ከበአሉ ግርማ ግድያ ጀርባ!! ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ | Abera Lema | Bealu Girma

  Рет қаралды 25,021

Yegna Tv የኛ ቲቪ

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Yegna_Tube#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #share #Like
ከበአሉ ግርማ ግድያ ጀርባ!! ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ | Abera Lema | Bealu Girma
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: www.Facebook.com/yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 30
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
አበራ ለማ አይዞህ ወገኖችህ ያስታውሱሀል እንኳን አንተን ኢትዮጵያን ገድለዋል
@robie5210
@robie5210 3 ай бұрын
The greatest man in the history💚💛❤️
@zewduayele624
@zewduayele624 3 жыл бұрын
Great to have Ato Abera Lema on your youtube. Could you please ask him what was his issues with " ENDALE GETA"?
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 жыл бұрын
በወቅቱ ከመከላከያ ጋዜጠኞችም የስሙ ሞክሼ የ፶ አለቃ አበራ በኋላ ደንገጎ ላይ በኢሊኮፕተር አደጋ የተሰዋ የበታች ሹም ካሜራ ኦፕሬተርም አብረውት ነበሩ
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 3 жыл бұрын
ጋዜጠኞች ምነው የጋዜጠኛ ስነምግባር አጣችሁ እምታቀርቧቸውን እንግዶች እየዘረጠጣችሁ አንተ እያላችሁ የምታነጋግሩት ኢትዮጵያዊ ባህላችን የት ጠፋ
@paulosdula6922
@paulosdula6922 2 жыл бұрын
What was the role of the late Mulugeta Luli who was resentful of Belaue from day one? He was closely working at that time with the dreaded security chief Coloniel Tesfaye. I think one undeserving object after another is dragged through the mud. A lot of Ethiopians were also in disbelief when they found out the late Gedamu Abraha like his brother were a closeted EPLF. Thanks for the great interview. Cheers.
@MekonnenBirhane
@MekonnenBirhane Ай бұрын
ይሄ ሠዉየ ራሡን በዓሉ ግርማን ያሥገደለ ሣይሆን አይቀርም ጥይት ካልተተኮሠበት ማንንም አይተኩሥበትም ፠
@davemusic27
@davemusic27 3 жыл бұрын
ማንም ሰው ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት ሰብስክራይብ ማድረግን ጨክኖ አይቶ አይታለፍም
@RedietAbate-of9fo
@RedietAbate-of9fo 4 ай бұрын
Wechew gud mnew alk fkrn yakl tlk neger be subscribe zk maregh e bastimk tetekel 😏😏😏
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 Жыл бұрын
ስለ በዐሉ ግርማ • በሕይወት የሌለ ዐንደ ጓደኛየ ከሥራ-ጓደኞቹ ጋር ቢራ እየተጠጣ ሲጨዋወቱ፤ ስለ በዐሉ ግርማ አሟሟት በጨረፍታ የሰማሁት ነገር ትዝ ሲለኝ እንደ መርማሪ ፖሊስ ያመራምረኛል፤፤ • በዐሉ ግርማ በጠፋ ዕለት፤ ወደ 11 ሠዐት ላይ መኖርያ ቤቱ ስልክ ተደውሎለት፤ በችኮላ ወጥቶ ሄዷል በማለት ሚስቱ እንደ ተናገረች ሰምቻለሁ፤፤ • ስለዚህ ስለ በዐሉ ግርማ የሚቆረቆር ጋዜጠኛ ማድረግ ያለበት፤ በዐሉ ከቤቱ ወጥቶ በሄደበት ዕለት ወይንም በማግስቱ፤ ከደብረ-ዘይት አየር-ኃይል ጣብያ ውስጥ የተነሳ ሄሊኮፕተር መኖሩን ፋይል አገላብጦ ማረጋገጥ ነው፤ • ዕውነት በዚያን ዕለት ወይንም በማግስቱ ሄሊኮፕተር ተነስቶም ከሆነ፤ በማን ትዕዛዝ እንደ ተፈቀደ እና የሄሊኮፕተሩ አብራሪ: አብረውት የነበሩት እነማን እንደሆኑ ፋይል ተመልክቶ ማረጋገጥ ነው … ይኸንን ማድረግ ከተቻለ በዐሉ ግርማ በማን ትዕዛዝ እንደ ተገደለ ለማወቅ ይረዳል ብየ አስባለሁ … መልስ ከከገኘሁ ይቀጥላል …
@surafelbh4055
@surafelbh4055 6 ай бұрын
ማን ነው ስልክ የደወለለት ???ሲቀጥል በወቅቱ ከቴሌ ማወቅ አይቻልም ????? ይችን ብትጨምርበት ምርጥ ነበር።
@selamdesu3462
@selamdesu3462 2 ай бұрын
የደወለለትማ አስፋው ዳምጤ የሚባል የበዓሉ ግርማ ጓደኛ እና ቤተኛ የነበረ ሰው ነው
@abrahaleyhabte7164
@abrahaleyhabte7164 Жыл бұрын
I wonder what Ato Abera Lemma thinks about the nature of the Eritrean struggle (1961-1991). He referred to the fighters as separatists, and I don’t know if he still thinks the Eritrean people were or were not involved in the fight against the Ethiopian occupation army in Eritrea. How could he as a journalist support Ethiopian occupation of Eritrea, which was an Italian colony between 1890 to 1941, during which time Ethiopia did nothing to reclaim Eritrea from Italian colonial government? Ato Abera blames everyone army commanders, former colleagues, and even Menghistu Hailemariam. How about his involvement? I think his position lacks sincerity. At least, he should have accepted his negative role in Eritrea (he misinformed the Ethiopian people about the nature of the Eritrean struggle) if he wanted others to own their crimes. That is the least one expects of a journalist who claims to tell the truth.
@MekonnenBirhane
@MekonnenBirhane Ай бұрын
ሌባ በለዉ ምኒልክ ብርጌድ ፠
@yhdegomichael6924
@yhdegomichael6924 Жыл бұрын
Ye Hagerachin Telat wanaw tarikachin new. Ye wishet tarik alen. Ufff yasafral. Ye 3 shi Amet nene eko sinl betam betam yasafral. 😢
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
ስለ ራሱ ማውራት የማይሰለቸው ጉረኛ😂😂
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
እውነት ነው አቶ አበራ ኢትዮጵያ በእንደ መንግስቱ አይነት ዝቃጭና ቀጣፊ በሆነ መሪ ተመርታ አታውቅም!!
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 Жыл бұрын
Ye ahunuse mengest ?
@jonilion9368
@jonilion9368 3 ай бұрын
ኤርትራ እንድትገነጠል ፣ ታንክና ጀት ፣ ይዛችሁ ፣ ገብታችሁ ፣ የኤርትራን ፣ ህዝብ ፣ስትፈጅ ፣ የነበርክ ሆዳም ሁላ ፣ እንደ ጀብዱ ፣ ታወራለህ ፣
@MekonnenBirhane
@MekonnenBirhane Ай бұрын
አረመኔ የተረፈ ነፍሠ ገዳይ ሤረኛ ሠዉ ነዉ ፠
@gersamb4548
@gersamb4548 Жыл бұрын
Wushetam leba neh
@mesfinkebedeendire7756
@mesfinkebedeendire7756 Жыл бұрын
Ante yetsrik atela kiray betoch wust ye mahber meriwoch lemagedel Msstawekia Mimistir tefcherchireh yeneberewin resahew yihon Yetwabech Amlak yifredibih
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 3 жыл бұрын
ኮረኔል መንግሥቱ በበአሉ ግርማ አሟሟት ሊወቀሱ አይገባም፤ አንደኛ በበአሉ ና በርሳቸው መካከል ጥሩ መግባባት ነበር። ሁለተኛ መጽሐፉ ራሳቸውን ያመሰገነ ነበረ። ኢትዮጵያውያንን ና ኢትዮጵያን መከራ ውስጥ የከተታት የደህንነት ሚኒስትሩ ተስፋዬ ወ/ሥላሴ እንደሆነ ከመሞቱ በፊት የተናገረው ነው። የበአሉን አሟሟት ለኮረኔሉ የተናገረው ተስፋዬ እንደነበረ በመጽሐፋቸው ገልፀውታል። ኮረኔል መንግሥቱ እንኳን ሌላ የራሳቸውን ህይወት ስለቀጣዩ ቀን ውሎና አደራቸውን ማወቅ አይችሉም ነበር።
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
ቅጥረኛ ማጅራት መቺ ውሾች በሀሉ ግርማ እኮ ለሀለም የሚተርፍ ጭንቅላት የነበረው ነበር ምን ያደርጋል ? በሉት ግን ዛሬም በሞቱ እይወቱን እናያለን ሞት ማንም ይሞታል እንደ በአሉ ግርማ ህያው ነው
@TinsaeGetnet
@TinsaeGetnet Ай бұрын
ደንቆሮ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ።
@abrhamtesfay1586
@abrhamtesfay1586 Жыл бұрын
ኣንተ ኣህያ ሰው ሆንክ ነዉና ከኣቶ ገዳሙ የምታወራው፡ ኣሁን ሰው ኣንተ ያምን ይሆነል።
@wedislas1
@wedislas1 Жыл бұрын
ቀጣፊ ውሸታም
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,3 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,3 МЛН