ከ9 አመት ልጅ መሐመድ ያደረገው ምስጥር~~መሐመድ ነብይ አለመሆኑን ለማወቅ ስነ ምግባሩ ማየት በቂ ነው | Apostolic | mahamed | musilm

  Рет қаралды 9,772

 ወንጌል ይለውጣል

ወንጌል ይለውጣል

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@AsterEr
@AsterEr 2 ай бұрын
የአደም ዘር በሙሉ ወደደ ጠላም በምድር ላይ ሊፈርድ የሚመጣ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ። ስለዚህ መዳንም በሌላ በማንም የለም፣እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ የለምና፡ ይላል ቅዱስ ቃሉ፡ የአደም ዘር በሙሉ መምለጫዉ ኢየሱስ ብቻ ነዉ።።።
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 3 ай бұрын
ከመሐመድ በፊት አላህ የት ነበር ይኤንን እውነት እኮ የ5አመት እፃን ይገነዘባል ክርሰቶሰ አልፍአና ኦሜጋ ከውሉ በፊት ነበር ሙስሊሞች አላህ ሚባል አምላክ አለ ካላቹ ከመሐመድ ውጪ ለምን አልተገለፀም መሐመድ ብቻ ላይ የቆመ ነው ለዚ መልሰ ሰጡን አላህ ካለ ከመሐመድ በፊት የት ነበር ካለስ አምላክ መሆኑን በአይሉ ምን አደረገ??? እባካቹ በጨዋነት መልሱልን
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 3 ай бұрын
እሺ ወገናችን በቅድሚያ እየሱስ የትም ቦታ አልፋ ና ወሜጋ አልተባለም ተብለል ካለሽ ማስረጃ ሲቀጥል ለአብርሀም እስማኤል ለ ይስሐቅ ለያቆብ ሙሴ ና ለ እየሱስ የተገለጠው አንድ የሁሉ ፈጣሪ ጌታችን አላህ ነው ለተወዳጅ ነብያችንም የተገለጠው አላህ የሚለው ስም ሴማቲክ ቋንቋ ውስጥ ያለ ሲሆን ቀደምት ነቢያትም የተጠቀሙበት ነው ትርጉም አምልካ የሚገባው ማለት ነው እኔ አንቺ ጨምሮ ፍጥረት ሁሉ የአምላካችን አላህ ስራ ናቸው
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
​@@MensurMohammed-sp2upወገናችን ማስረጃ ስጠን ነብያት እንደተጠቀሙበትና አላህ በግሪክ እንዳልከው እሚባል መሆኑን እየሱስ አፋና ኦሜጋም ነው ዮሐንስ14፦13
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
እኔ ልመልስልሽ መካ አላህ የሚባል ጣኦት ሰርተው ያመልኩነበር
@أموخ7ط
@أموخ7ط Ай бұрын
በሁሉም ነብያቶች አላህ አለ ከነብዩላህ አደም ጀምሮ እሽ ሙስሊም ከመሀመድ ነው የመጣው ብላችሁ ካላችሁስ የናንተንስ አምላክ እየሡስ ክርስቶስ ሳይወለድ አምላካችሁ ማን ነበር ሌላውንስ ተውት እናቱን ማን ፈጠረለት
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up Ай бұрын
@@ሰአሊለነቅድስት ማስረጃ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 ай бұрын
አይ አቶ መሃመድ ቀስ በቀስ ጉዱ ገሃድ ወጣ እንደው እኮ ኡኡኡኡኡ ነብያችን ኡኡኡ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ከአራሰችሁ የወጡ እግዚአብሔር የተገለፀላቸው የጋሼ መሃመድን ጉዱን አወጡት
@نجودالحربي-ه6س
@نجودالحربي-ه6س Ай бұрын
Hhhh
@MihretAlem-tb4fl
@MihretAlem-tb4fl 4 ай бұрын
😊ዳዊት አልደፈረም መቼ አልን? እግዚአብሔርም ጎሽ አላለው። በድርጊቱ ተቀጥቶበታል።
@DesalegnDana-zv3rq
@DesalegnDana-zv3rq 3 ай бұрын
በጌታ የሚወዳችሁ የተባረካችሁ ሁኑልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ክፉ አይንካችሁ
@MihretAlem-tb4fl
@MihretAlem-tb4fl 4 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዟል፣ ስለዚህ አልቀበለውም ሲሉ ሙስሊሞች ሲባል የሰሙትን እንጂ ያልተበረዘውን አቅርቡ ቢባሉ አንድ ቃል እንኳን ማቅረብ አይችሉም። ስለዚህ ይጠየቁ።
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ ሰዉ ሞቶ ቢገኝ እና አይ ይሄ ሰው ከሞቱ በፊት ልየው ካልሆነ አላምንም ትላለህ በቃ ሞታል። እኛም እያልን ያለነው ባየብል ለመበረዙ እራሱ ማሳያነው 1እርስ በራሱ መጋጨቱ 2ስህተ መኖሩ የቁጥርም ሳይንሳዊም ሌሎቸም 3የሰው ንግግር መኖሩ 4 ጸሀፊዉቹ አለመታወቃቸው 5መጨመሩ 6መቀነሱ 7የተለያዪ ዶግማዉች ወይም ቀኖና መኖሩ 8ኦርጅናል ማንስክሪፕት አለመኖሩ በአጩሩ እነዚህ ሁሉ የሚያሳይት ባይብል መበረዙን ነው
@dagimfisehadagizema1796
@dagimfisehadagizema1796 3 ай бұрын
@@MensurMohammed-sp2upeko yaltebrzewn amtuu 😂😂😂 weye musilm medan brehanen ewntgna mngeden mekebele matchlu fetrtoch yhe menfes
@asabkebede1145
@asabkebede1145 Ай бұрын
@@MensurMohammed-sp2up ከኋላ የመጣ አይን አወጣ እናነተ ስህተት ለመፈለግ እንጂ ለማወቅ አታነቡም ስለዚህ አይበራላችሁም እንጂ መ.ቅዱስ አንድም ቦታ ስህተት የለውም፡፡ ሙሃመድ ግን ምን አይነት ሰው ነው አሁን ቢሆን እኮ አስገድዶ በመድፈር ይታሰር ነበር ለነገሩ እናንተ እውነትን መመዘኛውን ስለማትቀበሉ ትከራከሩለታላችሁ ይልቅ “ትንሳኤ እና ሂወት እኔ ነኝ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳን ህያው ይሆናል” ያለውን የትንሳኤውን ጌታ ነውር የሌለበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበሉ “ ሌባው ሊሰርቅ ሊያጠፋም ይመጣል እኔ ግን ሂወት እንዲሆንላችሁ እንዲበዛላችሁም መጣሁ” ያለውን ጌታ ተቀበሉ፡፡ ጌታ ይወዳችኋል እኛም እንወዳችኋለን፡፡
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up Ай бұрын
@@dagimfisehadagizema1796 😁😂 ወተቱ ማኪያቶ ሆኖል እንዴት እንደሆነ ላሳይህ ለምሳሌ የኦሪት ሳህፊ ሙሴ ነው ይባላል አደል ዘዳግም 34:6፤ በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሞዓብ ምድር በሸለቆው ውስጥ ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም። ዘዳግም 34:7፤ ሙሴም በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ዓመት ነበረ፤ ዓይኑ አልፈዘዘም፥ ጕልበቱም አልደነገዘም። ዘዳግም 34:8፤ የእስራኤልም ልጆች በሞዓብ ሜዳ ሠላሳ ቀን ለሙሴ አለቀሱለት፤ ለሙሴም ያለቀሱለት የልቅሶው ወራት ተፈጸመ። ስለሞቱ ተነስቶ ጽፋ ነው የሞተው ባክህ ዘኍልቍ 12:3፤ ሙሴም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሑት ሰው ነበረ። ስለ ራሱ ነው እንዲ ብሎ የጻፈው አይሙሴ ዘፍጥረት 14:14፤ አብራምም ወንድሙ እንደ ተማረከ በሰማ ጊዜ በቤቱ የተወለዱትን ሦስት መቶ አሥራ ስምንት ብላቴኖቹን አሰለፈ፥ ፍለጋቸውንም ተከትሎ እስከ ዳን ድረስ ሄደ። አረ ለመሆኑ ሙሴ እስራኤልን ያቃታል እንዴ ዳን ዳን ስትባል ሙሴ አደለም እያሱም አል ነበር ዳዳን የተባለቸው መች መሰላህ መሣፍንት 18:29፤ ከተማይቱንም ከእስራኤል በተወለደው በአባታቸው በዳን ስም፡ ዳን፡ ብለው ጠሩአት፤ የከተማይቱም ስም አስቀድሞ ሌሳ ነበረ። 😂😂ዳን ብሎ የፃፈው ሰው በባቢሎን ምርኮ ግዜ የነበሰው መሆን አለብት። ስለ መበረዙ ባይብል የሚሰጠው መስክርነት ኤርምያስ 8:8፤ እናንተስ፦ ጥበበኞች ነን፥ የእግዚአብሔርም ሕግ ከእኛ ጋር ነው፡ እንዴት ትላላችሁ? እነሆ፥ የጸሐፊ ብርዕ ሐሰተኛ ነው በሐሰትም አድርጎአል። አንብብ ፕሊስ ጥላቻ የትም አያደርስም በማስረጃ ሞግት
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up Ай бұрын
@@asabkebede1145 አይ እኛ እኮ ስለ እስልምና ሳታቁ አታውሩቢያንስ አንብብ እኛ የሰው ልጅ መድር ላይ ሲፈጠር ነው የነበረው ስንል እናንተ በክርስቶስ ነው ትላላቹ ክርስትናን። ሰህተት ከፈለክሽ የምር ባይብል ላይ ይለችሻል መቁጠሩ ዝምብለሽ ማቴ፣1፣1 ብላሽ ስለ እየሱስ የዘር ሀርግ ቆጥረሽ ሉቃስን ስታየወ ሌላ ስለ አንድ እየሱስ ራሱ የዘር ሀረግ ይጀመራል ልዩ ነቱ በየመሐሉ ሉትን እያቸው ከፈለኸሽ ዘፍ፣ራይ ስህተት ግጭት ፍጭት ይጨንቀሻል።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 4 ай бұрын
Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus yikber yimesgen Amen
@ያዳነኝእየሱስnew
@ያዳነኝእየሱስnew Ай бұрын
ለዘመናት የተደበቀው ጉድ ተጋለጠ እውነት እና ንጋት እያደረ ይጠራል አይ መሐመድ ጉድህ ታጋለጠ ምስኪን አሳዘነኝ 😅😅😅😅
@SolomonGetachew-z9m
@SolomonGetachew-z9m Ай бұрын
አኬ ፍጡር ለምን ትላለህ የተወለደ በል ከኦርቶዶክስ አስተምህሮ ዉጪ ነዉ::
@ቃልኪዳንYouTube-j5t
@ቃልኪዳንYouTube-j5t 6 сағат бұрын
ሰጀመረ ካላህወረደ አይልም ከመልክተኛውነውየማለው ሱራ 81,19 እርሱ ቁራአኑ የመልክተኛው ቃልነው ይላላእኮ ።ያላህነውአትበሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የማታውቁትም
@JjerryAbera
@JjerryAbera Ай бұрын
በናታችሁ ሐዲሱን የት ነው የማገኘው? ምን ብዬ download ላድርገው ?
@ema5182
@ema5182 Ай бұрын
Eshi
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 10 күн бұрын
ወንድሜ አኩ እነሲ ይሳየሚሉት እየሱ አይደለም ዉሽታችዉን ነዉ ይሳ ማለት ሊላ ነዉ እግዚ አብሔር አይደለም እሺ 👈👈🙏🙏
@fikirtehailu1431
@fikirtehailu1431 2 ай бұрын
JESUS IS LORD!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@MehretabTsege
@MehretabTsege 3 ай бұрын
ጀግና
@Taeba-rm5tc
@Taeba-rm5tc 3 ай бұрын
ፍጡር አይመለክም እየሱስ ፈጡር ነዉ አትዋሽ
@ዘክርንህዝበፅዮን
@ዘክርንህዝበፅዮን 2 ай бұрын
የሐንስ ራእይ 1-8 8፤ያለውና፡የነበረው፡የሚመጣውም፡ዅሉንም፡የሚገዛ፡ጌታ፡አምላክ፦አልፋና፡ዖሜጋ፡እኔ፡ነኝ፡ይላል። ዮሐንስ ራእይ 22፣12 እንሆ፥በቶሎ፡እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም፡እንደ፡ሥራው፡መጠን፡እከፍል፡ዘንድ፡ዋጋዬ፡ከእኔ፡ጋራ፡ አለ። 13፤አልፋና፡ዖሜጋ፥ፊተኛውና፡ዃለኛው፥መዠመሪያውና፡መጨረሻው፡እኔ፡ነኝ።
@esayasdebalkie8706
@esayasdebalkie8706 Ай бұрын
የሱን ውሸት ነው ብለህ ለማመን ያስቻለህ ምንድን ነው ፍጠር መሆኑንስ በምን አረጋገጥክ
@hayimanotTesfaye-j9k
@hayimanotTesfaye-j9k 3 ай бұрын
ተበረዘ የተባለው መጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ ያልተበረዘው የት አለ? በመጀመርያ የአላህ ቃል ከሆነ በመሰረቱ እንዲበረዝ ፈቅዷል ማለት ነው ? የእግዚአብሔር ቃል ከሆነ እንዴት ሊበረዝ ይችላል። በፍፁም የሚያስኬድ አይደለም። ከስድስት መቶ ዓመታት በኋላ መጥቶ ቢክድ ከቶ ተቀባይነት የለውም። ቁርአን እኮ አንድ መሰርታዊ የሆነ ነገር ማስጨበት አይችልም። ሁሉ ነገር የተቆራረጠ ሀሳብ ነው የያዘው። ስለአንድ ነገር እየተናገረ። በመተው ዝብርቅርቅ ያለ ሀሳብ ያለው የመሀይም መፅሀፍ ነው።
@Taeba-rm5tc
@Taeba-rm5tc 3 ай бұрын
ፍጡር አይመለክም እየሱስ ፈጡር ነዉ አትዋሽ
@ዘክርንህዝበፅዮን
@ዘክርንህዝበፅዮን 2 ай бұрын
የሐንስ ራእይ 1-8 8፤ያለውና፡የነበረው፡የሚመጣውም፡ዅሉንም፡የሚገዛ፡ጌታ፡አምላክ፦አልፋና፡ዖሜጋ፡እኔ፡ነኝ፡ይላል። ዮሐንስ ራእይ 22፣12 እንሆ፥በቶሎ፡እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም፡እንደ፡ሥራው፡መጠን፡እከፍል፡ዘንድ፡ዋጋዬ፡ከእኔ፡ጋራ፡ አለ። 13፤አልፋና፡ዖሜጋ፥ፊተኛውና፡ዃለኛው፥መዠመሪያውና፡መጨረሻው፡እኔ፡ነኝ።
@نجودالحربي-ه6س
@نجودالحربي-ه6س Ай бұрын
Wyni bsake ysazenale ayzoke lmene mlse llilwu ngre edmtedkemu
@IBRAAHIM-z8w
@IBRAAHIM-z8w 21 күн бұрын
الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abdurahman-h5z
@Abdurahman-h5z 3 ай бұрын
Anchy buchlla lik indenante kal sebeku ayhonm?
@ዘክርንህዝበፅዮን
@ዘክርንህዝበፅዮን 2 ай бұрын
የሐንስ ራእይ 1-8 8፤ያለውና፡የነበረው፡የሚመጣውም፡ዅሉንም፡የሚገዛ፡ጌታ፡አምላክ፦አልፋና፡ዖሜጋ፡እኔ፡ነኝ፡ይላል። ዮሐንስ ራእይ 22፣12 እንሆ፥በቶሎ፡እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም፡እንደ፡ሥራው፡መጠን፡እከፍል፡ዘንድ፡ዋጋዬ፡ከእኔ፡ጋራ፡ አለ። 13፤አልፋና፡ዖሜጋ፥ፊተኛውና፡ዃለኛው፥መዠመሪያውና፡መጨረሻው፡እኔ፡ነኝ።
@derejeteshome5269
@derejeteshome5269 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እራሷ ፡ በርኩሰት የተመረዘች ነች። ደግሞ ፣ ሙስሊሙን ትቃወማለች። አስቂኝ! 😂😂😂
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ Ай бұрын
አንተ/አንች ናችሁ እርኩሶች
@نجودالحربي-ه6س
@نجودالحربي-ه6س Ай бұрын
Koy ylama ygudane hhhhhh eyalcehu tgagalhu
@mimibeshahe8687
@mimibeshahe8687 Ай бұрын
ለዚያውም ነብዩ የሚሉት እኳ መፅሀፍም ማንበብም አይችልም ገብርኤል ማለትም በጅብሪል በኩል አላ ለከ ነው የሚባለው
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 3 ай бұрын
Hi
@bikilayohannes2334
@bikilayohannes2334 3 ай бұрын
ወንድሞቼ ትምህርት ይሆን ዘንድ መርታታችሁን ሳይሆን የተጀመረ ሀሳቦችን ሳትጨርሱ አትተው። ቁርጥ ቁርጥ አታድርጉ። በርቱ
@moaajibrelbrtukanjebrel9847
@moaajibrelbrtukanjebrel9847 3 ай бұрын
eyesuse ersu yefrdu ken be endante ayentu yemskrale amlkehn tegzagn endalalek esum kenate kemtelute ntsa new setane atmumuachu eyasus geta new eyesus erasu geta ngn sayelel beged geta new ende awkehale bel
@moaajibrelbrtukanjebrel9847
@moaajibrelbrtukanjebrel9847 3 ай бұрын
nebyu muhammad chamachew keante afe yetsdale bante koshasha afe nbyachen ayetram afehe yebkete gem new ante yenbyun sem lemtrate mjmreya koshasha afehen atsdae
@منبويوقت
@منبويوقت 3 ай бұрын
እናተሌባወችእሥበሳችሁናችሁ።የምትወያዩት።አዳድእርእሥእያነሳችሁ
@beletedemissie5037
@beletedemissie5037 2 ай бұрын
sewech rejajim fokoch yiseralu blewu neber mohamed ale ,,,,,wey gud nebynet
@moaajibrelbrtukanjebrel9847
@moaajibrelbrtukanjebrel9847 3 ай бұрын
ante sew eyamlek demo selnbyu tengraleh ende chamachewn megb endsehan teblabtalek koshasha
@MollaKelemu
@MollaKelemu 3 ай бұрын
አንድ አንድ ጌዜ የምትልሱት መልስ ያስቀኛል እስኪተዘጋጁ ፎቅ ለመስራት ይፎካከራሉ ብሎ ንቢት ተናግሯል ይላል እንደ። ግራ የገባው ጠንቋይ ምን አለ መሰላችሁ ዝናብ ከጣለ አዝመራ አለ አለ እንደ ሙሀመድ
@XxlLxx-gk6xn
@XxlLxx-gk6xn 26 күн бұрын
በጣም ነው የተመቸኝም የአሳቀኝም የጠቋዩ ነገር
@jesuswillcome
@jesuswillcome 3 ай бұрын
Jesus protect us from every false phrophet including Nabi Damsalesh
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 ай бұрын
ፀጉሩ እራሱ የመሃመድ አይደለም መሃመድ እራሰ በረሃ ነበረ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 4 ай бұрын
Ortefekoch asedabiwich ye Barbara chandiran zenbaba yeazech fitur Sieale Ergiman anteltilachihu atifogiru
@moaajibrelbrtukanjebrel9847
@moaajibrelbrtukanjebrel9847 3 ай бұрын
bechahen kire yenbyun sem bafek rasu lemtrate mjmreya koshasha tsda
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 2 ай бұрын
Ytkatlew kuran men enargew
@Taeba-rm5tc
@Taeba-rm5tc 3 ай бұрын
እየሱስ በነተ ነዉ ዉሸተም
@Taeba-rm5tc
@Taeba-rm5tc 3 ай бұрын
እየሱስ በነተ ነዉ ዉሸተም
@Abdurahman-h5z
@Abdurahman-h5z 4 ай бұрын
Bezich smet kal rekachu aymechachuma tqsu mereja yhonbachawal inji ayhonlachum
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ብዝት ይበል ወንድሜ በርቱልን ጀግኖች❤❤❤❤❤❤
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 2 ай бұрын
የጣሊያ፡በቧቲካን፡ውስጥ፡የሚገኝ፡ሰዕል፡የማይሰማ፡ደግሞ፡እርጉዝ፡ናት፡አቸ፡ነዉ፡የምትወልደዉ፡ሰካራ፡ሐይማኖት፡ኦርቶዶክስ፡እኮ፡ፋኖ፡ነዉ፡ህዋት፡ኦርቶዶክስ፡ነዉ።አንድ፡እገር፡ያለዉ፡ባለ፡ተቅማጡም፡ኦርቶዶክስ፡ነዉ።
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
@@SisayGirma-rw5th ሀይማኖትም ዘርም የሚያስቀላቅልህ ፓጋን በናዝሬቱ በየሱስ ክርስቶስም የተመታህ ሁን ብፅይት ቅድስት በስጋም በነብስም ድንግል እማ ፍቅር ውድድድድድድድድ አደርግሻለው ጠላት ድብን ቅጥልልልልልልልልልልልል
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 4 ай бұрын
ግን ነብዩ ሙሀመድ አገቡ ነው የተባለው እንጂ ደፈሩ አደለም የናንተን ማን ይየው ወድ ነብየ አዋፋት ሁሉ የሚዘምሩለት ዳዉት የሰው ሚሰት ደፈረ ይሰማል ደፈረ ታላቁ ነብየ ደፈረ 😂ነው ይህ አይታያችሁም ታላቁ ነብየም አብራህም አገርን ዲቃላ አሰወለደ ከይሰማም አብራህምም ከአጋር ጋር ዘሞተ ዘሞተ አይሰማም 😂😂😂😂😂የሰለሞን እማ አናሳው ይቅር
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ 4 ай бұрын
እና ታዳ ጠቢቡ ሰሎሞን እና ቅዱስ ዳዊት ብዙ ሚስቶች ቢኖሯቸው እነደ ሀጢያት ነዉጂ የተቆጠረባቸው እግዚአብሔር አልወደደላቸውም የእናንተ ነብይኮ የ 9አመት ጨቅላ ህፃን ሰያገባ አላህ ፈቅዶለት ነው😎😎😎
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ 4 ай бұрын
ስለ አብርሐም ደግሞ ሚስቱ ሳራ ልጂ መውለድ ስለማትችል ከሰራተኛዋ ከአጋር አብርሐም እነሰድወልድ ፈቀደችለትጂ እሱ አስገድዶ አይደለም
@abiyemeslu6567
@abiyemeslu6567 3 ай бұрын
Wendem telalak nebeyoch tenestewal bezu hatiat yeseru neger gn geta yewededachew ke hatiatachew kelebachew sletemelesu new....demo kidus dawit, Nebiyu musem yenante nebiyoch nachew esun manbeb techelelaleh....neger gn ende mohammed yehone nebiy tenestom ayakem...siketl ye Mohammed temehert ye kedemutn ye nebiyat temehert yikawemal bechirash new mayigenagnew....lelawuna teleku demo and sew ye egziabher menfes bewustu kale menem neger liashenefew, endihuw setan lichawetebet ayichelem bemeder yalun hulu mekotater yechelal enji Mohammeds?? Le 1 amet setan sichawetebet yenebere sew neber....beterefe sitawera tenesh be keber bihon teru new
@JjerryAbera
@JjerryAbera 29 күн бұрын
ሲጀመር በመፅሐፍ ቅዱስ ዳዊትም ፣ ሰለሞንም ፣ አብርሃምም ቢሆኑ ጥፋት እንደሰሩ ተነግሮአል እናውቃለን ፤ ነገር ግን በጥፋታቸው ተቀጥተዋል! አጥፍተዋል ደግሞም ተመልሰዋል እሺ የምናውቀውን ታሪክ አትድገሙልን😂 መሐመድ ግን አጥፍቶ አልተመለሰም እንደውም አላህ ፈቀደልኝ እያለ........🤭😂
@nefisa
@nefisa 3 ай бұрын
ወይ አላማወቅ
@Taeba-rm5tc
@Taeba-rm5tc 3 ай бұрын
ቆይ አተ ሰዉዬ ምድነዉ ምትለዉ አተሽቀብጥ
@belomark3680
@belomark3680 25 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 3 ай бұрын
ተባረክ
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 2 ай бұрын
Witnes witnes
@fatmauae7979
@fatmauae7979 2 ай бұрын
Wowowo🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 2 ай бұрын
We need witness
@chuchubekele8499
@chuchubekele8499 3 ай бұрын
Thank you guys
@منبويوقت
@منبويوقت 3 ай бұрын
ሙስሊምእማቢገኝህአፍህንነውየሚይዝህ።
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 4 ай бұрын
እስላምም፡ኦርቶዶክስም፡መግሰቸ፡ሰማይ፡አይገቡም፡ሁለቱም፡ጣኦት፡አምላኪ፡ናቸዉ።
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 4 ай бұрын
አንቺ አደሐሽ እንዴ ፉጡር ሰውማህፀን በወር አብባ ታቅፎ ያደገን ወንድ ልጅ የምቴመልኪው
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 4 ай бұрын
እየሱስ ክርሱቶስ አንዱን አምልክ እንዳለው አንዱን ብቸኛ የሆነውን አላህ ነው የምናመልከው
@SisayGmeskel
@SisayGmeskel 4 ай бұрын
ክፉ መናገር ጥሩ አይደለም።በእውነት እንደ ጴንጤ አደበተ ባለጌ አይቼ አላውቅም።
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 4 ай бұрын
እንደናንተ በዕየሡስ ሥም ተደብቀን ቂጥ ለቂጥ እየተገፋፋና እየተደባበሡ በዐምልኮና በኮንፍረንሥ ስም የሚሸረሙጡትሥ ? የት ይሆን መግቢያቸው ? ወሸላ።
@HA-cv7ed
@HA-cv7ed 3 ай бұрын
👎👎👎islam js the only solution for all
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
ሰሚራ ከእስልምና ወድ ክርስትና ለምን መጣች? ምስክርነት
1:18:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 46 М.
ተሀድሶዎች ጉድ ፈላባቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ሲሳይ
1:19:09
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 9 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН