ከባለቤቴ የተማርኩት የዶሮ አገነጣጠል 👩🏽‍🍳💓👨🏽‍🍳 - Ethiopian Cooking - First stage of preparing Doro Wot

  Рет қаралды 479,512

Dagi Fasika (esete tube)

Dagi Fasika (esete tube)

Күн бұрын

Пікірлер: 432
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
ሰላም እህት ወንድሞቼ አገነጣጠሉ ላይ በዚህ ቪዲዮ እግሩን አላስቀደምኩም:: የሚያውቁ ሰዎች ጠይቄ ምንም ችግር እንደሌለው ነግረውኛል በትክክል እስከተገነጠለ ድረስ:: በዚህ መልኩ መገንጠል ከመረጣችሁ ከእሱ ጀምሬ የሰራሁት ሌላ የእንግሊዘኛ ቪዲዮ አለኝ እሱን አይታችሁ መገንጠል ትችላላችሁ:: ለምትሰጡኝ መልካም አስተያየት ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ:: ❤️
@totoyoyo3538
@totoyoyo3538 5 жыл бұрын
💗
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 5 жыл бұрын
. Ewunet. Newu. Mejemeriya. Egaile. Newu. Yemeseriwu. Alefe. New. Marr. Ke. Iebe. Enamesegen❤️💜❤️💜👍💯💯💯💯💯🆗
@alain8492
@alain8492 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ጎበዝ ነሽ አገነጣጠልሽ በርች
@tamartamar7682
@tamartamar7682 4 жыл бұрын
አብሽሪ አሪፍ ነው በርቺ
@senya8153
@senya8153 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አላውቅም ነበር
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 5 жыл бұрын
ብዙ ግዜ አይቻለሁ ለመማር ነገር ግን ቀላል ነው ያልኩት ዛሬ ነው በጣም ጀግና ነሽ ስታስረጂ በጣም ቀላል ነው ለመረዳት እናመሰግናለን
@meazaalemu537
@meazaalemu537 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ የዶሮ አሰራር ነው ያሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ
@ethiopia7721
@ethiopia7721 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እድሜ ለእናቴ በደናው ስዓት ተምሪያለሁ ደግሞ ዶሮ ለመገጠል። አባቴም አስተምሮኛል ፋይል አቆራረጥ
@ኡሙስትረያደራልጅናኝ
@ኡሙስትረያደራልጅናኝ 5 жыл бұрын
ባጣም እናማሰግነሌን ብዙ ጌዜ ላማያት ያምፈልጋው ነው መሸአላህ ምርጥ ባል አላሽ አላህ እዲሜና ጤና ይስጣቹሁ ዱሮ ማቆረረጥ ከላውቀች ትደሩ ያፈርሱ ነበረ እንኬን ማስላማድ
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽
@tarekegncharenet6487
@tarekegncharenet6487 5 жыл бұрын
እድሜ ለአረብ አገር ሞያዬ ጠፍቶብኝ ነበር ግልፅ በሆነ መንገድ ነው ያሳየሽን thanks sis❤😘💃
@እናትክፉአይንካት
@እናትክፉአይንካት 5 жыл бұрын
ወይ 8 ቦታ ቆረጨ ሰርቸ ሰጠሁት ግን በጣም ይጣፍጣል አገነጣጠሉ ግን የሌለ ነው ብሎ ሳመኝ 💋💋💋ውድ ባሌ እና በለላ ቀን እሱ አሳየኝ እንደው ስወደው
@ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ
@ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ 5 жыл бұрын
Egzabhieri fekeraeshoine yeshimrlaeshi ehitaye
@tesnim3639
@tesnim3639 5 жыл бұрын
ክክክክ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ክክክክክክ ኣዎ ስለምወድሽ ነው
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 4 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክሽ ሚዲውን ለመክካም ሥራ ተጠቅመሽበታል፡፡ እግዚያብሄር ባለቤትሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ፡፡በርቼ ድንቅ ነው፡፡
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
አሜን ❤️
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳር ይሥጠኝ እንጂ ዶሮ መገጠል መሥራት ዳቦ መድፋት እንጀራ መጋገር በርበሬ ቀመሞ ማሥፈጨትት መውደድ ጠላ መጥመቅ ሁሉንም መሥራት እችላለሁ ቤት ተከራይቼ ነበር የምኖረው ከህቴ ጋር ክራይ ቤት ልክ እደ ሥደት ሁሉም ነገር ያሥተምራል
@Dannytube46
@Dannytube46 2 жыл бұрын
WELLDONE AND CLEAR EXPLANTION THANKS
@liyayeabi1711
@liyayeabi1711 4 жыл бұрын
Well done 👍🏾 you are so good and well explained just made my first doro yesterday learned it from my hubby too. Keep up the good work hun 👏🏾👏🏾
@عايشهعبدالله-ط7ط
@عايشهعبدالله-ط7ط 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናልን እናታችን ቤት ሳናይ የወጣንስደት ላይ ቀርን ላገባ ነበር ደሮ አሰራር እልችልም 😁😁😁
@እማ.አላህይረሀምሽየኔሽታ
@እማ.አላህይረሀምሽየኔሽታ 4 жыл бұрын
እረ አግቢ ለዚህ ብሎ ቁመሽ አቀሪ ከወዴዴሽ ሹሮም አትወቂ ለራስሽ ለህሌነሽ ስትይ ተማሪ እኔም አልችልም ግን ከባሌጋ እሱ ግማሽ ጎኖን እኔ ግማሽ ጎኖን እንጫዋትባት ነበር ውይ ትዝታ
@murrservices2147
@murrservices2147 5 жыл бұрын
እህቴ መጀመሪያ ከመለላጫው በፌት እግሩነው የሚገነጠለው
@bizuneshtesema2328
@bizuneshtesema2328 4 жыл бұрын
እድሜ ለናቴ አስተምራኛለች ሞያ በልብ ነዉ
@robelmelese7367
@robelmelese7367 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን እህቴ። እኔ ወንድ ነኝ ። እናም ለመጀመሪያ ጊዜ አንቺ ባስተማርሽው ቅደም ተከተል ተከትዬ ገንጥዬ የራሴን ዶሮ ወጥ ሰርቼ በላው ።ግን ጎዶሎነት እንዲሰማኝ አድርጎኛል ከቤተሰቦቼ ተለይቼ ወይም እርቄ በመኖሬ።
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል:: 👍🏽 እኔም ረጅም አመታት ከቤተሰብ ተለይቼ ኖሬያለሁ ይከፋል ግን ተስፋ አለመቁረጥ ነው ዋናው:: ሁሉም አልፎ ፈጣሪ ያቺን ቀን እስከሚያመጣ ድረስ:: አይዞህ ወንድሜ ❤️
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Ayzso bro huluchen kbtsbochn gar aydlnme tlyyetn New ymnnor selzhu mshl New yen wondem
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ 5 жыл бұрын
ጎበዝ መማርክ በጣም ደስ ይላል ሙያ ለራስ ነው እሚጠቅመው ቤተሰብ ጋ እናከብራለን አይዞን ወንድሜ እሽ ያው ሁላችንም በሰው አገር ላይ ነው እምናሰልፈው እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን እኔ እችላለሁ ግን እማይችሉትን ማሳወቅሽ ትልቅነትሽን ያሳያል ። ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጉነት ነው
@አሜንአሜን-ኸ4ለ
@አሜንአሜን-ኸ4ለ 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ባለቤትሽም እግዚያብሔር ይስጠው ጎበዝ!አንደኛ ነሽ
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
Amen amen amesegenalew ❤️❤️🙏🏽🥰
@MayaMaya-ku7mv
@MayaMaya-ku7mv 4 жыл бұрын
Tabarikhi wudee wowo
@woudenechethiopia2749
@woudenechethiopia2749 5 жыл бұрын
Wowu yene konjooo betam amsegnaleeu
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 5 жыл бұрын
እኔ ምንም አልችልም መገንጠል መስራት እንጅ ቆይ እር የመዳምን ዶሮ እያወጣሁ መለማመድ አለብኝ ትዳር እሚባል ነገር ሲመጣ ዶሮ መገንጠል ካልቻልኩ ያሳፍራል
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
ፍላጎቱ ካለሽ ትለምጃለሽ እህቴ ግን አለማወቅሽን አትፈሪበት:: አለማወቃችንን አውቀን ለመማር መሞከር በራሱ ትልቅ ነገር ነው:: ❤️
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Ayzosh edm sedt
@ነኢማyoutube-y1z
@ነኢማyoutube-y1z 5 жыл бұрын
አወን ትዳር ችግር ነውሆሆሆሆሆ
@mesikonjo2217
@mesikonjo2217 5 жыл бұрын
Betami inji konjo
@kibabduguma3591
@kibabduguma3591 5 жыл бұрын
Wowww anbesa berche💯💯✅✅💪💪💪
@zainabysuf2991
@zainabysuf2991 5 жыл бұрын
አሪፍነው
@አበባካሳየልጄእናየእናቴና
@አበባካሳየልጄእናየእናቴና 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ፅዳትሺና አያያዝሺ ያምራል የኔባለሙያ እኔስ እችላለዉ እድሜ ለዉዷ እናቴ አመሰግናታለዉ ለማንኛዉም አዲስ ገቢነኚ ሰብስክራይብ አድርጌሻለዉ
@አለቤ23
@አለቤ23 4 жыл бұрын
ዶሮዋ ፎቶ የምትነሣ ነው የምትሐስለው
@selenalmissmyfamily5349
@selenalmissmyfamily5349 4 жыл бұрын
Can you please tell me where you buy the chicken thank you
@DagiFasika
@DagiFasika 4 жыл бұрын
I bought it from local butchers /if you live in the UK dm me on Instagram @dagi_fasika and will tell you specific places you can get it from / they will have the head on it so just ask for the head removed and you can decide to keep the skin on or off. Good luck!
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
በብዙ ተባረኪ ደስ ይላል በጣም አንቺም ባልሽም ተባረኩልኝ ቀለል ያለ አገነጣጠል ነው ጎበዝ ነው ባልሽ አንቺም ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳሉ ይባል የለ
@amlakiesmani3149
@amlakiesmani3149 4 жыл бұрын
Betam betam gobez nesh yewuchi ager dero betam aschegari new anchi gn bedemb new yasayeshin tebareki bale moya 😍
@DagiFasika
@DagiFasika 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@janjhdjd7716
@janjhdjd7716 3 жыл бұрын
ህህቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ
@clickonce7759
@clickonce7759 4 жыл бұрын
ዋው እህቴ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
@raharaha7993
@raharaha7993 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁን እኔም እንደ አንች በልጅነቴነው ከሀገር እይውጠው ሠለዚ ምንም አላቅም ዶሮ እንዴት እንደ ምሠረው አሁን ገበቶኛል ቀላል ነው ማለት ነው ዋው
@stieanizelke6339
@stieanizelke6339 4 жыл бұрын
Be exam Goes Nash 💟
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ በርቺ🌻🌻🌻🌻
@tsigeethiolove5973
@tsigeethiolove5973 5 жыл бұрын
Wawo konjo betam desi yilali berchi
@tsegaynesgirma1904
@tsegaynesgirma1904 4 жыл бұрын
በጣም እጂግ አመሰግናለሁ በዘሁ የዶሮ አስራ ሁሌቱም ብልቶችን ብትናግሪ እንዴት ደስላል
@mimitefera3345
@mimitefera3345 5 жыл бұрын
ማር አመሰግናለሁ ጎበዝ ሴት ነሽ😍😘😘😘
@mebrateshewa328
@mebrateshewa328 5 жыл бұрын
ትክክል አይደለሽም እንደዚህ አይደለም የሚገነጠለው ስህተት ነው የምታሣይው
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ 5 жыл бұрын
አይባልም
@hayuub8524
@hayuub8524 5 жыл бұрын
እረ እኔ እናቴ እድሜዋን ያርዝምልኝ እንጂ በደንብ ነበር ያስተማረችኝ አሁን አረብ አገር ሙያችን አስረሳን
@sunightgelan380
@sunightgelan380 5 жыл бұрын
tnxs hoy dro eko lemesrat step new mawek yalebin wanaw ene denegiche coment say mejemeria yanchin say tetsinanaw
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
Ewinatishen new egirun satiqorix melalach hoooo
@احداحد-ه4ع
@احداحد-ه4ع 4 жыл бұрын
Ayebellm
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ሞያ ለራስ ወንዱም ሴቱም መማር አለበት በተለይ ሴት
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
ዶሮው ምን ያህላል ቀለል ያለ በግ ነው እሚያህለው😄
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
@@uaeuae9255 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
@@uaeuae9255 kkkmmnmm
@birkieabibaw6688
@birkieabibaw6688 4 жыл бұрын
በእውነት አሁን ስደት ብሆንም ገና በልጅነቴ እናታለምየ ያስለመደችኝ ባአል ሲሆን እኔ ምገነጥል ስላት ነበር አይ ኮሮና የስራውን ሀገሬን ምገባውን
@berhanydawit7175
@berhanydawit7175 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ በርችልን
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የኔ እህት ❤️
@cellwwcell9932
@cellwwcell9932 5 жыл бұрын
edme leMame
@feruzalem7476
@feruzalem7476 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን፤ በደንብ፡ግልፀ አድርገሽ ነው ያሳየሽን
@yengetnet6920
@yengetnet6920 4 жыл бұрын
Betam thanks simple and perfect teaching
@asterchala5894
@asterchala5894 5 жыл бұрын
Enamesgenalen Eheta
@nigistmulatu3227
@nigistmulatu3227 5 жыл бұрын
አንደኛ ብዬሻለሁ የኔ ቆንጆ ጎበዝ
@tina-hl8ll
@tina-hl8ll 5 жыл бұрын
ዳጊ በርቺ ጥሩ ነዉ ደስ በሚል ሁኔታ ነዉ ያስረደሽን በጣም ጎበዝ ነሽ
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
ዬኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ማር በጣም አረፍ ነው 😘😘👏👏
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቆንጆ ❤️🥰😘
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
@@DagiFasika እሸ ማር
@hiwetyejimawa
@hiwetyejimawa 5 жыл бұрын
መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከዩቱፕ እናመሰግናለን ውዴ
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
😆😆 ምንም አይደል የኔ ቆንጆ ❤️
@ilove251
@ilove251 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@hddhdkfkfk3749
@hddhdkfkfk3749 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክስታስቂ
@joyfranco2881
@joyfranco2881 4 жыл бұрын
Kikkkkkk
@aalyammahi1777
@aalyammahi1777 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@neimakedir6560
@neimakedir6560 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በግልጵ ነዉ የስተማርሽን ቀጥይበት
@fanosf9611
@fanosf9611 4 жыл бұрын
Wwwoooo maree
@dubaifree739
@dubaifree739 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ትክክል ነሽ
@allahewkile3187
@allahewkile3187 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን እህት በጣም ግልፅ አድርገሽ ነው ያሳየሽነ
@fsy1999
@fsy1999 5 жыл бұрын
ክክክ እሯ እድህ ለዶር መከራ ማየት እኔ አልጨነቅላትም የራሷ ጉዳይ እደተመቸኝ መገነጣል ነዉጅ🐓👌
@ቅድሚያለተውሂድከሀቅቡሀላ
@ቅድሚያለተውሂድከሀቅቡሀላ 5 жыл бұрын
emu Atike ከከከከ ያንቺባልና የኔ ባል ታድለው ባለ ሙያ ነንከከከከ
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤
@ፋፊነኝወሎየዋስደትያደከመ
@ፋፊነኝወሎየዋስደትያደከመ 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም አረሳሁ እንደዚህ ነው የማታውቁ ተማሩ ክክክክክ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
😍👌👌👌👌👌👌 ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች ቆንጅት
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Thanks melekam enet leras new berechelen
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 5 жыл бұрын
ደሴና፣አድስአበባአስተምሮኛል፣ግንአሁንም፣አያለሁ፣እዳይጠፋኝ፣ማለቴ፣ኢትዬ፣ስሸቅል😀እናመሠግናለን
@elsahayleslase358
@elsahayleslase358 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️
@richblessed2195
@richblessed2195 3 жыл бұрын
Your chicken looks good can u tell me where u bought it which shop if u live dc,VA,md
@DagiFasika
@DagiFasika 3 жыл бұрын
Sorry dear I live in London UK. Its called Broiler Chicken. We buy them at local butchers here not supermarkets. Hope that helps.
@maherali848
@maherali848 5 жыл бұрын
ታፋዉ ላይ ስትገለብጭዉ በቀኝ በኩል ያለችዉ አጭር ስጋ ግለጭዉና ዉስጡላይ ጥቁር ደምስር ስላለዉ አዉጭዉ ልላዉ ጎበዝ ነሽ በርች
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
👍
@monamona3303
@monamona3303 5 жыл бұрын
መቅደሻው የለውም
@tsakitewaaa4345
@tsakitewaaa4345 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥይበት
@እሙየየማርያምልጅ
@እሙየየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
wowwwwwwwww aredadshi endet desiss yilan berchi
@bona2318
@bona2318 5 жыл бұрын
Enameseginalen Ethiopia enatachew sir yadegu sira wirdet mesluwachew yemitiseru bizuwoch nachew
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ወይኔ።እኔ እረስቸዋለሁ እናመሰግናለን
@ftalya4752
@ftalya4752 4 жыл бұрын
ዋው
@bekelugereme314
@bekelugereme314 4 жыл бұрын
Baay'ee namati tolaa guddaa isaa galaatomii
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ 5 жыл бұрын
አናመሰግናለን እህታችን
@نعيمه-ه2ف
@نعيمه-ه2ف 5 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ተባረኪ ኑሩልን ከናተ እንማራለን ሌላም ሞያ ካለሽ አስተምሪን ሰብስክራይብ አርጌሻለው
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ❤️
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 5 жыл бұрын
Enamesegenalen. Yene. Balemuya. ❤️💜❤️💜Ene. Alechlem. Ahune. Gin. Eserilehu. Seleayehu. Marr❤️💜❤️💜👍
@samiramanajir7521
@samiramanajir7521 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@محمدخماس-س2ق
@محمدخماس-س2ق 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እኔ ሥለማልችበሥሥት ያያየሁሽነበር
@rerem7914
@rerem7914 5 жыл бұрын
Betema enamesegnalen ehte muya lewend leset aybalm balebetshnm allah ystew
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
Amen ❤️
@muhamedyasin1072
@muhamedyasin1072 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@tarikalem5618
@tarikalem5618 2 жыл бұрын
rega yalech ende rgo abo ymechsh ❤️💛❤️💛❤️💛🙏🙏🙏🙏
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እኔም አልችልበትም የውጭ ስራ ነበር ብዙግዜ እመሰራው ማሌቴ የገብረና ሰራ ከዛም ዘደት መጣ አሁን እዚሁ ሁኘ ካንችልማር ሳገባ አማቾቸ እንዳያሳፈሩኝ
@መሬምአሊወለየዋ
@መሬምአሊወለየዋ 5 жыл бұрын
ጎበዝናችሁ
@neimaneimahyake7008
@neimaneimahyake7008 5 жыл бұрын
ጎበዝበርች
@newmoon6743
@newmoon6743 5 жыл бұрын
ተባለኪ እህቴ
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ❤️
@kuwaitline5744
@kuwaitline5744 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ❤️
@hayatjuned9984
@hayatjuned9984 5 жыл бұрын
የኔ አላቅም የእዉነት የኔ ዉድ እናመሰግናለን እኔ የማገባዉ ባሌ ቢያሰተምረኝ ብየ ነበር አንች እያየሁ እሰራለሁ ማለት ነዉ ከሙያየ ሁሉ የሚከብደኝ ደሮ መቀንጠል መሰራትስ ባለሙያ ነኝ ችግሩ መገንጠሉ ነዉ ግን በአረብ አሰራር ቀላል ነዉ ለአራት ነዉ የኛ ግን ከባድ ነዉ ሙያ ይጠይቃላል በረችልን የኔ ዉድ
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ የውጪ ዶሮ አሰራር ቀላል ነው:: አለማወቅ ሀጢአት አይደለም አለመጠየቅ እንጂ ደግሞ ማንኛውም ነገር የሚከብድ ቢመስለን ካልሞከርነው አናውቀውም:: ምንም አይደል የኔ እናት ስለ ኮሜንትሽ በጣም አመሰግናለሁ:: ❤️
@emuamira6706
@emuamira6706 4 жыл бұрын
ሁሉንአሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ደምሪኝ አሪፍ ስራ ነው በርች
@DagiFasika
@DagiFasika 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ በርቺ
@konjo3926
@konjo3926 5 жыл бұрын
እግዛቤር ይባርክሽ
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽
@amuyesharefu1232
@amuyesharefu1232 4 жыл бұрын
yene konjo batam enamasagnalen batam turu nagari aslamadshing
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Tnx sis
@emiyeethiopia7130
@emiyeethiopia7130 5 жыл бұрын
የጀርባው ክፍል ግን በማህሉ ባለው እስትራት ተቆርጦ 2 መሆን አልበት እኔ እንደማውቀው
@diiborraamucaakaakuugoofta131
@diiborraamucaakaakuugoofta131 4 жыл бұрын
Wowowowo tabarek😍😍😍😍
@ጓንደርሀገሬ
@ጓንደርሀገሬ 5 жыл бұрын
ባለ ርትዕ ፀባይ ደስ ስትሊ እጅሽ ይባረክ
@fatumayousif9309
@fatumayousif9309 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቆንጂት
@ፍጥረትህነኝ
@ፍጥረትህነኝ 4 жыл бұрын
ባለሙያ ሰብስክራይብ አረኩሽ ጎበዝ ለመማር የሚገባ
@cakocakocako3726
@cakocakocako3726 5 жыл бұрын
Wowow yaba konjo muyashe eytemarku new
@tadelutegenu1267
@tadelutegenu1267 4 жыл бұрын
Wooooooo
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
በጣም ታስቸግራለይ ዶሮ
@elsaamare4472
@elsaamare4472 5 жыл бұрын
እሺ. እህቴ. እናመስግናልን እጆችሽ. ይባርኩ
@amw3005
@amw3005 4 жыл бұрын
ጀግና ነሽ
@maherali848
@maherali848 5 жыл бұрын
እንዴ መጀመርያኮ እግሩ ብትለይዉ ይቀልሻል
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 5 жыл бұрын
betam new yeminamsginew yene mar doro megenitel alichilim neber anichi yasayishebet agenetatel betam gilets ena des bemil new kezih bewala be difiret chiyalew biye lerasew meleshe meniger jemirealew tebarki😍😍😍
@DagiFasika
@DagiFasika 5 жыл бұрын
Amen. I am glad yene konjo. Enem professional aydelehum gin seletetekemeshibet des belognal ❤️
@tsionasha8877
@tsionasha8877 4 жыл бұрын
Gobez berchi
@howletali2144
@howletali2144 4 жыл бұрын
ትክክል አይደለሽም እንደዚህ የሚገነጣጥሉት አረቦች ናቸው እህቴ
@nounatou6023
@nounatou6023 5 жыл бұрын
Like vidéo Tooop bonne courage
@tarikuatarikua8423
@tarikuatarikua8423 5 жыл бұрын
Thank you for your techen averi one
@darekas875
@darekas875 3 жыл бұрын
Wow
@mekedesmekasha9224
@mekedesmekasha9224 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሸ ግን ትክክል እይድለም እጅማመርሸ
@saratamen3380
@saratamen3380 4 жыл бұрын
በጣምጎበዝነሺውድቀጥይበት
@weynshetgethun3712
@weynshetgethun3712 5 жыл бұрын
አወጣጡ ላይ ልክ ነሽ ግን ቀለል የሚለው በግር ጀምረሽ ክንፍን ከዛ ፈረሰኛና ጀርባ ይቀላል ለማያውቅ ይህ ይከብዳል
@beteybetey8220
@beteybetey8220 5 жыл бұрын
ዎዎዉ በጠም አርፍ ትምህርት ነዉ በርች
@aidahamza12
@aidahamza12 5 жыл бұрын
Thank you dagiye i left home at a young age ena i didnt have the chance to learn ,i alway have hard time with the fereseya gen with your help i got it today thank you yene konjo .btw your are an excellent instructor thanks for your husband as well
ለጥምቀት የሰራሁት ልዩ ልውስ አሰራር
13:46
Melly spice tv
Рет қаралды 6 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
How to cut whole chicken Ethiopian way የዶሮ አገነጣጠል (ye doro agenetatel)
13:10
Seble Cooking show ሰብለ ኩኪንግ ሾው
Рет қаралды 856 М.
How to prepare Chicken Doro Ethiopian style
10:37
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 595 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН