ከባለቤቷ ጓደኛ ጋር የምትወሰልተው ሴት

  Рет қаралды 340,077

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 556
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ምን ዓይነት ትውልድ መጣብን ከሰው ፍቅር ይልቅ የቆሰ የገዘብ ፍቅር ይናወዘው እረበኛ ግዜ የጓደኛ ሚሰት ማለት እንደራሰ ነበር የሚታየው
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 3 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ስሰማ ሁሌም እራሴን ማንነቴን አረማመዴን እመዝናለሁ አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚ አብሔር ሆይ መጨረሻችንን ያሳምርልን💓እናመሰግናለን ፌቨን💓
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 жыл бұрын
ቆማ የምትሄድ ሴጣን ብያታለሁ 😥😥😥😥😥ከይሲ የጦስ ዶሮ እሱኣም ብሎ ነርስ
@zelalamhordofa7590
@zelalamhordofa7590 3 жыл бұрын
Ewnati belesali inem lilate nabare anchi batiqadimingi ya saw sayexani
@hayattabdala8557
@hayattabdala8557 3 жыл бұрын
Yamale
@jameelajameela6406
@jameelajameela6406 3 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነዉ ተምረዉ ተመርቀዉ አወቁ ከሚባሉት እኛ የምንችለዉን ያህል ተምረን የተሰደድን የሀረብ ሀገር ሴቶች እንሻላለን ለነገሩ ወንዶቹም የምትወዳቹን ሳይሆን የምትበድላቹን ሴት ትወዳላቹ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-jq8gk4rc5n
@user-jq8gk4rc5n 3 жыл бұрын
በትክክል
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
በትክክል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በትክክል
@ummurayyaanshaashaa188
@ummurayyaanshaashaa188 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ 💋
@saraakter6178
@saraakter6178 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ምንአይየት ጊዜ ለይ ደረስን ።
@rahmar3372
@rahmar3372 3 жыл бұрын
አሚንንን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚን ትኑሪሪሪሪ
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 3 жыл бұрын
lezelaAle yeminer neger yelem egezabeher bcha newu yeminerewu
@bmtbmt9103
@bmtbmt9103 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለምን ትኖራች ? ህዝብ ለመጨረስ ልክ እንደ ባልና ሚስቶች የሚፋቱት ኢትዮጵያውያንንም መፋታት ኣለብን ቅር ይልሻል ግን መፍትሄ ነው
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
ሁለት ደርባባዎች ስወዳቹ ፥ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ። ለሁሉም ፈጣሪ የሚያስተውል ልብ ይስጠን።
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
የባሌ አብሮ አደግ በእጁ ሊያሰገባኝ ሢሞክር ለባሌ ነገርኩት ባሌም ሚሰቴ ጋር ብደርሰ ብሎ ሢያሰፈራራው ጎደኛ ተብየው አንቺ እኮ ሰሀን የምታጥቢ ገረድ ነሸ ብሎ ምድር ላይ የቀረው ሥድብ አልነበረም ሢሠድበኝ ግን ባሌ እንደህይወቴ የምወደው የአምላክ ሰጦታዬ ነው በፍቅር እየኖርን ነው የሠደበኝ ጎደኛው አፈር ይብላ ባልሸ የሙት ልጅ ያገባው ይለኝ ባረሣውም በባሌ ደሠተኛነኝ
@zoey2727
@zoey2727 3 жыл бұрын
አንጀቱን ስለቆረጥሽው ነዋ ይሄ እርኩስ የሰደበሽ ሁሉ የሱ ሂወት ነው ተይው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ጎበዝ ደግ አድርግ ሽው
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ዝምበይው ስድብ አይጣበቅም
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ናት እንዲህ አድርጋ በሰላም ልትኖር ነበር? እንክዋን ተረፈ ዋናው በህይወት መትረፉ ነው
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 3 жыл бұрын
እቺ ሰው መሰል ሴጣን ነች ሰውን ገሎ መኖር ማሰብ ትልቅ ድክመት ነው ጌታ ይገሰፀው አቺ ላይ ያለውን ዳቢሎሰ
@meazameaza4000
@meazameaza4000 3 жыл бұрын
ኧረ እኛ ኢትዮጵያ ግን ምን ነካን የማይታመን ነገር እኮ ነው የምንሰማው እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@netsahonkubeeyesus1667
@netsahonkubeeyesus1667 3 жыл бұрын
አሜን
@netsanetyohanis5783
@netsanetyohanis5783 3 жыл бұрын
Amen Amen
@Ms-vl7ov
@Ms-vl7ov 3 жыл бұрын
Aman
@Ms-vl7ov
@Ms-vl7ov 3 жыл бұрын
Amem
@user-yh6xm8qv4o
@user-yh6xm8qv4o 3 жыл бұрын
@@netsahonkubeeyesus1667 ::רררגכר
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል አሉ አበው በግድ የሚሆን ነገር የለም እራስን አረጋግቶ በሌላ ምእራፍ መራመድ ያዋጣል ብቀላ አያስፈልግም ፍርዱን ለፈጣሪ መተው ። ላዘጋጆቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሚያስተውል ያስተውል ።
@bintaby1099
@bintaby1099 3 жыл бұрын
እኔም እሱን ነው ያደረኩት አልሀምዱሊላህ አሁን ሌላ ትዳር ልመሰርት ነው እኔም እደዚ አይነት ገጥሞኛል ቁስሉ ከባድ ነው
@user-yr2ti4zs3p
@user-yr2ti4zs3p 3 жыл бұрын
ከአሰመሳይ ሰውች ይጠብቀን😭
@Mebi-f3y
@Mebi-f3y 2 жыл бұрын
አሜን
@fetiyaabdo3748
@fetiyaabdo3748 3 жыл бұрын
ብስራት ከፕሮግራሙ የበለጠ የአንቺን ሀሳብ አሰትሳሰብሽን እጅግ በጣም ነው የማደንቀው የምትስደንቂ ሴት ነሽ ጅግና
@haylu8198
@haylu8198 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@tezetaabera3877
@tezetaabera3877 3 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፉት!
@hh-h5196
@hh-h5196 3 жыл бұрын
ከሠው መሣይ ሸይጧን አላህ ይጠብቀን ይች የሚሥት ደረጃም ሆነ ለትዳር ብቁ መሆኗን እሚገልፅ ነገር የላትም ሴቶችየ ትዳር ተመግባታችሁ በፊት አጋራችሁን በደብ ምረጡ ተገባችሁ ብኋላ ግን ካልተመቻችሁ ተለያዩ እንጂ በባላችሁ እና በትዳራችሁ ላይ አትማግጡም ይሄንን ማንኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በትክክል
@zizi9953
@zizi9953 3 жыл бұрын
ሚገርም ታሪክ ነው ዋሲሁን እኔ ነኝ የወጋሁት እሷ የለችበትም ቢል እሷን ከተጠያቂነት ማዳን ይችላል ግን አላደረገውም ምክንያቱም ያቃታል እሱ ቢታሰር ከሌላ ወንድ ጋር ኑሮዋን እንደምትጀመር እርግጠኛነው ለዛ እሷንም ይዞ ገባ የእጇን አገኘች
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Yikoyal enji sew ye ejun yagegnal
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 жыл бұрын
እንደዝች አያነት ሴት ነች የኛንም የሎችንም ሴቶች ስሜ የሜጠፊትይ ሴት ማለት እናት ማለት ነች እንጄ እንደዚይ አይነት አደለችም።
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
የሰው ህይወት አጥፍቶ በሰላም መኖር አለዴ☹️ሰው የሰራውን ያጭዳል እቺ የማትረባ ሰው ታጫርሳለች
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 3 жыл бұрын
እኛም አፍቅረን እንገላታለን እንዳንቺ አይነቱ ሰይጣን ደግሞ ምስኪኑን ጎዳሽ አረመኔ አይሁዳ ብየሻለሁ😥😥😥
@sebli1256
@sebli1256 3 жыл бұрын
አለመሞቱም እግዚሐብሄር ይመስገን
@ruthwondie8234
@ruthwondie8234 3 жыл бұрын
enquan e/r aterfew .ye e/r sera yegermal ewentu sayweta alkerem
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ux1yp5cs5o
@user-ux1yp5cs5o 3 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ። ጡሩሴቱ ጡሩ ወድ አያገኙም።ጡሩ ወድ ጡሩ ሴት አያገኙም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እኳ
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ሐቅ ነው
@tunay4129
@tunay4129 3 жыл бұрын
ምድር ታልፍለች ቃሉ ግን ዘላለማዊ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል::
@TvTv-kq3br
@TvTv-kq3br 3 жыл бұрын
Nice subject.Thank U both.one thing more .what is the finaĺ from police result and end judges view. Plz.put it with ur buitful subject.Thanks again.
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለዚ ሕዝብ ማስተዋልን ስጥልን 🙏
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ምን በዛ ብትሉኝ ሴቱም ወዱም ችት የማረገ መብዛቱ አይ ምድር ያለ ሠው መኖር ፈራሁ እንደገና
@habebkamaal5858
@habebkamaal5858 3 жыл бұрын
ችት ማድረግ በዚን ዘመን የአራዳ መገለጫ ሆኖዋል
@belayatrateraeye942
@belayatrateraeye942 3 жыл бұрын
እዬ በማንም የሚደርስ ነው ምክንያቱም የሰው ልጅ እራስ ወዳድ ፍጡር ነው ለዛ ነው ከሚወደን ይልቅ የምንወደውን የምንመርጠው
@senayitseni5377
@senayitseni5377 3 жыл бұрын
👍
@zaynabadme6440
@zaynabadme6440 3 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድም
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
ትክክል
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 3 жыл бұрын
ሴቶች ስንባል ግን ሲያከብሩን መከራ ሲጠሉን መከራ ኢጭ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በትክክል
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 жыл бұрын
ትክክል እኛ የሚያከብረንን አኖድም
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 3 жыл бұрын
ሁሉሞ አደለም መልካም ሴቶቺና ወዶቺ የሚሰታወሉ አሉ
@nardosnardos533
@nardosnardos533 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን በደህና መጣችሁ ሰለ ህይወት
@entertain9537
@entertain9537 3 жыл бұрын
Sile Hiwot, Bisrat, Mary, Here are only some of the things I really appreciate about your program: 1. You took a very important problem of the society and presented it a manner that others listen. Frankly, you are teaching wisdom to the society in a special way, especially to the young people. 2. Your studio is simple and appealing. 3. You all are beautiful and presentable. 4. The tone with which you discuss the subject is excellent! I really admire how you chose this area and contribute to the society. You came from a different angle. Thank you!
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 жыл бұрын
ይኼንን ብሮግራም ስሰማ ውነት እኛ ኢቶጲያነን ብዬ ራሴን እታዘባለው
@sumeyatemam258
@sumeyatemam258 3 жыл бұрын
አቦ ምን አይነት ጉድ ነው... አልሃምዱሊላህ የአላህ ውስኔ ስለሚበልጥ ታምራት በሕይወት ቆየ። አላህ ልቦና ይስጠን
@aleminewmasira7197
@aleminewmasira7197 3 жыл бұрын
ይችን የምትሰራበት ቦታ የመረዝ መርፌ ነበር መስጠት
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 3 жыл бұрын
እረ ሴቶች ግን አረ ተው እባካቹ የሚከባከባቹ ወንድ ወንድ አደለም አይደል ወይ ፈጣሪ ለካ በኔ ብቻ አደለም እንደዚ አይነት ነገር በፈጣሪ ውይ ክፋ ሴቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ጥሩዎች አይመለከትም
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ሰለ ሕይወት እንኳን በደና መጣችሁ
@samirahsamirah3937
@samirahsamirah3937 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ስንት የሴት አሳፋሪወች አሉ ፈጣሪ መልካሙን ልቦና ያድለን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
አንድ ሴት ልጅ ትዳሯ ላይ ችግር ሳይኖር ራሷ በፍላጎቷ እረግጣ ከሄደች ህይወቷ አያምርም አይ ጭካኔ 🙉🙉🙉🙉🙉 ሰውን እንደ ዶሮ መግደል🤔
@kidakiduswerrrt6944
@kidakiduswerrrt6944 3 жыл бұрын
ሐየ
@ababaalali2964
@ababaalali2964 3 жыл бұрын
አይ ሤት ግን ለምድነዉ የማከብሮነን የመንወደዉ እር የዚችሥ ጭካኔ መን አይነት ናት በመቤቴ እጂ ተይዛ የሠዉ ሞት የምትመኝ
@helenhelen9147
@helenhelen9147 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር መከዳት ነው ምንአይነት ባልነው ይቺን መግደል ሲያንስ ነው ነውረኞች ናቸው ሁለቱንም የሚገባቸውን መስጠት ፍተሀዊ ነትነው
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 жыл бұрын
ኢሃዴግ ከመጣ የተወለዱ ልጆች ወይ ግብረገብ አያውቁ፣ ወይ የዘመኑን ሳይንስ በቅጡ አያውቁ ልክ እንደ ኢሃዴግ የተንሻፈፉ😘💀💀💀
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
🤣 🤣 🤣 🤣
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 жыл бұрын
Hahahaha 😂😂😂😂😂😂
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 жыл бұрын
እኮንም በዴርግ ተወለድኩ
@siyoummaereg2674
@siyoummaereg2674 3 жыл бұрын
እረ ዝም ብለሽ አትሳደበቢ ስንት ፍሪሀ እግዚአብሔር ያለን አለን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ ምን አይነት ልብ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚአብሔር ለያንዳንዳችን መላእክት ጠባቄ ይልክልናል ከ እግዚአብሔር የሚሰወር የለም ምን አይነት እንስሳ እንኳን ያሰባል 🤔 እግዚአብሔርን አለመፈራት ነው ሰው ሰም ብቻ የተከሰቱ ክፉ መንፈስ ያደረባቸው ናቸው እግዚአብሔር ለእንደነዚህ ያሉ እንሰሳወች አውሪወች ልቦና ይሰጣቸው አይናቼውን ያብራራላቸው እናመሰግናለን ሜሪ ና ብስራት
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
እቺማ ነርስ አይደለችም ነፍሰ ገዳይ እጂ
@eleniworku3153
@eleniworku3153 3 жыл бұрын
ትክክል:ሁል:ግዜ:ቢወዳትም:እሺ:እያሉ:መቀበል:የለበትም:ታምራት:እውነታውን:ወይም:በፍቅር:ውስጥ:እሱ:ብቻ:ስጭ:እሳተቀባይ:ስህተት ም:ትክክል:ነው:ብሎ:በፍራቻ:መቀበል:የለበትም:ግዴታ:ማሳወቅ:አለበት:ያልደፍረስ:አይጠራም
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*-በጣም ያሳዝናል አይ የኛ የኢትዮጵያ ነገር ፈጣሪ ጥሩ ልብ ስጠን-* 😰
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
እግዝኦ ምነው የሰው ልጅ አውሬ ሆነ ቱቱ ሴት ልጅ በባሏ መማገጥ አውሬነት ነው። ሴቷ አረመኔ ናት እግዝኦኦኦ😓 በባሏ መማገጧ ሳያንሳት ጭራሽ ገደለው አጀብ
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ለነገሩ ወንዱም የባሰ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በትዳር ላይ ለሚማግጡት ።
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
@@lovegrace1303 ትክክል ነው
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 3 жыл бұрын
ተንኰልና ክፋታችን ስለበዛ ይሕንን ወቅት እግዚአብሔር ይብቃችሁ የሚል ግዜ ይምጣልን።ይሕ ጓደኛ ሳይሆን ሠይጣን ነዉ።ትክክለኛ ጓደኛ እንደ ወንድም ሆኖ መቅረብ ነበረበት።እሱአም ብትሆን ከብት ነች እንሰሳ እንኳን ይሔን አይሠራም።ወንድሜ ለሴት አትሸነፍ የቀረሕን ሕይወት ለአምላክሕ አቅርብ። አትናደድ ተማርበት።
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
አግብታቹህ በባላቹህ ወይም በሚስታቹህ ለይ እምትህዲትን። ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቹህ እኔ እማውቃቸው ስላሉነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
☝️እኔም 😥አንዷ ነኝ 😕😥😥😥😥
@zaynabadme6440
@zaynabadme6440 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ለምን እህት በግልፅ የጉደለውን እንዲያሞላ አትነግሪውም ካልፍለግሽውም ተይው በግልፅ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@zaynabadme6440 ታሪኩ, ቆይቷል 😥
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@zaynabadme6440 የቆየ ነው ተለያይተናል
@zaynabadme6440
@zaynabadme6440 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እሽ እህቴ አሁን አብራችሁ መስሎኝ ነው አይዞሽ እማይሳሳት የለም
@frezghihabtu7264
@frezghihabtu7264 2 жыл бұрын
Sile hewot TV betam astemri now Ena ketulubet!! Great job and thank you everyone 🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ይስጠን
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
አብዛኛዉን ወንዶች በላይ ዉበት ስለሚያምኑ ቆንጆ ከሆነች ያለማጣት እንኳን ጓደኛቸዉን የወለደቻቸዉን እናት እስከመግደል ይደርሳሉ የገደሉም አሉ እንደተወደደች ያወቀችም ሴት ስልተወደደች ብቻ ሁሉን አድርግ ስትል እንደሚያደርግ ስለምታቅ ያመጣላትን እያዘዘች ትኖራለች ታስጨርሳለች እንደዚህ ጀብዱ መስሏት እና ቆንጆ ነን የምትሉ ቁንጅናዉ ቀርቶ ጥሩ ልቦናን ቢስጣችሁ ቁንጅናን ብቻ አይታችሁ የምታፈቅሩ ወንዶችም መጨርሻዉ የጭቃ ላይ እሾክ ከሚሆንባችሁ ምርጫችሁን እወቁ ካላወቃችሁም ጭቅላታችሁን ስዉ እንዲሾፍርዉ አታድርጉ እላለሁ
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 3 жыл бұрын
ይህ የእኔ እና የብዙ ኢትዮጵያዊያን የኤርትሪትራዊያን ታርክ ነው።
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 3 жыл бұрын
so change your life before it gets dark....
@ihyjbhu7567
@ihyjbhu7567 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 3 жыл бұрын
@@ihyjbhu7567 min asakesh......min alebish egna ke 4 hager eth,erit,somalia,dubai,amh gar tornet lay nen....musen yashagerew fetari egnanim yashagrenal.
@bluesky7905
@bluesky7905 3 жыл бұрын
@@teklemariamsurafel3268 eree baksh meche nw demo k Dubai ena Eritrea ga tornet wst yalachut?? Esti tru neger temegnu befetari.
@temuasfhi5008
@temuasfhi5008 3 жыл бұрын
ያንተ ከሆነ እንጂ እኛ እንደዚህ አይነት ህይወት የለንም ዝምብለህ አትቀባጥር
@Abemelek21
@Abemelek21 3 жыл бұрын
አይ ሴት ... ለነገሩ ምንም አይገርምም, አይደንቅም, በዚ ዘመን ከወንድም ከሴትም ለትዳራቸው ታማኝ በጣም በጣም ጥቂት ናቸው።
@Lee-xn7jv
@Lee-xn7jv 2 жыл бұрын
Ere .. nlwadshs with women atr worse ... unfortunately..
@rahmatube6134
@rahmatube6134 3 жыл бұрын
ኡፍፍ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ያልሞት እኔን እንዴት እንዳሳዘነኝ ባአላህ የኔ ሚስኪን ሰናይት ግን አውሬናት እውነት ከሃዲ
@abrham1130
@abrham1130 3 жыл бұрын
ምን አለበት ባላየሁት የዛሬ ፕሮግራማችሁን በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ገጠመኝ ነበረኝ በገዛ ቤቴ እኔ የውጭ ድርጅት ውስጥ ነበረ የምሰራው ክፍለ ሀገር መውጣት ይበዛል ስራ ፍትቼ ለ24 ስዓት ጫት በመቃም አሳልፋለሁ ለ14 አመት ከሴት እርቄ እየኖርኩ ነው ላለ ማየት ሀገሬን ጥየ ተሰደድኩ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ሴት ልጅ ሰታኛለች ሴቶች ሁሉም አይደለም ምክንያቱም ልጄም ሴት ናት እናቴም ሴት ናት
@abersedeste6522
@abersedeste6522 3 жыл бұрын
አይዞን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ምን አለ የኔ ድንጋይ ራስ እንዴ አንተ ብያስብ ድፍት ያርገው
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 3 жыл бұрын
አይዞህ ግን ወንዶችም ካሀዲ ናቹ
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 3 жыл бұрын
ያሳዝናል እደነኝህ አይነት ሴቶች ይሁን ወንዶች እንዲህ አይነት አፍቃሪ አይገባቸውም
@habebkamaal5858
@habebkamaal5858 3 жыл бұрын
😧😧😧😧ኢትዮጵያ የአማኞች ሀገር ነው ሚባለው የቱጋነው ያልተሰራ ውነጀል ምን አለ በሀገራችን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@habebkamaal5858
@habebkamaal5858 3 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px የምር በጣም ነው ውስጤን ሚያንገበግበኝ አማኝ ስለሆንን ነው ሙስሊም ክርታን ብለን ምንገዳደለው አማኝ ስለሆንን ነው መስቀል አርገን ምንጠጣው ምንሰክረው ምንሰርቀው ምንዞምተው እኔ እንደገባኝ ከሆን በሀገራችን ምንም አማኝ የለም ለማለት ይቻላል
@kabeteshdamte2950
@kabeteshdamte2950 3 жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ ምን አይነት ደፋር ሴት ነሽ አቦ 😡😡😡😡
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Betame yegermal betam aya geza aye zemeni sentoni yasayal
@kabeteshdamte2950
@kabeteshdamte2950 3 жыл бұрын
Ejege betam enji 😏😏
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Awo mentaregewoleshi yemegeremeshi yeah melkame kelehone batesebe tero yalehone asetedaege newo
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Ends ayenete sewoche beyebotawo moletewol kewondemi kesatemi geni fetare yetebeki
@kabeteshdamte2950
@kabeteshdamte2950 3 жыл бұрын
Awo
@user-ym4zb3lz1q
@user-ym4zb3lz1q 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ልቦና የሠጠን የእውነት
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Sela Hiwet program azegajoch bezu temehret selmtsetun enamesegenaln
@tigistbelay1494
@tigistbelay1494 3 жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አየ እኛ ሴቶች እሚከባከበነን ወንድ አንወድም ኧረ ሴትነቴን ጠላሁት ቱ
@zita3224
@zita3224 3 жыл бұрын
አንዳንዴ እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡት ጉዳዮች ማመን ይከብደኝና ልብ ወለድ ይመስሉኛል...ግን ደግሞ እውነት ነው 💔💔💔
@wondytub9667
@wondytub9667 3 жыл бұрын
ወይ አገሬ ኢቶፒያ ሰወችሽ ተበላሹ
@user-ij9wl3pg1j
@user-ij9wl3pg1j 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንደዚህ አይነት ሴት አትፈጠር የተፈጠሩ ካሉም አላህ ያጥፋችው
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@shambelbaynesagn4338
@shambelbaynesagn4338 2 жыл бұрын
ኧረ ሰውን የመሰለ ፍጡር እንደእንስሳት ያሳዝናል ልቦና ይስጠን ፈጣሪ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Be Hiewet menoru betam dess alej
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 3 жыл бұрын
I APPRECIATE ALL THE ACTORS ,THEY ARE BETTER THAN KNOWN FILM ARTIST
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Your Test Is Good
@heavenlyjerusalem4506
@heavenlyjerusalem4506 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@nasirshikder6056
@nasirshikder6056 3 жыл бұрын
እናመስግናለን፣አስተማሪ፣ፕሮግራም፣ነው
@edenabadi6022
@edenabadi6022 3 жыл бұрын
ቢሰሪዬ እና ሜሪ ስወዳቹ
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 3 жыл бұрын
Mulu.lemulu.yimetan. Egziabeher becha.new.Sew yikeyeral. Be Egziabeher enetamen, enefram.
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 3 жыл бұрын
አይዛክ የኔ ወንድም ለሁሉም. እግዚአብሔር እንደ ስራችን. ይከፈላል
@Emanu2018
@Emanu2018 3 жыл бұрын
I like the way you explain things pick girls...
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
I feel like she wants Tamirat presence. He is a driver. He is not always there for her like his friend. This distance create the problem. Women does not live just with money she needs her husband next to her as well. Try to discuss the cause from the criminal mind not just the victims.
@bman4267
@bman4267 3 жыл бұрын
Start that thought process by understanding rapist and not victims. Once you do that you can talk.
@slamawitgrima1436
@slamawitgrima1436 3 жыл бұрын
Allha yatfash
@Tilosh-v4l
@Tilosh-v4l 3 жыл бұрын
እጅጋየሁ ሽባባው-አድዋ ♪♪♪♪♪♪ የሰው ልጅ ክቡር ሰው መሆን ክቡር ሰው ሞቷል - ሰው ሊያድን፣- ሰውን ሲያከብር በደግነት፣ በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ፣ በክብር ይሄዳል፥ ሰው ሊኖር - ሰው ሞቶ፤” ♪♪♪♪♪♪ የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት፣ ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ካአጥንት፣ ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር ትናገር አድዋ፣ ትናገር ትመስክር፣ ትናገር አድዋ፣ ትናገር አገሬ፤ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ፤ ♪♪♪♪♪♪ በኩራት፣ በክብር፣ በደስታ፣ በፍቅር፣ በድል እኖራለሁ ይኧው በቀን በቀን ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን። ” ♪♪♪♪♪♪ አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት፣ መቼ ተነሱና የወዳደቁት፣ ምስጋና ለእነሱ ለአድዋ ጀግኖች፣ ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች፣ ” ♪♪♪♪♪♪ የጥቁር ድል አምባ፣ አድዋ አፍሪካ፣ እምዬ ኢትዮጵያ ተናገሪ… የድል ታሪክሽን አውሪ። ♪♪♪♪♪♪
@user-ls7og8uq3j
@user-ls7og8uq3j 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ፈጣሪ ከዝህ ይሰውረን
@marieomar7711
@marieomar7711 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ በጣም ያሳዝናል በወድምሽ ላይ እደዚ ቢደረግ ደስ ይልሻል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@uuu6182
@uuu6182 3 жыл бұрын
እግዚኦ መግደል ነበር
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
ሰው ግን ምን ነካው ቆም ብለን ማሰብ ተሳነን እሳ በሀሳብ መግባባት ስንችል በመግደል ህሊናችን እናሳምናለን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@askaltadesse4736
@askaltadesse4736 3 жыл бұрын
አይ ጊዜ የጓደኛዉን ሚስት ልክስክስ አፈር ይብላ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
እቺ ስግብግብ ጁንታ የሆነች ሴት ናት
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
🤣 🤣 👍👍👍
@zaynabadme6440
@zaynabadme6440 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ጅንታ ውይ
@tiegistassefa128
@tiegistassefa128 3 жыл бұрын
በትክክል
@bizubizu379
@bizubizu379 3 жыл бұрын
Thank you guys and God with him.
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 жыл бұрын
በጣምእሚያስዝን ከስውነት ተራ የወጣ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ዋውውውው ዛሬ 1ኛ ነኝ ተመስገን ስምቼ እመልስለሁ
@wesilabintmustefa7296
@wesilabintmustefa7296 3 жыл бұрын
ወይ ይህቺ ሀገር ወንጀል ወንጀል ወንጀል ሁሌ ችግር ወይ መፍትሄ የላቹህ ጉልበተኛ ብቻ ሚኖርባት ሀገር ሲያስጠላ ይሄም ሀገር ይባላል አምላኬ ምን አርጌው ነው እዝሂች አገር የፈጠረኝ
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
እችህ ምድርህ ስንቱን ጉድ ተሻከመችህ ገና ቡዙዉ እንሰማልንህ ፈጠርህ ጤና ይስጠንህ እንጅህ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ናት በስመአብ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ጥሩ ነገር አሰማን 😢😢
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🥰
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
Narsisstin tebalalch senait
@habtmariamtadesselemma9969
@habtmariamtadesselemma9969 3 жыл бұрын
Betam terue program new enem endechi ayenet tenekesisse set agatemagni neber gun be egziabeher hail alefekut bezu asemesay setochi aleu
@tamrathile4293
@tamrathile4293 3 жыл бұрын
የምታቀርቡት ታሪክ በጣም አሳዛኝና አሰተማሪ ነው ግን አንቺ አንደኛዋ ፀጉረ እረጅሟ ለምን በልክ አትኳኳይም መኳኳሉ በዝቶ አይንሽን መግለጥ አቅቶሻል በልክ እሺ
@gingin6217
@gingin6217 Жыл бұрын
😮😂😮😂😮😂
@getahunayele4950
@getahunayele4950 3 жыл бұрын
እቺ የ ስይጣን ነርስ ናት ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 3 жыл бұрын
በእየሱስ ስም የሚሰማው ሁሉ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@user-wq6fd4nx1s
@user-wq6fd4nx1s 3 жыл бұрын
ድሮም እኛ ሴቶች የሚወደንን ሳይሆን የምንወደዉን ነዉ የምናሳድደዉ ምንአይነት መረገም ነዉ ኤጭ 😏
@zainbalshamsi5960
@zainbalshamsi5960 3 жыл бұрын
ትክክል
@munaye5766
@munaye5766 3 жыл бұрын
በትክክል
@munaye5766
@munaye5766 3 жыл бұрын
በትክክል
@munaye5766
@munaye5766 3 жыл бұрын
በትክክል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@አስካልይቱብ
@አስካልይቱብ 3 жыл бұрын
ቆንጆ መሆን ለካ መጥፎ ነው
@medinegnyemamiebicha8128
@medinegnyemamiebicha8128 3 жыл бұрын
ሲጀመር ሁለተኛው ባልስ ምን አሰበበት ለዛኛው ያልታመነችውን ለኔትሆነለች ብሎማሰብ ከቅዠት አይሻልም ባለጌ ነች እሽ መካዷሳያንስ
@ሀስቢአላህወኒኢመል.ወኪል
@ሀስቢአላህወኒኢመል.ወኪል 2 жыл бұрын
ዋስሁን ግን እውነት ነው እስኪ እውነት ነው. እምትሉ
@jklmnk9596
@jklmnk9596 3 жыл бұрын
Yezendro bale ena mist eka eka honewal tedar kerto..lejochen le ayat tetew shisha sisebu eske 2am...wey zendro.
@almaznegash3708
@almaznegash3708 3 жыл бұрын
This useful information nice to know 👍 how many friend doing bad things
@birtukangebre5216
@birtukangebre5216 3 жыл бұрын
Lemamani betam yekabidal egzabeher yikire yibalaw
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 3 жыл бұрын
አይ ሴት ግን እውነት መወለድ ቋቋነው የሚባለው የእውነት የልብ ጓደኛ ጠፋ አይ ኢትዮጵያ ዊነታችን ጠፋ ልበል ግን ከእውነት ይህ የስይጣን ሴራነው እውነት ሴቱችም ወንዶችም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ከምር ያሳዝናል
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 11 МЛН
ኣባቱ በግፍ የተገደለበት ታዳጊ
28:36
Sile HiwotTV
Рет қаралды 127 М.
ገና ዛሬ ሙሉ ፊልም - Gena Zare  Full Amharic Movie, 2021
1:30:50
ከሚስቱ እህት ጋር የሚወሰልተው
32:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 378 М.
ልጇን ግድያ የምታስተምረው እናት
31:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 120 М.
ሀ...ሴት ሙሉ ፊልም HaSet full Ethiopian film 2021
1:07:13