No video

ክብር በተግባር - ለወርቃማው ብእረኛ - ጋሽ ይልማ ገብረአብ - ክፍል1 | Bireman

  Рет қаралды 10,661

Bireman Film Production

Bireman Film Production

Күн бұрын

ክብር በተግባር - ለወርቃማው ብእረኛ - ጋሽ ይልማ ገብረአብ - ክፍል1 | Bireman
#BiremanFilmProduction #Ethiopia #YilmaGebreab

Пікірлер: 37
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 3 жыл бұрын
ለይልምሽ ቤት አይደለም ገና በመንግስት ደረጃ አደባባይ በስሙ ሁሉ መሰየም አለበት ።በእርግጥ ከሞት በኋላ የሚያስወሳው ህያው ምስክሩ ስራው ቢበቃውም ለይልምሽ ግን ሲያንሰው ነው እኔ በበኩሌ የቻልኳትን አደርጋለሁ ነገር ግን አረካም በድርጊቴ ህይወቴን ብሰጥለትም አይኔን አላሽም ይልምሽዬ በጣም ነው የምወድክ የምሳሳልክ አንድ ቀን በአካል አግኝቼክ ግንባርህን ብስመው ምንኛ ደስ ባለኝ ።ብሬ ማን ፈጣሪ ካሰብከው በላይ ይሙላልክ አመሰግናለሁ።
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 3 жыл бұрын
ያሳካው ያሳካው ያሳካው ደሞም ይሳካል። ትልቅ ክብር አለኝ ጋሽ ይልማ ገብረአብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥ ብሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 3 жыл бұрын
ብሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ፣ ትልቅ ሀሳብ ነው። ያከበረ ይከበራል።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ብሬ ማን እኔ ስላንተ ቃል ያንሰኛል ዘመንክ ይባረክ ምርጥ ፕሮግራም ነው የምታቀርብልን ብሬ ጋሽ ይልማ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤነ ጋር ይስጥህ
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 3 жыл бұрын
Great ..! Bireman igzer anten le Ethiopia musika asibo new yanesah...! Thanks ..bireman..!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
ብሬ ማን ምርጥ ፕሮግራሞችን ነው የምታቀርብ ለጋሸ ይልማ ያሰባችሁት ነገር እግዚብሄር ያሳካላችሁ
@yordanoshagos9977
@yordanoshagos9977 3 жыл бұрын
Actually I'm Eritrean I can say it I heard all his works it's amazing. And also bireman you are blessed man always I saw your job. so God bless you both.
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege 3 жыл бұрын
ብሬ ማን መታወስ ያለበትን ስላስታወስከው ፈጣሪ ካሰብከው በላይ ያሳካልህ ጋሽ ይልማ ገብረአብ ፈጣሪ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠው ,,,,አ,አ ዩኒቨርስቲ ግን ሊያስብበት ይገባል ።በ ህይወት እያለ ክብር ዶክተር ተብሎ ሊከበር ይገባል
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 3 жыл бұрын
ጋሽ ይልማ ገ /አብ ብዙ ሠርቶ ትንሽ አልተወራለት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩን የምወደው በይልማ ግጥም ስራዎች ነው እና ትልቅ ፍቅር እና አክብሮት አለኝ
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 3 жыл бұрын
ይገባዋል
@eyobmitiku1588
@eyobmitiku1588 3 жыл бұрын
ብሬ ፈጣሪ ይባርክህ
@Meron1300
@Meron1300 3 жыл бұрын
God Bless you Bireman It’s more than words !!!!!! Long live to Yilma G/Ab !!!!!
@antenehyoutube7407
@antenehyoutube7407 3 жыл бұрын
Betam yegebawl leylima yansewal
@princessmekelle81
@princessmekelle81 3 жыл бұрын
He Deserved More❤ Much Love With Much Respect Yilma Gebreab❤❤❤
@wamiilee3649
@wamiilee3649 3 жыл бұрын
bireman you are doing a great job, yilma has done more than enough for ethiopian music and he is still at work as we speak. the sad thing is he is not benefiting from his hard work. if you listen to ephrem tamiru's music you will get a taste of yilma's writting ability. i am amazed by the fact that he has not received a honorary Doctorate degree, its over due in my opinion. i wish him all the best.
@sintukonjo8925
@sintukonjo8925 3 жыл бұрын
ብሬ አክባሪህ ወዳጂህ ነኝ ከሳውዲ አረቢያ 1 ቀን እኔም እንዲህ አብሬያችሁ ብገኝ ብየ እመኛለሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እንኳን ለ2014 በሰላም አደረሳችሁ
@abrahamamde5991
@abrahamamde5991 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ፣ ምስጋና እና ውለታ ለመክፈል ለታላቁ የሙዚቃ ሰው ተነሳሽነቱን በመውሰዳችሁ
@abushmayetube6721
@abushmayetube6721 3 жыл бұрын
Dese eyalen leylma
@user-gi6dl8sj4q
@user-gi6dl8sj4q 3 жыл бұрын
ይሕ ሠው ይልማ ገብረአብ የኢትዮጲያ ባለውለታ ነው። እኔ ለእሡ ማንኛውንም ነገር የሐቅሜን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። ፍቅርን ፣ሐገርን፣ትውልድን የሠበከ ያሥተማረ ትሁት ሠው ነው። እንደውም ዘግ ይቷል። ለይልማ ቤቱም ሁሉም ነገሩ ኢትዮጲያ እና ጥበብ ናቸው ግን ሠው በመሆኑ ብቻ ማረፊያ ያሥፈልገዋል ለእዚሕም አይደለም አንድ ቤት ይቅርና ምንም ቢሆን ለእሡ የሚደረግ ነገር ግድ እና ግዴታ ነው። በእዛ ላይ ሥነምግባሩ ፣ትሕትናው ዋዋዋ የሠውነት ጥግ ነው። እናም ብሬማኖች አለሑ
@shukrentube6102
@shukrentube6102 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር
@addishilemariam4632
@addishilemariam4632 3 жыл бұрын
Good job bireman
@pauloskebede3881
@pauloskebede3881 3 жыл бұрын
Bireman, thank you so much your initiative. Yelemsh deserve it. Yelemesh Happy New Year. I wish you all the best!
@surafels.3147
@surafels.3147 3 жыл бұрын
Thank you Bireman for the initiative! Happy New Year ✌
@aklil6915
@aklil6915 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ይገባዋል
@mulukentigabuchanie9155
@mulukentigabuchanie9155 3 жыл бұрын
ብሬ ማን በስራዎቻችሁ እጅግ ኮርቻለሁ፡፡ ጋሽ ይልማ ገብረአብ የኢትዮጲያ ባለውለታ ነው።
@adamuayechew7403
@adamuayechew7403 2 жыл бұрын
Yegbawalle btame des ymelle hassabe nwe ene aferamese bhonue lesue ymhone bate atwe nwee yasaznalle
@remikedir5308
@remikedir5308 3 жыл бұрын
ሙዚቃዎቹ ኮፒራይት እያረገባቹ ስለሆነ mute አርጉት
@zerihunandualem8442
@zerihunandualem8442 3 жыл бұрын
Bri tkk new yansewal mn honen new gn yilman zm yalnew kenchrenal?malt new
@tigidasa5823
@tigidasa5823 Жыл бұрын
አመት አለፈው ይሄ ፕሮግራም ..ተሳካ የታሰበው?
@liyabedlu5359
@liyabedlu5359 3 жыл бұрын
የይልማዬንማ ቤቱን እንሰራለን ይልማዬ ለኔም አባቴ ነው ስለሱ ለማውራት ቃል ያጥረኛል
@graysight
@graysight 3 жыл бұрын
did you notice how the amharic letters are distorted in the fonts used in youtube. the t looks like a + instead a t.
@gadisealemayew6601
@gadisealemayew6601 3 жыл бұрын
deg sew nh
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 Жыл бұрын
ለተለያዩ ዘፍኞች በሰጠው የዜማ ግጥም ## ያስለቀሰን ##ያስተከዘን ## ያስተኛን ##ያፍቀረን ## ያሳመነን ነሐሴ 19,1953 ከእናቱ ወ/ሮ ፅጌ እንዳለ ከአባቱ ቀኝ አዝማች ገብርአብ ይነሱ የተወለደው የዜማና ግጥም ደራሲው በቤቱ ድጎን ደግሞል በተለያዩ መድረኮች ላይ 164ጊታሮችን ተጫውቷል።እረ እንደውም አንዴ ጊታሩ የቀበሌ ስለነበር አውሶ ለስድስት ቀን ታስሮል ለተለያዩ ዘፍኞች1250የዜማ ግጥሞችን ፅፎ ለተለያዩ ዘፈኞች ሰቷል እንደውም ግጥም ሲፅፍ ለኤፍርኤም ያደላል ይባላል።ጫዋታ አዋቂም ነው። የዜማና የግጥም ደራሲው ##ይልማ ገብርአብ ይነሱ## ዶክትሬት ለማግኘት ምን ያንሰዋል
@danieltesema6378
@danieltesema6378 3 жыл бұрын
እነ ፍቃዱ ዋሪ ፣ እነ ተሾመ ኤሌክትራ እና ሌሎችም ፣ የተጠቀሙበት ለምን ብቅ አይሉም ?
@hagere1703
@hagere1703 3 жыл бұрын
ሲያንሰው ነው።
@biremanfilmproduction
@biremanfilmproduction 3 жыл бұрын
lnkd.in/eR3hCSD lnkd.in/gtx8dWw
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 40 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 91 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
ቴዎድሮስ ታደሠ (በመላ በሠበብ)
5:03
Selam Ethiopia
Рет қаралды 6 М.
#Bireman#Newyear special holiday programme PART 2
32:45
Bireman Film Production
Рет қаралды 96 М.
🔴 ክርስትናና እና ሚዲያ እንዴት ? || እጅግ ድንቅ መልዕክት  ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Message
1:50:27
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 204 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 40 МЛН