አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ግዙፍ ሀይቅ "ገበታ ለሀገር"ጎብኚዎች የአፍሪካ ሲውዘርላንድ ይሏታል

  Рет қаралды 65,011

Ethio Addis

Ethio Addis

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@kedirsultan5964
@kedirsultan5964 2 жыл бұрын
ስለ ሀገራችን እንደዚህ በሚያምር አቀራረብ በማቅረብህ እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚኒስትራችን እስከ ዛሬ ማንም ያላሰበዉን ሀገርን ወደ ከፍታ ማማ የሚያደርሳትን ይህንን ፕሮጀክት ጀምረዉ እንደሚጨርሱት ጥርጥር የለኝም እሳቸዉ ይሰራሉ ፅንፈኞች እዚያዉ ቆመዉ ጥላቻ ይዘራሉ እድሜና ጤና ለመሪያችን
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
አስተውለህ እንደሆነ በወያኔ ዘመን የመለስን አስተዳደር የሚቃወም ትግሬ ማግኘት ከባድ ነበረ። በአብይ ዘመን ግን ዋና ጠላቶቹ የኦሮሞ ሰወች ሆኑ።
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ልማትና እድገት የኢትዮጵያ ትንሳኤ በአብያችን አመራር በፈጣሪ አምላካችን ፈቃድ ይረጋገጣል
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 8 ай бұрын
ሀገሪተዋን የሸርሙጣ መእከል ለማድረግ የሙደረግ ሩጫ በመነግሰት የሙደረግ ሩጫ ይቁም።ብዙ ስራ አለ የሚሰራ።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Glory to God! Long live to our dear prime minister Dr. Abiy!
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 2 жыл бұрын
Can't wait till some of these projects gets completed. Ethiopia is heaven compared with the outside world. Lack of Developments are the reason for the lack of respect. Keep up the good work Mama Ethiopia
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Жыл бұрын
ኣብይና ሥራው ማለት ይህንንም ይጨምራል።
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቦታ ኢትዮ መኖሩን አላቅም ነበር እናመሰግናለን
@Koke01-24
@Koke01-24 2 жыл бұрын
Thanks man,this is grate information for all human being's.
@kinfedan5041
@kinfedan5041 2 жыл бұрын
ስለ ወንጪ በዚህ በሚያምር አቀራረብህ ለሌሎች ሀገራቸውን ለማያውቁ ኢትዮያውያን ከዚህ የበለጠ ሥራ በመስራት የዜግነት ግዴታህን መወጣት አለብህ ።
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 Жыл бұрын
1ኛው እናመሠግናለን
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
ማድነቅነና ግምት ውሥጥ ማሥገባት መቻል ዕራሡ አንድ የዕድገት መሠረት ነው።
@almaw15
@almaw15 Жыл бұрын
ገንቢ እና ተስፋን የሚያጭር ግሩም ዝግጅት እና አቀራረብ
@getineteshetu5010
@getineteshetu5010 2 жыл бұрын
እንዴት አስገራሚ ቦታ እንደሆነ ያስደንቀኞል እሄ ሁላ እውቅና ሳይኖረው ቂርቆስ ገዳምን አይቻለሁ ቆይቷል ግን ከውስጤ አይጠፋም
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 Жыл бұрын
Ethio Addis Media Tube I'm Very Great Appreciate and Happy with your Great Information So Allah or God give You Full Help and Protect Keep save you with your All Families Forever Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Everything it will be Coming Great Victory of Ethiopia Insha'Allah
@aman8862-d9s
@aman8862-d9s 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ ገነት ናት 🥰
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 2 жыл бұрын
Wanchi midre genet uufffaa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘
@abcdx4997
@abcdx4997 2 жыл бұрын
👋👋bravo
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 2 жыл бұрын
የወሎዋ አምባሰል ለጐ ሐይቅ ወንጪ ሐይቅ ጋር ተመሳሳይ ናቸው።ወንጪን ካደነቅን ይህችንም አለማድነቅ አይቻልምና የአማራ ብልፅግናም ወንጪ እያያችሁ ከመቋመጥ ለጎ ሐይቅን ለልማት ብታውጁ የበለጠ ግርማ ሞገስ ያስገኛል።ዓቢይም ይደሰትባችኋል።
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 2 жыл бұрын
እውነት ወንጪ ሐይቅ እንደ አምባሰል ታምራለች።ሎጎ ሐይቅ ገልበጥ ብላ ከሩቅ ትታያለች።ወንጪ ሐይቅ ጎድጎድ ትላለች።በዲዛይንም ይቀራረባሉ።ዐይን በመማረክ ግን አይተናነሱም።እዩና ፍረዱ።
@AadamEthopia
@AadamEthopia Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@elieabdelmassih7881
@elieabdelmassih7881 Жыл бұрын
እውነትም ድንቅ ቦታ
@fraolbaharu3413
@fraolbaharu3413 Жыл бұрын
ኦሮሚያ 💪💪
@menberetessema6314
@menberetessema6314 Жыл бұрын
ወንጪ ከንኡሜ ዋቃ አቲ ኦቦሌሶ ዋን ሁምና ኬቲን ዮኪን ቤኩምሰኬ ኢቲ አገርሲፈቱ ሂቀብዱ ሜ ቀበና ቡሲ።
@nagaseyoum4181
@nagaseyoum4181 2 жыл бұрын
Wonchi is that and more; i KNOW Tamachetongale thank. You
@Emanu1532
@Emanu1532 2 жыл бұрын
ማነው መዝናኛውን የሚሰራ ድርጅት?ባለስልጣን መነገድ አይችልም ወንጀል ነው
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 5 ай бұрын
አዲስ አበባ ሃይቅ ስለሌላት ቅርብሎኛል ንገሩልኝ
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Ethiopian lmgbgnt swo ch ymigorfubten ken Ymtalen Ftari!
@gezhagne408
@gezhagne408 2 жыл бұрын
WOREGNA NEGER NEH. 😂😂😂😂 ATAGANEN . YOU CAN FIND THIS EVERWHERE IN ETHIOPIA. BUT I APPRECIATE THE PROGECT.
@menberetessema6314
@menberetessema6314 Жыл бұрын
If you appreciate the project, why do you need to insult the presenter so sad some people think that they are smart when they undermine others bad habit. I know there are many buetiful places in Ethiopia and Wonchi is one of those wonderful places.
@iamzemenekasse5732
@iamzemenekasse5732 2 жыл бұрын
Oroziland Weym Onegzeland ayshalhm!! Ezaw oromo yznanabet
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 2 жыл бұрын
Awo egnam zeregnochin anfelgm atimtubn nitsu Ethiopiaw yhonewun sew bicha new yemnastenagdew.
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 жыл бұрын
ወንጪ ለመሄድም ያህል ገንዘብ የለህ? ታቦት የሚወጣ ዕለት ዞር ዞር በል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ቸር ነው ።
@iamzemenekasse5732
@iamzemenekasse5732 2 жыл бұрын
@@dawitalemayehu8663 you are not Ethiopian you are oromia😈
@iamzemenekasse5732
@iamzemenekasse5732 2 жыл бұрын
@@girmaabdi182 bedehna gize bizu tourist asgobenehubet bifelg beambo bifelg beweliso eyetemelalesku ahun gin awrewoch sew belawoch slalu Enam anfelgim ! I had bank account when you live on the tree wild animal😁🤣😭
@iamzemenekasse5732
@iamzemenekasse5732 2 жыл бұрын
@@girmaabdi182 Ante keft I had bank account when you live on the tree😁🤣😭 Enbua
@awolmuzemil2496
@awolmuzemil2496 Жыл бұрын
ዞሮ ዞሮ ከገዳም አትወጡም
@menberetessema6314
@menberetessema6314 Жыл бұрын
ገዳም ምን አለበት? የታሪካችን ጠባቂ እንጂ ሌላ ምን አለና ነው?መቼም ሁሉን የመቃወም በሽታ ተጠናውቶናል አሁን አሁን ገደማትን አጥብቀው የሚጠሉ ሰዎች ከፍተኛ የታሪክ ጥለቻ ያለባቸው ይመሰለኛል። መረዳት ያለብን ታሪክን በታሪክነቱ ተቀብለን ይልቅስ ዛሬ እኛ የምንሠራቸው ሥራዎችም መልከም ሆኑ መጥፎ ነገ በታሪክ አንደሚታወሱ መገንዘብና ለነገአችን ከመትጋት ፈንታ ባለፈ ነገር ተጠምደን አሁን መሥራት ከሚገባን ብዙ ሥራዎች አንዘናጋ።
@bullobedasso7347
@bullobedasso7347 Жыл бұрын
ዉሸተም ገዜጠኛ ነህ ለምን ወንጭ አትተወቅም ትለለህ ወንጭ ዋራደ ተብሎ ይተወቀል አንተ መነገር የፋለከዉ ይገበኛል አሁን አልነግርህም ዉሸተም ነህ።
@sanyiibayisa1628
@sanyiibayisa1628 2 жыл бұрын
Say in oromia bull shit
@gffc7362
@gffc7362 2 жыл бұрын
No in Amahar wow
@simbakali8996
@simbakali8996 2 жыл бұрын
🤣😂🤣😂🤣
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 860 М.