ክብር ለወታደሮች Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 67,583

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 511
@NebiyuDaniel-o8v
@NebiyuDaniel-o8v 5 күн бұрын
ክብር በየዱሩ..በየጫካው..በየበረሀው አጥንት ደማቸውን ለሚገብሩልን እነሱ ሞተው እኛን ለሚያኖሩን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሁሉ❤❤❤❤ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ🎉🎉🎉
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 5 күн бұрын
አሁንማ እየገደሉን ነዉ ሥት እናቶቻችን አለቀሡ ተገደሉ በተለይ አማራ ክልል
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 5 күн бұрын
@@ብትአብዱሠኢድ amaran megdel eko lenesu gegninet newu kehadiwoch mekelakeya stared ena sirab menendedereselet kdewutal
@truthbetold1279
@truthbetold1279 5 күн бұрын
አሜን፣ ከውስጥና ከውጭ ጠላት እጅ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 5 күн бұрын
@@NebiyuDaniel-o8v 🤣🤣🤣🤣 ክቡር ምርኮኛ ነው አዲሱ ስሙ🤣🤣🤣
@TelahunEthio-wq1hf
@TelahunEthio-wq1hf 5 күн бұрын
Ewenite new kebere yegebachewale......!!!!
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 5 күн бұрын
ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስለምጠብቁልን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Amanule
@Amanule 5 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለሀገራችን መከላከያ ሰራዊት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiDAYa152
@HiDAYa152 5 күн бұрын
አቤት ስታምሩ የአገሬ ጀግኖች አገሬንም እናንተንም ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ
@Neima703
@Neima703 5 күн бұрын
አሚን🎉
@shawaye5579
@shawaye5579 5 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤🎉🎉
@nuronuro3168
@nuronuro3168 3 күн бұрын
አሚንንንንን
@munmuh100
@munmuh100 4 күн бұрын
ክብር በየዘመኑ ለሀገራቸው ሉአላዊነት እና ለህዝባቸው ደህንነት መስዋእትነት ለከፈሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ይሁን። እንወዳችኋለን።
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 5 күн бұрын
ስታምሩ አኮራችሁን!! ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት!!ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 5 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@lopisowolde
@lopisowolde 5 күн бұрын
Amen ❤❤❤🌹🌹🌹👑👑💐💐🦁🦁🦁
@shawaye5579
@shawaye5579 5 күн бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉❤❤
@habtamugebeyehu9328
@habtamugebeyehu9328 5 күн бұрын
ሀገሩን ብሎ ሕይወቱን አስይዞ ለቆመው ለእውነኛው መከላከያ ሰራዊት ክብር ይሁንለት!!! እባካችሁን መሪዎቻችን ችግራችሁን በውይይት ፍቱ በሏቸው!!!
@samsonnemerra2855
@samsonnemerra2855 5 күн бұрын
እኔ ቃል የለኝም ለእናንተ እናንተ ባትኖሩ ከፈጣሪ በታች ምን ይውጠን ነበር ክብር በየዱር ገደሉ ለሚዋደቁ ለጀግኖቻችን ሰላማችሁ በዝቶ ይትረፍረፍ እወዳችኋለሁ ኑሩልን ውድድድድድድድድድ
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር 5 күн бұрын
😂😂😂😂
@Yfdbkg
@Yfdbkg 5 күн бұрын
ጀግኖቼ ናቹ 💖🌺🇪🇹💪
@ጣፍጭቲዩብ
@ጣፍጭቲዩብ 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ድታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 күн бұрын
ጀግኖች አላህ ዪጠብቃችሁ ክብር ለጀግናዉ መከላከያችን
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 5 күн бұрын
ክብር ለ መከላከያ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 күн бұрын
ክብር እና ምስጋና ለመከላከያ ሠራዊታችን ለእናንተ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ውዶቻችን ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ሐያትረዲ
@ሐያትረዲ 5 күн бұрын
ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት❤❤❤🙏
@kedirgo
@kedirgo 5 күн бұрын
መከላከያዬ አገሬ እንኳን አብሮ አደረሰን ። ዘላለማዊ ድል ለኢትዮጵያዬ አገሬ መከላከያዬ! ! መልካም አዲስ አመት! !
@Biruk.B-m
@Biruk.B-m 5 күн бұрын
ክብር በየዱሩ..በየጫካው..በየበረሀው አጥንት ደማቸውን ለሚገብሩልን እነሱ ሞተው እኛን ለሚያኖሩን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሁሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ💚💛❤🙏
@asmarem.7893
@asmarem.7893 5 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ፣ ክብር ለመከላያችን
@tirunnehmekonnen7773
@tirunnehmekonnen7773 5 күн бұрын
ሰርፕራይዙ ያንሳል ቢሆንም ግን መልካም ጅማሬ ነዉ፣ እናመሰግናለን
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 күн бұрын
መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ ጀግኖች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🙏🙏🙏🙏🙏
@kaschmekonta
@kaschmekonta 5 күн бұрын
ክብር ለመከላክያ ሠራዊታችን እንወዳችሁ አለን
@retadinka1346
@retadinka1346 5 күн бұрын
አንተ ልጅ ግን ምርጥ ነህ በናትህ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 5 күн бұрын
ዘረኝነት ይጥፋ እኛ አድ ነኝ ያለችን አዲት ኢትዮጵያ ናት የሁሉም ቤቤረሰብ ከዉጪ የመጣ የለም ሁላችንም የኢትዮጵያ ልጆች ነን አንገዳደል አባቶቻችን የዉጪ ወረሽን ጠላትን ነዉ ባድነት ሆነዉ ድባቅ የሚመቱት እኛ አሁን ላይ እስበእስ እየተባላን ነዉ ወደ እራሳችን እንመለስ
@ክብርለጀግናውመከላከያስራ
@ክብርለጀግናውመከላከያስራ 5 күн бұрын
ክብር ለናተ ደማችሁን አፍስሳችሁ ሀገር ለመጠብቁት ጀግኖች
@saddawly7503
@saddawly7503 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጀግኖች ያአላህ የታላቋ እምየ ኢቶጵያጀግኖች ክብር ለጀግኖቻችን ምን ግዜም እናከብራችሆለን እንወዳችሆለን የኔ አለኝታ መከታወቸ መመኢያወቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ከፊት ከሆላችሁ ሁኖ ይጠብቃችሁ መልካም አዲሳመት የኔጀግኖቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiyaTiya-tz6wf
@TiyaTiya-tz6wf 5 күн бұрын
ምረጥ ኢትዮፒያዊያን እንኳን 2017በሰላም አደረሳቹ የመከላከያ ሰረዊቶቻችን በረደን ሞቀን ጠማን ራበን ሳትሉ ሀገር የምትጠብቁል አላህ ይጠብቃቹ ሁሌም አላህ አይለያቹ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ አንዳንዳ ማሰብ ለተሳናቸው እንደኔ ኮሜንተራተሮች ቀልብ ግዙ😍😍
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሁሌም በሞገስ ኑሩልን
@mamiaregay3125
@mamiaregay3125 5 күн бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን መከላከያ ሰራዊት አባላት እንክዋን አብሮ አደረሰን አመቱ የሰላም የፍቅር የአንድነት ሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 5 күн бұрын
ጀግኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ ።ዘማሪዎች እናንተም የአዲሲቷ ኢትዮጵያ አለኝታና ተስፋ ናችሁና ተባረኩ አባይ ቲቭ እናመሠግናችኋለን።
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 5 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለወተደሮቸችን ሀገርችንን ሳለም የሪግልን ይርቢ
@DavidJirma
@DavidJirma 5 күн бұрын
ሀገር ዎዳዶች መከላከያ መልካም ብዓል
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 4 күн бұрын
ክብር ፍቅር እና ሰላም ለውድ መከላከያ ሰራዊታችን ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 5 күн бұрын
እናመሰግናለን አዎ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ መልካም አዲስ አመት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@HayatQx
@HayatQx 5 күн бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤
@Neima703
@Neima703 5 күн бұрын
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ሰላማቺሁ ይብዛ እንወዳቺኋለን🎉🎉🎉🎉
@ኤፍታህ-ጐ1ቨ
@ኤፍታህ-ጐ1ቨ 5 күн бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ጅግናቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአትያጲያ🇪🇹 ኩራቶች እንኳን አደረሳቹ
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s 4 күн бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊቶች በሙለ ሰላየናቹ በጣም ደሰብሎናል እንኮን አደረሳቹ እንኮን አብሮ አደረሰን እኖዳቹሐለን መልካም አዲስ አመት ለሁላቹ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AaAa-dp7td
@AaAa-dp7td 5 күн бұрын
ክብር ለናተ እናተ የሀገር ኩራት ❤❤❤❤❤
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 5 күн бұрын
Ethiopia is the land of Heroes today yesterday and tomorrow 🇪🇹 Golary to ethiopian Defense force 🇪🇹 💪 💪 💪
@Almazetalem
@Almazetalem 5 күн бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን ኑሩልን❤❤
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 5 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሞች ፍቅር ናችሁ እናንተ ውድድድድድድድድድድ እናረጋችኋለን ❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች ዋልታና ማገድ ምንጊዜም እናንተ አገሬ ታፈረና ተከብራ ትኖራለች ሰላማችሁን ያብዛው ባላችሁበት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 5 күн бұрын
እናተ እየሞታቹሁላት እኔ ሃገሬ ኢትዮጵያ ማለት እንክዋን አሳፈረኝ ።እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ።
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr 5 күн бұрын
ማሻአላህ እንደት እንደምታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የእኔም አጎቶች መከላከያ ውስጥ ናቸው ክፍ አይንካችሁ !!!
@ethioman2020
@ethioman2020 5 күн бұрын
መከላከያችን መከታችን💚💛❤
@heyatheyatmohammed7903
@heyatheyatmohammed7903 5 күн бұрын
ሀገራችን ሰላም ይመልስልን❤የኛ ጀግኖች🥰ወታደሮች🥰ክብርይገባቹህ እንወዶቹሃለን❤❤እኮንአደረሳቹህ😘😘🥰🥰🥰
@zerituzed8531
@zerituzed8531 5 күн бұрын
የኔ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤ ኑሩልን እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከብር ለመከላከያ❤❤❤❤❤
@Yohannes35
@Yohannes35 5 күн бұрын
እትዮጵያ እትዮጵያ ሸተተኝ፣ ጀግኖች ፣i am so touched keep inspiring, ይህ የኛ ልክ ማሳያ የከፍታችን ተምሳለት ፣ proud of you! Much love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NebilAhmedi-gk1ut
@NebilAhmedi-gk1ut 5 күн бұрын
እንኮን አብሮ አደረሠን ሠላም ክብር ለኢትዮና ለጀግኖች ልጆቿ ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 күн бұрын
ከፈጣር በታች ሀገርና ወገንን የምትጠብቅ መከላከያ ስራዊታችንክብር ይገባቹሀል 🙏🏾❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራችን ስላም ትሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@HabibOsman-z4u
@HabibOsman-z4u 5 күн бұрын
ክብር ለጋሻው መከላክያ ሰራዊት❤❤❤❤
@samsonnemerra2855
@samsonnemerra2855 5 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናንተ የ ሀገሬ ጀግኖች ክፋ አይንካችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@yonas9541
@yonas9541 5 күн бұрын
ዕቁ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁሌም እናከብራችኸለን
@user-rz6ex7du2h
@user-rz6ex7du2h 5 күн бұрын
ክብር ለጀግነዉ መከለከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💪🙏
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 5 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃላት አይገልፀውም የናንተን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asi5439
@asi5439 5 күн бұрын
ክበሩልን እኖዳችሁአለን ከልብ❤ ሰላማችሁ ይብዛልን🌾🌾🍀🍀👑
@BelayAlemu-o2r
@BelayAlemu-o2r 3 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለመላው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሀገር እና ህዝብን ብላችሁ በበረሀው እና በተራራ ሸንተረሩ መስእዋት የምትሆኑ የቁርጥ ቀን ልጆች እንኳን 2017 አዲስ አመት አደረሳችሁ ❤❤❤
@truthbetold1279
@truthbetold1279 5 күн бұрын
ጀግኖች የጀግና ዘሮች በጣም ነው ኩራት የሚሰማኝ በእናንተ። መልካም አዲስ አመት!!
@tregeocell2094
@tregeocell2094 5 күн бұрын
ሰላም እንኳን አበሮ አደረሰን ከፈጣሪ ቀጥሎ የላችን የአገራችን እንቁ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 күн бұрын
አሜን የህኛ ጀግኖች❤❤❤
@GrâceTrekpo
@GrâceTrekpo 5 күн бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 5 күн бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፍ አይንካችው❤❤❤❤❤
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ 5 күн бұрын
የአገሬ ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ 🗣️♥️💯💯♥️♥️♥️♥️♥️♥️ኑሩልን 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼♥️🌼
@Mehret1217
@Mehret1217 4 күн бұрын
ክቢር ለወታደሮ ፈጣር ከክፉ ይጠበቃቹ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን መልካም ባአል ይንላቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉
@abdelal-rahmanmohammed9553
@abdelal-rahmanmohammed9553 5 күн бұрын
የኢትዬ መከላከያ መኩሪያች እንኳን አደረሳችሁ እንውችሁ አለን
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 5 күн бұрын
ጀግኖቻችን❤❤💪
@beruktekse3482
@beruktekse3482 5 күн бұрын
🥹🥹🥹🥹 አያቴ አባቴ አጎቶቼ ለእናት ሃገራቸው ሲሉ አንዲት ህይወታቸውን ሳይሰስቱ ኢትዮዽያን አስከበሯት! እናንተን ሳይ ሃገሬ ሁሌም ብርቱ ሰዎች እንዳላት ተሰማኝ! ክበሩልኝ ኑሩልኝ የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ይሁን ኢትዮጵያዊነት ይለምልም
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 5 күн бұрын
Respect to our soldiers❤🇪🇹🙏
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 5 күн бұрын
ሞክሬችን እድሜና ጢና ለመከላከያ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 күн бұрын
ግጥሙ👏👏👏👏👍👍👍
@hamble882
@hamble882 5 күн бұрын
Thank you for your service! 🙏 ❤️ ♥️ ❤
@androidhs5860
@androidhs5860 5 күн бұрын
ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ እኛ ያለነው በህናንተ ነውና እናመሠግናለን
@weleteslase
@weleteslase 5 күн бұрын
የወታደር እህት ነኝ ለናንተ ምን ማለት አልችልም ምንም ብላችሁ አይገልጻችሁ እግዚአብሔር በያላችሁበት እደ ቅዱስ ዳዊት ዋገስ ይሁናችሁ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 4 күн бұрын
ሰላማችን አንድነታችን ተመልሶ የኢትዮጵያውያን ከፍታችን ይታይ ቀና ትበል እናታችን እናንተንም ከክፋ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@MohmmedFatuma
@MohmmedFatuma 5 күн бұрын
እናት ሀገሬ አላህ ይጠብቅልኝ
@IntisaarAhmed-p2f
@IntisaarAhmed-p2f 5 күн бұрын
ጀግኖቼ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 күн бұрын
“አቤት ግርማ ሞገስ” ❤❤❤❤❤❤
@seblipomi3684
@seblipomi3684 3 күн бұрын
ክብር ይገባቸዋል በየ ጫካው በብርድ በዝናብ በፀሀይ እየተቃጠሉ ህይወታቸውን ለኛ ብለው መሰዋት እያደረጉ ላሉ ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እንወዳችዋለን ❤❤❤
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 5 күн бұрын
ክብር ለ ጀግናው መከላከያ 💪💪💪💪
@zadargosha
@zadargosha 5 күн бұрын
ክብር ለመከላኪያ ሰራዊት 😢😢❤❤❤❤💔👌👌💪💪💪💪💪💪የኔ ጠባቂዎች😢❤❤❤
@babellemma4746
@babellemma4746 5 күн бұрын
ጀግኖቻችን እንወዳችኋለን
@sabamessele8084
@sabamessele8084 5 күн бұрын
Respect our Defense Forces 💚💛❤️💪🏻💪🏻💪🏻
@tesfabrieh4237
@tesfabrieh4237 5 күн бұрын
ተወዳጆች ሆይ #እየበረዳችሁ ሙቀት ላይ የምታሳድሩኝ! #እየቆሰላችሁ ድህንነቴ የምታስጠብቁልኝ! #እየሞታችሁ የምታስጠብቁኝ ተባረኩልኝ!!!! እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ!!!!!
@wubitji3349
@wubitji3349 5 күн бұрын
የሀገር ዋልታዎች 🇪🇹❤
@tadessebekele7847
@tadessebekele7847 5 күн бұрын
Wow wow እንኳን አብሮ አደረሰን
@Media-hh7ii
@Media-hh7ii 5 күн бұрын
በነገራችን ላይ ሰንደቅ አላማ ከወረደ በኋላ ወታደራዊ ሰላምታ አይሰጥም !
@enatyefalke9555
@enatyefalke9555 Күн бұрын
ጀግኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሀገር ኩራት ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tamiratanase
@Tamiratanase 3 күн бұрын
ኡፍ እንኳን አብሮ አደረሰን ክብሪ ለእግዝአብሔሪ ዕድሜ ዘመናችሁን እግዝአብሔሪ ይጠብቃችሁ እንወዳቹሀለን😢
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 5 күн бұрын
ክብርለናተሀገራችን፥አናስደፍርም፥ያላቹህጀግኖችናቹህ፤አንድጥያቄ፥አለኝ፥አማራክልል፥ጦርነትአለ፥አስቁሙልን፥በሰላምመንገድ፤ዘረኝነት፥ይተዉ፥
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 5 күн бұрын
ከእግዚአብሔር በታች ሀጋርን በመጣባቅ የምትታጉ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@Batibati380
@Batibati380 2 күн бұрын
የኔ ውዶች ከቁጥር ሳትጎሉ በሰላም በጤና ከዘመን ዘመን ያሽግራችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሠላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 күн бұрын
ድል ለጀግናዊ ሰራዊቶቻችን :: ድል ለምርጡ ለብልሁ ለመልካሙ መሪና ንጉስ ለአብይ አህመድ ጋራ :: 👑 👑👑👑 ሞት ለፌኩ ፋኖ በየሀገሩ ተቀምጠው ልጆቻቸውንምሆነ እራሳቸውንበድእሀ ደምለሚነግዱ የደም ነጋዴዎች:: ለመላዉ ኢትዮጵያውያን መልዕክት ! ኢትዮጵያን ለሚጠላ ሁሉ ፍርዱን እግዚአብሔር ከነወለዱት ከንአፈሩት ሃብትና ንብርት ሲኦል ይግቡ::
@NetsanetFa13456
@NetsanetFa13456 5 күн бұрын
አች ደነዝ ድል ለአድ ግለሰብ ትያለሽ ቂጥሽ ይነደል😅😅
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 күн бұрын
ምርኮኛ😂😂😂😂😂😂😂
@Ikram-r7wtub
@Ikram-r7wtub 2 күн бұрын
ክብረለመከላከያችን 🙏🙏🙏የኔጀግናሁለምምሳለማችሁይብዛልን
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd 5 күн бұрын
❤❤❤ Ilove you Ethiopia❤❤ God bless you Ethiopia
@abdujemal347
@abdujemal347 5 күн бұрын
ዋው ጀግኖች
@girkitata1
@girkitata1 5 күн бұрын
Ethiopian National Defense Forces thank you for your bravery, strength, hard work, commitment, dedication and willingness to do the hard things that are required of you day in and day out. Happy new year!
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 5 күн бұрын
ክብርለናተሰታምሩ
@biniyagetachew2284
@biniyagetachew2284 5 күн бұрын
Good job Young people for protecting your country 🎉🎉🎉🎉🎉
@ሁሉበእርሱሆነፀሎት
@ሁሉበእርሱሆነፀሎት 5 күн бұрын
ክብር ለሀገር መከለክያ ሠረዊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigisJemu-tg3es
@TigisJemu-tg3es 5 күн бұрын
"ለማንኛዉም ሰዉ ጆሮህን ስጥ ፣ ድምፅህን ግን ቀንስ ፣ ሁሉንም ዉደድ ፣ ጥቂቶቹን እመን ፣ ማንንም ግን አትበድል።መልኳም በአል ብለናል💚💛❤️
@aberaerimacho928
@aberaerimacho928 5 күн бұрын
We love you we're proud of you
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 15 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
ሸምሱን የናፈቀው ኮሜዲያን ክበበው
43:28
Diaspora Media Network
Рет қаралды 72 М.
Ethiopian Music - Tarika - ታሪኬ ይድረስ - New Ethiopia Music 2024 (Official Video)
10:03
ኤርታሌ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 127 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН