#ከባለቤቴ

  Рет қаралды 8,608

RAHA tube

RAHA tube

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@zuzubntali3355
@zuzubntali3355 3 жыл бұрын
የኔዉድ comment እደምታነቢ ተስፋ አለኝ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ወላሂ የብዙሰዉ ስበብ ሆነሻል በተለይ በኔኔ በጓደኞቸጋር ያለሽ ቦታ ትልቅነዉ ስለኛሁሉ የሚትናገሪ ይመስለናል አጅብ ለካ ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነነገር አለዉ ለማንኛዉም እኔም በሰመሀቸዉ ነገሮች ካንች ብዙነገሮች ተለዉጨበታለሁ እረ ብቻ ምልበልሽ አድስ ህይወት በይዉ አሁላይ ያለሁት አልሀምዱሊላህ ያለፈዉን ትምህርት አድርጊ አለፍኩት እና ሽኩረን በጣም በርችልን አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ የተኛነዉን ሁሉ ቀስቅሰሽናልና
@halwuyynatonifiqi590
@halwuyynatonifiqi590 3 жыл бұрын
በጣም ምክሮ ማሻአላህ ነች
@mamaethiopia6804
@mamaethiopia6804 2 жыл бұрын
ቁጥሯ ያላችሁ ልጆች ላኩልኝ
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 ай бұрын
ሴት ብዙ የምታወራው ባሏ ሲያገባባት ነው ልቤ ተሰብሮ ተጎድቼ ማለት ከምታበዙ ባላቹህን ጠንቀቅ ብላሉህ ትዳራቹህን ያዙ ቢላዋ የህነ ምላሳቹህን ወደውስጥ አስገቡ
@rahatube1307
@rahatube1307 3 жыл бұрын
ውድ እህቴ የተሰበረ ልብሽ አለህ ይጠግንልሽ በተሻለ ነገር አላህ ይተካሽ የውስጥ ሰላም ደስታሽን አላህ ይስጥሽ!
@chanal7973
@chanal7973 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ሰሙ
@ahamad5661
@ahamad5661 3 жыл бұрын
አሚን ሰሙቲ
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz 3 жыл бұрын
ሰሙየ የቴሌ ግራም ሊክሽን አስቀምጭልኝ ሣላስበው ሊቨ ሁኖብኝ ነው
@samrusamaru5562
@samrusamaru5562 3 жыл бұрын
ሰሙ ያኔዋ ቁጡርሽ ብያቅ ምን አሌ ምጠይቅሽ ነጋር ነበረ ስለ ትደር አይዴለሁም አለጋበሁም አለፈቃርኩም ያረሴ ያሆነ ነጋር ነበረ
@hlmaend8546
@hlmaend8546 3 жыл бұрын
የዛሬቪደዎነኔነውየሰራሽውሰሙኡፍፍፍፍ
@tube2609
@tube2609 3 жыл бұрын
ላለፈ ነገር ራስን መጉዳት አያስፈልግም ራስሽን አጠክሪ ሂወት ይቀጥላል ይህን ስልሽ አታልቅሽ አትዘኝ እያልኩ ሳይሆን በልክና በሚገባው ልክ ካዘንሽለት በቂ ነው
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 3 жыл бұрын
ጀዛኪላህ እህታችን ካንች ብዙ ነገሮች ተምሬያለሁ ጀሊሉ ይመንዳሽ እህቶች ስህተታችን ስንወድ ድንበር እናልፋል ሙሉ እምነታችንን በሱ እናደርጋል ይህ ስህተት ነው ቅድሚያ ማን መወደድ እንዳለበት ልናውቅ ይገባል ያሃያሉ ካለመኖር ወደመኖር ያመጣን ማንነቱን ሳናውቅ እንድንወድ ያደረገን ያ ሁሉ በሱ ቅጥጥር ስር ያለው ህያው አምላክ ነው ሊወደድ የሚገባው እሱን ያጣሁ እለት ነው የኔ መኖር አለመኖር የሚሆነው ከሱ ውጭ ያለ ሁሉ ጠፊ ነው ስለዚህ ያጣነው ነገር ለኛ ኸይር ነው ባገኘነዉ ነገር ብቻ ሳይሆን ባጣነውም ልንደሰት ይገባናል መክኒያቱም ያጣነው ነገር ምን እንደሁ ያ የውስጥንም የሩቅንም ሁሉን አዋቂ የሆነው አሏህ ስለሚያውቅ ነው አሏህ ባሪያዎቹን አይበድልም አልሃምዱሊላህ አምላኬ ተቆጥሮ የማያልቅ ፀጋን ያለመንም ክፍያ በነፃ እንድኖር ስላደረከኝ በረሳሁትም ባስታወስኩትም ሁሉ ምስጋና ይገባህ ተፈኩር አድርጉ ወሏሂ አሏህ ለኛ የዋለውን ውለታ አስቡት ዱኒያ አላፊናት ሳቅንም አለቀስንም ገደብ አለን ጀነትን አስታውሱ ሁሌ በተድላ በደስታ መኖር ያግን በዚህ በዱኒያ ሳይደክሙ አይገኝም እህቴ ጠንካራ ሁኚ በጥቃቅን ነገሮች አትሰበሪ አስታውሽ ያልፋል ።
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ የኔ አንደኛ ሰሙ የአንጀት ነው የምትናገሪው ሁሉ ወላሂ እህት መጀመሪያ እራችንን እንይ በተሞክሮየ ነው እኔ ከበፊት ባሌ ሲበድለኝም ሳይበድለኝ ሳይደውልም ሲቀር መነፋረቅ ነበር ስራየ የማለቅስበት አይኔ እስከሚጠቁር ድረስ አሁን አልሀምዱሊላህ ከአላህ ጋር ራሴን ለውጫለሁ አይሆነኝም በቃኝ ያልኩትን እኔስስተካከል እሱም ተስተካከለ መጨመሪያ የራስስን ሀላፊነት መወጣት ራስን መሆን ከሰዎች ለራስ ጊዜ መስጠትና መውደድ ግድነው የሱን አለመከታተል አይሆነኝም በቃኝ ስል ያልጠበኩትን ሆነልኝ በችግሬም በመከራየም በደስታየም ጊዜ ከጎኔ ሆነ እመኑኝ ሴቶች መሆን ያለብንን እንወቅ ራስን በሌላ ነገር ቢዚ ካልተደረገ ፍቅር ከባድ ነው ወደአላህ እንመለስ ፈጣሪን በዚክር በዱአ ቁርአን ከቻልን በመቅራት ካልቻልን በማዳመጥ ልባችንን ንፁህ እናድርግ የሰጠሽ ፈጣሪሽ ነው ጠንካራም እንድሆኝ ለምኑው ለውጥ በአንድ ቀን የለም ትለወጫለሽ ሁሌም የሰውን ጥፋት ስናይ ነው የምንጠፋው የመጣላት መንስኤ ራሳችንን ነው መቸም ከሌላ ሰውጋ ተጣልቶ መጥቶ ልፍታሽ አይልሽም በይልኝ በርግጥ ወላሂ መበደል ሀሪፍነው ፈተና ሲደራረብ ሀሪፍ ነው ከፈጣሪ ጋር ብቻ ማውራት ደስ ይላል ራሴን ስቀይር የሴት ጓደኞቸ ጋ እንኳን መስማማት አልቻልኩም ምክኒያቱም ውሳኔ በራሴ ብቻ እየሆነ ስለመጣ ግን ደስተኛ ነኝ እናም ራስን ማየት የመጀመሪያ ስራ ነው ዳይ
@saraali4196
@saraali4196 3 жыл бұрын
ትክክል ኮሜትሽንወድጀዋለሁ እኔፈተናጥሩነዉ ከአላህጋር ያቃርባል አብሽሪ
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
@@saraali4196 አወ ማማ የተፈጠርንበትን አላማ ካወቅን ሂወት ብትከብድም ከአላህ ጋር ሲሆን በጣም ደስ የሚል ስሜት አለው
@ኩንፍየኩን
@ኩንፍየኩን 3 жыл бұрын
መሸአላህ አላህ መጨረሻቺንን ያሣምረልን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ🍎👌
@1merychoybubu
@1merychoybubu 7 ай бұрын
የኔ ባል እርጉዝ ሆኜ ጥሎኝ ሄደ ሊያውም ሰለምቴ እንደሆንኩ እያወቀ ካፊር ቤተሰቦቼ መሀል ጥሎኝ ሄደ አሁን የስምንት ወር እርጉዝ ነኝ በአላህ ዱአ አርጉልኝ ይሄን የመሰበር ግዜ እንዳልፍ ከምንም ነገር በላይ የተፈፀመብኝ ዙልም የሰው ጥያቄ የኔ የውሸት መልስ እያሳመመኝ ነው ያለው ወላሂ ላአዚም ያለጥፋቴ ነው ጥሎኝ የሄደው
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 7 ай бұрын
አብሺር ሀቢብቲ አላህ ካንችጋነው ሁሉም ያልፋል ጠንካራሁኝ
@abcag2446
@abcag2446 3 ай бұрын
እኔም እዳች
@taibata281
@taibata281 3 жыл бұрын
ኑሪልኝ ሰሙዬ የኔ ቅመም ሳትሰስቺ ከልብሽ ለእህቶችሽ ለእህቶችሽ በምትሰጪዉ ምክር አላህ ኸይር ጀዛዕሽን ይክፈልሽ
@መሬምቢንትሙሀመድ
@መሬምቢንትሙሀመድ 3 жыл бұрын
እህቶቼ ሶብር አድርጉ ወላሂ ሰሚራ ያነሳሽው ሀሳብ ሁሉ እኔ ጋር ነበር ከባለቤቴ ስለይ በጣም ተጎድቼ ነበር ወላሂ ቀን ስራ ለሊት ሳለቅስ ነበር የማድረው ጭንቀት ሁሉ ይዞኝ ነበር ድፍን ሁለት አመት ነገን ለማየት በጣም ያስጠላኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አለፍ አሁን ላይ ደስተኛ ነኝ እና በቅርብ ኒካ ላስር ነው አላህ መልካም ትዳር እንዳረግልኝ ዱአ አድርጉልኝ እህቶቼ አብሽሩ ሁሉም ነገር ያልፋል ።
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ 3 жыл бұрын
ሳህ ሆቢ ሁሉም ያልፋል ከታገሱ,
@መሬምቢንትሙሀመድ
@መሬምቢንትሙሀመድ 3 жыл бұрын
@@ተምርዩቱብ-በ5ሸ በጣምጂ አላህ ሶብርን ይወፍቀን ።
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 3 жыл бұрын
በመጀመሪያው አላህ የጀመርሽውን ሀላል ነገር አሳክቶልሽ ከዱኒያ እስከአኼራጀነት የማትለያዩ ያድርጋችሁ እናማ ያወራሽው የኔው ታሪክ ነበር ዛሬ ላይ እንደኔ ደስተኛሰው ያለ አይመስለኝም
@اميناتداود
@اميناتداود 3 жыл бұрын
መሻአላህ እህቴ ያማረየሰመረ ትዳር ያድርግላችው ውዴታ እስከጀነት አወ እህቴ እማያልፍ ቀን የለም ውዴ ዋናው ሶብር ነው ይህን ታሪክ ያላሳለፈ የለም አላህ በተሻለነ ገር ያበስረን እንጂ አላህ ውስጥ አዋቂው እሱ ነው የጀመር ሺው አላህ ያማር ያድርግልሺ እህቴ
@haiatali2760
@haiatali2760 3 жыл бұрын
እኔምያችውቢጤነኝ
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 2 ай бұрын
ውድ እህቴ ባሌን ከአገባሁት 5ወር ሆኖናል ነገር ግን በትንንሽ ቃላት በተኛንበት ወላሂ ሀቄ አይደለሽም አለኝ እና ፍች ነው?
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 3 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ትዳር አስጠልቷል ራስን መጠበቅ ነው ይሚያዋጣው
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 жыл бұрын
ወላሂ. ሳሕሕ እኔኳን ለመግባት ፈራሁት ያኢላሂ 😢😢😢
@zuzu4920
@zuzu4920 3 жыл бұрын
ሳሕ
@hsbtube3572
@hsbtube3572 3 жыл бұрын
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ አራ እንደዝ አትበሉ አላህ ያለ ህይወት ለይ ናዉ ምትኖርዉ የሌላዉን አይታሽ መፍራት ዬለብሽም
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 жыл бұрын
@@hsbtube3572 ኢሻአላህ
@saadabedru7440
@saadabedru7440 3 жыл бұрын
ወዴ የተጨነቀ ሁሉ ዐላህ ይድረስለት
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ!! ሰሙ አህለን! እኔ ምርጥ ታሪክ ነበረኝ ብዙ እህቶች ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ ግን በምን እንገናኝ? ወላህ አምስት አመት የጠበኩት እጮኛዬ በድሎኝ እኔ ብዙ መስዕዋት ከፍዬ ግን ዛሬ ዛሬ አላህን አመስግናለሁ አንድ ነገር ስመጣ ዝም ብሎ አይመጣም እህቶችዬ ጠንክሩ መሰባር ብርቅ አይደለም!! ታሪኬብ ግን አንድ ቀን አከፍላችኃለሁ
@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ
@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ውደ ሁላችንም ልባችን ተሰብሮል ግን ጠካራ መሆን ያስፈልጋል
@fወለየዋ-e8s
@fወለየዋ-e8s 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪለሁ
@اميناتداود
@اميناتداود 3 жыл бұрын
ለሶም አላህ የተሻለውን ይስጣት ያርብ በሁላችንም ነው ውዶ እህቴ አብሺሪ
@እሙካሊድነኝወሎዬዋ
@እሙካሊድነኝወሎዬዋ 3 жыл бұрын
አህለነ
@NeimaBerihun-qz2lm
@NeimaBerihun-qz2lm Жыл бұрын
እኔም ባሌጋር ልንለያይ ነው ዱአ አድርጉልኝ
@zeharazehaara1326
@zeharazehaara1326 3 жыл бұрын
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔዉድእህት ትክልነሽ አላህ የተሻለዉን ይስጣት
@BayedaSanne
@BayedaSanne 4 ай бұрын
ማሸአለህማሸአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@HgHg-ky2jl
@HgHg-ky2jl 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته يا اختي جزاكم الله خيرا ان شاء الله
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 ай бұрын
እኔ ባለ ቤቴ በነገር አሳብዶኝ ለ2 ወር እቤት ታምሜ ነበር ከዛም አልፌ ከሱ ተፋትቼ ሌላ አግብቻለሁ ህይወት ይቀጥላል ከዚህኛዉጋ አላህ ያሳምርልኝ ዉስጤ በዛኛዉ ስለተጎዳ ይሄን እፈራዋለሁ ዉስጤ አያምነዉም ትንሽ ሲናገረኝ ደግሞ ወዶች አለዋለሁ😢😢😢😢😢
@zonezone7231
@zonezone7231 3 жыл бұрын
ጀዛኪሏህከይር ሁቢ አሏህ ከክፉ ነገረ ይጠብቅሺ
@halumtube8361
@halumtube8361 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማነው እሲ ታሞ ባደረ ቀን ጌታውን የሚያመሰግን ጤነኛስ ሲሆን ለምን ጤነኛ ሆንሁ የሚል ለጌታው ምስጋናን እጅ የማያቀርብ
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ በረች የኔጀግና 🎉🎉🎉🎉
@حواءالحبشي-ه1ص
@حواءالحبشي-ه1ص Жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ ውድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
@ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ 3 жыл бұрын
የኔዉድእህትአላህጀዛሽንአላህይክፈልሽበርችልኝዉድ🌹🌹🌹
@ሁሉምአላፊነውዋናዉነገርጤ
@ሁሉምአላፊነውዋናዉነገርጤ 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽእህት
@Usman-ve6vk
@Usman-ve6vk 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራሕመቱሏሂ ወበረካትሁ እሕቴ ጀዛሺአላውኸይር
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 8 ай бұрын
ዋአልይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረራትሁ ዉዷ አዳዲሥ የምትለቂዉ እየጡበኩነበር ሠብ እዲርጌሽነበር አልመጣልኝ አለ የልቤ መሥተዋት ብየሻለሁ ያረብ የልቤን ህመም ያየሽልኝ መሠለኝ
@hayat2583
@hayat2583 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወዴ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ 3 жыл бұрын
አሚንንን ሯአሁነስባልበልበላይብላዉ አቦ የዋይነትይጎዳል
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 3 жыл бұрын
ውዷ እህታችን ሰሙየ ጀዛኪ አሏሁ ከይረን ለምክርሽ ለህታችን የተሰበረን ልብ መጠገኛው አሏህ ሱበሀነወተአላ በማስታወስ ነው ውድ እህቶች አብሽሩ ዱኒያ መጀመሪያዋ ለቅሶ መካከለኛዋ ድካም መጨረሻዋ ጥፋት ነውና አብሽሩ ሁሉም ያልፋል ሁሌም የማይገለባበጠውን አሏህ ከያዝን ሁሌም ደስተኛ እንሆናለን
@Sወሎየዋ-q9m
@Sወሎየዋ-q9m 3 жыл бұрын
የኔልዩ እኔእራሱ ብዙተምሬአለሁ ወላሂእህቴ
@hajjime5444
@hajjime5444 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር እውነትሽን ነው አላህ ይጨምርልሽ አሚን
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነዉ በተለይ በአሁኑ ሠአት ነዉ
@Mohamed-zr7jw
@Mohamed-zr7jw 3 жыл бұрын
ዋሌኩመሰላም ወራህመተላሂ ወበረካቱ ሰሙቲ ሀቢበቲ አህለን ሁቢ የኛ አለኝታ ስወድሽሽሽ ሀያቲ
@ayushetube800
@ayushetube800 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጅዛኪላህ ኽይር እህት ሰሚራ. የልብ እኮ ነሽ.ሽሽሽሽሽሽሽ
@رابيهرابيه-ح8ط
@رابيهرابيه-ح8ط 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ ዉዴ
@SofiaButajira
@SofiaButajira 3 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረከትሁ ሰሙዬ❤ጀዛ ከአሏህ ኸይር የእኔ አስተዋይ ።
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 3 жыл бұрын
አላህ ያጠንከርሺ እህቴ ዋናው ለትዳርሺ ብዙው መስእዋት ከከፍልሺ ብዙውም አትዝኝ ነገየተሻለውን ይሰጥሻል አብሽሪ
@ZahraA-fo3ek
@ZahraA-fo3ek 3 жыл бұрын
የኔማርአብሺሩአላህከዝህንገርይፍርጀንያርህማን
@زهرهزهره-غ6س
@زهرهزهره-غ6س 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይር ከራስጋርመሰብሰብ ራስንመገምገምያስፈልጋል ከባለፈው ችግራችን መማርአለብን
@abduljebaresmael8558
@abduljebaresmael8558 3 жыл бұрын
zjk.allah endanchi aynetun yabzalen .
@halwuyynatonifiqi590
@halwuyynatonifiqi590 3 жыл бұрын
የኔዉድ በርቺ አይዞሽ
@mekememe4784
@mekememe4784 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስትዩ ምርጧ እህት አልኩሽ ዋው
@selasecotube7345
@selasecotube7345 3 жыл бұрын
Sah Welah
@zuzu4920
@zuzu4920 3 жыл бұрын
አሏሕ ይጠብቅሺ ሠሙየ ምክርሺ አይጠገብም
@abcag2446
@abcag2446 3 ай бұрын
እኔስ እራሴን አጥፊ ነው ያለኝ ስላረገዝኩም ነው መሰለኝ ተስፋ ቢስ ሆኩኝ
@emukhalidyutb
@emukhalidyutb 3 жыл бұрын
ምክረሺ ያረብ የውሰጤንነው የምትናገሩው የምረ ጀዛካአላህ ኸይረ
@ዘክያይቱቡ
@ዘክያይቱቡ 3 жыл бұрын
መሸአለህ እህቴ ትክክክልሽ በርቹ
@አልሀምዲላ
@አልሀምዲላ 3 жыл бұрын
መሻአላህህ
@NoorAhmed-xc2mi
@NoorAhmed-xc2mi 3 жыл бұрын
አይዞች እህቴ ለበጎ ነው
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ሰሙየ ጀዛኪአላህ ኸይር ሁቢ 👍👍👍💐💐
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርቺ ማሚ በጣም ነዉ የሚመቼኝ ምክር ማሚ
@sghgshs9564
@sghgshs9564 3 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካአትሁ፣ሠሙመጣምነዉእመወድሽ
@ዜድ-ቨ8ፀ
@ዜድ-ቨ8ፀ 3 жыл бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወረህመቱሊላሂ ወበረከቱህ አህለን ውድ እህቴ እንዴትነሽ ጀዛኪአላህ ኸየር የኔ መካሪ
@kedijayoutup2023
@kedijayoutup2023 3 жыл бұрын
በጠም እወድሸለሁ አላህ ይጠብቅሽ
@susuAhmed165
@susuAhmed165 6 ай бұрын
ስልክሽን❤ውድብሰጨኝ
@taibata281
@taibata281 3 жыл бұрын
ሀቂቃ ሳዳምጥሽ ስነ ልቦናዬ ይታከማል ክፉ አይንካሽ ሁቢ
@امبلال-ي7ز
@امبلال-ي7ز 3 жыл бұрын
ማሻአላህበርችእህት
@ahaidemuhammade5547
@ahaidemuhammade5547 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካተሁ አህለንእህት ወላሂ እኔም ብዙታሪኮችአሉኝ ሠውቢሠማውብዙይማሩባታል ወላሂ በተለይበአሁንሠአትከባድነው
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
እህቶች አትሳሳቱ በአሁኑ ወቅት ስንት ጥሩ ባሎች አሉ?ሙሉ በሙሉ አንድ ነው ማለቱ ይከብዳል:ደግሞም ወንዶቹ ቢበላሹ ሰበቡ ሴቶች ናቸው
@awelhawatube9327
@awelhawatube9327 3 жыл бұрын
ሽኩረን ኦክተና እኔማ አድ ቀን እራሱን ያቅ ይሆናል አድ ቀን ይነቃል ስል አሁን ላይ ግን ደከምኩ አልሃምዱሊላህ አላኩሊላሃል ኧረ ወዶቹ ምን እየሆኑ እደሁም አልገባኝም
@ካሚላይቱብ
@ካሚላይቱብ 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ 🌹💐💐🌹
@اميناتداود
@اميناتداود 3 жыл бұрын
መሻአላህ ጀዛከሎሁ ሀይር ምክርሺ ተመቸኝ
@tata1753
@tata1753 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንን የኔውድ🌷🌷🌷🌷
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስሙቲ ሀቢብቲ አላህ ይድረስል ለሁላችንም
@roycell794
@roycell794 3 жыл бұрын
جزاك الله خير
@baramatos
@baramatos Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤ ውዴ
@fgtgfhh3875
@fgtgfhh3875 3 жыл бұрын
ሀቂቃ ጂዛሽ አላሕ ሕይርን የኔንም ሒዉት ነዉ እስካሁን ድርስ ወድጠምት ወስዱኝ ቀር መችም አፎ አልልዉም
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
አፉ ብትይው እኮ የአፉ ባዮች አፉ ባይ የሆነው አላህ የተሻለ ይሰጥሻል:ሺ ጊዜ ቢበድልሽም አፉ ማለት አለብሽ ለራስሽ ስትይ ማለት ነው
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 3 жыл бұрын
አህሌን ሰሙቲ
@jemilaabdu1912
@jemilaabdu1912 3 жыл бұрын
እህቶቸ ጠንካራ እንሁን ሁላችንም ብዙ ያልተወራ። ህይወት አለን
@fethyoutube6838
@fethyoutube6838 3 жыл бұрын
ዋልይኩምአስላምወራህመቱላህ ወብረካቱ ።አላህ ይጭመረለሽ. ነይ ቤቴ. በቅንነት🌺🌹🌺🌹🌺
@عايشامحمد-ش6غ
@عايشامحمد-ش6غ 3 жыл бұрын
ማሻአላህእህታችንበርች
@sitinaadem6762
@sitinaadem6762 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@አቢሲኒያ-ጀ8ኈ
@አቢሲኒያ-ጀ8ኈ 3 жыл бұрын
ስንት ቆሻሾች አሉ ነብስ የሚያደሙ ባል ሰይሆኑ በላ ከነሱ መለየት ምኑም አያስጨንቅ ስለነገ የሚያዉቀወ አላህ ነዉ ላቺ ግደ የሌለወ ሰዉ ቢኖርም ይገልሻል ስለዚህ አይዞሽ እኔም አይሆኑ ሁኘ ነበር ዘሬ ያነባሁበትን የሚያስቆጨኝ ሰዉ አገኘሁ አልሀምዱሊላ ሂወት ይቀጥላል,,,,,,,,
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
ማሻአላህተባረክአላህ እንኳን አላህ ካሰሽ አልሀምዱሊላህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል የምን ጭንቀት አላህ ማንንም የማይረሳ ጌታ ነው
@hadiyahadiya3437
@hadiyahadiya3437 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ሰሙቲ የአሰል ።ኑልሪኝ።በርች
@fufutube8096
@fufutube8096 3 жыл бұрын
ሰሙ ደምሬሸለዉ አንቺም በቅንነት ነይ
@emangazali1949
@emangazali1949 3 жыл бұрын
አዲስነኚ ለቤትሽ እህቴ ወላሂ እኔ ባሌአያስብልኚ ሁሌም እኔነኚ1ልጂ አለን መለየት ሲሉኚ ይከብደኘል ግን እዳልሽው እራስን መሆንያስፈልጋል፡፡
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
አብሽሪ ዱአ አድርጊ ሰበብ አድርሺ
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey 3 жыл бұрын
የኔ ዉዴ አህለን
@huzeyftube
@huzeyftube 3 жыл бұрын
አንደኛነኚ ባይሆንእኔንም ቤተሰብ አድርጊኚ ማራኪምክሮችሺንም ቀጠይበት።
@ያአሏህእዝነትሰፊነው
@ያአሏህእዝነትሰፊነው 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን እህቴ
@ፎነኝየአባየናፍቂ
@ፎነኝየአባየናፍቂ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቶቸ እኔ በሰደት ነው ያለሁት ከባለቤቴ ጋር በሰው ነገረ ተለያይተን እስኪ መልካሙን ይሻልሽ በሉኝ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አላህ ኸይረን ነገር ይሻልሽ ኢንሻአላህ
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 3 жыл бұрын
አጂብ ኧረ ተው እንደው ጉድ
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 3 жыл бұрын
ሽኩርንየኔልዪዪዪዪ🌹🌹
@semulove4614
@semulove4614 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
@rad.bent.ahamed6831
@rad.bent.ahamed6831 3 жыл бұрын
sahahi.wallah.wudee.
@heyat9451
@heyat9451 3 жыл бұрын
ሺኩርን ሁቤ ትክክል
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ
@msnur61
@msnur61 3 жыл бұрын
Abachin, thankyou for the video, but why clickbait, The title is a bit tricky, You was supposed to say # are you going under divorce, Allahu yaalam, the truth has to be said.
@rslainntube6331
@rslainntube6331 3 жыл бұрын
ሱሙ ቁጥርሽ ተባበርኝ
@ሱሱነኝከወደሀዉይ
@ሱሱነኝከወደሀዉይ 3 жыл бұрын
አህለንዉዲ👍👍👍👍👍👍👍
@zuzu4920
@zuzu4920 3 жыл бұрын
Ahlen smuey
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 3 жыл бұрын
ሰሙቲ እደት ነሽሁቢ
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
አንቺ ካልበደልሸው ምን ብለሸ ታለቅሻለሸ ታዝኛለሸ
@taibata281
@taibata281 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ከማይሆን ህይወት ከሰቀቀን የትዳህ ህይወት ፈትነት ይሻላል ይኸዉ ከልጄ አባት ጋር ትላንት ተፈታሁ የአይምሮ እስረኛ ነበርኩ ተፈታሁ ሰላሜን አገኘሁ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ትክክል እኔም አልሃምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር
@amm4537
@amm4537 5 ай бұрын
ነይ ምከሪኝ እንዴት ዳንሽ ከፍቺ ህመም
@tube-yn6bz
@tube-yn6bz 3 жыл бұрын
አህለን ሰሙ እደት ነሺ
@sghgshs9564
@sghgshs9564 3 жыл бұрын
ሥሙየእደትነዉየምትገኝዉ፣
@ሰአዳመካነሰላምቱብ
@ሰአዳመካነሰላምቱብ 3 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩማ
@ኡምአይሻኡምሷሊህአርጎባዋ
@ኡምአይሻኡምሷሊህአርጎባዋ 3 жыл бұрын
👌❤👍👍👍
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 3 жыл бұрын
አህለንቅመምየኔውድድድድድ
@ኡምፋጡማ
@ኡምፋጡማ 3 жыл бұрын
ወለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረክምትሁ አህሊን
@የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ
@የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ 3 жыл бұрын
ወላሂ እናትም ሚስትም እህትም ሁኔለት ኑሬ ከነገንዘቤ ከዳኝ
@ሀያትሀሰን0924
@ሀያትሀሰን0924 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ወደ አላህ ሽሽ እራሱን ነው የከዳው እኔም አለሁበት በዚህ ውስጥ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ ብዙ አይነት ነገር አለ ግን አፉ ማለቱ ይበጃል: አብሽሪ
@الحمد.الله-م6د
@الحمد.الله-م6د 3 жыл бұрын
እኔም. ነኝኢነሏህማአሷብሪንእኔም፣የ8 አመትባሌነውበኔላይአግብቶየሚዚናናው. አላህይጠብቀን
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ 3 жыл бұрын
አላህይሁነንየዋህመሆን ከቱነዉ
@ኡሙሷልህ
@ኡሙሷልህ 3 жыл бұрын
ይህፍቺ የሚባል አለም አቀፍ ሁኗል በኛ አገር ብቻ አደለም አላህ ይዘነልን
@kedijayoutup2023
@kedijayoutup2023 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 185 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 7 МЛН
#ልጄ #ካለፈ #ህይወትሽ #ተማሪ
10:54
RAHA tube
Рет қаралды 6 М.
#ለደስታችሁ #ከሁለቱ #አንዱን #ምረጡ
12:29
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН