ክብርት መዓዛ አሸናፊ "ቃል የገባሁት 'የህዝብን አመኔታ ፍርድ ቤት ላይ መመለስ' የሚል ነው" /HELEN_SHOW

  Рет қаралды 45,947

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 267
@belayhaile5467
@belayhaile5467 2 жыл бұрын
ትልቅ እያልን ያከበርናቸው ሁሉ በዚህ ክፉ ዘመን ከገለባ ቀለዋል።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
አይ መአዛ መሀላሽን የበላሽ ፍርደ ገምድል ልቦና ይ ስጥሽ መንግሥት ይመጣል ይሄዳልአገር እና ህዝብ ይቀጥላል እስቲ ለህሊናሽ ስሪ 😪😪😪😪
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Junta Woyane wenbede kezenam She is the best President ever. We all know how Junta Woyane brutally killed innocent people including kids when KINIJIT won the election in 97 E.C.
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች() kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has
@manenet2867
@manenet2867 2 жыл бұрын
ወሮ መዓዛ.., መቼም እንዳሉን ከሆነ.., 2; ሴቶች ወልደዋል..::እናም የአማራ እናቶች., ሴቶች ህፃናቶች..,,የትግራይ ህዝብ ሴቶች .; ህፃን ; እናቶችና.; ው.ዘ.ተ የአገራችን ክልሎች.., ደም እንደ ቧንቧ., እየፈሰሰ.., ወቶ የመናገር ወይም መንግስትን የማስጠንቀቅ ሃላፊነት ከተሳንዎት.., አሳዛኝ ነው.:: እጅዎ., ደም_እንዳለቦት ምን ያህል ያውቃሉ.??? .., የርሶ ነገር ድሮሮሮ ቀረ.., ልበል..??? ክብር ይሁን ለ አቶ መለስ ዜናዊ ምክንያቱም በእርሶ ጉዳይ.., ምን ያህል ኢሃዴግ እንደደገፍዎትና ለዚህ ታሪክእንዳበቃዎ..;; ማንነትዎን ስለሰራዎት..!! .., አሁን..; የሚገርመው., መልክዎ ይናገራል ; እንዳልደላዎ..🫵🫵🫵 ደም .; ግፍ..; ብደል አለቦት..; ሰው ቢሆኑ ስልጣን ባላጏጏዎት ነበር...,,, በገዛ ፍቃድዎ ቢለቁ ለLifetime ህይወቶ እንዴት በተከበሩ ነበር..,
@missmariam9273
@missmariam9273 2 жыл бұрын
Trust me , All those innocent people who are brutally killed because of their ethnicity, reached to God .
@ayalkibethabtegabriel1475
@ayalkibethabtegabriel1475 2 жыл бұрын
ወ/ ሮ መዓዛ ልጅ ወልዶ አሳድጎ ለቁም ነገር ማብቃት በጣም ያስደስታል:: በልጅዎ accomplishment እንኳን ደስ አለዎት:: የሚያገለግሉት መንግስት ህዝብን በዘር ከሚጨፈጭፉ ዘረኛ ወንጀለኞች ያለማቋረጥ በጅምላ ሲገድሉ በቸልተኝነት ከመመልከትም አልፎ በተባባሪነት የ3 ወር ልጅ ሳይቀር ሲጨፈጭፍ ማየት አልፎም የፍትህ ተቋሙ ዋና አስከባሪ ሆነው ሳሉ ህፃናቶች እናቶች አረጋውያን በግፍ ሲጨፈጨፉ የእርስዎ ሚና ምንድን ነው? እንደናትነት ህፃናት አማራ በመሆናቸው ብቻ ያለማቋረጥ ሲታረዱ ምን ስሜት ይሰጥዎታል? የእነዚህ ንፁሀን ደም እርስዎና የሚያገለግሉት መንግስት ከተጠያቂነት የሚያድናችሁ ይመስልዎታል?
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ህግ አለ ህፃናቶች ይደፈራሉ ደፋሪው አንድ ወርም አይታሰርም ሰው ገለው በነፃ ይለቀቃሉ ሴቶችም አሁንማ ወንዶችም ይደፈራሉ ከምንም አይቆጠርላቸውም ጉቦው እንደዛው ብቻ ብዙ ነገር አለ ባገራችን ህግ ግን የለም ማለት ይቻላል
@mebratieadmasu3530
@mebratieadmasu3530 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ማዛ አሸናፊ የኢትዮጵያን ፍ/ቤቶችን አሠራር ይቀራሉ ተብሎ ሲጠበቅ አስፈጫሚው አካል እንደፈለገ ሲያደርገው ዝም ብለው በማየታቸው በጣም ያዛዝናል::
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Bullshit
@emmushet
@emmushet 2 жыл бұрын
ተስፋ አድርገን ነበር ግን ምንም የተሻሻለ ነገር አላየንም። የጉቦ ነገርማ ብሶበታል። ፍትህ የለም፡ ህዝብ እያለቀሰ ነው። ወሮ መዓዛ ምን እየሰሩ እንደሆነ አልገባኝም።
@tgtak3916
@tgtak3916 2 жыл бұрын
ክብርት መአዛ አንቺ ምንአልባት #ለዳኞች ጥቅም ብዙ ለውጦችን ሰርተሽ ሊሆን ይችላል ሕዝቡ ግን አሁንም #የፍትህ ጥያቄው አልተመለሰለትም! #በአሜሪካ እርዳታ ለተቋቋሙ #የብሔር ቡድን አንቺ "ፖለቲካ አይከን" ብለሽ ያቆለጳጰሻቸው ለጁአርና እስክንድርን "ፍትህ ሰጥቻለሁ ልትይ ትችያለሽ! ግና ሌላው ኢትዮጵያዊ እየተሰቃየና በአንቺም መሪነት ይህ ተቋም እንዳልተሻሻለ እያየን ነው! ይህ ደግሞ አገርን ዋጋ እያስከፈላት ነው! የምትናገሪው ሁሉ " አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ" እንዳይሆንብሽ! ለምስክር የጠራሽው የCIA front organization በሳማንታ ፕወር የሚመራው USAid በፍፁም ለእምነት አይጣልበትም! አገራችን ላይ የፈፀመውን ክህደት በቅርብ ጊዜ አሳይቶናልና! አንቺ ማቆለጳጰስ መብትሽ ነው፣ እውነቱ ግን በአገራችን በቅርብ ጊዜ ከሰራው ውሸት ተረድተናልና ልታሳምኚን አትሞክሪ! በተረፈ ገና ይቀርሻል፣ #ከፈረሱ ጋሪውን አታስቀድሚ!
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 жыл бұрын
አኔ በጣም የማዝነው የኢትዮጵያ ህግ እሳቸው ባሉበት አገር ህግ ባለ መሻሻሉ ያሳዝናል አድ ሰው 20እና 30አመት ፍርድ ቤት ሲመላለስ ይሞታል ይህህን ደግሞ ፍርድ ለማስጨረስ ጉቦ ይሚጠይቁት ውይ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ወይዘሮ መአዛ እርሷ ወደ ፍትህ ስርአቱ ሲገቡ ተሰፍ አድርገን የነበረው እንኳን ሊፈፀም ብሶበት ነው የተገኝው። የበላይ የሆነው ፍርድ ቤት እንዲፈታ የሚያዘውን ፖሊስ ፖሊስ አልፈታመ የሚልበት በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ የማናለብኝነት ስርአት ነግሶል በወያኔ ዘመን እንኳን ፍቱ ከተባሉ ፈተው ከዛ ነበር በሊላ ክስ ይከሱ የነበረው የዘንድሮዋቹ ማን አለብኝነት ከልክ ያለፈ አሳፍሪ ነው 😡
@emmushet
@emmushet 2 жыл бұрын
ተስፋ አድርገን ነበር ግን ምንም የተሻሻለ ነገር አላየንም። የጉቦ ነገርማ ብሶበታል። ፍትህ የለም፡ ህብ እያለቀሰ ነው። ወሮ መዓዛ ምን እየሰሩ እንደሆነ አልገባኝም።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
ወ/ሮ መዓዛ መሀላሽን የበላሽ ክሀዲ☹️ህዝብ በአፈና ክቤት ወፕቶ የሚቀርበት! ጋዜጠኞች እየታፈኑ ባላዬ ያለፍሽ ፍርደ ገምድል ብቻ ለግዜ እንተወዉ🥱 ነገ አንገት ይደፋሉ ወሮ መኣዛ🤨
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 жыл бұрын
ይሔ እኮ ታድያ የሕግ አስፈጻሚ/የፖሊስ ወይም የሕዝብ ደሕንነት ስራ እንጂ የፍርድ ቤት ስራ ከይደለም። እሷን መውቀስ የሚቻለው ክስ ተመስርቶ ፍርድ በተጓደለበት ጉዳይ ላይ ነው።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
@@የኔጉዳይ-ቘ4ረ @ ዞርበል ያንተ አይነቱ አሽቋላጭ ነው ኩሊ ብአዴን የሆነው🥊ትርፍ አንጀቶቸ:
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 жыл бұрын
@@yonasyonas3249 እኔ የማወራው ትክክለኛውን አሰራር ነው። ዮኒዬ ግን በሞቴ ብአዴን ብለህ ከምትሰድበኝ አንገቴን ብትሰይፈኝ ይሻለኛል። ስሜታዊ አትሁን bro
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 жыл бұрын
1 ፍቤት የለቀቀውን ፖሊስ እያሰረ ምን አደረግሽ? 2 ፓሊስ ዋስት የማያስከለክል ክስ እያቀረበ እስር ቤት እንዲቆዪ ሲያደርግ ምን አደረግሽ? 3 ሰው ያለ ክስ ሲታሰርስ? የአቢይን ስልክ ስትጠብቁ ነው ጊዜ የሚወስድባችሁ። በአንድ ችሎት መልስ የሚጠውን ተከሳሽ እምታመላልሱት
@alg7524
@alg7524 2 жыл бұрын
ጠያቂዋ የሳትሽው ነገር አለ። የውሳኔ መዘግየት፣ የፈጠራ ክስ፣ የፈጠራ ምስክር በተቃዋሚ መሪዎች ላይ እየተደረገ ውሳኔዎች ለምን ይዘገያሉ። ይህ ሁኔታ የፍትህ መዘግየት ብቻ ሳይሆን የዲሞክራሲም አፈና ነው። ይህ አካሄድ ከግንዛቤ ውስጥ ተወስዶ ለምን የተቃዋሚ መሪዎችን አፈና ፍርድ ቤት አይዋጋም ነው ጥያቄው መሆን ያለበት።
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 2 жыл бұрын
ክብርት ክብትት ክቡር ዶክተር እያልን እናሞጋግሳቸዋለን ተምረው ወረቀት ሰብስበዋል የኢትዮዽያን ሰላም እንኳን ማስጠበቅ አልቻላቹም ሀገራችንን ዱቄት አደረጋቹት አኪልዳማ የደም መሬት የመማር ትተጉም እስኪያስጠላን የተማሩት ሀገራችንን ገደሏት ሰላማችንን መልሱልን 😭😭😭😭😭😭😭
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
😭😭
@saramohammed8288
@saramohammed8288 2 жыл бұрын
Helenya am one of dawn syndrome mother u helep people in awareness thanks to all.
@Turme..
@Turme.. 2 жыл бұрын
We're tired of hearing blah blah blah. We need action. Your court system is terrible 😔
@missmariam9273
@missmariam9273 2 жыл бұрын
I want to ask this lady what she has done the position she held on? What does she think about Humanity , justice , and equality opportunity for the citizens in the country she promised to serve and paid for? I thought the position as indicated public service, bring justice. The last 4 years citizens slaughtered , children be headed , people displaced , inhumanity , discrimination, injustice speeding up ? Ashamed😢
@takyos8190
@takyos8190 2 жыл бұрын
Jorro yelehem? alsemahem men endeserach?!!!
@abeltesfaye836
@abeltesfaye836 2 жыл бұрын
I don't expect 1 person would bring justice for Ethiopia even any prime minister ( it is a work of progress). Our issues are so complicated, change starts from ourselves by not advocating violence, racist so on...
@አልፋትዮብ
@አልፋትዮብ 2 жыл бұрын
እኔ ጎረቤቴ ልጅ በአባቷ ተደፍራ እናትየውንም ልጅቷንም Hiv አሲዞ ከዛ 25 አመት ተፈረደበት ;ግን ንብረት ሲካፈሉ እኩል ተካፈለ ከዛ ደሞ ካሳ ሲጠየቅ እንኳን ካሳ ሊሰጣት ቀርቶ እሱ የታሰረ ጊዜ የቤት ኪራይ ብቻዋን በልታለች ብለው ካሳ ለሱ የ 3 አመት የቤት ኪራይ እና ቤቱ ተሸጦ ግማሹ ተሰጠው ተጨማሪ ማለት ነው ከዛደሞ ለልጆቹ ማሳደጊያ ሲባል 2 ወንድና አንድ ሴት ነበሩ ወንዶቹ 18 አመት ሊሞላቸው ነው ተብሎ ቀለብ ተከለከለች ....ልጅቷን የደፈረው ከ8-12 አመቷ ነው ሰውየው ገንዘቡን ተቀብሎ ሱዳን ገብቷል ከዛ እየደወለ ይሳደባል ብቻ እኛ ሀገር ምንም አይድረስባችሁ ከደረሰባችሁ መንገላታቱ ብቻ መከራ በዛ ላይ ፍትህ ዜሮ ወ/ሮ መአዛ አሸናፌ
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 2 жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ በብዙ ጾታዊ ጥቃቶች ላይ ፍትህ የምታጓድል ሰው መሆኗን ብዙ ሰው ያውቃል (ፈጣሪ ይፍረድ!
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ሲጀመር ይች ለብሔሯ ለኦሮሞ እንጂ ለልላው ደታ የላትም በሺ የሚቆጠሩ የአማራ ህፃናት ከመጨፍጨፍቸው ጀርባ አንዶ ይችው ናት ምክንያቱም ዋናዋ የፍትህ አካል ተብላ የቀምጣለች
@derejemekonon6705
@derejemekonon6705 2 жыл бұрын
እናሰተውል ! እንመርምር ! በዚህ 4 አመት ውሰጥ በጣም ከተበላሹ ተቋማት መካከል አንዱ ይህች ሴትዬ "የምትመራው " ነው:: ውድቀትን ለይተን ካላየን መፍትሄ አናገኝም እባካችሁ ምሳሌ መሆን እማይችሉ ሰወችን አታቅርቡ
@haileplus
@haileplus 2 жыл бұрын
Justice for all
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 2 жыл бұрын
ተስፋ ሰንቀን ነበር፣ ግን ከበፊቱ የተለየ አካሄድ አሁንም እየናፈቅን ነው።
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 жыл бұрын
ክብሯ ይጥፋ የኢህአዴግ/ ብልፅግና ከዳሚ! የስልጣን ሴሰኛ ! የእርሷ እውቀት የዘር ጭፍጨፋን እንኳን በወንጀል ማጣራትና ምርመራ ማታደርግ! ድንቁርናዋን አሳየችን! ለአምኃራ ፣ አፋርና የትግራይ የዘር ጭፍጨፋ ተጠያቂ ነች! እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል!!
@tarikworku5781
@tarikworku5781 2 жыл бұрын
ህዝብ በህግ ተቋማት አመኔታ ካጣ ቆየ። የፖለቲካ አመራር ስራ አስፈፃሚ ነው የሚመስለው። መቼም ገለልተኛ አትሆኑም።
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 2 жыл бұрын
መአዛ አሽናፌ ደናነሽ እደምነሽ ቤተስብሽ የስላም እንቅልፍ ይተኛል አይደል? ዋናው እሱ ነው።
@azebnigatu8294
@azebnigatu8294 2 жыл бұрын
ትልቅ እያልን ያከበርናቸው ሁሉ በዚህ ክፉ ዘመን ከገለባ ቀለዋል። እንቺን ብሎ የፍትሕ ፕሬዝዳንት በእውነት ፈጣሪ በልጆችሽ በልጅልጆችሽ ይከፍልሻል
@tigistaterf8675
@tigistaterf8675 2 жыл бұрын
እነሱ ልጆቻቸው አሜርካን እየላኩ እኛን በፍትህ ማጣት እንሰቃያለን
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል ፈርድም ህግም የሌለባት አገር
@mesgana5051
@mesgana5051 2 жыл бұрын
I had great expectations when you were first appointed but greatly disapponted that you failed to make a difference. .
@habtubezu4305
@habtubezu4305 2 жыл бұрын
ክቡርትነትዎ ፍርድ ቤት በዋስ የለቀቃቸውን ፖሊስ አለቅም ሲል ምን አይነት እርምጃ እየወሰዱ ነው?
@almaznegash1101
@almaznegash1101 2 жыл бұрын
where is justice in Ethiopia at the moment every day died innocent people ,There is no Justice and democracy ,
@sisay7
@sisay7 2 жыл бұрын
She doesn't run the military or police to control peace and stability ,she only work in the Court managing judges and lawyers, what do you expect from her without her authority?
@berhanuyizengaw7351
@berhanuyizengaw7351 2 жыл бұрын
ወ/ሮ መአዛ እድሜዬ 57 ነው ለ 33 ዓመታት በንግድ ባንክ በተለያዬ ቦታ ላይ ሰርቻለሁ በተምህርት MBA በቢዝነስ ሰርቻለሁ በሕይወት ዘመኔ ከሰሼም ሆነ ተከስሼም የሄድኩት አንድ ጊዜ ነው ድሮ ስለፍርድ ቤት የምሰማው ጥሩ ስላልሆነ ችግሮቼን ብሰላም ወይም በመተው ስፈታ ነው የኖርኩት እርስዎ ወደስልጣን ሲመጡ አንድ ጉዳዬን ይዤ ፍርድ ቤት ሄድኩኝ የስር ፍርድ ቤት ፈረደልኝ ተከራካሪዬ ገንዘቡን አንተ አሸንፈህ ከምትወስደው ለዳኞች ሰጥቼ እነርሱ ቢበሉት ይሻላል ብሎ አንደዛተ ፍርድ አዛብቶ ተሸናፊ ሆንኩኝ የርስዎ መምጣት ያመጣው ለውጥ የሚታይ ነገር አንደሌለው ታዝቤአለሁ ባለገንዘብ ግፍ የሚሰራበት ቦታ ፍርድ ቤት ነው ጠ/ሚንስትሩም ተናግረዋል አስማማለሁ
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 2 жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለተጭፍጭፎት ኢትዮጵያ ።
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 жыл бұрын
የምን ትልቅ ስራ ? ሃና አንቺም እንዴት ነው ትልቅ ምናምን ምትይው?? እግዚአብሔር ይይላችሁ! የሰው ልጆች ደም መቼም አያስተኛም!!!
@janemoha4420
@janemoha4420 2 жыл бұрын
Amazing interview.
@marthanegash8782
@marthanegash8782 2 жыл бұрын
Awesome job!! Change does not happen overnight. The progress you have made is commendable!! Keep doing the awesome job although it is challenging you are making tangible progress and I am so proud of you!
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
ወ/ሮ መአዛ እርሶ ስልጣን ላይ ከመጡ ጀምሮ ምንም ፍትሕ የለም የሽመልስ ቢሮ ማስፍፊያ ተበሎ ሕዝቡ ቦታ ሳይፈለግለት የኖረበት ቤት ፈረሰ አሁን በቅርቡ ዮናታን ቤተክርስቲያን ተብሎ የፍርድ ቤት ትእዛዝ የማይጠብቅ የማይሰማ ሕግ አስከባሪ ሰው ገለው በነፃ ሲለቀቁ እናቶች ልጆች ሲደፈሩ ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ ይሕንን እንዴት ያዩታል
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ እየጠፋ አባገነንነት እየባስ የመጣበት ግዜ ነው በአሁን ላይ ያለው መንግስት አላሰራሽ ከለ መልቀቅ ነው ሰውች ስለተናገሩ የሚታሰሩበት ሰላማዊ ህዝቦች የሚገደሉበት ነው ምን አስተዋጾ አደረኩ ብለሽ ታስቢያለሽ የአብይ ተባባሪ ከመሆን ውጭ
@misraklavalais7331
@misraklavalais7331 2 жыл бұрын
This interview is authentic, concise and incredibly informative and gave me such a deep feeling of pride. This story is one of defiance and triumph. I truly enjoyed listening to this interview. The story of your childhood and specially that of your grandmother's influence on you is special. It's evident you come from a resilient line of women who speak truth to power yet live in humility. It gives me great pride witnessing your contributions to Ethiopia's history and ultimately that of the world. Your tireless ongoing commitment to uplifting people through justice, specifically women is truly inspiring. Job well done! May God continue to bless you and lead you. Great job to The Helen Show.
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 2 жыл бұрын
አባትዋ በመንግስት ስራ ቤንሻንጉል ሄዱ እንጂ የበንሻንጉል ተወላጅ አደለችም፣ አድበስብሳ አለፈች
@pinkflower5245
@pinkflower5245 2 жыл бұрын
እንዲህ ሰርቼ ፤ በኔ ጊዜ እንዲህ ፈጥረን፣ እኛ ነን የጀመርነው ፣ ከጠንካራ ቤተሰብ መጥቼ ፣ በልጅነቴም ጎበዝ ነበርኩ blah blah blah ክብርት የፕሬዚደንቷም ባለፈው እንዲሁ ሲሉ ነበር ግን ጠቅለል አድርገው እስቲ ምን ሰራችሁ ብትባሉ መልሱ ምንም ነው! It gets even worst ስለዚህ እናንተም ይህንን ቀውስ ከፈጠራችሁ የአፍሪካ ቀንደኛ ዲክታተር ተጠቃሽ መሪዎች ናችሁ። የደሀው ልጅ ይሙት በድህነት ይቸገር እንጂ እናንተማ ልጆቻችሁን አሜሪካ እና ኤውሮፕ እያስተማራችሁ ታኖራላችሁ። ግን በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ ! እዚህ መጥተው interview ሲደረጉ ሀገርን በደንብ አስተካክለው የሚመሩ አድርጋችሁ ስታወሪ ሼም አይዝሽም?
@johnf906
@johnf906 2 жыл бұрын
ትዳር በብዙ ዓመታት ይገነባል። የተወለዱ ልጆች በትክክለኛ ሥነ ምግባርና ዕውቀት እንዲያድጉ ከ20 ዓመታት በላይ ያስፈልጋል። ከ85 በላይ ቋንቋዎች የሚነገርበት፣ከ120 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የሚኖርበት፣ብዙ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ያለ እረፍት ለውድቀቷና ለጥፋቷ የሚተጉላትን ኢትዮዽያ ለመገንባት፣ለማሳደግ፣ከችግር ከረሀብ ለማላቀቅ ምን ያህል ጊዜ ያስፈልጋል??? 30? 40? 50? ምነው ገና ከአሁኑ ኮናኝና ፈራጅ ሆኑ?? በእሳቸው ቦታ እንኳን እርስዎ አልሆኑ። ማመዛዘን ሚባል ጠፍቷል።
@pinkflower5245
@pinkflower5245 2 жыл бұрын
እውነት ነው መቶ ምናምን ሚልየን ማስተዳደር ቀላል አይደለም። ለውጥ በአንድ ግዜ አይመጣም ግን እዚህ ጋር መጥተው interview ሲደረጉ proud ሆነው ሲያወሩ እኔ አይገባኝም። ምን ተሰርቶ ነው ስለ ስራቸው የታሪክ ህይወት ለመነገር የተደረሰው? እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ነገር በጣም! እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ስለሆነ። ከነበረው ነገር የባሰ ነገር አሁን ስላለ ቢያንስ እኮ የተሻለ ነገር ባይመጣ ያለውን ነገር ይዞ ማቆየት እኮ ስልጣን ላይ ያሉት መሪዎች ግዴታ ነው ብዬ አምናለው።
@johnf906
@johnf906 2 жыл бұрын
@@pinkflower5245 ትህትና ነበር የሚገባው:ማለትዎ ትክክል ነው። ምነም አይነት የከበረ ነገር ብንሰራ ብዙ የተዋረደ ነገር በዙሪያችን ሥላለ በትህትና መኖርና መናገር እጅግ ማስተዋል ነው።
@milahagos2807
@milahagos2807 2 жыл бұрын
@@pinkflower5245 የራሷ ኑሮ ተለውጣል ስለዚህ proud ሁና ትናገራለች እርሷ ምን አገባት የደሃ መበደል ፍትህ መጉደል አይታያትም ምን ጎደለባት ህሊናዋና በገንዘብ አጥባ ወደ ፊት ለእርሷ አብይ ሲጠራት አቤት ሲልካት ወደሄት ጥሩ አሽከር እውነት ፍትህ ለእርሷ አብዬ ነው::
@Wusisu
@Wusisu 2 жыл бұрын
When is justice ever going to happen in our country?? We’ve lost the little hope we had in you.
@betobelo56
@betobelo56 2 жыл бұрын
ወይ አለማፈር አንቺ በምትመሪው የህግ ተቆም ውስጥ ዛሬ ዜጎች በማንነታቸው በአፈና በመንግስት መሪ ነት ይሰወራሉ....የአለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ታፍሰው በእስር ቤት ይታጎራሉ...እስር ቤት አጉራችዋቸው ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ይቀራሉ..ፍርድ ቤት ንፁ ናቸው ብሎ ሲለቃቸው ደግሞ ፓሊስ መልሷ ያለጥፋታቸው ያጉራቸዋል.. what are you proud for??
@wubeaam9395
@wubeaam9395 2 жыл бұрын
Dear Helen, Your recent interview with Wro Meaza Ashenafi was good, but it was not complete. Before taking this job, Wro Meaza was a permanent employee at United Nation for over 7 years, and she was earning a good salary. She was also paid in foreign currency while she was stationed in Addis. She was traveling and working in some of the African countries. She gave up everything to work for Ethiopia and its people who needed positive changes in the justice system and to elevate the justice system so it can become an independent governing body to serve all citizens in Ethiopia. Please note that she decided to put the Ethiopian people first, while she has two teenagers who were heading to a University and require more attention and resources. She stood by her decision despite the hardship caused to her core family financially and emotionally. She is still working tirelessly to make the changes that she envisioned and hoped for her beloved country for the past few years to bring improvement at all levels of the court systems. Additionally, she facilitated and confounded Enat bank during weekends and evening while she was working with the United Nations due to her commitments and love for her country and its people. She is an absolute treasure for Ethiopia and her records cannot be discounted.
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 2 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ የሚገርም በውሸት የተፈረደ ኬዝ አለኝ ጉቦ መስጠት ስላልቻልን በውሸት ኑዛዜው የሚለውን ትተው ንብረታችንን ተነጠቅን ምን ፍርድ አለ ምን ዳኝነት አለ?
@yezabworkshumiye9540
@yezabworkshumiye9540 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነበረች አብይ የነካው ነገር እያደር ይገማል እንጂ
@taborgerressu4086
@taborgerressu4086 2 жыл бұрын
I am truly astonished our Supreme cout President considers her great achievements were the support the court has given to persons like Jewar and Eskinder
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 жыл бұрын
ምነው ሄልንዬ ??
@tsegabirhankifleyohannes7460
@tsegabirhankifleyohannes7460 2 жыл бұрын
I am so sorry to say this, I used to respect Meazi a lot, however after she has received her current position she is not respecting her vows. It is not secret how the police aren't respecting the court decision. Our country Ethiopia seems a lawless country. I was not expecting this under your leadership please try to feel the pain of our people. The least you can do, have a functional phone number that can be accessed by the majority of Ethiopians.
@hirutbissrat7603
@hirutbissrat7603 2 жыл бұрын
What a wonderful lady.
@alemshettesfaye6137
@alemshettesfaye6137 2 жыл бұрын
I don't know what she has done for the last 4 yrs !! There is a proverb in amharic " alebabsew biarsu bearem yimelesu " it is better to talk the truth !!
@yeshimebetgiorgis380
@yeshimebetgiorgis380 2 жыл бұрын
እባክሽ ማለት ያለብሽን አደለም መስማት የምንፈልገው ግን መሰራትአለበት ቦታው ኮራፕትድ ነዉ።
@tigistamsalu2350
@tigistamsalu2350 2 жыл бұрын
Menew Helen, Dena sew alnebersh??
@yeshimebetgiorgis380
@yeshimebetgiorgis380 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ስትመጣ በትንሹ የ ፍርድ ቤት አሰራር ይለወጥ መስሎኝ ነበር ግን በአካባቢዋ ያለው ዋና ተብዬዎቹ እንኮ ግቦ ጠያቂዎች ናቸው። እና ኢትዮጵያ ውስጥ መታስብ ያለበት አንዱክፍል ፍርድ ቤት ነው የሌባ መሰብሰቢያ ቤት ነው። እንደኔ ከሆነ ከሶ አቅም በላይ ነዉ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ሄሉ ግሩም ጥያቄዎች። ክብርት ወ/ሮ መአዛ ግሩምና ግልፅ መልስ። አክባሪያችሁ ነኝ።
@wosennegussie1982
@wosennegussie1982 2 жыл бұрын
ማዕዛ ስትወለድ ቢኒሻንጉል የሚባል ክልል አልነበረም ። ምን ትፈላሰፋለች። አጎል ባለጊዜ።
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 2 жыл бұрын
በአንድ ጉዳይ ላይ አስተያየት ለመስጠት ግን ስለጉዳዩ መስማት፣ መመርመር ፣ መለየት አያስፈልግም? ስሜታዊ ሰው ግን ብዛቱ???
@merimawuhab9450
@merimawuhab9450 2 жыл бұрын
She is brave and wonderful woman. She can send her daughters abroad if she can, she get her income by her labor not corruption. Please comment on her performance not personal
@yelmag2511
@yelmag2511 2 жыл бұрын
ጎጃም ክፍለሀገር ነው የተወለድሁት ብለሽ ተነናገሪ አትፈሪ
@SamiSami-rl5ib
@SamiSami-rl5ib 2 жыл бұрын
እባክሽ ዝም ብለሽ አትካቢያት ለመሆኑ እኛ ሀገር ፍትህ አለ እንዴ? ስንቱን ወገን እያላገጡበት እያየን ነው
@gess4667
@gess4667 2 жыл бұрын
Why she is quite when Abye calls her and her office “thief”. If he is principled, she should have resigned.
@taborgerressu4086
@taborgerressu4086 2 жыл бұрын
I only wish she had instead of supporting Jeware and Eskinder
@sabaheavenly1067
@sabaheavenly1067 2 жыл бұрын
Maaziye God bless you and your family you are a roll model for Africans woman’s we love you!!
@zenamarkoskassa9843
@zenamarkoskassa9843 2 жыл бұрын
Do you think is there any justice in ethiopia
@muluneshyeheyis9776
@muluneshyeheyis9776 2 жыл бұрын
Ye hagere leje Asossa , Congrats 🍾🎈🎊🎉, le Mulu beteseb selamun Emegnalehu,
@woinshetgossaye9619
@woinshetgossaye9619 2 жыл бұрын
እባክሽ በሀምሳዎቹ የእድሜ ክልል ያለን ኢትዮጵያዊያን የጡረታ መዋጮ ገንዘባችን ለምን ይወሰዳል ነዉር አይደለም ወይ መንግስት የሽማግሌና የአሮጊቶችን ገንዘብ ታክስ የተከፈለበትን ገንዘብ ወስዶ ዳረጎት ለመስጠት ህግ የሚያወጣዉ elder citizens should rather be respected instead of unjustly takeover their retirment fund please am one of the victims
@harrieelias5756
@harrieelias5756 2 жыл бұрын
Madam Meaza I appreciate very much your contribution to Ethiopian legal system. I am proud of you being an Ethiopian woman. I hope you will continue serving your country with unlimited honesty and professionalism. Congratulations on your daughter’s graduation. You are blessed and I ask the Almighty to bless you more and more. Please Helen convey my message to madam Meaza Ashenafi.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 жыл бұрын
A lawyer in a lawless country!! Pointless !!...
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 2 жыл бұрын
ወይዘሮ መአዛ አሁን ያሉበት ቦታ ከፍተኛ ፍርድ የተ ዛባበት ቦታ ነው እንዴት እንደሚስማዎት አልውቅም
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
ወይዘሮ መአዛ ለህሊናዎት ይስሩ ከመንግስት ጋር አያሽቃብጡ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 жыл бұрын
ለፈጣሪ በመጸለይ በኢትዮጵያ ለመጣው ለውጥ በጣም ተስፍ አድርጌ ነበረ!! በተለይ ዶ/አብይ የመጀመሪያውን የፓርላማ ንግግር ሲያደርጉ " ዛሬ ቃለ የተገቡ አስረን አትመረምርም ቢሊኑም ፖለቲከኛ ሰለሆኑ ቃላቸውን ማመኔ የኔ ስህተት ነው ምናልባት ወ/ሮ መአዛ በፍትሕ ላይ የሚታዩትን በጣም የተበላሸ አሰራር ያሻሸላሉ ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበረ "ዛሬ የተረዳሁት በአገሪቱ እምነት ስለሌላችሁ ልጆቻችሁን ከአገር በማሸሸ ታሰተምራላችሁ አገሪቱ ላይ በኑሮ ውድነት በስራ ማጣት በፍትህ መጓደል ወዘተ የሚጎዳው በኑሮ ዝቅተኛ የሆነ ነው.
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ 2 жыл бұрын
ትልልቅ ስራ እምትይው ምኑንው? የዘር ቋት ውስጥ ያለችሴት ናት። ግን በቃ ዘመኑ እንደው ባዶ አገር ክብር መቆለል ነው???? ሴት ሆዷ እየተሰነጠቀ ልጆቿ እሚታረዱበት ሀገር ህግ እምትመራ ናት። ተወልደሽ ያደግሽው መተከል ነው፣ የኔ ጎጃሜ ኦሮሞ ብለሽ ተመዘዘገብሽ አይደል። አልፈርድብሽም። እርዱ ሲቀጥል ግን ያው እናንተ ቤት መድረሱ አይቀሬ ነው።
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ጀግናችን። በርቺልን።
@taborgerressu4086
@taborgerressu4086 2 жыл бұрын
I wish she had told us what she has done to improve justice in the country How many judges were reprimanded!!
@bemnetmulat4582
@bemnetmulat4582 2 жыл бұрын
Eshi w/ro Meaza kal yegebutene tadiya men adersute
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 2 жыл бұрын
ለውጥ ታመጣለች ተብላ የተጠበቀች ግን የከሽፈች፡፡
@adamumekonen5206
@adamumekonen5206 2 жыл бұрын
Maza let me ask you.if you have born benshangule.how do you see amhar genocide in benshangule region
@yohannesgirma5236
@yohannesgirma5236 2 жыл бұрын
I like her self confidence
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 2 жыл бұрын
ሄለን እያስጠላሽኝ መጣሽ ።
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
👌✌️
@abinetaklilu5790
@abinetaklilu5790 2 жыл бұрын
I like u z most! !!! እውነትም መአዛ!
@mirtawegen6022
@mirtawegen6022 2 жыл бұрын
Love this discussion
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 2 жыл бұрын
Thankbu Helen show, for interview her. She is one of my héros women.
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Meazi gorgeous great speech congratulations for your daughter wonderful 🇲🇱🤜
@mululambert4162
@mululambert4162 2 жыл бұрын
Pleas helen tell the truth
@adamumekonen5206
@adamumekonen5206 2 жыл бұрын
If you say.juestic is good in Ethiopia,how do you see high court release prisoners and police arrests ?
@desstadessta
@desstadessta 2 жыл бұрын
ወ/ሮ መአዛ የመንግስት ቤት ከገባሽ በኋላ ስለ ፍትህ እረስተሻል። ስትመረጪ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ እንደነበር። አሁን ላይ ግን ስልጣናቸዉን ካባከኑ ሴቶች መሀል ነሽ ለኔ።
@robatilahun
@robatilahun 2 жыл бұрын
ክብርት ፕሬዚዳንታችን በዳኞች ላይ የተሰጠዉን ያልተገባ አስተያየት በሚገባ ምላሽ የሰጡበት ቃለምልልስ ነዉ
@blenkurabachew8116
@blenkurabachew8116 2 жыл бұрын
I Kiki
@sebleassefa2696
@sebleassefa2696 2 жыл бұрын
Helenye tthank you
@astergudu4723
@astergudu4723 2 жыл бұрын
Thank u both
@sisay7
@sisay7 2 жыл бұрын
Some of the commenters relax and chill, She doesn't run the military or police to control peace and stability ,she only work in the Court managing judges and lawyers, what do you expect from her ?
@tgtak3916
@tgtak3916 2 жыл бұрын
But let's not forget that justice is the priority duity for her and her organization
@aaddis4815
@aaddis4815 2 жыл бұрын
አሪፍ ሰዉ ይመስገኑ ወይዘሮ መአዛ
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 жыл бұрын
ክብርት ወሮ መአዛ እናት አገርዎ በችግሯ ግዜ አምናዎት ነው የጠራችዎት ፈጣሪ ነው የሚያስቀምጠው እና ሳይሰለቹ ታማኝ ሆነው ይፈጽሙት። በፍርድ ቤት ሁሉም ላይደሰቱ ይችላሉ እባኮት ክቡር ጠም አብይን ይርዱ አንድ ላይ አገራችን ታሸንፋለች:አመሰግኖታለሁ ጤናና እድሜ ከሙሉ ቤተሰቦጋር እመኛለሁ።
@Wseifu1
@Wseifu1 2 жыл бұрын
መአዛን ባናያት እንመርጣለን። አንቺ እንደምትዪዉ እንኩዋን ልናመፃድቃት አንፈልግም። ፍትህ አለ እንዴ ሀገራችን? ፍርድ ቤት እየለቀቀ ፖሊስ አለቅም የሚባልበት ሀገር። ይኸዉ አራት አመት ህዝብ በጎንደር እና የተለያዩ ቦታዎች በኦነግ ሸኔ ሲረሸኑ መአዛ ምን እየሰራች ነዉ? መለሳለስ እና ከአቢይ መንጋዎች ጋር መጃጃሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ምን ጠቀመ? እንናገር እንጂ። ምንድን ነዉ ዝምታዉ?
@sefigetaminishre3584
@sefigetaminishre3584 2 жыл бұрын
W/O Maza yes all what you said true we love you God bless you kee5 this good job
@meridmg4167
@meridmg4167 2 жыл бұрын
ደፋር እስቲ አሁን ሀላፊነቱን እንደተወጣ ሠው interview ታረጊያለሽ። የኢትዮጵያን ህዘብ ምን ያህል እንደናቁት ነዉ የሚያሳየው። Time will judge!!!
@kiroskassahuntefera5990
@kiroskassahuntefera5990 2 жыл бұрын
What do you think about What happening for the Tigrian community in Ethiopian concentration camps because of their ethnicity.
@fekaduasfaw4963
@fekaduasfaw4963 2 жыл бұрын
what do you think of the Amhara and Afar innocent citizens raped killed and looted by Tigrian forces
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 2 жыл бұрын
መአዚ ጀግኒት በርቺ!!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
ወ/ሮ መአዛ አሸናፊና ወ/ሮ ኦርጅናል ወልጊዮርጊስ ጋዜጠኛና ደራሲ የምወድሽ በቀለ ብዙዎች ሆነን አዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የሰላም አደራሽ ተሰብስበን ስለሴቶች ጉዳይ በኢ/ያ አቋጣጠር በ1986 ስንወያይ ወጣት ጎበዝነ ቆጆ ነበረች አውቃታለሁ ።
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ሄለን ሰላም! ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊን ስለ ጋበዝሽልን እናመሰግናለን። በውስጣችን ለሚጉላላው ጥያቄ መልስ እናገኝ ይሆን?
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 жыл бұрын
መቃናት በማይችል ቅሌት ውስጥ የወደቁ ሁለት ሴቶች መዓዛና ብርቱካን ናቸው። ስማቸውን ማደስ ባይችሉም ሳይመሽ በቃን ቢሉ ከሚጠብቃቸው የሕዝብ ፍርድ ድድኑ ነበር።
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
ከወያኔ የባሰ እፍኝ የህግ ተቋም እየመሩ ስለ ፍትህ ማውራት ቀልድ ነው
መሠረት በለጠ ጉም ጉም
1:01
AM Tube አመ
Рет қаралды 26 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 30 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 18 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
ረዱ ወንድሙ ፊት እዮብን እንደማትፈልገው ነገረችው
20:54
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ማን ናቸው?
4:55
Fana Television
Рет қаралды 72 М.
🏃‍♂️አነጋጋሪው የዶክተሩ ቪዲዮ በሔቨን ጉዳይ @awtar_media
25:04
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН