No video

ከ ብዙ ጊዜ በኋላ ታላቅ እህቴን አገኘናት.ሰርፕራይዝ አረግናት😱🙏

  Рет қаралды 99,822

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 427
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
እናትህን ሰወዳት ደስ የምትል እናት ናት❤❤❤❤❤
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
ማሻ አላህ ባሏ አብራት ሲጎራደድ ደስ ሲሉ በፍቅር ኑሩ
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
ይሄ ቀን ናፈቀኝ በራሴ ቤት እናቴን ሰራፕራይስ ማድረግ ስደት ክፉ💔
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
አብሺሪ❤❤❤
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 Жыл бұрын
Enam
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አብሸሬ።ለሁላችንም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😢
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MikaMika-kc7yf
@MikaMika-kc7yf Жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ የልጅቱ ባል አለማድነቅ ንፍገት ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Demo meleku siyamer
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p Жыл бұрын
እውነት አወ አብሮ ያግዛል ሌላ ቢሆን ነይ ማንሽ ያን አምጭ ነበራ የሚለው እሶፍላይ ተዘርግቶ
@user-po5vy8be7p
@user-po5vy8be7p Жыл бұрын
ባሏሳምር
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
@@user-po5vy8be7p meshallah betam
@hayatnagusu9445
@hayatnagusu9445 Жыл бұрын
ባለቤቷን ሣላደንቅ ባልፍ ንፉግነት ይሆንብኛል ዋው የተባረከ ቤተሠብ ዋው❤❤❤❤❤❤❤
@susutube9855
@susutube9855 Жыл бұрын
የልጂቱን ባል ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ነው ደስ የሚለው ያለው ክብር መልክ +ፀባይ +እርጋታ =100%❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ቆንጅዬ እስከባሏ ቤቷም ፅድት ያለ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቸው ❤❤❤❤
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አሜን
@yesyoutubeapp3375
@yesyoutubeapp3375 Жыл бұрын
ለእናት ይገባታል እናት ለዘላለም ትኑር
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ የተቀደሰ ትዳር ያርግላቸው ባሏ ደስ ይላል ምግቡ ስታቀራርብ እሱም ያቀራርባል እንደሌሎቹ ወንዶች ቁጭ ብሎ አይጠብቅም
@user-ul7uo1lv8u
@user-ul7uo1lv8u Жыл бұрын
ወይኔ የልጅቱ ባል አላማድነቅ አይቻልም ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ይታደሉታን እጅ አይታገሉትም በታም ደስ ትላላችሁ❤
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
አላህ የሁላችንም እናት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ስደት በቃቹ ብሎ ለእናት ሀገራችን ያብቀን
@user-uw6yy2un3n
@user-uw6yy2un3n Жыл бұрын
አሚንንንንንውደ
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
❤ስታምሩ
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 Жыл бұрын
አብሺሪይሣካልሻልውደ እኔምዘድሮሊሣካልኝነውአልሀምዱሊላህ የ12አመትምኞቴነበርእኔም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@helutube4595
@helutube4595 Жыл бұрын
ማርያምን ዝብየ ነው የምመለከተው ቪድዮህ የነበርኩት እስካሁን🥺የእህትህ ባል አለማመስገን ግፍ ይሆንብኛል እግዚአብሔር ያክብርህ ስለ ከበርካቸው🙏😘😘😘በስደት ያለነውም ከቤተሰቦቻችን ለመገናኘት ያብቃን🙏🥺🥰
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d Жыл бұрын
ባልተቤቷን አለማድነቅ አይቻልም ደሥ ሢል አብሯት ሣቀራርብ
@user-bi3xk7qw3x
@user-bi3xk7qw3x Жыл бұрын
በጣም
@emutowfiq2994
@emutowfiq2994 Жыл бұрын
የምር ቆንጆ ነው
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
መታደልነው
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 Жыл бұрын
ዋዉ ባሏ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ጎደኛ ወንድም ያአመቱ ምርጥ ባል ብየዋለሁ
@fedilatube3812
@fedilatube3812 Жыл бұрын
ስጦታ መስጠትም መቀበልም ያስደስታል👌የበለጠ ደግሞ መስጠት
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Betam
@sadisdi3340
@sadisdi3340 6 ай бұрын
ባልዩዉ ሣላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፍቅር ይጫምርላችሁ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Жыл бұрын
ስለእህት የዘፈነው ዘፈን አስለቀሰኝ ዘፈን ባልወድም ግን ግጥሙ ነው ያስለቀሰኝ እናትም አባትም እህትም ወንድምም ይኑሩ ወላህ ብበድል እንኳን ብተሰብን የምመስል የለም
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w Жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እባክህ እያንም ስደተኞቺን ለሀገራቺን አብቅተህን የተባረከ ትዳር ይወፍቀን
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf Жыл бұрын
Amiiiin
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
አቢ.... በጣም እድለኛ ነህ... ምርጥ ቤተስብ ነው ያለህ አይለያችሁ... መታደል እኮ ነው ቤተስብ እንዲህ ሲስባስብ... ዘመናችሁን... ፍቅራችሁን እድሜያችሁን... ጤናችሁን እንደምድር .. አሽዋ ያብዛላችሁ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@sebletefera6111
@sebletefera6111 Жыл бұрын
Weyiiiii bala samer
@ijhhjhi
@ijhhjhi Жыл бұрын
ወይኔ ባሁን ግዜ እዲ አይነት ባል አለ ደስ ሲል❤❤❤❤❤
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
የኔአባት ባሏ አለማድነቅ አይቻልምስታምሩ ከዘርነውለካ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ከሁሉም የታየኛ የልጂቱ ባል ደግእነት ነዉ እሱን ሰርፕራይዝ አድርግልን
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ግደታው እኮነው የሚሰቱን ቤተሰብ ማክበር
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
እህ አምሌኬ ሆይ እረ ፈሪሀ እጌዚአብሄር ያለው ባል ስጠኝ😭😭😭😢💔💔
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
ያሰብሽወን የሰከልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 Жыл бұрын
አይ እናት እህህህ ያርብ እናቴን በሰላም አገናኝኝ ያርብ እድሜ ለእናቶች
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
እኔ እማ ቤተሠቦቼ ሁሉም ናፍቀውኛል ግን ከሁሉም አባቴ እዴት እደናፈቀኝ ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
ፍቅር ይሁናችሁ ቤተስቦች ድስ ስትሎ በርቱ
@akezaberhe6216
@akezaberhe6216 Жыл бұрын
_አብርሽዮ እናትህ ግን ታድለህ ብጣም ትንሽ ናት እህትህ ነው ምመስሉ እናቴ ግን ትልቅ ናት እድሜ ብሰጥ ኑሮ ለናቴ ግማሹ እሰጣት ነብረ የኔ ደግ እናት ንሩልኝ በልቤ እስከ እለተ ሞቴ_
@fafi_1-t8v
@fafi_1-t8v Жыл бұрын
​@@user-oi1lr9xb9c ትክክል ሞት በእድሜ አይለም
@seadatube5368
@seadatube5368 Жыл бұрын
እድሜዋን ያርዝምልህ እኔም እናቴ ታላቅ እህቴ ነው የምትመስለው በ14አመቷ ነው የወለደችኝ እኔንም እሷ ባገባችበት እድሜ ድራኝ ነበር አሻፈረኝ ብዬ ስደት ጨረስኩት እንጂ የ3እናት እሆን ነበር 😂
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
❤ ምርጥ ቤተስብች ስታምሩ ❤️❤️❤️
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የህትህን ትዳር እግዚአብሔር ይባርክላቸው ባልዋም ሰው አክባሪ ነው ዋው ❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ የኔ ምርጦች እህትክ ደሞ ስታምር ከምንም በላይ ያስደሰተኝ ባሏ አብሯት ጉድ ጉድ ሲል እንዲ ነው መተጋገዝ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ዋናው ደስ ስትል ቤተሰብ ፍቅርችሁን ያብዛልችሁ❤❤❤
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ቤቱ ሲያምር ፅድት ያለ ባለቤቱ❤❤❤❤❤❤❤❤ የፍቅር ቤት
@user-un7hm6wn4w
@user-un7hm6wn4w 7 ай бұрын
ግን እንደ ኤልዱዬ ባል አይነት ይገኛል በተለይ ባሁኑ ሰዓት ማርያምን እኳን ሊያገዙና የተደፋ ወሀ እኳን አያቀኑ አንዳንድ ወንዶች ከሱ ፍቅርን ተማሩ😁
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ከመልኩ የጸባዩ ማማር አማቻችሁ ❤❤❤❤
@user-uh2dp1gl1j
@user-uh2dp1gl1j Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ 🙏💝 እናት ለዘላለም ትኑር💝❤🙏😥 አማቻቺሁ አመልኩ የፀባዩ ትዳራቺሁ ያማረ ይሁንላቺሁ ውለዱ ክበዱ🙏💝 አብርሺ ምርጥ እህት አለቺህ አንተም ምርጥ ወንድም ነህ👫💝💝
@benaben776
@benaben776 Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ በተለይ እናትህን በጣም ነው የምወዳት የተቢን ትመስላለች ለነገው ያጎታሞቺ ልጆቺ ናቸው ለዛነው ይመሳሰላሉ
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын
አቦ ሲያምሩ ባልየውም አንደኛ ነው ሁላቹም አረ የተኝቢ አግቢ❤❤❤❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Tebi minu nat le abreshe
@RahmetAhmedin
@RahmetAhmedin Жыл бұрын
​@@zeynebdamte1506ያጎቱ ልጅ ናት
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
@@RahmetAhmedin amesegnalehu wed serasredashege
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 6 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@seadilove9971
@seadilove9971 Жыл бұрын
ወይኔ ማሻ አላህ ባል እና ሚስት ባልዪው ወላሂ ሲያስቀና እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_የኔ እናት ደስስስስስ ሲሉ❤❤❤_
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdhddhdg1356
@gdhddhdg1356 Жыл бұрын
ዋው ወላሂ ሥታምሩ ልጁ በተለይ ምርጥ ባል❤❤❤❤
@ፍቅርዬ
@ፍቅርዬ Жыл бұрын
አብርሽ እናትክን ሳይ እናቴ ትመስለኛለች❤❤
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
መልካም የሆና በለቤቷ አለመድንቀ አይችልም በእውነት ደስስስ ስል እግዚአብሔር አይለያችሁ
@aberamamo1497
@aberamamo1497 4 ай бұрын
እናት የመር ውላለ ትኑር ❤❤❤
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Жыл бұрын
ስጦታ መስጠትህ መልካም ሆኖ ሳለ ለእህቴ ያመጣሁልሽ እያልክ ባይሆን ጥሩ ነበር ለምን መሰለህ ባልና ሚስት አንድ አካል ስለሆኑ ስጦታ ሲሰጥ ለቤታችሁ ጎጆ መዉጫ ተብሎ ነዉ የሚሰጠዉ ለምን መሰለህ ባሏም እዛዉ ስላለ ሁለቱንም ማስደሰት መልካም ነዉ
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p Жыл бұрын
እናት ሁሌም ትኑር❤❤❤
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
💞 አሚን ( 3)
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
በጣምነዉ ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
እደዚ አይነት ባል ስላላት ታድላ ነው ስው ዛሬ በዝሙት ተጨማልቋን እግዛብሄር ይባርካችሁ
@aaaddd6100
@aaaddd6100 Жыл бұрын
አብርሽ አለህ ይጠብቅ ❤❤ ከኪፉ ይጠብቅ ግን መሽኑ ስንት እዚህ እትጲዪጲያ ይሸለል ወይ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተስብ እህትህ አራሱው የፉቅር ሰው ነች ደግም ባላዋ ዋው ነው 😂❤
@medinabintendris
@medinabintendris Жыл бұрын
መሻአላህ ባልቤቷ አደነኩተኝ እናቷ ከልብ ምርቃታልች ሰናሰርአት ያልው ባል ሰጦታልኝ ከአላህም ተጨምሮ ። ሰናሰርአቱ አሰተጋግዙ በቃ ሁሉ ነገሩ ። ሙአደብ የሆነ ባል ነው። እድሜና ጤና ይሰጠልህ ለማዙቲ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@user-yz1zn2mf6j
@user-yz1zn2mf6j Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ከቤተሰብ መገነኝት እንዴት እንደነፈቀኝ የአለህ 😢
@yimamandsaeda
@yimamandsaeda Жыл бұрын
ደምረኝ ስወዳችሁ
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
አብርሽዬ በርታ የሰፈሬ ጀግና ግን ማሽኑ ቶሎ ነው ሚበላሸው እድሜ የለውም እዳውም የቡናው ትንሹ ይሻላት ነበር
@sameraali5685
@sameraali5685 Жыл бұрын
ፍቅርየሆናችሁቤተሰብሰላማችሁንያብዛው
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
እማዬ የኔን እናት እምትመስለኘ ነገርስ ወድሻሎ ማማ❤❤❤❤
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
እስከዛሬ ከሰራሀቸው ሁሉ እኔ የተመቸኝ ነው❤❤❤❤
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ
@user-yh5hv9yz2v
@user-yh5hv9yz2v Жыл бұрын
ማሻ አላህ ባሏ አይናፋርነው ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o Жыл бұрын
ዋው ባሏ ደስ ሲል ቤቱም ፅድት ያለ ነው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
እደዚሀሰ ያለ ባልም አለደ አይለውጥህ ሁለየ እዳመረባችሁ ኑር በመልካም ልጆች ተባረኩ ተጎልተው አሻግረው አሻግረው በሚያዩበት ዘመን
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
wow ሲያምር ኡፍፍፍፍ ሁለነገራቸው ያምራል እንግዳ አቀባበል የቤቱ ፅዳት ሴርሞኒው በቃ አንደኛ ናት እህትክ🤙❤️❤️❤️❤️
@segaomeromer8014
@segaomeromer8014 Жыл бұрын
የነለመለም ቤተሰቦች ሳያችሁ በፍቅራችሁ ሁሌም እክናለሁ አይለያችሁ መሻአላህ❤❤❤❤
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
ዋዉ ስጦታዉ የህትህ ባል ያምራለ❤❤❤መጣ መጣና አበበላሸዉ አብርሽ😢😢😢
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 Жыл бұрын
እናትህ መልካ ሰዉናት ስወዳቹ ፍቅረኛ እናት ናት የምትመስሎዉ መልክዋ❤❤❤
@emuhaldeyoutube7667
@emuhaldeyoutube7667 Жыл бұрын
አብርሽ እሱን ማአሽን ገስተክ ቤት አድርስልኝ❤
@user-tg5jn9fy9c
@user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын
ዎው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ
@butube2411
@butube2411 Жыл бұрын
ቶሎ ልቀቁኝ pranku😂
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹ አብሪሽ እናትህ የኔ ደርባባ እኔ ምለዉ ግን እህክ ናት ❤
@kelemm8046
@kelemm8046 Жыл бұрын
የኒ ቦለሞያ እንጀራው አነጣጡ እንጀራ የምበላበት ቀን ናፍቀኚ😅😅 ቦሎ ግን ደስ ሲል አብሮ ስራ የሚግዛት እግዚአብሔር ትዳራቸውን በልጂ ይባርካቺሁ
@zharagazah2145
@zharagazah2145 Жыл бұрын
አይዞህ አብርሽ ወንድማችን ቆፍጠን በል ነገሩ ብከብድም
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 6 ай бұрын
ማሽአላህባሏሰዉአክባሪአላህይጠብቃችሁ❤❤❤
@abbyabby5785
@abbyabby5785 Жыл бұрын
ደስስትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችው
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 Жыл бұрын
ማሻአላህይ ስታምሩ. ፍቅሩን ያብዛላችሁ. ባልሽ ጎበዚ ሲግዝሽ ደስስትሉ
@baayushnedesaa671
@baayushnedesaa671 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ትላላቹ እኔ ግን ዛሬ ስደት ለይ ሁኜ መርዶ ሰማሁ ወዱምን አጠሁት እስኪ ስደት ሁናቹ ሀዘን ስትሰሙ እዴት ይከብዳል😢😢😢😢
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ለማችም ነብስ ይማር አይዞሽ ተፅናኝ ሁላችንም ወደዛው ነን
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c Жыл бұрын
አዙሽ ጣክር ሁላችንእንሞታላን በጣምይካብዳል ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔም አበቴን
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
የአላህ አላህ ሶብሩን ይሰጥሺ አይደለም ሞቶሰምተን በሰደትላይ ተመሙሰንባል እዴትነው የምንሆነው
@abtube7318
@abtube7318 Жыл бұрын
Metsnanatun ystsh ehte 🙏
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
እኔስ አበዬ አጠው😢
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 Жыл бұрын
ከምንምምበላይ ያስደስተኝ የባልየው ስነድረአት ስራውነውየእውነት ለአማቱያለው ክብር
@yordi______gzy7479
@yordi______gzy7479 Жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ የልጅቱ ባል አለማድነቅ ንፍገት ነው አብርሸይ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
እውነት ባል አየሁ ልበል ሀሀሀሀሀ ማሻ አላህህ
@foiyza
@foiyza Жыл бұрын
😂
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 8 ай бұрын
ይሄቀንናፈቀኚ❤❤❤❤❤❤
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ማሻአላህ ለመለመን ትመስላለይ አይለያቹሁ ምርጥቤተሰብ❤❤❤❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
አዎ ከላምላም ይማሳሰላሉ
@mqidyitub
@mqidyitub Жыл бұрын
ግን ለምን አለቀስኩ😢 እህቴ የኔ ትዝታ ሲል ምናለህ እህት ቢኖርኝ😢 ባሎ አለማድንቅ ንፈገት ነው
@hananhaji8839
@hananhaji8839 6 ай бұрын
Wow mashaalla tabarkalla maxami dasi hila❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halabayoutube842
@halabayoutube842 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቢታሰብ ❤❤❤🎉🎉🎉
@geikyek1747
@geikyek1747 Жыл бұрын
ኣቤት መታደል ከስደት መልስ ወድሞቸጋር ባድ ኣኑረኝ
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
ዋው ስታምሩ አለይቹ❤❤❤❤
@uaedubai5529
@uaedubai5529 Жыл бұрын
እህትህሥታምርደርበብያለይ
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 7 ай бұрын
ድግል ማራም ትጠብቃቹህ ❤❤❤❤
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
አንተ አዝግ በመጨረሻም አስለቀስካታ😢❤ እህቴን መሰለችኝ ኡፍፍ
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
ግንእኔስደትነኝ😢😢😢❤❤
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 8 ай бұрын
ምጥ እናቴ ሁለም ይኑሩኝ ወ ዋ ፍቅሩች❤❤❤
@sadamuhammed2877
@sadamuhammed2877 Жыл бұрын
ምርጦቺየ ስታምሩ እናትህ ደስስ ትላለች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ስወዳችሁ❤❤❤❤
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 6 ай бұрын
እሺ ማስታወቂ ላይ ያለችውን ፍቅርን እሳት አብርሺ
@sadasada7580
@sadasada7580 Жыл бұрын
እህት ባለው እቀናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
አብሺሪውደ
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
እውይመታደልስታምሩፍቅራችሁንያብዛላችሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 8 ай бұрын
የእህትህ ቤት ሰፍር ደስ ሲል ጭር ማለቱ ሰላም ያለው
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Жыл бұрын
ዋው ደስስስሲል ❤❤❤
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 Жыл бұрын
ስታምሩዋዋዋዋው እህትክ የተቢን ትመስላለች
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
የኔዱዝየትነህወይኔባሏማሻአላህአላህፈቅሩንያብዛላችሁ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ለምለም ትመስላለች ❤
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 45 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 79 М.
ፍቅረኛዬን  ለመጀመሪያ ጊዜ አስደንጋጭ Prank  አረኳት  😭😭
8:15
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 45 М.
ከ አሜርካ iphone ተላከልን 🙈. ይገባቹዋል አለን 🙏🙏
9:14
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 85 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 319 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН