እንደፈሰሰ ነው ምን አለ እኔም አባቴን አንዴዬ እንኳ አአግኝቼው አቅፌው ብምት ሁሌም ስለአባቴ ሳስብ ያመኛል ግን ምን አልባትም በህይወት ካለ እኔም አንድ ቀን አገኘው ይሆናል😭😭😭💔💔💔 ለሁሉም እንኳን ደስ አላችሁ🙏
@lema9174
@lema9174 2 жыл бұрын
ቃላት፣አጣው፣ድውውውውውውው
@aishwynshet1418
@aishwynshet1418 2 жыл бұрын
ወይ፣ቅዳሜ፣በጉጉት፣እምጠብቀዉ፣ፕሮግራም፣እኳን፣ደስ፣ያላችሁ፣ቤተሰብ
@genettecere8937
@genettecere8937 2 жыл бұрын
አይኔ ሊጠፍ ነው አባቴን መች ይሆን እማገኝው እኔስ ተራየ
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله 2 жыл бұрын
የኔዉድ አሏህ ያገናኝሽ. ማማየ
@genettecere8937
@genettecere8937 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
አላህያገናኛችሁ ውደ
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 2 жыл бұрын
ኤልሳ እንካን ደስ አለሽ እግዛብሔረ ይመስገን
@ሰለመዊትመከንጎ
@ሰለመዊትመከንጎ 2 жыл бұрын
Wow በጣም ደስታ ተሰማኝ ታበረክ ebs
@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 2 жыл бұрын
እኳን ደሰ አላቹህ ወሎ የፍቅር አገር ያሸበር ጎደኞቺ ለዛዉም ሞሲሊም እደት ደሰ እዳለኝ
@eyerushony2031
@eyerushony2031 2 жыл бұрын
በናተ ደስታ የኔ አይን በለቅሶ ጠፋ
@samerahassan96
@samerahassan96 2 жыл бұрын
EBS Allah rajim idime yitacho😭😭💞💞💞💞💞
@cellnet2558
@cellnet2558 2 жыл бұрын
ፀጊ ግን ተቀይመንሻል ሁለተኛ እዳይደገመሽ በሰይፋ እሬዶላይ ሂዋንን ሥጠይቂ አብይ ይልማን ሥታጣጥይ ሰምተንሻል አብይ ይልማ ሥለሃገርና ሥለ ትዉልድ ይየደከመ አቻ ደሞ የሃዋን ክሊብ ያች እስኪመስል ድርስ ሥታጣጥይ ሰመተንሻል
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 жыл бұрын
ይቺ ናት እንዴ
@samraketema7789
@samraketema7789 2 жыл бұрын
​@@ትዕግሥትሰሎሞን አዎ ልቦና ይስጣት
@ethiopiaoromia9878
@ethiopiaoromia9878 2 жыл бұрын
አዎ እኔም ተቀይማታለዉ እወዳት ነበር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
#❤️Ebc#እግዚአብሔር ይስጣችሁ አመሰግናለሁ ዉዶቼ 😭ኢልሰዬ እግዚአብሔር ያፅናችሁ አላችሁ በጣምአብራችሁ አልቀኩኝ ያባትሁን ሞት ነፍሰ ይማር ኢልሳዬ የእናት ነፍሰ ይማር እህታለማ ቤተስብሽን ሰላግሽ በጣም ደሰብሉኛል ወግኖቼ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️🙏
@jovane1435
@jovane1435 2 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እኔን የሚረዳኝ ጠፋ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናቴና የእናቴን ልጆች ወንድምና እህት አንዳለኝ አስመ ነበር ሀገር ውስጥ እንደሌሉ ነው የማቀው እስራሄል የምትኖሩ ካላቹ እርድኝ በፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏
@hayterolla2910
@hayterolla2910 2 жыл бұрын
ይሄንፕሮግራም እያየሁ እኔም በምክናየት ብሦቴን አወጣለሁ እያለቀሥኩ
@hiwothailemariam7093
@hiwothailemariam7093 2 жыл бұрын
አይ ወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ዬኒ ትችላለክ👏👏👏👏
@zebibamohammed7912
@zebibamohammed7912 2 жыл бұрын
Mashallha Mashallha Meberuke YeAllha enenme Asilekesachehugn Alhamdulila Allah enkuan Sebasebachehu .
@milkiigurmuu6421
@milkiigurmuu6421 2 жыл бұрын
And neberkugn shi hognellow♥️ ebs tebaraku.
@mesitube8396
@mesitube8396 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q 2 жыл бұрын
Thank you ebs you the best 👌
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
"ወዳጆች ሆይ! ማፈር የሚገባን ኃጢአት ስንሠራ እንጂ ንስሐ ስንገባ አይደለም፡፡ ኃጢአት ሕመም ነው፤ ንስሐ ደግሞ መድኃኒቱ ነው፡፡ ከኃጢአት ቀጥሎ ሐፍረት አለ፤ ከንስሐ ቀጥሎ ግን በጌታ የኾነ ደስታ አለ፡፡ ነገር ግን ሰይጣን ይህን ቅደም ተከተል አዛብቶብን በኃጢአት ስንደሰት በንስሐም እናፍራለን፡፡" #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
በአላህ ይኢ ቢ ኤስ ቁጥራቸውን የሚያውቅ ሰው ይንገረኝ
@የሰማይዜማ
@የሰማይዜማ 2 жыл бұрын
Screen ላይ አለ
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
@@የሰማይዜማ እሽ ማማየ ላኪልኝ
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
ebs ሶች እባካቹ ሰው ስትጋብዙ ሶፍት ጠረፔዛ ላይ አስቀምጡ አደራ
@ሰአድቾ-ጨ8ቈ
@ሰአድቾ-ጨ8ቈ 2 жыл бұрын
አለም አደዚህ ነት😭
@almazalmaz3811
@almazalmaz3811 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው
@hiwothailemariam7093
@hiwothailemariam7093 2 жыл бұрын
ውይይይይይይ የኔ እናት አስለቀሽኝ
@ተምርሙሀመድየደጋጋልጅ
@ተምርሙሀመድየደጋጋልጅ 6 ай бұрын
እንከኳንደስአላቸሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ዮናስ ደጉ ስው ሻምፖኝ በባህሪው ጭብጨባ ይወዳል አልክ 😄😄😄😄😄
@ኣርያምጓልትግራይ
@ኣርያምጓልትግራይ 4 ай бұрын
እኔሰ ሲወደው ጥሩ ልብ አለው ❤❤❤
@emmanemman5064
@emmanemman5064 Жыл бұрын
እኔ የወድሜን ልጅ መፈለግእፈልጋለው እባካቹ ስልክቁጥራቸውን ላኩልን
@ሀዋወረባቦ
@ሀዋወረባቦ Жыл бұрын
ላይክአለማድረግንፍግናነውእህትወድሞቸ
@azebgirma9126
@azebgirma9126 2 жыл бұрын
Eg/r yetmsgen yune be Hiwot noro megengnat betam dese yelal!!!
@amehustube6357
@amehustube6357 2 жыл бұрын
ምንኛ የተመረቃቹ ናቹ የዝህ ፕሮጋራም አዘጋጆች የስንቱን እምባ አበሳቹ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 жыл бұрын
ዬዎኒ የኔ ቦርቧራ አንደኛ እኮ ነህ
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ሥም የቅዳሜ ተሥአት አዘጋጅ እድሎን እድ ሠጡኝ እኔ ያለሁት ሥደት ነው ግን እድሉን ካገኘሁ እናቴ ጥቀርባለች ቢገርማችሁ የእናቴ እናት እና የእናቴ አጓት ናቸዉ የጠፊት የሙቱም ይኑሩም አይታወቁም ካያችሁን በፈጣሪ ሥም እዳታልፊኝ ኮሜት አይታችሁ ከመለሣችሁ ቁጥር አሥቀምጣለሁ 🙏🙏
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Be. Facebook. Wey keteta dewylachew. Komment aynabom
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 Жыл бұрын
አዘጋጆች ዮን ስውዳችሁ 🙏🙏🙏🙏
@ashugembeyutub
@ashugembeyutub 2 жыл бұрын
Batem Das yimel nw ewunat fatare yebarekachu
@fatumamohammad9064
@fatumamohammad9064 2 жыл бұрын
Masha allaah 😢😢😢😢
@azenegasere1509
@azenegasere1509 Жыл бұрын
ግን ኢቢኤሦች በዚህ አጋጣሚ እባካችሁእኔምአዱ ወድሜን ፈልጉልኝ ጥላሁን አሥሬ ይባላል እባካችሁ
@ራህማኡመር-ቘ1ዀ
@ራህማኡመር-ቘ1ዀ 2 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን ይሄንን ኮሜት እምታነቡሁሉ .እኔ እምፈልጋቸው ቤተሠቦች ነበሩኝ ግን ከሥማኀው ውጭ ምንም ነገር የለኝ ምንማድረግ እችላለሁ😭
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
ዩኒ ጨዋነትክን ሳላደንቅ አላልፍም. አደራ መልካምነትክን እንዳትቀየር! የተገናኛችሁ ስወች እንኳን ደስ አላችሁ
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
ዩኒ እማ በለው ሰው ነው ከልቡ ሰው አክባሪ
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 жыл бұрын
x88
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል በተለይ የወንድሟ ጓደኛ የሠጠው አሥተያየት አገላለፁ በጣም ደሥ ይላል ጌታ ይባርካችሁ
@ethioinfo727
@ethioinfo727 2 жыл бұрын
እነዚህን ሶስት ነገሮች ታጠቅ ይሄንን ሀብት እንዳትንቁ ከሁሉ ሀብት በላይ ይበልጣል፡፡ ከሁሉ ወርቆች ይበልጣል፡፡ ከሁሉ አልማዞች ይበልጣሉ ይሄውም ምን መሰላቹ ሰላም፤ፍቅር እና ደስታ ናቸው፡፡ እነዚህ ሶስት ነገሮች ታጠቅ፡፡ ቤተሰብ ለመሆን ሰብስክራይ እድርጉን
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 2 жыл бұрын
ወላሂ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ማለቴ ሙስሊሞች አስካሪ መጠጥ እንደማንጠጣ ስሊሚያውቁ ሙስሊም ሲሮር ሻፓኒውን ከአልኮል ነፃ ነው ሲሉ ኮራሁ
@zdzd5791
@zdzd5791 2 жыл бұрын
አልሀምደልላህ
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
እናቴን እያመመብኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ከባድ ነው እኔም መሄድ አልቻልኩ
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs Жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ የኔእህት ዱኒያመቸም አትሞላም ለመሄድ ሞክሪ
@zbethiotube4716
@zbethiotube4716 2 жыл бұрын
ያረብ እደው ይህ ብሮግራም እኔን ብቻነው የሚያስለቅሱ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
ወላሂ ሁላችንንም ነው
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 Жыл бұрын
ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ቲስቁ እስቃለሁ
@Amare27
@Amare27 5 ай бұрын
አለማልቀስ አይቻልም😭😭😭
@ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
@ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 4 ай бұрын
እረ ምን አችን ብቻ እኔ ይሄው እራሴን በሽተኛ ሆንኩ እያለቀስኩ
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ 2 жыл бұрын
ምናለ ሁሉም ሶሻል ሚድያ እንዲ ለመልካም ተግባር ዉሎ ሀገራችን ላይ ሰላም በወረደ ብዬ ተመኘሁ የሀገሬን ሰላም ፍቅር ናፈቀኝ እባካቹ ኦሮሞ አማራ ትግሬ በኮመንት ስድድብ እናቁም ብሽሽቅ መናናቅ ይብቃ አሳዛኝ ነገር ሲከሰት በጋራ እንዘን እንጂ መሰዳደብ መረጋገሙ ለዉጥ አያመጣም አንድ ስንሆን ነዉ እሚያምርብን
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ሁሌም በቤትሽ ይደሰታና ሰላም ይሙላ። ጌታ እየሱስ የልብሽን መሸት ይሰጥሽ
@yeabsirashiferaw36
@yeabsirashiferaw36 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብልፅግናም ሰውን ከማጋጨት እና ከመግደል ቢቆጠብ መልካም ነው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you media Like this du another's media tooking stoped
@tgabab6759
@tgabab6759 2 жыл бұрын
ደስ ሲል በማረም የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ይግጭ 😍
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
ህይወት ግን ተቃራኒዋ ብዛቱ ደስታ ለቅሶ ማግኘት ማጣት ብቻ እንኳን ተገናኛችሁ ቀሪው ዘመናችሁ ያማረ ይሁን
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
❣️የኢትዮጵያ ህዝብንም ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ የሚያገናኝና በፍጹም ይቅርታና በፍቅር የሚያስተሳስር ዘመን ይምጣልን ❣️
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 2 жыл бұрын
አሚን አረ ሁሉም ይቅር ተባብለን ኣብረን እንኑር
@thomasmuse583
@thomasmuse583 2 жыл бұрын
Amen
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ 2 жыл бұрын
አሜንንን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
አሚንያረብ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
እፀገነት በሂዋን ጋጠወጥነት አግዘሽ እጅግ የምነወውን መምህር አብይ ይልማን ለስጣናዊ ስራን የሚስሩትን ክፉ ስወች እንዴት ያጋልጣል ብለሽ እሱን መቃወምሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ባንች ቅር ብሎና እና ይቅርታ ልትጠይቂ ይገባል እለበለዝያ ከEBS መወገድ አለብሽ! ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ከሌለሽ አፈኝግሽም!! ከቻልሽ ከመምህር አብይ ይልማ ጎን ቁመሽ ትውልድን አድኝ ካለመለዝያ ግን ስራአት ይኑርሽ አይንሽን ከመምህራችን አንሺ!!
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 жыл бұрын
በትክክል
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
በልጆቿም ነው የፈረደችው በሌላ ሰው መስሏት ከሆነ ተሳስታለች።
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
ጎረቤቶች ግን ደስ ሲሉ ኢትዬጵያዊነት 😭😭😭👈እንደው ፍቅሩን ይመልስልን ሞት በቃን
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 2 жыл бұрын
የአላህ ስራ እሄ ነው ባዱ ሲጎለን ባዱ ይሞላልናል እኔም ተስፋ አለኝ እህቴን በናተ ጣብያ ቀርቤ እደማገኛት
@hayumamu1725
@hayumamu1725 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ
@ያረብማንአለኝያላንተ
@ያረብማንአለኝያላንተ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳ ደስ አላችሁ የሰዎችን ደስታ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ የebs አደራሻ ማገኘት እፈልጋለሁ የምታውቁ ከላችሁ ተባበሩኝ እኔም የጠፍች እህት አለችኝ አላህ እንዳገናኘኝ ዱአ አደርጉልኝ እናት አባት እህት ወድሞች ይችን ቀን የምናፍቅ እህታችሁ ነኝ!!!
@meskerembekele8410
@meskerembekele8410 2 жыл бұрын
ዬኒና ፀጊ ስራ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮ የሰጠቻችሁ መልካምነት ነው።አለም የሚያውቃችሁ በዚህ ነው ተባረኩ መልካምነታችሁ አይወሰድባችሁ ።ተባረኩ
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ዬኒዬ ፀጊ ፍቅር በጠፋበት ሠአት የምትሠሩት መልካም ስራ ከአይምሮ በላይ ነው ተባረኩልኝኝኝኝኝ
@kalkidandereje4024
@kalkidandereje4024 2 жыл бұрын
ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያለህ ዬኒ በጣም አዛኝ ሩሩህ ነህ ታድለህ አ/ር ጤናህ ይስጥህ
@ayouyutube800
@ayouyutube800 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ የወሎ ሰው ፍቅር ነው ተጋብቶ ተዋልዶ በጉርብትና ሃይማኖት ዘር ሳይመርጥ መኖር የሚችል የውሃ ሕዝብ ነው
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
አወልዬ!! አከበርኩህ ትልቅ ንግግር ነው!! አጭርና ግልጽ ደስ የሚል መሳጭ ፕሮግራም ነው!! ኢ ቢ ኤሶችን እ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ 🥰🇪🇹🙏
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ለናትሽም ነፍስ ይማር
@maranaabrham1815
@maranaabrham1815 2 жыл бұрын
ምን አለ የኔ እህት ከምትወለድ እዉሃ ሆና ብትቀር ወይም ጠፍታ ቢሆን ይሄዉ እደናት ጡት2ነን ታናሼ ናት ግን አረብ አገር የሰራሁትን ብሬ በልታ ብሩም መብላቱዋን ይሁን ብዬ ትቼ እህትነቱዋ ይበልጣል ብዬ ድጋሚ እደህት ብንሆንም እሱዋግን ጭራሽ በባሉዋም ጠርጥራኝ ስሜን ጥፍትፍት አርጋ እህቴም አይደለችም ብላ አይንሽን ላፈር ካለቺኝ7አመት ሞላን እኔም ወልጃለሁ እሱዋም ወልዳለች ልጁዋን አላዉቅም ልጄን ታዋቅም እዲህም አይነት እህት አለ አለመታደል ነዉ የኔስ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
😢 አይዞሽ አንዳንዱ ቤተሰብ የእባብ አንጀት ነው ያለው 👹 አይዞን አላህ አይተወን እንጅ በሰው በጎዳንም ምን አይደለም
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
ያሳዝናል አይዞሽ እህት ግን እባክሽ ለማውራት ሞክሪ ቢያንስ ለልጆችሽ ስትይ ምክኒያቱ የተገፋሽው አንቺ ነሽ ምናልባት ፈልጋሽም ይህንን ስታስብ ትፈራ ይሆናል። ሌላው ቢቀር ሰላም ፍጠሩ በህይወት እያላችሁ ምንም ብትሆን 1እህትሽ ናት አማ ።
@anaabab188
@anaabab188 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የእኔና የአንቺ ታሪክ አንድ ነዉ የእኔ ታላቄ ነች ሁለት ብቻ ነን ሴቶች ከት/ት ቤት ዉጤት አልመጣ ሲለኝ አገባሁ ወሬ እያመላለሰች ከትዳሬ አፉታችኝ ከዚያ ቤት ሄድኩ እናታችን ሞታለች አባታችን ነዉ ያለዉ አላገባም ከእኛ ጋ ነዉ የሚኖረዉ ከዚያ እኔ ከባለቤቴ ተጣልቼ ስመጣ ምግብ እንዳልባላ ከለከለቺኝ እኔ ምንም አላልኩም ተዉኩላት ወንድሜ አዲስ አበባ ስለሆነ ያለዉ ብር እየላከልኝ እህል እየገዛሁ ነዉ የምበላዉ የምግብ ማብሰያ እንጨት እንኳን ከለከለቺኝ ይህም አልበቃ ብሏት ከቤት ዉጪ ብላ አባረረቺኝ አንድ ልጅ ወልጃለሁ ልጄን አባቴን አደራ ብዬ አዲስ አበባ መጣሁ አሁን አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ሁል ግዜ እህት ቢኖረኝ ብዬ አስባለሁ እህት እያለኝ እህት እንደሌለኝ ይሰማኛል የአንቺንኮሜንት ሳነብ ፊቴ በእንባ ነዉ የታጠበዉ ለሁሉም ነገር መታደል ነዉ አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ::
@anaabab188
@anaabab188 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የእኔና የአንቺ ታሪክ አንድ ነዉ የእኔ ታላቄ ነች ሁለት ብቻ ነን ሴቶች ከት/ት ቤት ዉጤት አልመጣ ሲለኝ አገባሁ ወሬ እያመላለሰች ከትዳሬ አፉታችኝ ከዚያ ቤት ሄድኩ እናታችን ሞታለች አባታችን ነዉ ያለዉ አላገባም ከእኛ ጋ ነዉ የሚኖረዉ ከዚያ እኔ ከባለቤቴ ተጣልቼ ስመጣ ምግብ እንዳልባላ ከለከለቺኝ እኔ ምንም አላልኩም ተዉኩላት ወንድሜ አዲስ አበባ ስለሆነ ያለዉ ብር እየላከልኝ እህል እየገዛሁ ነዉ የምበላዉ የምግብ ማብሰያ እንጨት እንኳን ከለከለቺኝ ይህም አልበቃ ብሏት ከቤት ዉጪ ብላ አባረረቺኝ አንድ ልጅ ወልጃለሁ ልጄን አባቴን አደራ ብዬ አዲስ አበባ መጣሁ አሁን አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ሁል ግዜ እህት ቢኖረኝ ብዬ አስባለሁ እህት እያለኝ እህት እንደሌለኝ ይሰማኛል የአንቺንኮሜንት ሳነብ ፊቴ በእንባ ነዉ የታጠበዉ ለሁሉም ነገር መታደል ነዉ አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ::
@sofiasofia5511
@sofiasofia5511 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውደ እኔም ያችአይነት ሂወትነበር ያለኝ እህት ሳትሆንአውሬ ናት ብታይ አይዞሽ
@adugnaalemu4578
@adugnaalemu4578 2 жыл бұрын
እናተ ግን ሰው እደሚያለቅስ እያወቃቸህ ናብኪን ብታዘጋጁ?
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ወሎ የፍቅር ሀገር ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶና ተፍቅሮ ሚኖርበት
@አፀደማርያምኤፍታህ
@አፀደማርያምኤፍታህ 2 жыл бұрын
ፀጊ እምትባይ ሴትዬ ተቀይሜሻለሁ. እዴት ላዲት ጋጠወጥ. አዝማሪ መምህር. አብይ ይልማን የተቃወምሽው. እሱ ትውልድ ላይ ይሰራል. አች ደግሞ. ታፈርሻለሽ. ፀጊ. መምህር አብይ ይል ማን. ይቅርታ ጠይቅ
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 жыл бұрын
በትክክል
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት እድህ ነው ጎረቤት ጉዋደኛ አብረው ለመደሰት የመጡት ሀይማኖት ሳይለያቸው ማሻአላህ እኛ እንደዚህ ነው የኖርነው ወላሂ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 2 жыл бұрын
በቅናት ገደላችሁኝ ወንድሜ ከጠፋ 7 አመት በኋላ የዛሬ 20 አመት ቢሆን በስደት ላይ መሞቱን ነገሩኝ ግን ልቤ የሞተ አይመስለኝም አላመንኩም እኔም መንትያዉ እህቴ አላመንም የልጅነት ፎቶ አለኝ ካገኘሁት ልሞክር ebs ሳይ ሁሌም አስባለዉ ወንድሜን እኔም እህቴም ስደት ነዉ ያለነዉ
@Agurashtube
@Agurashtube 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አንች ደስ ስላለሸ እኔም ደስ አለኝ ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው
@m.tu.lo..49
@m.tu.lo..49 2 жыл бұрын
ዩኒየ ከባድ ሰው በምን ቃል ልግለጽህ? እውነት ለፈጣሪ !ሀብታችን ነህ። ስልህ!
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
ሚስጥሩ ወጣ በቃ እንለያይ አለችኝ
12:21
የኛ Family Tube
Рет қаралды 605
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19