በምስራቅ አፍሪካ ትልቋን ኢትዮጵያ እንገነባለን Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 95,007

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#ኢትዮጵያ #ethiopianarmy #መከላከያ_ሠራዊት #Abbaytv #ethiopianmusic #abbaytv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 520
@solomonfekere9196
@solomonfekere9196 6 күн бұрын
አሁን ገና ኢትዮጵያ ነቃች ፤ ሁሉም ይህን ስልጣን ከወሰደው የዘረኝነት፤ ከርስ ይጣፈል እስቲ እንደ እኔ ደስ የለው ሰው በላኪ 💪👍
@Zutube_21
@Zutube_21 6 күн бұрын
በትክክል በየሀገሪቱ መመልመል አለበት
@Melattesfay-uo5iu
@Melattesfay-uo5iu 6 күн бұрын
አንተም መሰልጠን አለብህ እዚ ምን ትሰራለህ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 6 күн бұрын
በጣም አሪፍ ስራ እና የሚበረታታ ነው ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 6 күн бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄ ተግባር በግብፆች ዘንድ የሁሉም ተማሪወች ግደታ ነው ቀጥታ 12 ኛ ክፍል እንዳጠናቀቁ ወደ ስልጠና ነው ሚሄዱት ይሄን ስልጠና ያልወሰደ ወጣት የትምህርትም ሆነ የስራ እድል አይኖረውም እንደውም ስልጠናውን ያልወሰደ ወጣት በህግ የሚጠየቅበት ሁኔታ ነው ያለው ያ ማለት የትኛውም ወጣት በየትኛውም ጊዜ እና ዘመን ለሀገር መከላከል ወይም የውጭ ወራሪ ሀይል በመጣጊዜ ሁሉም ወጣት ዝግጁ ነው ማለት ነው ምክነያቱም ቀድሞ ስልጠና ስለወሰደ ቀጥታ ወደ መከላከያ ተቀላቅሎ ሀገሩን መጠበቅ ይችላል ማለት ነው እናም ለምን የኛስ ሀገር እንደዚ አይሆንም እል ነበር ይሄን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤
@sosinayoni
@sosinayoni 6 күн бұрын
በትክክል
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 4 күн бұрын
So beautiful program Long live Ethiopian army and Ethiopia airforce
@tarikukebu9680
@tarikukebu9680 6 күн бұрын
የሀገሬ ፍቅር 😢 አሰለቀሰኝ እወነት በጣም እድለኞች ናቹ የሄን የመሰለ የሀገር ዋረካ የሆነው መከላኪያን ጊቢ መጥታቹ ሠልጥናቹ መወጣት በእናተ የወደፊቷን ኢትዮጵያ አይሁዋት ። ሀገር ፍቅር ናት እማማ ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ ❤
@hawawihawawi7811
@hawawihawawi7811 5 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ😅😅😅😅😅 ከዛብ😊
@user-ko6jf2ow9w
@user-ko6jf2ow9w 3 күн бұрын
​@@hawawihawawi7811ባዳ ብዙውን ግዜ የእንደዚህ ያለ ኮመንቶች ትርጉም አይገባውም ለዛ ነው ውሸት የመሰለሽ
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 6 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ❤
@keetimtube3483
@keetimtube3483 6 күн бұрын
let us move forward as fast as we can.
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # yzbpbzk ​@@TinesaeTesema
@miliko938
@miliko938 6 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tarikukebu9680
@tarikukebu9680 6 күн бұрын
አሰቀናቹሁኝ ምናለ በእናተ እድሜ ቢሆን መከላኪያን በቀላቀል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ
@MikiMiki-j4q
@MikiMiki-j4q 3 күн бұрын
Ahune tchlaleh yedhawn lij ltasfeju
@johnnycraft1560
@johnnycraft1560 6 күн бұрын
ለጀግናዉ የአገር መከታና ዋልታ ማገር ለሆነው ለመከላከያ ሰራዊት ይሁን ይእ ጀግና የአገር ወታደር ሊበረታ እንጂ ሊወቀስ አይገባም❤❤
@AaBb-v6n
@AaBb-v6n 6 күн бұрын
ከምቸ ነው መከታ የሆነው ብልፅግና ከመጣ ወድህ መከላከያ ድንበሩን ትቶ ከተማ ገብቶ ይደፍራል ይሠርቃል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 күн бұрын
ደፋሪው ገዳዮ " መከለከያ " 😡
@user-ko6jf2ow9w
@user-ko6jf2ow9w 3 күн бұрын
​@@AaBb-v6nባዳ የኢትዮጵያን ትሳኤ አያያትም። እምዬ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ክብር ለሀገር ደጀን ለሆነው መከላከያ ሰራዊታችን❤❤❤
@MikiMiki-j4q
@MikiMiki-j4q 3 күн бұрын
Libochu
@oddaa647
@oddaa647 2 сағат бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚዋጋው ከራሱ ዜጎች ጋር ነው።ይሄ የሚያኮራችሁ እፈሩ የትኛውን ዳርድንበራችንን አስከበረ?ሱዳን?ኤርትራ?ደቡብ ሱዳን?ማን አለ ኢትዮጵያን ያልደፈራት?የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ለመሬት ብለን ከጎረቤቶቻችን አንዋጋም ነው ያለን!ለመሬት ካልተዋጋን ዳርድንበራችን ሲደፈር ለስልጣኑ ብቻ ነው የሚያዋጋው የሀገሬን እርስ በእርሳቸው
@tamjossber6843
@tamjossber6843 6 күн бұрын
በጣም የምፈልገው ሃሳብ ነው ይዘህ የመጣሃው ክብር ይስጥልን ስራ ላይ ያለነውም እድሉ ይሰጠን❤
@mikibonsa6342
@mikibonsa6342 Күн бұрын
አዎ
@TamratKidane-l3h
@TamratKidane-l3h 5 күн бұрын
ዘረኝነት ይውደም ጠባብነት ይጥፋ አንዲት ኢትዮጵያ ትበልፅግ👏👏👏❤❤❤
@abatezebiba
@abatezebiba 6 күн бұрын
እኔ ሁሌም ነው የምኮራው በሀገሬ መከላከያ ሠራዊት ❤❤❤❤
@get8914
@get8914 5 күн бұрын
ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ከዚህ ነው የሚፈጠሩት እጅግ በጣም ታላቅ ስራ ነው በርቱ በዙ እውቀት የሚገኘበት ስፍራ ነው ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች የአባይ ትውልዶች ገና ብዙ ትሰራላችሁ
@HailuEshetu-s8d
@HailuEshetu-s8d 6 күн бұрын
በጣም ጥሩ እኔም ልጆች አሉኝ ሲደርሱ ለሃገራቸው ቢያገለግሉ በጣም በደስታ እቀበለዋለው
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ፮ ፬ ፩ ​@@TinesaeTesema
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 6 күн бұрын
አባይ ቲቢ የአገር መከታ ከዘረኛ ነፃ ❤❤🎉🎉የሆነ ጣብያ ነዉ❤
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 5 күн бұрын
እልም ያለ ዘረኛ ነው እንዳይነቃበት ይፈልጋል 😊ሙሉ ፕሮግራሙ ጎጃም እና ጎንደር ነው ሌላ ብሔር ወፍ😂
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
@@debelaabayineh6936 ጎንደርና ጎጃም ክፍለ ሀገር ናቸው እንጂ ብሔር አይደሉም። 🤔🤔
@user-ko6jf2ow9w
@user-ko6jf2ow9w 3 күн бұрын
​@@debelaabayineh6936ጎጃምና ጎንደር ኢትዮጵያዊ ናቸው ።
@abelkelemu-ck9hm
@abelkelemu-ck9hm 3 күн бұрын
ye mengst aleklaki hula newu yehager meketa?
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 6 күн бұрын
ውትድርና አንድነትን ከማምጣቱ እና የአገር ፍቅርን ከማስተማሩም በላይ ለእያንዳንዱ ሰልጣኝ የአካል የስነልቦና እና የዲሲፒሊን ጥንካሬ መሰረት ነው
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 күн бұрын
ትክክልልል
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 күн бұрын
ትክክልልል
@oddaa647
@oddaa647 2 сағат бұрын
ወዳጄ መንግስት ህዝቡ አንድ እንዲሆን አይፈልግም አትጃጃሉ
@TeshomeNigussie-zb2gt
@TeshomeNigussie-zb2gt 5 күн бұрын
አሁን ከእንቅልፍ እየተነሱ ነው በመላው አለም ትውልድ ላይ እየተሰራ ያለው ይህ ነው ያለሁት አውሮፓ ነው ሀገሬን ወዳታለሁ መጥቼ ሰርቪስ ብሰጥ ተመኘሁ በርቱ ትውልዱን መቀየር ይቻላል ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Ethiopia-v1q
@Ethiopia-v1q 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን ።
@ShimeliszegeyeZewdie
@ShimeliszegeyeZewdie 6 күн бұрын
I am thrilled. we must continue to do this.! This is the only way to preserve our beautiful and legendary country.! Ethiopian Airforce is legendary. i was in Beroda, Harerge during the Somalia war. I thank these beautiful and heroic Children.
@Naolkoo4595
@Naolkoo4595 3 күн бұрын
Ethiopia need this, to strength our unity and discipline and love of their country Ethiopia!!!
@SabaAyele-y3p
@SabaAyele-y3p 5 күн бұрын
መከላከያ የእኛ ኩራታችን ናችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@binyamdesalegn-ek8dx
@binyamdesalegn-ek8dx 5 күн бұрын
ክብር ለሃገራችን ኢትዮጵያ ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ሰላምና ፍቅር ላህዝባችን🎉🎉🎉 በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በጣም ወድጄዋለሁ አንድነታችን በጣም ያጠነክራል🎉🎉🎉🎉
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 6 күн бұрын
ኢትዮጲያዊነት በርቱ💪💪💪
@BaderCat100
@BaderCat100 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ኢትዮጵያኖች ✅
@samsonnemerra2855
@samsonnemerra2855 5 күн бұрын
ክብር ክብር ክብር ለጀግናው እና ለአገር አለኝታው ለመከላከያ ሰራዊታችን ክፋ አይንካችሁ ኑሩልን
@yonas9541
@yonas9541 5 күн бұрын
ቃል አጠረኝ እንዴት ደስ ይላሉ ሃገሬ አሁንም ምርጥ ልጆች አሏት ኢትዬጵያዬ ነቅተሻል ደስ ይላል ልጅነቴን ናፈኩት ድሮ ልጅ ሆኜ አየር ሐይል ግቢ ክረምት ክረምት ለስፖርት ስልጠና እንገባ ነበር ለ2ወር ስልጠና ይሔ ግን እጅግ በጣም ልዩና ደስ የሚል ነበር የዚ ሃሳብ ባለቤቶች እና አባይ ቲቪዋች እነመሰግናለን
@admediaet
@admediaet 6 күн бұрын
ክብር ለመከላከያ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👍👌
@ekoidev2856
@ekoidev2856 6 күн бұрын
ጀግኖች፡በርቱ፡ፈጣር፡ያግዛቹ
@JAFERNa-qm8fg
@JAFERNa-qm8fg 6 күн бұрын
እዴሜ ልክን ሳስበው የነበረ ነገር ነው ወላይ ደስ ብሎኛል ድል ለሀገራችን
@abubekeryusuf6493
@abubekeryusuf6493 5 күн бұрын
በርቱልን ኢትዮጵያ ወደነበረችበት ገናና ፍቅርና አንድነት ብሎም ተፈሪ ጀግንነት የመመለስ አንዱ እርምጃ ይህ ብቸኛ ነው።
@eilyasgirma8732
@eilyasgirma8732 5 күн бұрын
Wow ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@tayson-p2c
@tayson-p2c 6 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹👌
@semerebelay9045
@semerebelay9045 5 күн бұрын
እንዲህ ነዉ ጀግና!!! 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤
@ShiferawBedasso
@ShiferawBedasso 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ 5 күн бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ሁሌም የምመኘው ነገር ነበር መሬት ወርዶ በማየቴ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን አሳብ አመንጪውን አሁን የምንፈልገው ይህ ነው ቀጥሉበት 🗣️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ በርቱልን ታምራላችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@kagnewEshetu
@kagnewEshetu 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ጀግኖች መንደር 🇪🇹🌻🌼🇪🇹
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 6 күн бұрын
Ethiopians respect and salute the Ethiopian Defense Forces. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@Ayu-sz1kb
@Ayu-sz1kb Күн бұрын
This training is very important for our generation. Thank you abay tv. Long live Ethiopia🇪🇹
@nathansime1850
@nathansime1850 6 күн бұрын
በጣም የሚበረታታ ጅማሮ ነው። በርቱ
@MikiMiki-j4q
@MikiMiki-j4q 3 күн бұрын
Eski geba liba
@DagneMamo-f2s
@DagneMamo-f2s 6 күн бұрын
በእናንተ እንኮራለን ኢትዪጲያ ለዘላለም ትኑር
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ ✅
@MohamedYesuf-ve3ii
@MohamedYesuf-ve3ii 5 күн бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ ዉድ የኢትዮጵያውያን ልጆች ይመቻችሁ ሁላችንም የሀገር ፍቅር ሊኖረን ይገባል
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም ፥ - “እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅኹ ፡ በፍቅሩም እንደምኖር ፡ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችኹ።” (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፭ ቁ. ፲ ) 👉🏾📖
@Mohammed-n5c
@Mohammed-n5c 5 күн бұрын
ክብር ለመከላከያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr 5 күн бұрын
ከየትኛውም ግዜ በላይ ኢትዮጵያውያኖች አንድ ምንሆንበት ግዜው አሁን ነው ወገኔ ንቃ
@BelayAlemu-o2r
@BelayAlemu-o2r 3 күн бұрын
ዋው ሁሌም የምመኘው ነገር ነው፣ ሄንን አስበው ላስጀመሩ ወገኖች እናመሰግናለን።
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 5 күн бұрын
በጣም ትክክለኛ ውሳኔ ነው ታላቋ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ጠንካራ ተጠባባቂ የነቃ ትውልድ ያስፈልገናል ❤🇪🇹❤ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤🇪🇹❤
@Mumenseid
@Mumenseid 6 күн бұрын
ይህን ሀሳብ ሁላችንም እምንፈልገው ነበረ እኔም ስመኝው ነበረ አልሐምዱሊላህ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ የሚያረጋት በወታደር ማበረሰብ ውስጥ ስንፈጠር ብቻ ነው የወታደር አንድነትን ስንመለከት ኢትዮጵያዊነትን መነጣጠል አንችልም ማለት ነው
@MukatrmohammedMuktarmohammed
@MukatrmohammedMuktarmohammed 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ እና ልጆቻ አላህ ይጠብቃቸው
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 5 күн бұрын
ዋው አሁን ትልቅ ሥራ ሰራችሁ እየተሰደበ ጊዜውን የምቸርሰውን ወጣት እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊነትን መስተማር አንጀቴ አረሰው ይዝለቅ ይቀጥል ይስፋፋ
@vghbbv1366
@vghbbv1366 5 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ፈጣሪ ይጠብቅችሁ
@abubekeryusuf6493
@abubekeryusuf6493 5 күн бұрын
መከላከያ ትልቅ ክብር ይገባዋልና ክብር ለመከላከያ ብያለሁ።
@BezabihOndu-y1b
@BezabihOndu-y1b 4 күн бұрын
የሀገር ፍቅር በጦርነት ፣ ወታደርን በማስልጠን ፣መሳርያ በምግዛት ሳይሆን በልማት ፣ በትምህርት ነው ስልት ስለዚህ የአምባገነን መርዎችን ተሞክሮ እዚህ ማምጣትን በእ/ዝያብሄር ሀይል እንቃወማለን:: ሀይል የኢ/ር ነው
@melatcode4111
@melatcode4111 4 күн бұрын
ናሽናል ሰርቪስ ይበል እሚባል መልካም ጅምር እናም ለሀገር ህልውና ወሳኝ ነው በጣም ደስ ይላል . እኔም ወታደር ነበርኩኝ ለዛም ማንም ምንም እማይበግረኝ ኢትዮጵያዊ ሆኛለሁ ለዛም የ ኢትዮጵያውያን መከላከያ ሰራዊት ክብር ይገባዋል .በ እዉቀትም በ ብርታትም በ አንድነትም በማንነትም በ ጀግነትም ያሰለጠነኝን ወታደር ቤቴን ኩራት ይሰማኛል. እናም ይበል ብያለሁ በርቱልን
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 6 күн бұрын
ክብር ለጀግናው መከላከያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semerebelay9045
@semerebelay9045 5 күн бұрын
እኔም ገብቼ ሰልጥኜ ለሀገሬ በተጠንቀቅ ልቆምላት ዝግጁ ነኝ!
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 5 күн бұрын
አሁን ነው ኢትዮጵያን አገራችን የወሰደችው እርምጃ ይህ እጅግ የሚደገፍ የውዴታ ግዴታ መሆን አለበት ትክክለኛ ዜጋ ትውልድ አገር ወዳድ ዜጋን አክባሬ ትውልዱን ለማትረፍ መፍትሄው ይህ ብቻነው: በርቱልን የኢትዮጵያ አየር ሃይል በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ : በመላው ኢትዮጵያን ይቀጥል 👍🇪🇹👍 ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ሰራዌቷን ይጠብቅልን.
@besumind9545
@besumind9545 6 күн бұрын
ማንም ኢትዬጲያዊ ማየት ያለበት ወታደርነትን ነው በትክክል ሰው ይቀረጽበታ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የዚህ ሀሳብ አመንጪን አከብራለሁ ወደፊት ይሄን ኮርስ በማሠልጠኛ ገብቶ ያልወሠደ ምንም ሥራ ለመያዝ የመጀመሪያው መመዘኛ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ። በርቱ ጀግኖች ናቹሁ።
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ✅
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 5 күн бұрын
አስጨረሷቸው 😢😢😢😢ብዙስራአጥአለን አለ የምናሰልፈውአለ ሊማግዲ ትምረትማ ለምን ያስተምራል በለትጉረስ እያሞኘ 😢😢😢😢😢
@itsraeyy
@itsraeyy 3 күн бұрын
ሰልጥነው ወደቤት ነውኮ የምን ማስጨረስ ነው ምታወሪው? ያልተፈጠረ ነገር
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 5 күн бұрын
የኛ ውዶች በርቱ ሀገር ታመሰግናችኋለች!!!
@libbueneyew9421
@libbueneyew9421 6 күн бұрын
ይህ ስልጠና ግዴታ መሆን አለበት ❤
@Yfdbkg
@Yfdbkg 6 күн бұрын
ያው ነው ተምሮ ከመከራተት ይሻላል ተምሮም ሀገርና ህዝብን ለማገልገል ነው መከላከያም ሀገርና ህዝብን ማገልገል ነው የመከላከያው ለየት የሚያደርገው ከማገልገልም በተጨማሪ ከፈጣሪ በታች ሀገሬንና ህዝብን ይጠብቃል ክብር ለጀግናው መከላከያችን 🇪🇹💪🌺
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Күн бұрын
ዋዋው አጅግ በጣም ግሩም ድንቅ ሥራ ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ አና ተክብራ ለዘላለም ትኑር ❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 күн бұрын
የኔናቶችየ ትንንሽ ነቸው ይሔ በጣም እሚበረታታ ነው ከሡሥም ይርቃሉ ለጤናም ጥሩ ነው
@alemayehumengistu6205
@alemayehumengistu6205 5 күн бұрын
Great respect for this national service idea!!👏👏👏🙏🙏🙏👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lijabrello8888
@lijabrello8888 6 күн бұрын
It's verry interesting ❤️🇪🇹🇪🇹
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 6 күн бұрын
ጥሩ ነው በርቱ
@user-ky9jl9tn3n
@user-ky9jl9tn3n 6 күн бұрын
ቨራቮ የቢሾፍቱ ልጆች የጀግና ልጅ ጀግና ነው የሚሆነው ።በርቱ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 5 күн бұрын
ቭራቮ የኢትዮጵያ ልጆች የጀግና ልጅ ጀግና ነው የሚሆነው። በርቱ
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ወንዳታ = [ብራቮ]
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 5 күн бұрын
Ine le hagere angeten isetalew long live mama Ethiopia 🇪🇹❤️🙏💪
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ጊሩም አስቻለው
@negestnegest8146
@negestnegest8146 5 күн бұрын
ከአብቹ እና ከመከላከያ ሰራዊታችን ጋራ ፈጣሪን ይዘን ወደፊት::
@KemalDawud-md4du
@KemalDawud-md4du 5 күн бұрын
ምን አለ ስደት ሳንወጣ ይህ አድል ተከፍቶ ቢሆን አሁን ሁሉም እንዳመጣለት ስለ ወታደር ማጥላላት አያወራም ነበር ብቻ በርቱ መቸም ሀገራችን እንዲህ አትቀርም ነገ ከፍ ብላ እናያት አለን❤❤❤
@user-ei4sc3wy3h
@user-ei4sc3wy3h 6 күн бұрын
ይበል የሚያሰኝ ነው
@kedjatube9725
@kedjatube9725 6 күн бұрын
የልጅ እናት ነኝ ጥሩ አቆም ላይ ነኝ እችላለዉ መሰልጠን
@kedjatube9725
@kedjatube9725 6 күн бұрын
እና በተጨማሪ ሙስሊም ነኝ የሙስሊም አለባበስ እንዴት ታዩታላቹ
@ezedinabdulwahab3290
@ezedinabdulwahab3290 6 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሀሳብሽ በጣም ልቤን ስለነካው ነው የልጅ እናት ሆነሽ ሀገርሽን ለመጠብቅ ያለሽ አቋም አስደናቂ ነው
@BaderCat100
@BaderCat100 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@ezedinabdulwahab3290
@btbt4487
@btbt4487 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@elaybright8884
@elaybright8884 4 күн бұрын
Yes 100%% very important thing national service በጣም ወሳኝ ቁም ነገር ነው ወታደርነት በጣም ጠቃሚ ስልጠና ቦታ ነው ብዙ ነገሮች ነው የምትማሩበት ቦታ ነው በዘመኔ አልፌበታለሁ እንዳትፈሩት ሀበሻ ጀግኖች ናቸው።
@MikiyasMulugeta-d5e
@MikiyasMulugeta-d5e 4 күн бұрын
ስጓጓለት የነበረ ነገር ተሳክቶ በማየቴ ደስ ብሎኛል ወደ ሁዋላ ያስቀረን ነገር በዚህ ውስጥ አለማለፋችን ነው
@HabtamMolla-su7kc
@HabtamMolla-su7kc 6 күн бұрын
ፍኖነት ጀግንነት አማራነት ኢትዮጲያዊነት ድል ለጀግናዉ አማራ ፍኖ የሀገር ኩራት🎉❤
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 6 күн бұрын
ቱቱቱቱቱቱቱቱ
@user-ETH22
@user-ETH22 5 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለአብይ ገረዶች።
@ethioLove-o6m
@ethioLove-o6m 5 күн бұрын
ሰከራም አህያ ምን አስባህ ነዉ አብይ ህዝብ መርጦተል ​@@user-ETH22
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 5 күн бұрын
የጠነባ ብጣሽ የብሔር መንደረኛ ፖለቲካ ይዘህ ጥፋ ከዚህ ሌባ ።
@EthioExpress
@EthioExpress 5 күн бұрын
HAHEYA ,
@st-xr7vy
@st-xr7vy 5 күн бұрын
አቢይ ጥሩ ወንበር ጠባቂዎች እየመለመለ ነው በሉ መልካም እድል ከተረፋችሁ ጥሩ ከቆሰላችሁ መገናኛ ከነክራንችህ ያገናኘን
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 5 күн бұрын
TINFFO/ TENKOLLU😅😅😅
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 4 күн бұрын
ዶማ ነክ አብይነ ሀገርን ምንአጋነኛው አብይ ከስልጠን ስወረድ ሀገር ትቃጥለላች
@tadessebekele7847
@tadessebekele7847 5 күн бұрын
አባይ TV ኢትዬጲያዊነት አቀናቃኝ
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 6 күн бұрын
ትልቅ ስራ ነው በርቱ ❤❤❤
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 5 күн бұрын
Ethiopians support the idea of volunteer National Military Service to better serve and defend our country. Make it a law of the land. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@behailutefera8120
@behailutefera8120 6 күн бұрын
አባይ TV በጣም እናመሰግናለን ልጆቼ ከኢትዮጽያ ዉጪ ቢወለድም ስልጠናዉን መዉሰድ እንዳለባቸው እንዲሰማኝ አርጎኛል::
@rob21112
@rob21112 5 күн бұрын
ጥሩ ሀሳብ
@behailutefera8120
@behailutefera8120 6 күн бұрын
አቅራቢያ ልዩ ነዉ ያገሬ ልጅ ከፍ በል ያርግህም::
@NasirArgada
@NasirArgada 5 күн бұрын
በየቦታው ይጀምር የሚትሉ
@user-jq1zx2bk3c
@user-jq1zx2bk3c 6 күн бұрын
መሻአሏህ ጀግና ናቸሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤
@nahumdegefa7641
@nahumdegefa7641 6 күн бұрын
አድራሻ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ደሞ የተሻለ ነው እኔም ከምኖርበት ጀርመን አገር ይሔንን ስልጣና መጥቼ መሳተፍ እፈልጋለሁ ኢትዮጵያዊነት አገር ወዳድ ትውልድ በዚህ መልኩ ነው የሚገነባው 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 күн бұрын
አንተ ያለህበት ሀገር ሰው በዘሩ በቋንቋው ይገደላል ይፈናቀላል ?? ኢትዮጶያ ውስጥ ግን "መከላከያ " አለ በተባለበት ሀገር በየቀኑ ሰው ይገደላል ለምን ባንድ ብሔር የበላይነት ስለተያዘ ስለዚህ አንተምም የዚህ ግድያ ተባባሪ መሆን ትፈልጋለህ ???
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 5 күн бұрын
ትልቁ ጠላታችን ድህነት ነዉ። ወታደርነት ባህላችን ነዉ። አትጨነቅ። የስራ እድል ለመፍጠር ሌተቀን እንስራ። የሀብት ማፍራት ደላላ ነዉ የሚያስፈልገዉ።
@ሁሉበእርሱሆነፀሎት
@ሁሉበእርሱሆነፀሎት 6 күн бұрын
i love u ethoi more
@bintmoha3172
@bintmoha3172 5 күн бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰልጥኖ ቢቀመጥ አሪፍ ነው ባይ ነኝ
@akemanu48
@akemanu48 6 күн бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ በቅርቡ ነው የሚለውን ሃሳብ ያረጋገጠልኝ እንቅስቃሴ:: በሞራልና በሀገር ግንባታ ውስጥ ወጣቱ ዋነኛ ሞትር ነው:: ይህንን ወጣት በዚህ መንገድ ውስጥ ማሳተፍ ለግል ህይወቱም ለሀገር ግንባታም ትልቅ ሚና አለው:: ሀገሬ ወደፊት ከእግዚአብሔር ጋር
@emirankedralla6566
@emirankedralla6566 2 күн бұрын
እኔም ወተደር በመሆኔ ደስተኘ ነኝ አሁን በጉደት ምክንየት ስረ ለይ በልሆንም በሙየው ሁሌም ደስተኘ ነኝ ኢትዮጵየ ለዘለለም ትኑር❤
@user-kj8ps3qf2j
@user-kj8ps3qf2j 4 күн бұрын
ት....ዝ ይለኛል ለመጀመርያ ጊዜ ሁርሶ ማሰልጠኛ ስገባ ፀጉሬን የተላጨሁበት ቀን ❤❤❤❤
@DutamoAzazhBufebo
@DutamoAzazhBufebo 6 күн бұрын
Bravo colonel Banjaw Gelcha for ur extraordinary commitement and transforming the institutional experience and decipline as well as basic skills as a citizen for the next generation and directing to carry huge responsibility as a nation and it should be inclussive from different areas to build strong institution and nation which needs skilled manpower
@EndriasalemboDechass
@EndriasalemboDechass 5 күн бұрын
❤የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለመድፈር የሚቃጣ ን ጠላት ለመፋለም ብቁ የሚያደርግ ሥልጠና ለማግኘት ፈልጊያለሁ እዘምታለሁ እንደሪያስ(ጠበቃ)
@MsgnaGolla
@MsgnaGolla 3 күн бұрын
ትክክለኛ እሄ መሆን አለበት ለሁሉም ኢትዮጵያ ግዴታው መሆን አለበት ሁላቺንም የወታደር የሀገር ፍቅር ሊኖረን ይገባል
@semerebelay9045
@semerebelay9045 5 күн бұрын
ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል:. ነገር ግን ጋዜጠኛው የሀገር ቋንቋ ተናገር::
@Naolkoo4595
@Naolkoo4595 2 күн бұрын
Kkk he isn't a journalist, he is a soldier (commando) and a Cordinator of this program and training. Respect him
@bezawityfru21
@bezawityfru21 5 күн бұрын
ክብር ለመከላከያ
@Aschenakii
@Aschenakii 5 күн бұрын
ደስ ይላል መልካም ጅማሮ ነው ኢትዮጵያ ትቅደም
@abichugobana9509
@abichugobana9509 5 күн бұрын
wow! this is absolutely wonderful move. Thanks to all those who came up with this idea of national service. Huge thanks and gratitude for Bariyas B.
@SemegnyilmaSer
@SemegnyilmaSer 3 күн бұрын
ውድ የዓባይ ቴቪ ጣቢያ የኢትዮጵያ አንድነት ለማምጣት የሚደረገው ጥረት እጅግ ኮራሁባቹ።
@user-uf1yq4vp6t
@user-uf1yq4vp6t 3 күн бұрын
ደስ የሚልብስራትነዉ ሰለሀገር ፍቅር የተማረ ትዉልድ ሀገርን ይገነባል ሀገር ይወዳል ሀገርን ይጠብቃል የእዉነት ሀገሬን ብወዳትም እናንተን ሳይቀናሆኝ የምኖረዉ በስደትነዉ ሀገርን ማገልገል መታደልነዉ ስለሀገሬ ምንነገር አላቅም ስደትየወጣሁት በልጅነትነዉ ግን ሀገሬን እወዳታለዉ ኢትዮጵያ ትቅደም ሠላም ለእናት ሀገራችንይሁን ኢትዮጵያ ታፍራናተከብራ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@trr1069
@trr1069 6 күн бұрын
700ሺ ተማሪ ወድቋል ተብሏል ስለዚህ 700ወታደር አለን ማለት ነዉ 😂😂😂በርቱ
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ እደት እደሳኩ መቸም አያልፉብለውነው ያሰለጠኖቸው
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 6 күн бұрын
ብርሀኑ ሲጥል አስር አለቃ ብርሀኑ ጁላ ያነሳን አማራ ክልል ይከታቸዋ ከዛ ፋኖ ይጥልና ለጥብ አሳ አሞራ ይሠጣን ክክክክ ድል ለፋኖ
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 6 күн бұрын
እግዚአብሔርን 12 ክፍል ሆኖ አማርኛ መፃፍና ማንበብ በደንብ የማይችል ልጅ ሰፈራችን እይቼ በጣም ገረመን፣አብዛኛዎቹ 12 የደረሱ የሰፈሬ ልጆች ካለ calculator ትልቅ ቁጥር ማካፈል እይችልም ።ችግሩ እታች ነው ሚጀምረው 12 መውደቅ እይገርምም
@hamble882
@hamble882 6 күн бұрын
😅😅😅
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 күн бұрын
@@brhantsfaw9853 እህ በቃ ተውንን እስኪ ሰልጥኑ ከጎጠኝነት ውጡ ይሔው ሥንት አመት በየሚዲያው መርዛችሁን ትረጫላችሁ እሚያልቀው ምንም እማያቀው የዋሁ ህዝብ ነው ፋኖ የጫካ ከፍታ እነጂ ለአማራህዝብ መከራን ነው ያተረፉት እያገቱ ነው ሆዳቸውን እሚሞሉት ተውውውውንን በቃ እህህ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 4 күн бұрын
እሄ በጣም የሚበረታታ ነው እኔ በምኖርበት ሀገር ክረምት ት/ቤት ሲዘጋ ጀምሮ ነው በየአቆራቢያቸው ባሉ ማሰልጠኛዎች ማወቅ ያለባቸውን ስለሀገራቸውና ወደፊት ለሚገጥማቸው ነገር ከወዲሁ እድሜያቸውን በሚመጥን መልኩ ነው የሚያሰለጥኗቸው እና ሁሌም ሴት ወድ ሳይል ወጣቱ ማወቅ ያለበትን ነገሮች በአጫጭር ም ሆነ በረዥም ስልጠናዎች ዝግጁ ቢሆኑ ጥሩ ነው ከስነምግባርም ጭምር ያንፃል❤ በርቱ
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 5 күн бұрын
Long live the Ethiopian nationalism. I liked the slogan, "Ethiopia, the great river Abay". This program would ultimately eradicate the nonsense notion of balkanization of our great country. United we stand, one country, one free people under God.
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s 3 күн бұрын
የምጠብቀው የሁልጊዜ ፀሎቴ እግዛብሔር ክብር ምሰጋና ይድርስልን ሁለትሺ አሰራሰባት ሰላምን የምሰማበት ጅማሮው ጀምሮል አሁንም የአባቶቻችን ፀሎት ኢትዮጺያን ነፃያውጣት ውጣቶች በጣም ጥሩ ዉሳኔነው በርቱ እንኮን አብሮ አደርስን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@semirkamil3357
@semirkamil3357 5 күн бұрын
Wow this is very very good God.bless Ethiopia
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 104 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
አስገራሚ ተአምር የተሰራበት ባህርና ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 16 М.