ከአባታችን ጋር ነው ያደግነው እናታችን ልጅ ሁነን ነው የተለየችን - Yegna Dramas Actress with Fegegita React

  Рет қаралды 309,695

Fegegita React

Fegegita React

Күн бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaR...
SUBSCRIBE: / @fegegitareact
Yegna Drama
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 11 - • የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna...
Yegna Channel : / @yegnaplayer

Пікірлер: 430
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ ከድገተኛ አደጋ እናተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይሰዉራቾሁ
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
Amen!
@barcamadrid9528
@barcamadrid9528 3 жыл бұрын
Amiin
@kindernow4089
@kindernow4089 3 жыл бұрын
Amen, leanchim!
@ሀውይእናቴንናፍቂ
@ሀውይእናቴንናፍቂ 3 жыл бұрын
አሚን
@bshshebsbsb9758
@bshshebsbsb9758 3 жыл бұрын
አሜን፫
@saratube9054
@saratube9054 3 жыл бұрын
ትራስይ ውዴ አባት መከታ ነው እድሜውን ያርዝምልሽ
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
ትራስዬ የኔ ልዮ ከዱቄት ንፅት ያለች ውብ ሀበሻዊኢትዮጰያዊ💞💞💞💐💐💐💐
@hayu9254
@hayu9254 3 жыл бұрын
እንኳንም ለረመዳን ወር በሰላምና በጤና አደረሳቹ ውድድ የሙስሊም እምነት ተከታዩች ፃሙ ፁመን የምንጠቀም ያድርገን ያረብ በሰልም ፁመን የምንጨርስ ያድርገን ረሚንን
@የክርስቶስሠምራልኝነኝ
@የክርስቶስሠምራልኝነኝ 3 жыл бұрын
የትርሐስ አለባበስ እና ሜካብ ምናምን አለመጠቀሟ እወዳት ነበር የበለጠ ወደድኳት 👍🌷
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
ትራስ ልባችሁን የነካችሁ እስት👍👍👍
@semiarmhaimmed2210
@semiarmhaimmed2210 3 жыл бұрын
ሀዮ ስወድሽ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Yhe ye yuti aydelem Fack account nw 🙄🙄
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
☝☝👆
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ
@SamsungJPrime-ur6pq
@SamsungJPrime-ur6pq 3 жыл бұрын
ትርሃስ ስለ አባቷ ስታወራ አንገቷን አቀርቅራ የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@ባርችየሀዋሳዋ
@ባርችየሀዋሳዋ 3 жыл бұрын
ፍቅርን እንደኔ ሚወዳት❤
@madinamohd7520
@madinamohd7520 3 жыл бұрын
የሁለቱም አድናቅዎች የት ነቹ 💓💓
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ
@tommytommy3314
@tommytommy3314 3 жыл бұрын
ትርሓሰይ እንዴት እንደምወድሸ እኮ ma love tnafkgnalesh
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ💓 ትርሀስ እኔም አባቴን ለየት ባለ ፍቅር ነው የምወደው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏
@oneofarmy1883
@oneofarmy1883 3 жыл бұрын
Ene erasu abayen betam ewdewalew nef amet ynuruln
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 3 жыл бұрын
መቅዲ እና መክሊትን አቅርቡልን 🙈🙏plz
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ወሬ ደምሪኝ
@momenahassan9718
@momenahassan9718 3 жыл бұрын
Awo maqdi rna makliyen aqrbulin
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@momenahassan9718 ደመሩኝ
@የፍቅርሰው-ቐ9ፐ
@የፍቅርሰው-ቐ9ፐ 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@dasashdres2231
@dasashdres2231 3 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 3 жыл бұрын
እኔም እናቴ በልጅነቴነው የሞተችው አባቴ ነው ያሳደገኝ ልክ እንደናትም እንዳባትም ሁኖ😍😍 በጣም ነው የምወደው
@annakbabew6036
@annakbabew6036 3 жыл бұрын
ፁኑየ በጣምነዉ የምወድሽ 😘😘😘
@kalfano537
@kalfano537 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ ፂዬ አብሮ አደጌ እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ እወዳቹሀለው
@jonialltube3872
@jonialltube3872 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለኝ የሚውዳቸው like አርጓቸው
@muna7085
@muna7085 3 жыл бұрын
ነይ እንደመር
@binthabeshawyit9341
@binthabeshawyit9341 3 жыл бұрын
ዉዲ የኢስላም ልጆች እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሰን ደርሰዉ ከሚፆሙ ፁመዉ ከሚጠቀሙ ያዲርገን ዉዲ የክርስታን ወገኖቼ እናንተም ፆም ላይ ናችሁ በፆሎት በዱዐ አንረሳሳ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን👈
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍❤❤🇪🇹
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 жыл бұрын
ትራስ ራስሽ የሆንሽ ልጅ ነሽ በራሷ መተማኗ አለባበሷ አመለካከቷ ውስጧ ደስ አለኝ በቃ የምትወደጂ ልጅ ነሽ ማስመሰለ የሌለበት ሰው ደስይለኘል❤
@selamengida5690
@selamengida5690 3 жыл бұрын
ፀናት ሣቅሽ በጣም ነው ደስ የሚለው
@AyderAyder-ry6gb
@AyderAyder-ry6gb 3 жыл бұрын
ታምራላቹ
@danawithabshawit9130
@danawithabshawit9130 3 жыл бұрын
የኛዎቹ ምርጥ ትዝታችን ናችው ለኛ ለስደተኞች
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
በጣም
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 3 жыл бұрын
ትርሀስዬዬዬዬ (ፍቅርዬዬዬ) ስወድሽ የኔቆንጆጆጆጆጆጆ
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 жыл бұрын
ትርሀስየ የኔ ውድ ስወድሽ አለባበስሽ እና ሜካኘ ያለመጠቀምሽ ከእኔ ባህሪ ስለሚመሳሰል ውድድድድድድድ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 жыл бұрын
ፅኑዬ ድምጿን ስወደውው ትርሀስ ስርአትሽሽ ደስ ይላል ታምራላቹ❤
@ብሌንየናሆምእህት
@ብሌንየናሆምእህት 3 жыл бұрын
በርቱ እህቶች ጠንክሩ ለፊልም እያላችሁ ማህተብ /ማዕተብ አትበጥሱ ለኮስሞቲክ/ሚኪያጅ ለመቀባት ብላችሁ ለዕይታ አትሸወዱ እኛ እምፈልገው እምሰሩት ፊልም ላይ ለትውልዱ ጥሩ ታሪክ ማስተማሪያ መስራታችሁን ነው ጎበዝ ናችሁ ደግሞም
@fantafanta6244
@fantafanta6244 3 жыл бұрын
ልክ ነው ለድራማ ብለው ሁላቸውም ማህተባቸውን አውልቀው ነው የሚሰሩት በዛ ላይ የኛ የሁላችን ታሪክ ብለው ግን ባስተር ብቻ ያለበት ቢታሰብበት ጥሩ ነው እላለሁ
@ብሌንየናሆምእህት
@ብሌንየናሆምእህት 3 жыл бұрын
@@fantafanta6244 nice
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
ፅናትና ትርሀስ ስወደቹ እኮ በማርያም🙏❤❤
@amawiamawi1266
@amawiamawi1266 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ጽናትዬ ትንሽ የአርቲስቶቻችን የአለባስ እኔ መንፈስ ነው የምለው እና እየተጠጋሽ ይመስለኛል ተጠንቀቂ እወዳችኋለሁ
@ethioonelove4122
@ethioonelove4122 3 жыл бұрын
መቼ ነው አሌክስ ረስክ እንግደ ሆነ ምትቀርብልን ይቅረብልን ምትሉ Like
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 3 жыл бұрын
ይሄ የኔምጥያቄነው
@አይጊዜ
@አይጊዜ 3 жыл бұрын
ፍቅርን በጣም እወዳታለሁ አለባበሷ በዛላይ ብዙአትቀባባም
@addisaddis4232
@addisaddis4232 3 жыл бұрын
Betame
@kabiabi7575
@kabiabi7575 3 жыл бұрын
አለም ቻፕስቲክ አትቀቢ
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 жыл бұрын
ጎበዞች እረጋ ያላቹ ተባረኩ ትራስ በሰል ያልሽ ነሽ ዝም ብለሽ ምትስቂውን ቀንሽ ፅኑ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ቤዛዊት ደምሪኝ
@hayattuob4287
@hayattuob4287 3 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ኢስላማዊ እውቀት እንማር አሁኑኑ ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ቁርአንን አብረን እንሀፍዝ ግዜአችንን እንጠቀምበት
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
ተራስ የእኔ ቆንጆ ፊታ ያለች ናት ናቹራል
@ssoo3513
@ssoo3513 3 жыл бұрын
መሻአሏህ ታምራላቺሁ አሏህ ይጠብቃቺሁ እህቶቸ
@fedilanasir2852
@fedilanasir2852 3 жыл бұрын
የኣለምን ድምፅ ስወደው
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 жыл бұрын
ትርሀስ ዉበታም ናት ሁሌም ያለሜካፕ ናት ደስ ስትል
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፅናት ደሞ ውበቷ ስክን ያለ ስታምር ትርሀስ ፀጉርሽ ብዛቱ♥
@gedabedada4136
@gedabedada4136 3 жыл бұрын
ትርሀስ&መቅዲ ምርጥ ኢትዮጲያዊያኖች ብዙ ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@أحلامالكلامالكراهية
@أحلامالكلامالكراهية 3 жыл бұрын
ትራስ ገብሩ ስወድሺ ላባትሺ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሺ ፈጣሪ።
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
አለም ከምር ማር ነሽ እኮ እውነትሽንነው ትራስየምሑላቹሕንም ውድድር😘
@ትዕግስትወለተስላሴ
@ትዕግስትወለተስላሴ 3 жыл бұрын
ፍቅርየ ሜካፕአለመጠቀምሽበጣም ያስደስታል በጥይበት እወዳችኋለሁ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
ፍቅርን ግን ስወዳት አለምየአችንም ዉድድድድድ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 3 жыл бұрын
እኔም ስወዳት
@ክርስቶስነውየመኖርእስትን
@ክርስቶስነውየመኖርእስትን 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ እህቶቻችን አምላክ ይጠብቃችሁ
@zabibhafeker4978
@zabibhafeker4978 3 жыл бұрын
ትራህስዬ የኔ ሙዳይ ስወድሽ
@yedingllig8860
@yedingllig8860 3 жыл бұрын
ፍሪዟ ዋው ትመቸኛለች ብቻ ሁላቸውም ውስጤ ናቸው
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 3 жыл бұрын
እሽ አመት ይኑርልሽ አባትሽ
@رحمهرحمه-ض8ب
@رحمهرحمه-ض8ب 3 жыл бұрын
ምርጦችና ተወዳጅ በርቱልን ሀሳባችን ይሙላልን በውጭም ባገርም ያለን በሙሉ ለተከበረው ወር ረመዷን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
@Semongia
@Semongia 2 жыл бұрын
በጣም ነወ የማከብራችሁ የትሽ ትልቆች ፣ ጎበዞች ምርጥ ድንቆች። በዚህ አጋጣሚ ትራስ አንድ ግጥም ብሰጥሽ ከአንቺ ድምጽ ጋር የሚሄድ ይመስለኛል ። ግጥሙ "ሀገር" ይላል።
@ቃልነኝስደተኛዋ
@ቃልነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
አለምንእደኔየሚወዳት💝💝👍👍
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ💚💛❤😍
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 жыл бұрын
I am in love with you both 💝 ከምር የኞ በጣም ውስጤ ነው። ልጅነቴን የማስታውስበት በተለይ የአለም ገፀባህሪ እኔነቴን ያስታውሰኞል ከቅናትዋ በስተቀር።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
የኛ ምርጦች 😘
@ትርሃስየድንግልባርያ
@ትርሃስየድንግልባርያ 3 жыл бұрын
ምኩሽ ትርሃስዬ እውድሼለሁ እኔም ፅናትዬም እንድዛው
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 3 жыл бұрын
አቤት ፈገግታችሁ ስያምር
@lijalemmelaku3665
@lijalemmelaku3665 3 жыл бұрын
ሀሳብ ህልማቹ ይሙላላቹ ❤❤❤❤❤
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@enatalem3890
@enatalem3890 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ አሌክስን ሚወድ ይግባ እቤቴ
@williamjohn8881
@williamjohn8881 3 жыл бұрын
Really I like 2gel but so beautiful lady sweet 4 Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 жыл бұрын
Fegegta react. በጣም ጥሩ የ KZbin Program ነው:: እናግረኝ እቀርባለው🖐️
@HabtshTube-j7l
@HabtshTube-j7l 3 жыл бұрын
ትራስየ ከዱቄት ነፃ አቦ ይመችሽ👍👍👍👍
@liylabanitislamliyla4143
@liylabanitislamliyla4143 3 жыл бұрын
አንተልጅ ግን ሳላደቅህ አላልፋም አለምዬ ሳቅሽ ደስ ይላል እወዳችዋለዉ💌
@አርሂቡYouTube
@አርሂቡYouTube 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጸጉረ ፊሪዟ ስወድሽ❤❤
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
ሊዳና ትቅረብ የምትሉ Instagram model ያለ ሜካፓ ስታምሪ
@hayu9254
@hayu9254 3 жыл бұрын
ሀናንና ፀጋ ይቅረቡልን የምትሉ እስቲ ላይክ
@ጀሚላይቶብ
@ጀሚላይቶብ 3 жыл бұрын
ይቅረቡ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ይቅረቡ
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 жыл бұрын
አባት በድባብ ይሂድ ማን እንደ አባት
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 3 жыл бұрын
የእውነት ትራስ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ መልስሽ ደስ ይላል እረጋ ያልሽ ነሽ ሁሌም እንደዚህ ሁኚ
@charientertainment
@charientertainment 3 жыл бұрын
❤️ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ያብዛልኝ እባካችሁ ሰው መርዳት የሚስደስታችሁ ሁሉ ቪድዮ ገብታችሁ አይታችሁ ሀሳብ እና ድጋፍ እድታደርጉ እጠይቃለሁ 🙏 #ሰብስክራይብ በማድረግም አበረታቱኝ
@ሱሱነኝጉራጌዋ
@ሱሱነኝጉራጌዋ 3 жыл бұрын
ትርሃስዬ ስወድሽ እኮ የኔ ልዩ🥰🥰
@titu5819
@titu5819 3 жыл бұрын
Life of abel & dania awet & meklit abayneh♥
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 3 жыл бұрын
tsnat konjo yene kebet siwedsh .Trhas demo ergit yalsh nesh betam ewedshalehu
@abebademie4350
@abebademie4350 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰siwedachu dagmo sitamru fetari yitebikachu
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
ስታምሩ መጣም ነው እምወዳችሁ 😍😍😍😘😘😘💋💋💋👈
@hananalichanal2866
@hananalichanal2866 3 жыл бұрын
Yene abat bicha yimeslegnal wellahi kalenat asadigon bizu neger serto Yemen sira yalseraw yelem ad ken bemidiya bameseginew betammm new des yemilegn wellahi ❤😢
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
እንደ እናት የላቸዉምዴ. የኛወች ስወዳቸዉ በጣም ገርሞኛል
@ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
@ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 3 жыл бұрын
የሳምንቱ ምርጥ እንዳ🙏🙏🙏💕
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
ውድድድድ ነው የማረጋችሁ በርቱ
@zuzi8166
@zuzi8166 3 жыл бұрын
ፍቅር እና አለም ሰወዳቹ እኮ ❤🇪🇹ፊታቹ ጥርት እና ንፁህ የሚያደርግ በቀላሉ እቤት ውስጥ በሚገኝ ነገር ብቻ ፕሮፋይሌን በመጪን እዩት በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ
@Keriyebe
@Keriyebe 3 жыл бұрын
አያት ይወዳሉ እኔ እወዳለው ምክንያቱም አያት አለኝ እናም በጣም ያዝናናኛል እናንተም መዝናናት ከፈለጋቹ ይኽው ተዝናኑ 👉🤣 &ምርጥ ምርጡን ለናንተ 😜
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆🔴 ❗️የሁለቱም አድናቅዎች የት ነቹ 🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@rahamakonjo5386
@rahamakonjo5386 3 жыл бұрын
ሁለታቹም ትመቹኛላቹ 😍🥰
@ethiopia1065
@ethiopia1065 3 жыл бұрын
ፅናትዬ ቆንጆ ነሽ እኮ ቁጅና ውድድር ብትወዳደሩ ድምፅሽ እራሱ 💖ትረሀስ ፍቅረኛ አለኝ አላለችም እና የእኛ ገፀበሀሪያሽ ላይ እዳለችው ናት ግን ፈጠንሽ ደሞ ደጉ ባላገሩ እያልሽ አታሸማቂያታ ኸረ ወድያ የቄራ ልጅ ነኝ እና ሁኚ ኣ 🙄
@abealtube9438
@abealtube9438 3 жыл бұрын
ፅናት በጣም ነው የማፈቅራት ፍቃዷን ጠይቅና አገናኘኝ አሌክስ እባክህ በፈጣሪ ስም
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ አብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ...
@Menna-iw1ug
@Menna-iw1ug 3 жыл бұрын
They are best friends.
@محمدمحمد-ش9ن8و
@محمدمحمد-ش9ن8و 2 жыл бұрын
የሁላቺንምታሪክላይ አለም ሳቂታናትበጣምደስትለኛለቺ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ በርቱልኝ ዉዶቸ
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ሰላም የመዳም ቅመሞች 💖💖👈
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
ፍቅር እና ዓለም አድናቂያቹ ነኝ ቀጥሉበት
@daezja847
@daezja847 2 жыл бұрын
ምየው ፀጋዬስ በጣም ትገርማላቹ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 3 жыл бұрын
እናተ ሁለት ውቦች ነብሴ እስከምትጣ ነው ምወዳችሁ።😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ሀዩ ደምሪኝ
@ferehannebu3861
@ferehannebu3861 3 жыл бұрын
@@hayatwollotube397 ስታስጠዪ አመዳም
@ፍቅርየእናቷልጅ
@ፍቅርየእናቷልጅ 3 жыл бұрын
ስታምሩ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 жыл бұрын
ፍቅር ፍሪዝሽን ስወደው ሁሌም ሀሙስን ቀን በጣም ነው ምትወጅው
@galmulumeri3102
@galmulumeri3102 3 жыл бұрын
ትርሓስ ቆንጆ ስወድሽ
@محمدمحمد-ش9ن8و
@محمدمحمد-ش9ن8و 2 жыл бұрын
ደስስትሉ
@chalturegasa4236
@chalturegasa4236 3 жыл бұрын
Gobazochi baritu ❤️❤️❤️💞💞💐💐💐
@AfeMar1221
@AfeMar1221 3 жыл бұрын
ውይይይ ደስ ስትሉ እንደዚህ የምታምሩት🥰🥰🥰🥰
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ቤተ ደምሪኝ
@AfeMar1221
@AfeMar1221 3 жыл бұрын
@@hayatwollotube397 ደመርኩሽ አንቺም🥰🥰🥰
@jxgxuhxhgs6839
@jxgxuhxhgs6839 3 жыл бұрын
የኔውዶች በርቱ በሩቱ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
ፅጽናት ግን ትንሽ ወደራቆትነት አትጠጋጊ እሺ ኖርማል ልብሶችን ተጠቀሚ እንደጔደኛሽ እራቆትነት ለማንም አይጠቅምም እወዳችሃለሁ በርቱ❤❤
@syhd7526
@syhd7526 3 жыл бұрын
የኛዎች በጣምነዉ የምወዳቹ ሁላቹንም
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
ፍቅር እውድሻለሁ ማማዬ በጣም የዋህ ለስው የምታዝኝ በተለይ የዳጊ ወይም አባትየው ላይ አይነሰውር ሆኖ በሚሰራበት ሰዓት ሴቶ ወንድ ተከትላ ሰትሂድ አንች ምን እያረግሽ ነው ብለሽ መልሰሽ ያአመጣሽለት ፕራክ ሳይ በሰላሴ ሰም በጣም ነው የወደድኩሽ እንዲሁ ሳይሸም የዋህ ትመሰይኝ ነበር በተለይ ሜካፕ እሚባል ነገር አላየውብሽም በመቀጠል ፀናት እንወድሻለን መጀመሪያ ላይ ሳይሽ ግን ማተብ ሰለአልነበራቹሁ አልወዳቹሁም ነበር ሜካፕ ባአትጠቀሚ ጥሩ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር የስጠሽ ውበት ብቻ በቂነው ዛሬ ደግሞ ማተብሸን ሰላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል በተረፍ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያአብዛው ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል ተዋደዱ
@edenhailu275
@edenhailu275 3 жыл бұрын
Tinat yene kojo swedshi ❤❤❤❤
@seadaseada9845
@seadaseada9845 3 жыл бұрын
ዉድድድድ የኔ ቆንጆዎች
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ 3 жыл бұрын
የኛወች በጣምነውየምወዳችሁ በተለይ ፍቅርን
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 30 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 8 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,9 МЛН
ማንም አልቀረም። TSINAT TEREFE Ethiopia
16:46
Tsinat Terefe
Рет қаралды 105 М.
🔴 ይቺን ሴት ማስቆም አለብን 2
35:30
babi VLOGS
Рет қаралды 66 М.
Zur 8 Game Show 11| ዙር ፰ ጨዋታ 11[Arts TV World]
48:15
Arts Tv World
Рет қаралды 511 М.
Habesha blind date | Jone and Hosi - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
25:54
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 649 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 30 МЛН