ከግብ*ረሰ*ዶም ህይወት ወጥቻለሁ! | የአዲስ አበባ ማፊያዎች ዋና ነበርኩ | ከ20 በላይ ህጻናትን አስወርጃለሁ! | Haleta Tv

  Рет қаралды 19,705

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@Godissogood2me
@Godissogood2me 8 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ታደገህ የመጨረሻው ዘመን መኖር የሚያስጠላበት ጊዜ ላይ ደረስን አምላክ ሆይ እባክህ እርዳን ልጆቻችንን ከዚህ ክፍ ዘመን ጠብቅልን🙏
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 8 ай бұрын
ወደ መንፈሳዊ ተመልሻለው ማለት ከህግ ተጠያቂነት የሚያድንበት ዘመን ደረስን:: ግፍ የተሰራባቸውስ??????
@aidasem3952
@aidasem3952 8 ай бұрын
መጠየቅ ያለበት ሰው መጠየቅ ይችላል ሰውየው እኮ ምንም ነገር ለመጋፈጥ ስለወሰነ ነው እራሱን በሚድያ ያወጣው የእርሱ ምስክርነት ለብዙ ሰው ትምህር ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳው።
@ElsaHaile-g2q
@ElsaHaile-g2q 8 ай бұрын
ወንድም አለም ሀጥያትን ለካህን ይናዘዙታል እንጅ በሚድያ ማቅረብ ማስፋፋትን እንጅ ማስተማርን አላየሁበትም ለማንኛውም ቀሪ ዘመንህን በአርምሞ ከምታመልከው አምላክህጋር ተደብቀህ በመፀፀት በፀሎትአሳልፍ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ
@rtfdift143
@rtfdift143 8 ай бұрын
ካህን? ዛሪ ካህን በዚህ ሀጢያት የተጥለፈለፈ አይደልዴ ሰውየው ለመናዘዝ አልመጣም ሰምቶ መለወጥ መማር የሚፈልግ ካለ ብሎ እንጂ ለራሱ ንሰሀ ከገባና ህይወቱ ከተለወጠ ቆየኮ ያለፈው ሀጢያቱ በክርስቶስ ደም ታጥቦለታል።
@Asmiratu
@Asmiratu 8 ай бұрын
,ጴጤ ምን ንስሀ አለው
@geneteden4343
@geneteden4343 4 ай бұрын
ፆታ መቀየር እንቅስቃሴ የምያደርግ እኮ ሰይጣን አይደለም የመድሀኒት ድርጅት የሰርጀሪ ሆስፒታል ባለቤት ለገንዘብ ሲል business አድርጎ እየተንቀሳቀሰ ያለው ይህ ደግሞ መንፈስ አይደለም business ነው የመድሀኒት ካምፓኒ በታላላቅ ታዋቂ ሰዎች ጌ ልዝብያ ሳይሆኑ ማስታወቅያ ያሰራሉ ለ ኩፉ አእምሮ የተሰጡ እዚህ business ወጥመድ ውስጥ ይገባሉ ::እኛን ግን በዚህ ልክ ልንገኝ አይገባም ነበር ::
@ayantug4082
@ayantug4082 8 ай бұрын
ማነው ምህረትህ ሣያቆመው ሠው የሆነ መተላለፉን ሣይተውለት ዛሬን ያየ እጅ በእጅ ብትቀጣው ማንይቆማል ምስክር ነኝ ምህረትህ በኔ ታይቶአል
@melakubetela6442
@melakubetela6442 8 ай бұрын
ከዚህ የጨለማ ህይወት ያወጣህ ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 8 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው እየሱሰ ጌታ ነው ትያለሽ የስንት ሰው ሕይወት እበላሽቶ ...... እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው ሰገጤ ሰው ነው ባለጌ እየሱሰ የማንም ሰገጤ ማጠራቀሚያ አይደለም ..... ምን ይደረግ ጴንጤ የርግማን ማጠራቀሚያ አደረገው ..
@rtfdift143
@rtfdift143 8 ай бұрын
​@@zewedefekade8949እሺ ሰውየው በዚያው ቢቀጥል ይሻል ነበር ? እዴት ነው የምናስበው ለነገሩ ማለት የፈለገው፣ ለምን እደሚል፣ለማን እደሚል አይገባችሁም።
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 8 ай бұрын
ወንጀለኛ ነህ የብዙ ህፃናት ሂወት አበላሽተሀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በህግ ይጠየቅ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@babyfromadis
@babyfromadis 8 ай бұрын
ፍርዱ የኛ አደለም ጴጥሮስም አምላኩን ክዶ በይቅርታ ስለተመለሰ ይቅር ተብሏል እኛ መፍረድ አንችልም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው!!!
@AklilWagnor
@AklilWagnor 8 ай бұрын
Wanaw neger esu memlsu new enji erasun debeko malf aktotah sayhone egna endnmarbet new leferd achekulu
@hailumichael164
@hailumichael164 8 ай бұрын
የምገርመኝ “ሀሌታ” ነው። እንደዚህ አይነት ወንጀለኛ የስንት ህፃንና ሴቶችን ህወት ያበላሸ ሰይጣን የሆነ ሰው ጋብዞ ቃለመጠየቅ ማድረግ አሳፋሪ ነው። ኢትዮዽያኖች መቸም የዋህዎች ናቸው ይሄን ሞሽላቃ ያምኑታል። የሱ ዋና አላማ ዼንጤ ብቻ ትክክለኛ መሆኑን ለመስበክ ተዘጋጅቶ የመጣ ነው። ውጭ አገር ቢሆን ወዲያው ያስሩት ነበር።
@hailumichael164
@hailumichael164 8 ай бұрын
የምገርመኝ “ሀሌታ” ነው። እንደዚህ አይነት ወንጀለኛ የስንት ህፃንና ሴቶችን ህወት ያበላሸ ሰይጣን የሆነ ሰው ጋብዞ ቃለመጠየቅ ማድረግ አሳፋሪ ነው። ኢትዮዽያኖች መቸም የዋህዎች ናቸው ይሄን ሞሽላቃ ያምኑታል። የሱ ዋና አላማ ዼንጤ ብቻ ትክክለኛ መሆኑን ለመስበክ ተዘጋጅቶ የመጣ ነው። ውጭ አገር ቢሆን ወዲያው ያስሩት ነበር።
@tgmttt
@tgmttt 8 ай бұрын
​​@@babyfromadisምድር ላይ እኮ ነው እየኖርን ያለነው ወንጀለኛ ነው በምድር ፍርድ ማግኘት አለበት
@YacobBezabh
@YacobBezabh 4 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሰልህ❤
@HALELUYA62
@HALELUYA62 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስመልጣል 🙏🙏🙏
@ZeharahusaneZeharahusane
@ZeharahusaneZeharahusane 8 ай бұрын
ተመሰገን ሕግዚያብኤር ይባርክክ
@HussenEbrahim-zo1tl
@HussenEbrahim-zo1tl 8 ай бұрын
ሰው በዚህ መልኩ ወንጀሉን እየተናገረ በህግ የማይጠየቅበት ምክንያት ምን ይሆን ሀሌታ ሚድያ እሄን እና መሰል ሰዎችን ለህግ የማያቀርብ ከሆነ ሚድያው ራሱ ለህግ ቀርቦ ተጠያቂ መሆን አለበት ባይ ነኝ የግሌ ሀሳብ ነው የምትሰማሙ ሰዎች ላይክ አርጉ
@geneteden4343
@geneteden4343 4 ай бұрын
የ 7ዓመት ሁኖ ሰው ካልከተበው ከየት አመጣው እውቀቱ ቀድሞ ነገር 😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 8 ай бұрын
ጴንጤዎች እስኪ ይሄ "ጌታ ያዳነው" ሰውዬ ልጆቻችሁን ወይንም ትንንሽ ወንድሞቻችሁን ለግማሽ ቀን ሽርሽር ወስዶ እንዲያጫውትላችሁ ፍቀዱለት። መዳን አለመዳኑን ለማወቅ ያህል።
@አውደምህረት
@አውደምህረት 8 ай бұрын
ባለጌዎች የኦርቶዶክስን ስም ካላነሱ ደስ አይላቸውም
@HalleSaale-b2j
@HalleSaale-b2j 8 ай бұрын
Ortodox teret teret eyastemarech taot teshekma eyezorech ewunetegawun wengel aswegda twuldu wede tfat eyenegode newu .Eyesus bchawun beqi kebeqi belay newu .
@ab2916
@ab2916 8 ай бұрын
የምትለውን እንድታስትውል እግዝኣቢሔር ይርዳህ።
@smoothdejavu
@smoothdejavu 8 ай бұрын
​@@HalleSaale-b2j ያንተ ወንጌል በኦርቶዶክስ የተደገፈ ነው እንዴ?! በቃ ስለ ወንጌል ከሆነ የምትቆረቆረው እራስህን ችለህ ስራ ካልሆነ ዝም በል። ሌላውን መዝለፍ የራስን አካሄድ ትክክል አያደርግም! የእየሱስ ምስጢር ቢገባህ ኖሮ እንደዚህ ባላወራህ ነበር። እነሆ አይኑ በርቶ ልቦናው የታወረ ብዙ ነው ፤ ልቦናህን መድሀኒአለም ይመልስልህ!
@kurazmedia19
@kurazmedia19 8 ай бұрын
ግለሰቡም ሚዲያውም ለህግ ሊቀርቡ ይገባል
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 8 ай бұрын
Anything is possible with God. more blessing you and your family's 🙏
@Habrom1988
@Habrom1988 7 ай бұрын
ይጠየቅልን።
@bezatamiru983
@bezatamiru983 4 ай бұрын
ተባረኩ ሀሌታ🎉🎉🎉
@Hameremedia21
@Hameremedia21 8 ай бұрын
ወዮ ይሄ እኮ መተሰር አለባት😭😭😭 በአደባባይ የወጣከው መሞት ፈልገ ነው መሰለኝ እንኳን ተመለስክ ነገር ግን ወንጀለኛ ነህ እጅህን ስጥ አና ቅጣትህ.መቀበል
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 8 ай бұрын
What a dedication may you continue to preach the Gospel!!
@HannaTesfaalem
@HannaTesfaalem 8 ай бұрын
😍 Geta yemesgen enkwan keze cyowel Geta awethe, Geta zemnhen beten yebark💙🙏🙏
@tedladessalene4260
@tedladessalene4260 4 ай бұрын
ጠያቂው አራዳነት ወንጀል መስራት አይደለም ግብረሰዶም መሆን አይደለም ታረም።
@hailumichael164
@hailumichael164 8 ай бұрын
የምገርመኝ “ሀሌታ” ነው። እንደዚህ አይነት ወንጀለኛ የስንት ህፃንና ሴቶችን ህወት ያበላሸ ሰይጣን የሆነ ሰው ጋብዞ ቃለመጠየቅ ማድረግ አሳፋሪ ነው። ኢትዮዽያኖች መቸም የዋህዎች ናቸው ይሄን ሞሽላቃ ያምኑታል። የሱ ዋና አላማ ዼንጤ ብቻ ትክክለኛ መሆኑን ለመስበክ ተዘጋጅቶ የመጣ ነው። ውጭ አገር ቢሆን ወዲያው ያስሩት ነበር።
@اعلمرحمكالله-م9ط
@اعلمرحمكالله-م9ط 8 ай бұрын
ግን ምንም ብትመለስ በቀላሉ ህይወታቸው ለተበላሸባቸው ሰወች ከ18 አመት በላይ መታሰር አለብህ
@aidasem3952
@aidasem3952 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ለማረው አንተ ማን ፈራጅ አረገህ?
@Eyob797
@Eyob797 3 ай бұрын
@1:01:35 ንግስተ ሣባ ወደየትም ዓልሄደ(ች)ም። ሠለሞን ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጣው። በቀድሞው ዘመን ዛሬ እስራዔል የምትባለው ዓገር የአገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ክፍለ ዓገር ነበረ(ች)። የወላዲተ አምላክ ወላ(ልጆች) ማለትም የጌታ አያቶ(ች) ቅዱስ እያቄም ዕና ቅድስት ሐና ኢትዮጵያውያን ና(ቸ)ው። ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያምም ኢትዮጵያዊት ናት!!!
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስታቀርቡ አስቀድማችሁ ማስጠንቀቁ ጥሩ ነው 😮 it is hard talk!! በተለይ ከ18 አመት በታች የሆኑ ሰዎች እንዳያዩት መግለጽ !!
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 8 ай бұрын
እውነት ነው እነዚህን ሰዎች ልናገላቸው አይገባም ክርስቶስ የሞተው ለሁሉሜ ነውና በምንችለው ሁሉ ልንደርስላቸው ይገባል
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መምህር ተስፈየ የታለክ አሁን ደግምእየሱስእያለነው በደምብ አገልግሎታልለጋጩሩ
@DanielDaniel-se1is
@DanielDaniel-se1is 8 ай бұрын
ሃሌንታዎች ለገንዘብ ብላችሁ የረከስ ነገር እያቀርባችሁ አታርክሱን ምንድነው ከዚህ ምንማረው::
@TeyoBesta-ot5dm
@TeyoBesta-ot5dm 6 ай бұрын
ደስ ይላል መመስከርህ ግን የምታመልክበት ቸርች ዋናዎቹ ወንድ ለወንድ አጋቢዎች ናቸው ከነሱም እግዚያብሔር አምላክ ያውጣህ
@Eyob797
@Eyob797 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ውድ ትክክል(ኛ)ው መንገድ ይመልስህ። ሰይጣን ዓምላኪው ዒሉሚናቲ በምዕራቡ ዓለም ላይ የፈለፈለው 34,000 የማናፍቅ ዓዳራ(ሽ) (ቼ)ር(ች) ውስጥ ነው የገባ(ኽ)ው። በምዕራቡ ዓለም ላይ በተፈለፈሉት (ቼ)ር(ች) ውስጥ ከድንግል ማርያም ያልተወለደው ያልተሰቀለው በመድኅንዓለም ስም የሚል(ጭ)በረብረው ወንበዴው ዲያብሎስ ይመለካል።
@hailumichael164
@hailumichael164 8 ай бұрын
“ሀሌታ” ሚዲያ በዚህ ወንጀል መጠየቅ ይኖርበታል አራት ነጥብ።
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 8 ай бұрын
gobez yehe sew eko yale misker bebezu wonjeloch amenual. lemen zem yebalal??
@bezatamiru983
@bezatamiru983 4 ай бұрын
ሀሊታ 1🎉🎉🎉🎉🎉
@HalleSaale-b2j
@HalleSaale-b2j 8 ай бұрын
Yasmeleteh Egzabhier Amlak ymesgen . Tsegawun yabzalh .
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 8 ай бұрын
ወንድሜ እንከን እግዚአብሄር ከዚህ አበቃህ
@ayantug4082
@ayantug4082 8 ай бұрын
ግብረሰዶማዊያን አሁንም ይሄን ኮመንት ካነበባቹ እግዚአብሔር በምህረቱ ባለፀጋ የሆነ አምላክ ነው ለርሱ በግል ንሰሀ ብትገቡ ይቅር ሊላቹ የታመነ አምላክ ነው!!!!!!!!!!!!!!! ይወዳቹሀል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ በምህረቱ ስላሰበህ ደስ ብሎናል ግን ስትናገር ትንሽ ስረአት ቢኖርህ ጥሩ ነው ጋዜጠኛውስ ምን አፈዘዘህ በጣም መዝቀጥ ነው ምን ቀረው ለህፃናትም ማስተማር ነው በዚህ መልኩ ማውራቱ አፀያፊ ነው 🤭🙄😏🤫 😢በዚህ አፀያፊ አፍህ መልሰህ ጌታን ታመሰግንበታለህ ? ከዚህ ምን ትምህርት ይገኛል የማያቁትን ህፃናት መገፍፍት ነው የያዝከው አንተስ ምንም አልተቀጣህም ደሞ ስለማታቀው ነገር ብዙ ባታወራ ትራንፕ የተቀደሰውን መፀሐፍ ቅድስ ሸጦ ገንዘቡን ምን ሊያደርገው እንደሆነ የምታቀው ነገር የለህም 🤭🤫😡😕🙈🙉🙊😏😶😪
@sweetangel329
@sweetangel329 8 ай бұрын
Egziabher hulunem yemarelen
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 8 ай бұрын
ለህግ ይቅረብ 😢😢 የስንት ህፃናት ህይወት አበላሽታል
@Zeamhariclinguistics
@Zeamhariclinguistics 8 ай бұрын
ከእስር ቤት ነው እኮ የወጣው
@terefemilka6598
@terefemilka6598 8 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ ርኩሰት ስላወጣህ የተመሰገነ ይሁን!!! ግን በጣም ስታወራ ትዘገንናለህ! ሰዎች ከዚህ ከከፋ ነገር እንዲወጡ ለማሰተማር ሳይሆን ይልቁኑ ለማሰልጠን የመጣህ ነው ሚመስለው። ምን አይነት ነገር በምን አይነት ሁኔታ ማውራት እንዳለብን ብንረዳ መልካም ይመስለኛ! ወደ ሚዲያ ከመውጣታችን በፊት ምክንያቱም ይሄን ፕሮግራም አእምሯቸው ያልበሰለም ልጆች ሊያዩት እንደሚችሉ መረዳት አለብን!!!
@melkamusonko
@melkamusonko 8 ай бұрын
አው ሕያው እግዚአብሔርም ይዘግናል በጣም ደግሞ ጥንቃቄ አያደርግም ብቻ ከባድ ነው
@asterhaile5318
@asterhaile5318 8 ай бұрын
ከዚህ ጨለማ ያዳነህ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን ለብዙዎቹ መፈታት ምክንያት ትሆናለህ ዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤
@ZEBCH
@ZEBCH 8 ай бұрын
ገዳም!!! ይህን ቪዲዮ ኤዲት ሳያደርግ ያስተላለፈ ሀሌታ እኩል ተጠያቂ ነው!
@HalleSaale-b2j
@HalleSaale-b2j 8 ай бұрын
gudachihu sletenegere newu teteyaqi yemihonewu ?
@babyfromadis
@babyfromadis 8 ай бұрын
ነበርኩ ወጣው ማለት ምን ያስጠይቃል የጉዳዩን አስከፊነት ስላስተላለፉ እንደውም መመስገን ነው ያለባቸው
@tizetaduna3238
@tizetaduna3238 8 ай бұрын
So this dude he did all this crime over the past , so coz he is confessed his crime and he is not been questioned?? Come on for all the people he made a crime justice needs to apply
@InfoWithAlen
@InfoWithAlen 8 ай бұрын
ይህ ሰውዪ አሁንም አጋንት አብሮት ነው ያለው። በአካል አውቀዋለሁ። መንፈሱ ለቀቀኝ ይላል እንጂ አሁንም የሚጫወትበት እብድ ነው።
@mekdelawitehaile6850
@mekdelawitehaile6850 8 ай бұрын
Egzaber yetbekeh kene betsebhe kelale adeleme le ewente mekome🙏🏽🙌🏼
@henokbezawork2418
@henokbezawork2418 8 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሠምተንሀል አሁን በድጋሚ ለምንድነው የመጣኸው?
@Hana-3838
@Hana-3838 8 ай бұрын
እንዲሕ ለመናገር ያበቃሕን ጌታ መጨረሻዬን አሣምረው ብለሕ ፀልይ ለመሐሪው ጌታ ቸሩ መደሐይናለም ይገርማል
@liyanariy4226
@liyanariy4226 8 ай бұрын
Yeseytan sira gebtohal min Ale bigeban
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 8 ай бұрын
በዉጭዉ አለም በምንፍቅና ያሉ ናቸዉ አንዲህ የሚያሰፋፍት ጴንጤ ማለት በአጠቃላይ ሰዶማዊ ማለት ነዉ አንተን ግን አነኳንም ፍጣሪ ደርሰልህ 🙏🏻
@melkamusonko
@melkamusonko 8 ай бұрын
የእምነቱ ጠላት ስለ ንግግር በጌታ ፍት ትጠየቃለ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 8 ай бұрын
@@melkamusonko 🤣🤣🤣የትኛዉ ጌታ አናት የሌለዉ የሱሰ የሉሲፍር የጥልቁ ጌታሸ ነው የሚጠይቀኝ 🤣 አመኝኝ ጴንጤ ማለት ለክፈት ለሰዶም የሚመች ሃይማኖት ነዉ ሰለጠንን አያሉ የሰጠኑ ናቸዉ አከተመ 👈
@mafitube9180
@mafitube9180 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ውስጥ አይደል የሴት ብልት የሳመው መምህራቹ😂😂😂
@tgmttt
@tgmttt 8 ай бұрын
ወንጀለኛ እኮ ነው ይህ ሰው ወደ ፍርድ መቅረብ አለበት።😡😡😡
@MeriBasha
@MeriBasha 8 ай бұрын
Why I don’t believe him ?
@bezatamiru983
@bezatamiru983 4 ай бұрын
የጌታችን አዋርያ ነው ልጅ
@imortele
@imortele 8 ай бұрын
ante mejemeria wede eyesus kememtatihi befit ejihin le police neber mesteti yeneberebihi tegebiwin kitati mewsed neberebih.
@mierafbelay1863
@mierafbelay1863 8 ай бұрын
1998 የተውከው ከሆነ ዛሬ ለመመስከር ለምን መጣህ?
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 8 ай бұрын
ጥሩ ጤያቄ
@selamhailu7620
@selamhailu7620 8 ай бұрын
እረ በፈጠራችሁ ይህን ቆሿሿ ቃል በይፋ በሚድያ አታውሩ ምናለ ቃላቶችህን ብትቀይረው
@terefemilka6598
@terefemilka6598 8 ай бұрын
ገዳም ከግብረሰዶም መስፋፍያ ቦታዎች አንዱ ነው ያልከው? አንተ ከንቱ ገዳማውያ እንዳንተ ዋልጌ አይደሉም። ራሳቸው ከምቾት አግልለው ጤዛ ልሰው ስጋቸውን ቀጥተው የሚኖሩበት የቅድስና ቦታ ነው። ባለጌ! እንደው በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ የኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ካልነካችሁ ነገራችሁ አይሳካም ማለት ነው?! ነውረኛ!!!!
@Emanu2018
@Emanu2018 8 ай бұрын
😅😅ማነው በየገዳሙ በሰንሰለት የሚገረፈው
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 7 ай бұрын
mn lemalet new
@laveleable
@laveleable 8 ай бұрын
ወይ ጌታ ሰንቱን ታገሰክ .
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h 8 ай бұрын
እኔ እንዳንተ አይነት ወራዳ ለገንዘብ የሚሞት ጋዜጠኛ አይቼ አላውቅም ገንዘብ ከሰጠህ እራሱ ዳቢሎስንም ታቀርበዋለህ በጣም ወራዳ ነህ!!!
@endalegebretsadik2842
@endalegebretsadik2842 8 ай бұрын
Gin endew yihea wede fird nw enji ,yastemiral bilachihu new yastelal
@JalDib-dm2jk
@JalDib-dm2jk 8 ай бұрын
Melektu menden new wenjelegna endehon eyetenager new yesentun heywot abelashetekew yehon siyawera rasu ke sematu yeweta ayemeselm yetemeta
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@S-G.19
@S-G.19 8 ай бұрын
Alsheshum zor new negeru!
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@laveleable
@laveleable 8 ай бұрын
እባክህ የነበርክበት የሂድክበት ቦታ ሁሉ እየሂድክ መሰክር 🙏
@Lidet-s9q
@Lidet-s9q 4 ай бұрын
ከፔንጤ ምን ይጠበቃል
@SentayehoHayilu-w4z
@SentayehoHayilu-w4z 5 ай бұрын
Alshashume zore alu kabeta keristiyane laye ajchuhn ansu aska zara yate nabarke
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 8 ай бұрын
Wow
@Bonaye12
@Bonaye12 8 ай бұрын
He have to go in jail
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 8 ай бұрын
ጉድኮ ነዉ እንዲህ ወንጀልን በአደባባይ በኩራት መናገር ሆን ቆይ ንስሃ የነዛን ሰዎች ህይወት ይመልሳልን
@livedexperiences
@livedexperiences 8 ай бұрын
እግዚአብሔርን ታውቀዋለህን? እኔና አንተም በምህረቱ ነው በህይወት ያለነው። እግዚአብሔር ሰውን ሲምርና ሲቀይር ልናመሰግነው ሲገባ ከተበሳጨን ከእግዚአብሔር ወገን ሳንሆን ከሌላው ሆነን ይሆናልና ራስን መመርመር መልካም ነው። ፍትህን ለእግዚአብሔር ለማስተማር ያሰበ ሰው በታላቅ ፍርድ ውስጥ አለ። ኢየሱስ ያድናል!
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 8 ай бұрын
@@livedexperiences ወረኛ የሰማያትና ምድር የአለማት ፈጣሪ ይቅር ባይና ይቅርታን እንደሚወድ ከታስተምረኝም በዚህ ሰዉዬ አካሄድ ከህነኮ ሚንኛዉም ወጠጤ የሰዉ ህይወት ምስቅልቅሉን አዉጡቶ ምድራዊን ህግ ፈርቶ ንስሃ ገብቻለሁ ሊልኮ ነዉ ሲቀጥል ደሞ ኢየሱስ ራሱን ከስቅላት ካላዳነ እኔን እንዴት ያድነኛል አዳኝ አንድ አላህ ብቻ ነዉ
@selamhailu7620
@selamhailu7620 8 ай бұрын
ይህ አረመኔ ወደ እስርቤት መግባት አለበትም ደግሞ ጥሩ ስራ እንደሰራ በሞራል ነው የሚለፈልፈው
@mesfinbekele7047
@mesfinbekele7047 8 ай бұрын
ወንጅለኛ እኩነወ
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 7 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ግን ፈራሃለዉ ❌
@tizetaduna3238
@tizetaduna3238 8 ай бұрын
You are criminal regardless, why on earth this dude act this way
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 4 ай бұрын
This guy is a criminal lehigeh yekirbe bring him to justice
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 8 ай бұрын
ወንጀለኛን ይዞ ማቅረብጅ ኢንተርቪ አይደረግም ለህግ ይቅረብብ በህግ አምላክ
@AynalemGutema
@AynalemGutema 8 ай бұрын
Ewnatun nw degmo beza zemen telalek ende hege eko neber yawem be mengestu zemen areken neber emtebelaw balegi neh ahunem degmo altetetetekem sede balgi
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 8 ай бұрын
Atimslem ante shinetam wergna nahe
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 7 ай бұрын
Metr tasfy admt ant setny
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 8 ай бұрын
አሜን አሜን ጀግና ወንድም በርታ።
@SaadikTiroro
@SaadikTiroro 8 ай бұрын
Alica
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 4 ай бұрын
ይሄ ፡ መታሠር ፡ አለበት ፡ ታሥሮ ፡ ነበር። ፡ አሁን ፡ እንደ ፡ ጀብዱ ፡ ያወራል? ፡ ኧረ ፡ አባካችሁ ፡ ይሄን ፡ ሰዉ ፡ አንድ ፡ በሉት ፡ የመንግሥት ፡ ያለ ፡ ኡኡኡኡኡይህን ፡ አራዊት ፡ ታቀርባላችሁ ፡ ? ፡ እድሜ ፡ ልክ ፡ መታሠር ፡ ያንሰዋል
@Eyob797
@Eyob797 3 ай бұрын
ግብረሰዶም ገዳም ውስጥ ዕና ቄስ ትምህርት ቤት የለም። እንዲያውም በመናፍቅ ዓዳራ(ሽ) ውስጥ ነው በጣም የሚሰራው። ፓስተሮ(ቹ) በግልፅ የሚመሰክሩትን ዓንተ ስለ መናፍቅ ዓዳራ(ሽ)/(ቼ)ር(ች) ለምን መደበቅ ዓስፈለገህ?
@thomasdesta3101
@thomasdesta3101 8 ай бұрын
Leferd yekereb!
@hailumichael164
@hailumichael164 8 ай бұрын
ውሻ ይላስህ አንተን ሰይጣን
@firehiwotkassa5580
@firehiwotkassa5580 8 ай бұрын
አንተን ማየት ያማል
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 8 ай бұрын
Fara
@rtfdift143
@rtfdift143 8 ай бұрын
አቤት የፍርዳችሁ ብዛት የሀጢያት ትንሽና ትልቅ የለውም በአንድም በሌላም በህይወታችን እርኩሰት አለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ ንሰሀ ገብቶ ላአዳነው ለእግዚአብሔር ክብርና ለትውልድ ትምህርት ብሎ እራሱን ገልጧል ምንጩም ሰይጣን ነው። ታዲያ ስለምን ፈራጅ ሆናችሁ።
@selamhailu7620
@selamhailu7620 8 ай бұрын
አንተ በጭራሽ በእግዛብሔር ፊት ሞገስ አታገኝም ሰይጣናዊ መንፈስ ተሸክመህ ነው የምትዞረው
@mafitube9180
@mafitube9180 4 ай бұрын
ይሄኔ አንተም እደሱ ነክ😅
@AbduKassaw-qg8jv
@AbduKassaw-qg8jv 8 ай бұрын
ከአሁን በፊት በሰራዉ ወንጀል ተጠያቂ ሆኑ ተቀጥቶ ታርሞ ከሆኑ ጥሩ ነዉ ካልሆነ በፍጥነት በቁጥጥር ስር መዋል አለበት ወንጀለኛ ነዉ።
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 8 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው !
@bezatamiru983
@bezatamiru983 4 ай бұрын
የጌታችን አዋርያ ነው ልጅ
ልዩ ዝግጅት/Sagantaa interview jawar Mohammad
37:04
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 131 М.
ህዝባችንን አፍኖ የያዘው 3ኛው  የጨለማ ንጉስ እሬቻ
24:57
እየሱስ፡ክርስቶስ፡የፍቅር፡ ንጉስ ቻናል JC King of Love Channal
Рет қаралды 121
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН