🔴ከባለፈው የቀጠለ ክፍል ፪(2) የሳምንቱን የቅዱሳን ዝክር ጨምሮ ነው አዳምጡ!!!

  Рет қаралды 1,778

Zikere Kedusan official Channel

Zikere Kedusan official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰለም መጣህ መምህራችን የቅዱሳን ጸሎት በረከት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይኹን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y Ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህር
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የቅዱሳን የሰማእታቱንበረከትያሳድርብን የሰማነዉንቅዱስቃሉንበልባችን ያሳድርብን መምህርኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት መ/ር ገብረ መድኀን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ አሜን ፫የሕይወት ቃል ያሰማልን ርስተ ገነት መንግስተ ሰማያትን አምላከ ቅዱሳን ያዉርስልን እኛም የሰማነዉን ቅዱስ ቃል አምላከ ቅዱሳን ሰለ ቅዱሳኖቹ ብሎ በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ለእኔም ጎስቋላ መጻተኛ ድሃ ማስተዋሉን ያድለኝ ምግባሬ ከእንስሳት ወርዷልና ሰዉ ያድርገኝ 😢 መስማት እሰማለኹ አላስተዉልም እርስዎ እንዳሉት እምነት አላማ ጥረት ጥንቃቄ ጥንካሬ ሠለሌለኝ እንደሆነ 😢😢ይሰማኛል
@sarahs238
@sarahs238 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደአሰን የቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን ጸሎታቸው አማላጅነታቸው አይለየን ቸሩ መድኃኔዓለም ለንስሐ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር ይስጥልን
@rozaalemnew6864
@rozaalemnew6864 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን።
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር አሜን፫።
@user-cb5by5gy5n
@user-cb5by5gy5n Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!!!፥ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። የሞቱ ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Ай бұрын
ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁል፣እግዚያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣የቅድሳን፣በረከታቸው፣ይድርብን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እግዚያብሔር፣ይማሮት
@selamrita
@selamrita Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስባሕ መህምራችን እንኳን መጣህልን እግዚአብሔር የህይዎትን ቃል ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@mulumulu2138
@mulumulu2138 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sarataye8812
@sarataye8812 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊👏👏👏
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@lidiyat
@lidiyat Ай бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Ай бұрын
Egzahabhir yemesegen ❤️ 🙏 Amen ❤️ 🙏 Enqan Abro Aderesen ❤️ 🙏 Memehir Qalehiwet yasemaln ❤🙏
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@rahelbogale3091
@rahelbogale3091 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
@user-rt9hh8ts8c
@user-rt9hh8ts8c Ай бұрын
🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН
የሕይወት ትምህርት | መምህር ዘበነ ለማ
35:30
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 22 М.
ያለፈው ዘመን ይበቃልና ፩ኛ ጴጥሮስ  ም. ፬፥፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
1:08:25
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 166 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН