ከባልደረቦቻችን ሰርግ ጀርባ የተፈጠሩ አዝናኝ ገጠመኞች🤣 ...ቁምነገር ቢሉ መዝናኛ እነሆ //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 224,105

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 301
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ናፍቆትዬ የናፈቀችዉ 😭 በላይክ አሳዩኝ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
የትሄድነዉ ናፍቆት
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 Жыл бұрын
@@tamrisaeed7158 ከኢቢኤስ ወጣችኮ ማማ😔
@brukmg1284
@brukmg1284 Жыл бұрын
Eneeeeeee I love Nafki
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n Жыл бұрын
በጣም ይዳብራል
@zdyoutube2558
@zdyoutube2558 Жыл бұрын
EbS. ሞቅ ደመቅ የምናረገው ብዙ ተመልካች ያላችሁ ከእኛ ከመዳም ቅመሞች ነን እና ለምን ለኛ ክብርና ስላምታ አይሰጠንም ፍትህ ለመዳምቅመሞች❤❤❤❤😍😍
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😂😂😂ይገባናል ውዶቼ ኑ ቤተሰብ ሁኑ
@zdyoutube2558
@zdyoutube2558 Жыл бұрын
@@fatimaabdallah1397 አያስቅም ወላ ላይክ አርጉ ለሳምት እድቀርብ ስለ መዳም ቅመሞች
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
በጣም ኡኡኡኡ
@zdyoutube2558
@zdyoutube2558 Жыл бұрын
@@sarasara-wf7bd ላይክ አድርጉ ለቀጣይ ስለቅመሞች ነው እርእሳቸው አልተበለዛ ይነሳል ስብስክራይባቸው😂😂😂😂👈
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
ዋው ቃልን በናፊቂ ቦታ ስላስቀመጣችኋት ደስ ብሎኛል እንለምዳታለን እረጋ ያለች ናት ቃል
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Жыл бұрын
ናፍቆት መጉደሏ ቅር ያሰኛል ግን እስክንለምደው ቅር የሚል ነገርማ አለ በሄድሽበት አምላክ ይከተልሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
👍
@shamseredi
@shamseredi Жыл бұрын
አራ ናፍቆት ምነዉ
@kalworke5500
@kalworke5500 Жыл бұрын
ሊያ እንኳን ደስ ያለሽ መልካምየትዳር ዘመን ይሁንልሽ እናንተም ደስየምትሉ ናችሁ እንደዚህ ስንሆን እናምራለን🙏🙏
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын
ናፍቂ ተናፍቀሻል በሄድሽበት ይቅናሽ ቃልዬ ስወድሽ የኔ ደርባባ እርጋታሽ ደስ ይላል ደግሞ ጎበዝ ነሽ በርቺ እንወድሻለን
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
ናፍቆት ናፈቀችን😥😭😭የምር ባትለያችሁ ደስ ይላል
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
እንደዚህ ፀጥ እረጭ ያለብኝ ለኔ ብቻ ነው😒😒😒እስክንለምደው እንቸገራለን
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Yelemedal befet rakeb sethed yahunochu semetu betam debron neber senlemdachew wedednachew ahunm endeza nw yelemdal
@brukmg1284
@brukmg1284 Жыл бұрын
Ya ydebral Nafkiye ድምቀት ነች
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
ወሬኛምንሆነ አሽቃባጭ ። ከዚህየበለጠ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
ወሬኛምንሆነ አሽቃባጭ ። ከዚህየበለጠ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
በጣም
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
ናፊቂ ሳቋ ብቻ ይበቃ ነበረ የኔ ደረባባ ባለሽበት መልካ ሁሉ ተመኝሁልሽ ♥♥♥♥♥
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
አስፊቲ ያለ የሌለ አቅምህንእኮ ነው የምትጠቀመው😂😂😂😂😂💖💖💖🌷🌷🌷
@yemeserachbayou7618
@yemeserachbayou7618 Жыл бұрын
😄😄
@sameeraksasameerakda6468
@sameeraksasameerakda6468 Жыл бұрын
Mesekin seyasazen uuffff awo bednb eymokre nw egezyabhre yemsegen
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j Жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ ይመቻችው 👌👌👌💓💓💓
@sebleytbarek8300
@sebleytbarek8300 9 ай бұрын
ናፍቆት በመውጣቷ ብናዝንም መቅደስ ግን የራሷንም የናፍቆት ን ቦታ ትተካለች ብዬ አምናለሁ ።ደሞ ትተካለች❤❤❤መቅዲ
@sebleytbarek8300
@sebleytbarek8300 9 ай бұрын
መቅደስ ተባረኪ የናፍቆት ን የመውጣት ሀዘን ስላስረሳሽን። ❤❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ናፍቆት እና መቅዲ መንትያ እህትማማች እስከምትመስሉን ድረስ መለየት አቅቶን ነበር!! የጎደለ ነገርማ አለ!! መልካም እድል ለናፍቆት በሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ!!!
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
እኮን ደና መጣቹው ሊለዬ እኮን ደስ አለሽ ነፍቆት ብትኖር ደስ ይለላን ነበር ብቻ በለችበት ይመቻት
@Ethioselamy
@Ethioselamy Жыл бұрын
Nafkote nafekote nafkote,missed you. I started watching ebc two years ago after 19 years. Your amazing 👏 👏
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ አስፊቲ መቅዲ ቃል መቅዲ ዋዉዉ በጣም አምሮብሻል😍😍
@hananjemal5483
@hananjemal5483 Жыл бұрын
መቅድዬ ስወድሽ
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld Жыл бұрын
ናፍቂ ናፈቀችኝ ከአሁኑ😫😫
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ናፍቂዬ ሁሌም እናፍቃለን። 💜💜
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j Жыл бұрын
ተናፍቃችው ነበረ እንኳን ደና መጣችው 😍😍😍😍
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እናንተ ባትኖሩ በምን እን ዝናና ነበር ከማዳም ኩሽና እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@azizaweloywa6057
@azizaweloywa6057 Жыл бұрын
መገን ግዜ ሳይገቡ መውለድ ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን ?
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሊያ ቅመም ልጅሽን ያሳድግልሽ ትዳርም ያማረ ይሆን ኢ ቢ ስ ክብረት ይስጥልኝ አገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን
@hayutiet885
@hayutiet885 Жыл бұрын
መቅዲ ድምቅ ታረጋለች
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
ወዴት እየሄድነዉ አረግዘዉ ሰረግ ወልደዉ ሰረግ በጣም ይደቡራል እደበፊቱ ባህላችን አላህ ይመልስልን
@toninboulo8738
@toninboulo8738 Жыл бұрын
ደስ ይላል መልካም ትዳርይሁንላቹሁ
@clicktocash
@clicktocash Жыл бұрын
መልካም ሰንበት ኢቤስቶች
@kidist7572
@kidist7572 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እሁድን በኢ.ቢ.ኤስዎች
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 Жыл бұрын
ሊያዬ እንኩዋን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ
@fevenasrate8644
@fevenasrate8644 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ 😍😍😘😘😍😍😍
@merygerye8648
@merygerye8648 Жыл бұрын
ናፍቆት ናፍቃኛለች
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Жыл бұрын
ከትዳር በፊት የሚወለድ ልጅ መፅሀፍ ዲቃላ ይለዋል ታድያ መጋባታቸው ካልቀረ ለምንድነው ከመውለዳቸው በፊት የማይጋቡት ? ለሊያ ማለቴ አይደለም ብዙ ታዋቂዎችም ታዋቂ ያልሆኑ አሉ እኔ የማቃቸውም የማላቃቸውም ይሄ ነገር እኔም አላገባሁም እድማርበት ፈልጌ ነው በብዛት የዘንድሮ ወንዶች ነገ ለኔ ሊሆን ።።። ይላሉ ለዛነው በቅንነት እና በመልካም ትህትና እንዴትመልሱልኝ እጠይቃለሁ እህቶቼም እንዲማሩበት ነው
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
ናፍቆት ናፈቀችኝ እስኪ ልነሳና ልቁም እዳገዳ መወለድ ቋቋነዉ አብሮ መኖር እዳ
@Ethioselamy
@Ethioselamy Жыл бұрын
Nafeky, I missed you without you Sundays boring
@HjHj-fp6fm
@HjHj-fp6fm Жыл бұрын
ናፍቆት ካልመጣች ቃልን እንዳ ቀይራት
@misrakabayneh1285
@misrakabayneh1285 Жыл бұрын
ሊያዬ& ሣሚእንኳን ደሥ አላችሁ ውሎዋችን ዳሬክተራችን More ye wandoch guday waw waw
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮነን ሞቅ ደምቅ የምናደርግላችሁ ለምን በየሳምንቱ አትጠሩነም😁😁ስፓሰር አድርጉነ😁😁🙄
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Жыл бұрын
ናፍቂየ የኔ ፍልቅልቅ. ቤቱ ያላች አልዴመቀም
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኢቤስ መልካም ሠንበት
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሊያዬ
@elsagetachew8669
@elsagetachew8669 Жыл бұрын
ወይ ናፍቂ ጭርአረግን ይለመዳል ሊያዬ እንኳን ደሥአለሽ
@hiwotlemma3159
@hiwotlemma3159 Жыл бұрын
I'm Missed you so so much Nafki !!! ሁሌም ታምራላቹ ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏
@bluetoothphone6399
@bluetoothphone6399 Жыл бұрын
እረ ናፍቂ ናፈቀችኝ እንኳን እኔ ልጀ ናፍቆት የት ናት እያለች
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️ ሰላም ለመዳም ቅመሞች
@mobiles7278
@mobiles7278 Жыл бұрын
አቤት የማዳም ቅመም ነኝ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
ሊይ የኔ ዉድ እኮን ደስ አለሽ መቅዲ ግን የዝች የእግርሽ ነገር ተወላግዳ አስፋዉ እግር ዉስጥ ሊገባ ነዉ የኔ ቀዉስ 😂😂😂😂😂
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
🤣😂🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣😂😁😂🤣😂😁😂🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣😂😂🤣🤣
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 Жыл бұрын
kkkkk😆😆😆😆😆
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
@@madi8643 ሀይን የተሰጠን ለማየት አይደል 🤪😂😂😂
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
የኔ ቀውስ አላለችም ከከከከ
@mulemule2357
@mulemule2357 Жыл бұрын
ወይኔ ናፍቂ ገና ካሁኑ ናፈቅሺኝ ጌታን ከምሬን ነው የኔ ደርባባ ሁሌም በልባችን ነሽ ወልጄ ባቺልጆቼን አቀርባለው ብዩ ሸወድሺኝ ከምር
@heyabe17
@heyabe17 Жыл бұрын
አሽቄ
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 Жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ወይዘሮ ሁሌም ደስ ይበልሽ
@Nolawieneye
@Nolawieneye Жыл бұрын
እህቶቼ እንዴት ማርፈድ እንደቀልድ ይወሰዳል?! ከሰው ሕይወት ላይ የማይመለሱ ሰዓታቶች! የማይመለሱ ደቂቃዎችን የሠረቃችሁ የጊዜ ሌቦች ናችሁ:: ሰዓት ማክበርን ማወቅ ትልቅነት ነውና እናንተም ትልቅ የመሆን ህልም ያላችሁ ጎበዝ ውጣቶች ናችሁና ተለወጡ በፍጹም እናንተን አይመጥናችሁም::
@melesechfentew7257
@melesechfentew7257 Жыл бұрын
ናፉቂ በጣም ናፍቀሽናል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ቃልዬ ሞክሼ እርጋታሽን ስወድልሽ የኔ ሴት
@selamyetwahdolijtube
@selamyetwahdolijtube Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ግን ebs እርጪ ያለበት ናፍቆት ሰለሌለች የኔ ፍልቅልቅ ናፈቆቴ በእውነት ለ ebs ድምቀት ነበርሸ
@mensurnafie8607
@mensurnafie8607 Жыл бұрын
አሚን አሚን ኢቢኤሶዎች በጣም ነዉ የምወዳቹሁ
@saramehammed1242
@saramehammed1242 Жыл бұрын
ናፍቆትዬ እረ በጣም ነው የናፈቅሽኝ
@leeale1079
@leeale1079 Жыл бұрын
ቃል አሪፍ ልጅ ነሽ ጎበዝ ነሽ
@abedesu4115
@abedesu4115 Жыл бұрын
አለባበሳችሁ ዋው 👌
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 Жыл бұрын
ከባል በፊት ልጅ ስጠኝ ይሉሃል ይሄ ነው🤣🤣🤣
@abebadarege7643
@abebadarege7643 Жыл бұрын
mekdi❤ wedede
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Жыл бұрын
አረ በየነ❤️❤️❤️very glad to see you
@genigeni5953
@genigeni5953 Жыл бұрын
ሊያየ መልካም ጋብቻ 🙏💔
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ዛሬ በሳቅ ገደላቹኝ እደው ስወዳቹ
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 Жыл бұрын
እሥኪ ዉዶችዬ ወደአድሥ ምዕራፍ በቅርብ ያለባቸዉ አንዲት አሣዛኝ እናትአሉና እንደት መገናኘት እንዳለባቸዉ ግራተጋብተዉነዉና እሥኪ የምታቁ ካላችሁ በአሏህ አሥቀምጡልኝ
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Well come mirxoch😍😍😍😍😍😍
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
የእውነት ከአስፋው ጋር መጋባቷን ነበር የማውቀው እንደውም ሌላኛው ፕሮግራም ላይ ደግሞ እስፋው የመንታ ልጆች አባት ሖነ ተብሎ ነበር የተወራው እውነት እስፋው ለፎቶ ነበር ያገባኽው እይመስልም ነበር ሖኖም እንኳን ደስ አለሽ ሊያ መልካም ጋብቻ ይሑንልሽ
@Tugtub
@Tugtub Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏
@babimed2160
@babimed2160 Жыл бұрын
Amen
@misrakabayneh1285
@misrakabayneh1285 Жыл бұрын
የነዋይን ቦታ አስፊቲ በጣም ይሠራዋል
@yashanthabandara4680
@yashanthabandara4680 Жыл бұрын
Very Beautiful 😍😍😍
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
አስፊ የመዳም ቅመምን ሰላም ማትለን
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 Жыл бұрын
እንኮንደህናመጣችሁ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነዉ
@temuamare8436
@temuamare8436 Жыл бұрын
መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ወልዳች እንያችሁ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
ማነዉ ያገባዉ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Жыл бұрын
ወልዳለችኮ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
ከፈረሱ ጋሪው ቀደመብሽ እናቴ
@mouna6099
@mouna6099 Жыл бұрын
እንኳን. ደስ አላችው ይአብራሃና. ይሳራ. ትዳር. ይርግላችው
@etheth9843
@etheth9843 Жыл бұрын
ቃል የለበስችውን ናፍቂ ትለብስው ነበር
@misrakabayneh1285
@misrakabayneh1285 Жыл бұрын
Ebs ሦች በመጀመሪያ ውውውውውውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ቅዳሜን እሁድን በ ኢቢኤስ 20 -30 አንደኛ አንደኛ ናችሁሁ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
Ebs👍🙏🇪🇹
@birukgeletu3153
@birukgeletu3153 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ ያምራል
@jamilakamikaze7805
@jamilakamikaze7805 Жыл бұрын
ሰለም ጤነይስጥልኝ እዴት ነቹ ደነነቹ
@rroselave2755
@rroselave2755 Жыл бұрын
መልካም ሰንበት
@haeeymhufu2924
@haeeymhufu2924 Жыл бұрын
አይይይ ዘመን ከወለዱ በኋላ ሠርግ ምንማለት ነው በጣም ያሳዝናል
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
Yene wede nafeki😔😔😔miss u
@mekdesgebre2965
@mekdesgebre2965 Жыл бұрын
ኢቤሶች የመንግስት ግልበጣ አርጋችዋል እንዴ ፕሮግራማችሁ በጣም ጭር ብሎዋል ወይስ ናፍቆት ሰለሌለች ነው ናፍቂ ተናፋቂ ይቅናሽ 👍
@worknehbelen1516
@worknehbelen1516 Жыл бұрын
አስፍዬዬዬዬ እንዳት ወድቅብኝ ወንድሜ💕💕💕
@hasetmch6549
@hasetmch6549 Жыл бұрын
አስፊቲ አንተ መልካም ሰው ነህ
@saydgafary8415
@saydgafary8415 Жыл бұрын
ሞቅ ደመቅ አርገት ደብሮኝ ነበር
@tadesetilahun893
@tadesetilahun893 Жыл бұрын
ዘፋኟ ማን ነበረች
@saydgafary8415
@saydgafary8415 Жыл бұрын
@@tadesetilahun893 አስፋዉ ሞቅ ደመቅ
@fevue140
@fevue140 Жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ❤❤
@fitsumbuniso7533
@fitsumbuniso7533 Жыл бұрын
ናፍቆት ከሌለች አይደምቅም😭😭
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v Жыл бұрын
እረ ናፍቆትን መልሱልን የebsድምቀትናት
@user-hu9kw3eo1p
@user-hu9kw3eo1p Жыл бұрын
፣እዴትናችሁ፣ውድየሀገሬልጆች
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын
ኧረ ናፍቆትየ ጰጥ ቀዝቀዝ ብሏልኮ Ebs
@ahmedgetahun9316
@ahmedgetahun9316 Жыл бұрын
በዚህ ዘመነ ዉድነት ዉሻ አይስ-ክሬም መብላቱ ነዉ ያስገረመን ነገር
@jamilakamikaze7805
@jamilakamikaze7805 Жыл бұрын
ስልከቹን ፈልጌ ነው እዴት መግኘት እችለላሁ
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 Жыл бұрын
መቅዲዬ ❤️😍
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Ebs wedoch 🥰🥰🥰🥰🥰
@mohammedkami7301
@mohammedkami7301 Жыл бұрын
ጡሩነው
@user-ir9ox4nw9o
@user-ir9ox4nw9o Жыл бұрын
ከባህላችን ያፈነገጠ የሚያስጠላ ከወለዱ በሁዋላሰርግ ሲያስጠላ
@selamawitalemu
@selamawitalemu Жыл бұрын
Mekdi konjo
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
Yenate nagri iko gira new migbagn orthodox yetbala hayimanoti zafanum yenate new min ayinati sexaninm ande egzhabhernm ande ara sintun lawra “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤” - ሮሜ 1፥28
@user-xh1he4ld2y
@user-xh1he4ld2y Жыл бұрын
ከወለዱ ቡሀላ ሰርግ🤗🤗🤗
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ምን አለበት
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
ምን ችግር አለዉ እያማረሽ አይለፍሽ ሰርግ አድርጊ ይልቅኑ 😂😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ኧር በጣምይገርማል
@user-tv8hv8ti7e
@user-tv8hv8ti7e Жыл бұрын
ወላሂ ጭራሽ እንደ ዝና ይወራል
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
@@user-tv8hv8ti7e ዝሙትይፈቀዳልማለትነወ በነሱ ብዙወቹ ሳንጋባሁለት ወለዲንይላሉ አይይኑሮ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
አየ ደጭ እረጭ አለ ምክኒያቱም አንድ ሰው ጎድሎ ናፍቆት ጉድ ሰራችን ሳናሰበው ቤታችን ዘግታው በመሄዷ
@Hana-cr4ge
@Hana-cr4ge Жыл бұрын
እረ ናፍቂ 😭
@nunubintbaba5295
@nunubintbaba5295 Жыл бұрын
አይስክሬሙን የበላው ውሻው ነው በሉ ሸልሙኝ የመጀመሪያ መላሽ ነኝ
Liya & Sami live wedding
31:20
AD Pictures
Рет қаралды 297 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 56 МЛН
AD Pictures: የናፍቆት ልጅ አስገራሚ ልደት
7:22
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 1,8 МЛН
ХАЙПОВЫЙ ЧЕЛЕНДЖ В ТИКТОКЕ🤣
0:13
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 9 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
0:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 6 МЛН