‹‹ከግብጽ ጋር ተጣምረንም ቢሆን አብይን እናስወግዳለን›› | ጉድ መጣ የፋኖ አሰላለፍ ለየለት | ፋኖ ጨዋታውን ቀየረው ኢሱ እየተጠበቁ ነው… | Ethiopia

  Рет қаралды 40,106

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZbin ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 241
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 25 күн бұрын
ፋኖ የሰው ፈረስ ሳይሆን ፍኖ እራሱ የፈረሱ ባለቤት ነው
@MollaAweke
@MollaAweke 25 күн бұрын
, በትክክል እኛ አማራዎች የህልዉና ትግል ላይ ነን ብልፅግና ይዎጋ አማራ ለማንም መጠቀሚያ አይሆንም ድል ለፋኖ
@abebuagonafru7388
@abebuagonafru7388 25 күн бұрын
O
@lalahayat9703
@lalahayat9703 25 күн бұрын
ሲጀመር አንፈልግምተ።
@getnetgodsoon5684
@getnetgodsoon5684 25 күн бұрын
እብድ ሁላ ማን እሺ ይልሀል ፋኑ አይደለውም እድትል እናረግሀለ ማፈርያ ነህ አተን ብሎ አማራ ነኝ ባይ ነህ የስልጣን ጥመኛ ሁላ ነቃንብህ ማንም አይሰማህም ኢትዮጵያ ሁላቹሁንም ታሸንፋለች እርግጠኛ ነኝ
@MollaAweke
@MollaAweke 25 күн бұрын
@@getnetgodsoon5684 እያለን ወደ ክብራችን በክዳችን እናረጋግጣለን ምድረ ባዳ ወደመቃብር ይወርዳራሉ
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 25 күн бұрын
​@@getnetgodsoon5684😛😛😛😛😛😛😛😛
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 25 күн бұрын
ፋኖ ከግብፅ ጋር ተባብሮ ም ቢሆን አራት ኪሎ እንግባ አያስኬድም። ነገር ግን አንዶም ዐማራ ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን መቆም የለበትም።
@DanielAydagn
@DanielAydagn 25 күн бұрын
ይቺ ነገር ምናልባት ሴራዋ የተወጠነችው ብልፅግናን ለማዳን ቢሆንስ።
@pelatosrume45
@pelatosrume45 25 күн бұрын
ግብፀ ጦርነት አትጀምርም ፡፡ አብይ የ ሀገር ውስጥ ድጋፉን ለ መጨመር እየሞከረ ነው፡፡ ማንንም መሽወድ አይቻልም፡፡ የ ሀገርውስጥ የ ህዝብን ጥያቄ መልስ፡፡ የ አንድ ጎሳ የበላይነት ለመገንባት መሞከር አይገባም፡፡ ህዝብህን እኩል ማየት ጀምር ፡፡ ስትመጣ ቃልየገባውን ፈፀም፡፡ ወደውጭ ጣት በ መጠቆም የሚመጣ ለውጥ የለም
@AschalewGebrehiwot
@AschalewGebrehiwot 25 күн бұрын
gegina 100% tikikil
@engineeringacademy6550
@engineeringacademy6550 24 күн бұрын
Believe me fano is becoming strong and this is a new strategy proposed by pp to get support from other patriotic Ethiopians.
@talenigussie4402
@talenigussie4402 24 күн бұрын
አማራ የህልውና ትግል ላይ ነው❤❤❤❤
@AbebeAyalew-g3l
@AbebeAyalew-g3l 25 күн бұрын
ለመንግሥት ትወግናለህ
@AliHussien-r9l
@AliHussien-r9l 25 күн бұрын
የአማራ ሕዝብን ሕልዉና ማጣጣልሕና ጠላትነትሕ በግልፅ ለይቶልሐል
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 25 күн бұрын
ከብልፅግና በላይ ለአማራ ጠላት የለም!!
@getayemossu
@getayemossu 25 күн бұрын
Kkkkkk alik enide
@fikrusime1217
@fikrusime1217 24 күн бұрын
ere bakih??? tew enji!!!! endi bekelalu lemdachu yigefefal biye alasebkum???? arif timret ..dena adirgen enashachuwalen!!!!
@alazaralexo7412
@alazaralexo7412 24 күн бұрын
Drom banda zendrom banda letarik bikemet ko yeweyanen shba serawit eyemara mehal hager yasgebaw bandirawna sreawitulay sikus yenenberew ye Ambo hzb endalhone tarkm hzbum yawkewal ena atasbu ke 90 million belay ye kush hzb Ethiopia lay be and yselefal keza endelamednew taliyann ende tereregnew yteregalu
@alazaralexo7412
@alazaralexo7412 24 күн бұрын
አማራ መብልፀግ አይወድም እንዴ????😂
@bkale6181
@bkale6181 24 күн бұрын
ጠላትህ ድህነት ነው ታውረህ እንጂ።
@Blen2024
@Blen2024 25 күн бұрын
አባቴ፣ ፋኖ የጀግኖች ጀግና የአብይንና የግብፅን መንግስት ድባቅ የመምታት ችሎታ አለው። እናንተ አልቅሱ እኛ አንሰማቹህም
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 25 күн бұрын
ብቃቱን ግን እስካሁን አላየንም!
@TilahunZewde-o1n
@TilahunZewde-o1n 25 күн бұрын
Hulachunim after enasgebachuhalen endezeh begiltsi telat mehonachu ketawekema manim kehager aybeltim Ethiopia tikidem
@alazaralexo7412
@alazaralexo7412 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Blen2024
@Blen2024 24 күн бұрын
@@hreetabebe3979 ያልሆነውን ጠይቀኝ። አብይና አዳነች የሚተርኩልህን የውሸት ዶክመንታሪ እየሰማህ ፋኖ ቤትህ ሲደርስ ይገባሀል።
@Blen2024
@Blen2024 24 күн бұрын
@@TilahunZewde-o1n አይጭነቅህ፤ አብይ ተበድሮ የገዛው ስናይፐር፣ ሞርታሩ፣ ዙ 23 ሁሉ ፋኖአችን ጋር ነው።
@amirabdi2355
@amirabdi2355 25 күн бұрын
አቢይ አህመድ ከግብጽ በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው። አታሸርድግ ።
@tamene6877
@tamene6877 25 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አማራን መግደል ይቁም የሰዎች ተፈጥሯዊ መብት ይከበር
@addis43058
@addis43058 25 күн бұрын
የብልግና ስራ ከግብፅ በምንም አይለይም የአማራ ጠላት አብይ ብቻ ነው ግብፅ አማራን አላጠፋችም
@TilahunZewde-o1n
@TilahunZewde-o1n 25 күн бұрын
Yemotik Abiy manimim lemegudat ayfeligim esu hulem Ethiopia beltsiga mayet new
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 25 күн бұрын
ፋኖ በእራሱ ነው የአማራን ህዝብ ነፃ የሚያወጣው ከማንም አይፈልግም የት ነው የሚጣመረው እንግዲህ ቻሉት የአለ አማራ የግብፅን ጦር ከቻልክ መጦልሃል ብልፅግና የእራስህን ህዝብ አንድ አመት ሙሉ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፍክ መጣልህ የግብፅ ጦር ነካክተህ ነካክተህ በእራስህ መዘዝ ቻለው
@lalahayat9703
@lalahayat9703 25 күн бұрын
እውነተኛ አማራና ፌኩ አማራ ያኔ ይለያል።
@alah5374
@alah5374 25 күн бұрын
የአገር ሻጭ ልጆች ባዳውች ናችሁ ኢትዬጵን ያቆያት የኦሮሞ ጀግኖችና ሌሎች ናቸው
@birhanjommy
@birhanjommy 24 күн бұрын
የግብፅ ዓይን ቀድሞውንም አማራው ምድር ላይ ነው። ግብፆች የአማራን ምድር የደም ምድር ለማድረግ ምኞታቸው ነው።
@AntenehSamuel-k2v
@AntenehSamuel-k2v 25 күн бұрын
የአማራ ጠላት አብይ ብቻ ነው
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 25 күн бұрын
ጂል በአብይ እና በትግሬው ፋሺሺት ምክንያት እማ ታሪካዊ ጠላትም ሊገባልህ ነው ።
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 25 күн бұрын
​@@yemisrachworeta4739እና ምናገባን 😅😅😅😅
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 24 күн бұрын
ግብረ አበሮቹ ሽመልስ : አዳነች:ብርሃኑ ጁላና መሸሎቻቸውም ጭምር ጠላቶች ናቸው።
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 24 күн бұрын
@@MuluneshJenberu ያገባሻል አብሮ ይጠርግሻል አይመርጥሺ ልብሱን ለወራሪው ኦሮሞ ነው ከነመግስቱ እየበጠሰየሚጥለው በቁሙየሚያሸናው ይህ ነው አገው በአማራ ስም ግን አይዋዋልብንም ነው እያወራን ያለው ከውጭም ከውስጥም ጠላት ጋር ።
@AntenehSamuel-k2v
@AntenehSamuel-k2v 24 күн бұрын
@@yemisrachworeta4739 እራሱ ይወጣታል ድሮኑዋ ለአማራ ህዝብ ብቻ ነው እንዴ የምትሰራው እሱን በመጣል እናግዛቸዋለን እንደሱ ግፍ የሰራብንም የለም ወደፊትም አይኖርም።
@nejaali5801
@nejaali5801 25 күн бұрын
ዝባዝንኬ !!!!
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 24 күн бұрын
Yes your message is true thank you to this message
@zewudneshemoges
@zewudneshemoges 25 күн бұрын
ድል ለተገፍው ፋኖ❤❤❤❤💪💪💪💪
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 25 күн бұрын
አማራ ኑር ለራስህ ወሬ አትስማ
@amanueltefera9481
@amanueltefera9481 25 күн бұрын
ፋኖ የማንንም እርዳታ ወይም ጣልቃገብነት አይፈልግም አማራን በልጆቹ ነፃ ያወጣል የዐብይ ሥርዓት ይወድቃል ድል ለፋኖ!
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 25 күн бұрын
አትጨነቅ ፋኖ የግብፅ ፈረስ ቢሆን ፈረሱና ፈረሰኛው አብረው ይወድቃሉና!!!
@ss-jm8se
@ss-jm8se 24 күн бұрын
ምርኮኛ ጀነራል ተቅዩዎች ቀዘኑ
@betterfilay
@betterfilay 25 күн бұрын
ድሮም ፋኖዎ ናቸው ለሞሶሎኒ ግጥም አውጥቶ ይዘፍንለት የነበር
@AbdusalamMahmed-o7x
@AbdusalamMahmed-o7x 24 күн бұрын
አማራን የሚድግፍ ሀይል ካለ ሰይጣንም ይሁን
@YezenaAyele
@YezenaAyele 25 күн бұрын
ከአሁን በሆላ አማራን ማታለል አይቻልም አብይ እንዳመጣው አብይ ይወጣው እንደአብይ ግብፅ አማራን አልጨፈጨፈም ቀልድህን አቁም ቱልቱላ ስም አጥፊ ፋኖ ስለአማራ ህልውና ብቻ ነው የሚያገባው እዛው ቻለው አማራ ነቅቶዋል::
@afeworktekola6547
@afeworktekola6547 25 күн бұрын
ሲጄመር ግብፅ ለኢትዮጵያ መልካም አትመኝም።
@yonasdelelegn3388
@yonasdelelegn3388 25 күн бұрын
Prosperity news
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ 25 күн бұрын
አተ ሤጣን ጋዜጠኛ ስለፋኖ ስትናጋር አስተካክል ጄዝባ ፋኖዎች
@Tube-eq5lq
@Tube-eq5lq 25 күн бұрын
ለሃጫም ነህ። አብይ ዘምቶ ይዋጋ።
@TesfayeEyob-ew9jw
@TesfayeEyob-ew9jw 25 күн бұрын
ይብቃቹ still ብዙ አወራችሁ ይህ ግን የሀገር ጉዳይ ነው please ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ አለበለዝያ እመኑኝ የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጅ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይሰጣል
@teyfahijbttmkl
@teyfahijbttmkl 25 күн бұрын
Abiy must go
@TegeneAs
@TegeneAs 24 күн бұрын
ፋኖ ከግብፀ ጋር መሰራት አለበት,
@121416BAA
@121416BAA 25 күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ ይፋዊ የፋኖ ቃል አቀባይ ናቸው? አንዳፍታ ግልፅልፅ አርገው! ብዥ ያለ ዜና አትስሩ!
@MarothiJunior
@MarothiJunior 25 күн бұрын
Dil lafano ❤ ❤❤❤❤❤
@kebedehailemariam4981
@kebedehailemariam4981 25 күн бұрын
ይህ ፍፁም ውሽት ነው ። ፋኖ ከኢትዮጽያ ጠላቶች ጋር አይተባበርም።
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 25 күн бұрын
@@kebedehailemariam4981 ከብልፅግና ለአማራ ህዝብ ግብፅ ይሻላል የአማራ ህዝብ የአማራ ፋኖ ከግብፅ ጋር ይተባበር ለአማራ ህዝብ ነቀርሳው አብይ ነው
@MengeduTadesse
@MengeduTadesse 24 күн бұрын
Yes
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 25 күн бұрын
ድል❤ፋኖ❤አሐመሐራሐ
@HgyCgb
@HgyCgb 24 күн бұрын
አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥላት ነዉ
@MohammedSayed-fy4vo
@MohammedSayed-fy4vo 20 күн бұрын
ዲል ለፋኖ
@BilalSeesay
@BilalSeesay 24 күн бұрын
ፋኖ ለማንም ፈረስ አይደለም ላማራ ህዝብ ያይን ቢሌንጅ
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 24 күн бұрын
በዘይድ ባሬ ወረራ ወቅት ህውሀት ነው ኢትዮጵያን ከወራሪው ጎን አብሮ የወጋን።
@zewudneshemoges
@zewudneshemoges 25 күн бұрын
❤❤❤አዎ የካይሮ ፍረስ እንሆናለን
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 25 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@wewe5688
@wewe5688 25 күн бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ምን ልትሆን ነው፡ ብልጽግና እየተጫወትባት ነው፡ ፋኖ እና ሕወሓት ምን አግብቶት ነው የሚገባው ራሳቹት ቻሉት
@SolomonTesfaye-xs9ev
@SolomonTesfaye-xs9ev 24 күн бұрын
ከግብጽ ጋር መስራት አይባልም በኢትዮጵያ ቋንቋ በንደ በሚል አስተካክል
@abuwelide121
@abuwelide121 25 күн бұрын
ከምትሉትና ከምታወሩት በላይ እግዚያብሔር አስተካክሎ ሚዛናዊነትን አስተዋይነትን አርቆ አሳቢነትን የሐገርን እና የህዝብን ፍቅር ገና ከናቱ ማህፀን ሳለ የተረዳና ያወቀ ፈራ እግዚያብሔር ያለው በተቀደደለትሁሉ ቦይ የማይፈስ በሐያልነቱ ሐያል ነን የሚሉት እና የዘመኑ ፍጡራን የሚመሰክሩለት የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን የወደፊት ተስፋ የተገደለ የተሳደደ ሐብት ንብረቱ የተዘረፈ የሱ ስለሆነች ስለሆነ ብቻ ምንም የማያቁ ህፃናትና እንስሳወች ሳይቀሩ በግፍ የተገደሉበት ግፍ እና መከራ ሰቆቃ የወለደው የዘመናችን ሐያል የመጭው ትውልድ ተስፍ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ....... ነው ነገር ሁሉ ሳይነግሩት የሚገባው አይደለም የግብፅ አይደለም የሶማሊያ የሐያላኑም ቅኔ አላንበረከከው
@asmamawzenebe2996
@asmamawzenebe2996 24 күн бұрын
ይዝጋህ
@hailugebretsadik7400
@hailugebretsadik7400 25 күн бұрын
ስለ ኢህአፓ ያናፈስከው ደርግ ያወራ የነበረውን ተራ አሉባልታ ነው። ምን አልባት ኢህአፓ በወቅቱ " በሁለቱ አምባ ነን መንግሥቶች መካከል አያገባኝም" የተባለውን ሰምተህ ይሆናል።
@tadesseeshetu2966
@tadesseeshetu2966 23 күн бұрын
የታሪክ ስህተት እንዳደገም የውጭ ጠላት ሲመጣ አገርን የሚክድ የታሪክ አተላ ነው ፖለቲካ ሌላ አገር እናት ነች
@NacimaMahamed-s8j
@NacimaMahamed-s8j 21 күн бұрын
Exactly
@EryusMeles
@EryusMeles 25 күн бұрын
ፋናቆሻሻሚዲያነውእናውቀዋለን
@DesalwuFentahun
@DesalwuFentahun 25 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አንድ አፍታ 1m subscribe ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ
@AbbaObsaan
@AbbaObsaan 25 күн бұрын
ከግብፅ ገር ተጠሚሬን አብይን መስወጋድ ሰይሆን እትዮጵያን ማስወጋድ ከዚህ በለይ በንዲነት ምን አሌ? እትዮጵያ በንዳነ ጠለትን በአንድ ለይ ዱቄት ተደሪገሌች ይህ ታርካችን ነው ።
@HenockTeklehimanot
@HenockTeklehimanot 25 күн бұрын
በፍፁም እንደዚህ መሆን የለበትም።
@Redseaafar00
@Redseaafar00 24 күн бұрын
ግብፅ ምንም የምትፈጥረው ነገር የለም
@TashaleTolera
@TashaleTolera 24 күн бұрын
በአንዳ ከያትኛም ብሔር አይጠፈም🎉🎉🎉
@asmamawzenebe2996
@asmamawzenebe2996 24 күн бұрын
Andafta ብልጽግና መሆኑን ዛሬ ነው የተረዳሁት
@AmahaBiru
@AmahaBiru 24 күн бұрын
ሀገሪቱን እየመራ ሳይሆን እየነዳ ያለው ለምንም የማይጠቅም መንግስት መሰል የጅሎች ስብስብ ከግብፅ የከፋ ጠላት ነው የመንግስት ጠላትነት ለህዝብ ሁሉ ነው
@ss-jm8se
@ss-jm8se 24 күн бұрын
የጠላትህ ጠላትወዳጅህ ነው
@mohammedseid965
@mohammedseid965 24 күн бұрын
fano banda
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 24 күн бұрын
Ethiopian government has power to detter Egypt and its supporters
@ወዴወዴ-ጀ5ጰ
@ወዴወዴ-ጀ5ጰ 24 күн бұрын
የታሪክ ተጠያቂ አብይነው ህዝቦቿን አባልቶ ሲበቃ በውጪ ጥላት አስበላት
@GashawTesfaye-l3w
@GashawTesfaye-l3w 25 күн бұрын
ልብ በሉ ይህ ሰው ከአብይ በላይ የፋኖን ስም እያጠፋ ነው በእራሱ መሳሪያ እየተዋጋ ያለውን ተተኳሽ እህል እየሸጠ እየራበው ለነፃነቱ እየተዋደቀ ያለውን ንፁህ ታጋይ ተቀባይነት ለማሳጣት የተሸረበ ሴራ ነው ። unsubscribe አድርጊያለሁ
@bkale6181
@bkale6181 24 күн бұрын
ፋኖ መጋለቢያ
@bkale6181
@bkale6181 24 күн бұрын
ፋኖ ተስፋ ቆረጠ ተብሎ የተዘገበ ያክል ተሰማኝ።
@xFlavoriax
@xFlavoriax 25 күн бұрын
ፋኖ የግብፅም የብልፅግናም ፈረስ አይሆንም። ብልፅግናን ማጥፋት ቀዳሚው አላማ መሆን አለበት ፋኖ። መንግስት ጦርነት እየለኮሰ ፋኖ በአገር ስም የሱን ስልጣን ሊያስጠብቅ 😎
@ktube8920
@ktube8920 25 күн бұрын
ብልፅግና እና ኢትዮጵያ ልዩነት አላቸው ሀገርን አሳልፎ መስጠት ዝቅጠት ነው ኢራቅን ማየት በቂ ነው
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td 24 күн бұрын
ፋኖ ታሪካዌ ስተት እንደማይሰራ እርግጠኛ ነኝ ከብፅ ጋር ሌወግን አይይ ይችን እንዳይሞክራት ስልጣን ሌላ ሐገር ሌላ አገርን አጋልጦ ከውጪ ጠላት ጋር ያውም ከግብፅ ጎን ሌቆም እንዳይሞክራት ወይም ፋኖ የሚለውን የኢትዮጵያዌ አርቀኛ ስም ያንሳና ለራሱ ሌላ ስም ይስጥ
@Amiti-c5u
@Amiti-c5u 24 күн бұрын
ብቻችንን 4ኪሎ ምናምን ቀረ ዘላለም ጉራ ሼ ነው ኢሱ አልክ ሀድጊ ይልሀል
@AshanafiAshanafi-x4e
@AshanafiAshanafi-x4e 18 күн бұрын
ፋኖ፡ከግብፅ፡ገር፡ኒኪኪካለው፡ተልቅ፡ታሪካዋ፡ሰተትነው።
@SimonSimon-f2f
@SimonSimon-f2f 24 күн бұрын
የአማራ ሕዝብ ከግብጽ ጋር እንዲዋጋ ቅድሚያ አብይ ስልጣኑን ይለቀቅ ። አማራ እና ትግሬ ያልመራው ጦርነት ለውጤት አይበቃም ለዚህ ደግሞ ግፈኛው አብይ ይውረድ። ካለዚያ ግብጽ ተግባ ከአብይ ትሻለናለች።
@amicheonline1238
@amicheonline1238 25 күн бұрын
አማራን በየሜዳው ከሚገለው ኦሮሞማ ግብጽ ይሻለናል ግብጽ የአማራን ህዝብ ሲጨፈጭፍ አላየንም ምድረ ፈሳም ካድሬ
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 25 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ድል ለአማራ ፋኖ
@ktube8920
@ktube8920 25 күн бұрын
​@@Mohammedarebu-s6w አሜሪካ ኢራቅ ስትገባ ሳዳም ሁሴንን ለመግደል ነበር ግን ምን እንዳደረገች ተመልከቱ ከዛ ትረዳላቹ የደልብ መሀይም ጥርቅም
@amicheonline1238
@amicheonline1238 25 күн бұрын
@@ktube8920 ለማለት የፈለከው ኣሜሪካ ሳዳምን ብላ ገብታ ህዝቡን ጨፈጨፈች ከሆነ ኦሮሞማው ኣውሬ አማራ ብቻ ስለሆኑ ብቻ የሚገደሉት ህጻናቶች ማንን ብሎ ገብቶ እንደሆነ ብታስረዳኝ ላንተ ሃገር ማለት ችግኝ መትከል ከሆነ ይሄንን ማስቸዎል ያቃተውን ጭቅላትህን ባይጸድቅም ችግኝ አስተክልበት 🤣🤣🤣
@TashaleTolera
@TashaleTolera 24 күн бұрын
ፋኖ ያትኛው ነው የድሮ ወይስ የዘንድሮ?????
@Beletetenagne
@Beletetenagne 25 күн бұрын
ደግ አደረገ ከአድሳባ የወጣ ብህራ ምን ያድራግ ምን ያድራግ ከዝ በላይ??
@kiflaadane5738
@kiflaadane5738 25 күн бұрын
አረ እንጃ እንጃ
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 25 күн бұрын
ካይሮ፡ከአብይ፡እና፡ከኦህዲ፡የከፋ፡አይሆንም፡ቢሆንም፡የውጭ፡ወራሪ፡ዜጋ፡ስለሆነ፡ትላለህ፡የገዛ፡ሠራዊቴ፡የምትለው፡ሲያርድህ፣እናት፡እና፡እህትህን፣ሲደፍር፡ከሁሉም፡በላይ፡አማራ፡የመኖር፡ህልውናው፡አደጋ፡ላይ፡መውደቁ፡ግብፅን፡መደገፍ፡ለፋኖ፡አማራጭ፡የለውም፡ጨረስኩ።
@ፀረጎጠኛ
@ፀረጎጠኛ 25 күн бұрын
Welcome Egypt
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 25 күн бұрын
ድል🌈ፋነ🌈መሐልሕኢሕትሕ❤ለሐፋሐኖ🌈አሐመሐራሐ🌈ከሐኤሪሕትሕሪሐ🌈ተሐጠሐመሐሪሕ🌈ከሐሱሁመሐልሕያሐ🌈ተሐጠሐመሐሪሕ❤ከሐግሕቡሕጺሕ❤ተሐጠሐመሐሪሕ❤ከሐመሐንሕሚሕ ተሐጠሐመሐሪሕ❤ኢሕትሕዮጵያሐ🌈ጥሕቅሕሚሕ🌈ኢሕደሐይሕነሐከሐ🌈ቡሐቸሐ❤ግሕቡሕጺሕ❤ዎሆዴሄ❤አሐበሐይሕ❤ኢሕደሐይሕመሐጠሐ❤ቡሕቸሐ❤❤❤❤❤❤❤ አሐቡሕይሕ❤አሐየሕመሐድሐነሐ ቡሕጺሕግሕነሐ❤አሐመሐራሐ❤ገሐደሐይሐ❤ሲሕለሐሆነ አሐቡሕይሕ❤ኢሕደሐይሐኖሪሕ❤በሐኢሕትዮጵያሐ❤ሚሕድሕሪሕ❤ዎሆዴሄሰሐመሐይሕ❤ኢሕዲሕሸሐኛሕ ኢሕድሕሞሆትሕ❤ኢሕመሐኛሐሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbelTaye-tr5vr
@AbelTaye-tr5vr 24 күн бұрын
አማራ አይመለከተውም
@JacfarbadrudiinYuusuflobi
@JacfarbadrudiinYuusuflobi 24 күн бұрын
ገበሬነው እዴ ሀገሪን የምመረው
@yalemwasbazezew4661
@yalemwasbazezew4661 24 күн бұрын
ዝምበል ቀዳዳ የትኛው የዕውቀት ማህደሩ ነው ከሌሎች ሀገራት ጋር ጥምር ፈጣሪ ኑሮት ነው
@firewarega-y8z
@firewarega-y8z 23 күн бұрын
ፋኖ የካይሮ ፈርስ ¡¡¡ ሁለተኛው ፋኖ መቼ ጦርነት ጀመረ ግብፅንም ፋኖንም ጦርነት የጀመረው ማነው ??? ይህን መመለስ ከቻልህ ስህተተኛው አጥፊና ከሳሽ ይሆንልሀል ፋኖ ለግብፅ ብሎ ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ነው ትግሉ ስለዚህ ጋዜጠኛ ከሆናችሁ ሱዳን አማራን ስንት ኪሜ ወሰደች በምስራቅ ሲሆን የተለዬ የሚሆነው ???
@lehakeyekome
@lehakeyekome 25 күн бұрын
አብይ መቸ እውነት ተናግሮ ያውቃል
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 25 күн бұрын
በፖለቲካ አሰላለፍ ውስጥ ቆሻሻው ነገር ትላንት ጠላት ከነበረው ጋር ዛሬ ወዳጅ ሁኖ መቀጠሉ ከባድ ነው ሁሉም እየወቀ ግን ያደርገዋል አላማው ማሸነፍ ነውና።
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 24 күн бұрын
እዚህ ላይ ነው የዘመንና የእስክንድር ሚጢጢ '፣ፖለቲካ' የሚለይላት። * መነሻችንም መድረሻችንም አማራ ለሚለው ሰውዬ የግብፅ በኦሮምያና በሱማሌ ክልል መግባት/ አለመግባት አይመለከተውም ።ስለዚህ ከግብፅ ወግኖ ኢትዮፕያ ብትፈርስም ጣጣው ሊሆን አይችልም ማለት ነው።
@girumtisfay8874
@girumtisfay8874 25 күн бұрын
አቶ ዘመነ አደለም አርበኛ እና ጀግና በል አንተ ሙዝ እራስ😂
@alethiopia4587
@alethiopia4587 24 күн бұрын
ኢህአፖ ብቻ ሳይሆን ወያኔና ሻቢያም።
@samsonteferi3051
@samsonteferi3051 24 күн бұрын
ዜና ትንተና ወይስ በብልፅግና የተደረሰች ስም ማጥፋት
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 25 күн бұрын
Mengest erasu ye Egypt telalake new 😢😢😢😢😢
@mogesabebe4627
@mogesabebe4627 25 күн бұрын
የወያኔትመስላለህ አጥራ
@AsfawAyana
@AsfawAyana 24 күн бұрын
ድሮስ ከባንዳ ምን ይጠበቃል።
@gemoraw6705
@gemoraw6705 24 күн бұрын
ቀላማጅ እየተገደለ ያለ አካልን አንተ አትወስንለትም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ 25 күн бұрын
We as Amhara will face more humiliation and suffering from anyone like what PP is doing. ፋኖ ከማንም ጋር ቢሆን ተጣምሮ ይህንን መንግስት ማስወገድ ይፈልጋል ተብሎ ይጠበቃል ። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አማራም ትግራይም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር አይቆሙም።
@AdelFsha-ic7mu
@AdelFsha-ic7mu 25 күн бұрын
ፍኖከግብፅጋርአይዋጋምቀዳዳ
@hailyesusgizachewNegash
@hailyesusgizachewNegash 24 күн бұрын
Shame
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 25 күн бұрын
አሁን ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ ፋኖና ግብፅ አንድ ናቸዉ ልትለን ነዉ አመዳም ጋዜጠኛ ፋኖ እንደብልፅግና አይደለም ምድረ ፈረስ ሁላ ዝም ብለህ ፍርፋሪህን ልቀም በባለፈዉ የአማራ ፅንፈኛ ሀይል እያልክ ነበር ስትዘግብ የነበር ዛሬ ፋኖ ለማለት ምን አነሳሳወት እ😂😂😂😂 ፋኖን ለቀቅ አርጉትና ከዚህ አማራ ምና አገባዉ ታላቋን ኦሮምያ እንመሰርታለን ብላችሁ ነዉ በሀር በር ፍለጋ ሶማሌላንድ ሂዳችሁ የተጣበቃችሁት ስለዚህ እኛ ፋኖወች ስለታላቁ ኦሮሚያ በሀር በር ምናገባን እሚመለከተዉ የኦረሞን ህዝብና መንግስት ነዉ ተወጡት እኛ አማራወች የራሳችን በሀር በር አለን እሱንም ተስገብግበን አይደለም እምናመጣዉ ያችን የድሮዋን የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት የሰላም ሀገር የነበረችዉን ኢትዮጵያ አንድ ሰናረግ ያኔ በሀር በር ይኖረናል እሽ እንደኦረሙማዉና እንደ ህወሀት ያለን ከፍፍይ ነቀርሳ ድርጅት አስወግደን በክልል ያልተወሰነችዋን ኢትዮጵያ ከነክብሯ ስናስከብር ነዉ በሀር በር እምናገኘዉ በየሰፈር ተወሽቆ የበሀር በር ቢል ማናባቱ ይሰማዋል ለአማራ ያልሆነች ሀገር ብትንትኗ ይወጣ አይመለከተንም ለቀቅ አርጉን እኛ እምንፈልጋት ኢትዮጵያ ይች አደለችም ለዝችማ ጠብታ የአማራ ደም ከግብፅ ጋርም ሆነ ከሶማሊያ ጋር አናፈስም ለቃቃሚ
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 25 күн бұрын
እናንተስ ምን ታሽቃብታላችሁ ! ፋኖ ምንም ተገዝቶ አይደለም አማራንና ኢትዮጵያ ነፃ የማውጣት ጉዳይ ነው ።ለዚህ ሁሉ መተራመስ ብልፅግና ያመጣው ጣጣ ነው።
@awulewmekie-t5i
@awulewmekie-t5i 25 күн бұрын
አማራ አቋሙ አድ ነው የማንም ፈረስ አይሆንም ለግብፅም ለብልፅግናም የመወገን አይወግንም አማራ በህይወት ለመኖር ነው ሚዋጋ ብልፅግና ለወበሩ ግብፅ ለጥቅሟ ነው ጥቅም እና ህይወት አይገናኝም
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 25 күн бұрын
ታጊንግ የተለመደ ነው TPLFንም ምን ሲባል እንደነበር ልብ ይሏል።
@EndirisAbdou
@EndirisAbdou 25 күн бұрын
ይህ ሚድያ ቀዳዳ ሚድያ ነው አትስሙ
@habtamusentayehu951
@habtamusentayehu951 24 күн бұрын
አሁን እየገዛ ያለው መንግስት ኦሮሞ እወክላለው ያለው እሊት ነው ሌላው ኢትዩጵያዊ እማ ከሀገራችን ውጣ ተብሎ እየተገደለ, እየተፈናቀለ, በኑሮ ውድነት እየተሰደደ እንጅ የሁሉም ኢትዩጵያዊ የሚወክል አይደለም ስለሆነም ራሱ ያመጣውን ጦስ ራሱ ይወጣው። ይችን ጦስ ያመጣት ደግሞ በሀገር ውስጥ ኢትዩጵያ ተወረረች ብሎ ከሁሉም ተቀባይነት ለማግኝት ነው የህወሀት እና ብልፅግና ጦርነት ማስታወስ በቂ ነው። ለአማራ ህዝብ ከአብይ አህመድ በላይ ጠላት የለም።
@Laworos
@Laworos 25 күн бұрын
Wolahi wolahi belo temamelouwal ezaw yichalew
@eyuelteshome5012
@eyuelteshome5012 25 күн бұрын
ቀዳዳ!
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Coding the Cosmos: Does Reality Emerge From Simple Computations?
2:32:55
World Science Festival
Рет қаралды 851 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН