#_ከቤተክርስቲያን_አገዱኝ_በግሎሪ_ዞን_pastor_kassahun_lemma

  Рет қаралды 146,649

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

#ፓስተር_ወርቅነህ_አላሮ_ከቤተክርስቲያን_አገዱኝ_በግሎሪ_ዞን_pastor_kassahun_lemma#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 282
@YisakorGirma
@YisakorGirma Ай бұрын
አሜን ተባረኩ
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 9 күн бұрын
እንዲት እንዲያድን ያውቃል እግዚያብሄር የማልረሳው መዝሙር፣ተባረኩ
@TuluDerese-tc4ct
@TuluDerese-tc4ct Жыл бұрын
እናንተን የመሰሉ አገልጋዮች ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@NaniWedemkun
@NaniWedemkun 6 ай бұрын
ፓስተር ካሳሁን. ....ይሄ መዝሙር በጣም ብዙዎችን ያፅናና መዝሙር ነዉ እባክህ እንደገና ስራዉ የድሮዉ በደንብ አይሰማም .....በግሌ በጣም ነዉ እምወደዉ .😢😢
@hannaergetie
@hannaergetie Жыл бұрын
የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ህልውና ያለበት ቆይታ ነው ፣ ተባረኩልኝ ፓስተር እና ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ እንዲሁም ፓስተር ካሳሁን ።
@TemesigenForisido
@TemesigenForisido Жыл бұрын
K2
@MasuNegash
@MasuNegash Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፊት በባዶ እጅህ እንዳትታይ ይህን መዝገብ ባንተ ውስጥ ያኖረ እግዚአብሔር ይባረክ።
@LawofGod
@LawofGod Жыл бұрын
His songs gave me courage in the darkest time of my life .
@luljosi1889
@luljosi1889 Жыл бұрын
Me too ❤❤❤❤❤❤
@saharsahar306
@saharsahar306 Жыл бұрын
ተባረኩ፡ዘመናቹ፡ይባረክ፡እንወዳቹዋለን💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💚💛💜💜💜💛💛💚💛💜💜💜💛💛💛💚💛💛💜💜💜💛💛💚💛
@tigistyegetalij667
@tigistyegetalij667 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🍇🍇በ አየሱስ ስም ተባረኪልኝ ውዴ አግዚአብሔር ሰው ❤️❤️❤️❤️
@Birk-wq9ot
@Birk-wq9ot Жыл бұрын
ተባረክልን እስከ ዛሬም በመዝሙሮችህ ተባርከናል ዘረህ ይባረክ።ፓስተር ካስሽ ተባረክ
@crcmedia9854
@crcmedia9854 Жыл бұрын
Many preach God but you guys personified him to us!
@haimyhabte1680
@haimyhabte1680 7 ай бұрын
Oh my Jesus እንዴት ደስ የሚል መንፈስ ነው ያለህ ዘመንህ በዚሁ ይለቅ የውነት ያሳሳል ለምልም 🙌💙 ፓስተር ካሳሁን በብዙ ተባረክ 🙏
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ማከብረው ምወደው በብዙ የተባረኩበት ዘማሪ እና ፓስተር ወርቅነህ አለሮ ይበልጥ እንዳከብርህ ሞር እንድወድህ አደርጎኛል የሂወት ምስክርነትህ ጌታ በብዙ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ❤❤❤
@mihretunikola8
@mihretunikola8 Жыл бұрын
አቤት አቤት ድምፅ አቤት ፀጋ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ ዘማሪ ወርቅነ አላሮ:: ጌት ይባርክህ ይጠብቅህ:: ፓስቴር ካሣሁን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን:: ያ ሰይጣንን የምታሰቃይበት ጊዜ ትዝ ይልሀል? አሁንም በዛው ብትቀጥል ባይ ነኝ ምክንያቱም ሐሰተኞች በዝተዋልና ...አስብበት:: ተባረኩ we love ❤️ you.
@mademade4846
@mademade4846 Жыл бұрын
አሜን አሜን ብርክ በሉ አይጠገቡም ወደ ሰው ጆሮ ሲንቆረቆሩ ዘመን ተሻግረው ዛሬም የሚያበረቱ የሚያንፁ መዝሙሮች ፀጋው ይብዛልህ
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ስትባርኩ እኮ ሳላዉቀዉ አለቀብኝ 😢😢😢 ወርቅነህ ስወድህ እኮ ጌታዬን ስናፍቀዉ ወደ ፀሎት ስገባ ከምሰማቸዉ መዝሙሮች አንዱ የአንተ ነዉ ❤❤❤ ሳሚም የምወደው መዝሙሮች ❤❤ አትጥፋብን ትጠቅመናለህ ❤ እግዚአብሔር የተወሰዱብንን ለቤተክርስቲያን ምርኮ እንዲመልስልን ፀሎቴ ነዉ ! ተዘርፈናል ! ተባረኩልኝ
@lulitsweety3971
@lulitsweety3971 Жыл бұрын
ውይይይይይ ጌታዬ ሆይ በጣም ምወደው ዘማሪሪሪሪሪ🥰🥰🥰🥰 የእግዚአብሔር ካባ የለበሰ ሰው ነው ሚታዬኝ ለምን እንደሆነ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር የገዛው🥰🥰👍👍👍
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
በውሃ ውስጥ አልፈናል አላሰጠመንም ኦ ይገርማል;ኦ የደንቃል 🙏🙏🙏🙏 ሀለታችሁም ዝማሬወቻችሁ በብዙ እየጠቀሙኝ ነው ;;🙏✍️✍️እየሱስ ጌታ ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነዉ ምወዳችሁ ተባረኩልኝ
@mintwabgirma8405
@mintwabgirma8405 Жыл бұрын
እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዝያብሔር አሜን🙏🙏🙏🙏
@sphonetastic1965
@sphonetastic1965 Жыл бұрын
ተባረክ ዘማረ ወረቅን አላሮ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ፓስተር ካስሽ እኮ ድምፁ ልዩ ነው በጣም ነው የምወደው መዝሙሮችህን በሙሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🥰
@KurieMalako
@KurieMalako Жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን 💞
@tinajery8829
@tinajery8829 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ ጌታ ይባርካችሁ I love you guys
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Жыл бұрын
Wow two of my favorite singers and Pastors Werkeye❤and Kasahun ❤my God bless you and your family 🙏 ተባረኩልኝ ጌታ በናንተ ዝማሬ ባርኮኛል ፣ መልሶኛል፣ አበርትቶኛል፣ አፅናንቶኛል...የምድሪቷ በረከቶች
@AberhamKolla
@AberhamKolla Жыл бұрын
ተባረኩ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Жыл бұрын
ፓስተር ዘማሪ ወርቅነህ አንተ የለውጥና የፅናት ምልክታችን ነህ እናመሰግናለን
@sisaydaniel4437
@sisaydaniel4437 11 ай бұрын
ፓስተር በዚህ ቆይታችሁ እጅግ በጣም ተባርኪያለሁ ተባረክ ፓስተር ተባረክ
@tsehayabayneh4346
@tsehayabayneh4346 Жыл бұрын
ወንድሜ፡ወርቅነህ፡በጣም፡እንወድሃለን፡ባንተ፡ዝማሬ፡ም፡እየተባረክነው
@Hanazegeye
@Hanazegeye 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው የሚለው መዝሙር ሁሌም ዉስጤን yadisal
@betiworku6311
@betiworku6311 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው። በዚ ድምፅ የእ/ር ቃል መስማት ደስ ይላል። ተባረክ።
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሰው እርጋታው ድምፁ መዝሙሮቹ ❤❤❤
@asratmesfindownloadgospelm338
@asratmesfindownloadgospelm338 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ተባረኩ የጌታ የእየሱስ ክርሰቶሰምህረት ቸርነት ከናንተ ጋር ይሁን ፀጋው ይብዛ ላችሁ ቤተሰባችሁ ወራችሁ 7ትውልድ ድረሰ ይባረክየረገጣችሁትን ውረሱ❤❤
@michaelhailemariam7597
@michaelhailemariam7597 Жыл бұрын
ወርቅዬ በጣም የምወድህ ዕንቁ ዘማሪ ነኽ! እግዚአብሔር የታመነ ነው፣ የሚለውን መዝሙር ስትዘምር በርግጥ እኔም እያለቀስኩ ነበር! በጌታ ጸጋ በርታ፡፡
@buchachatube
@buchachatube Жыл бұрын
I'm impressed with those voices. It's looks like a music instrument rather than a human vocal. WOW !
@tigistdaniel7526
@tigistdaniel7526 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችው❤❤❤❤❤❤❤
@FekertGebrmdhnGebrmdhn
@FekertGebrmdhnGebrmdhn Жыл бұрын
geta zemnachun yebark lemlmu 2 tachunm betam neaw yemwdachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenayaynaew4066
@zemenayaynaew4066 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ካሳሁን በዚህ መዝሙር በጣም ተባርኬበታለሁ
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 Жыл бұрын
ምሰላምሸይብዛል በጣምአረፍቆይታነተበሰን በረች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sabatsegay9572
@sabatsegay9572 Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ሰቶሃል በርታ ድገም ጌታ ይረዳሃል ❤❤❤
@NattyBirhanu-xg8fx
@NattyBirhanu-xg8fx Жыл бұрын
ዋዉ ክብር ለ ጌታ ይሁን
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 Жыл бұрын
ፓስተር ካስዬ ድንቅ ዘማሪ የተወደድክ ጌታ ይባርክህ
@babimp36
@babimp36 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባርከናል 😍❤❤ ተባረኩ
@dagnufitamo1017
@dagnufitamo1017 Жыл бұрын
Zemeneh yibarek. Ejig yemwodeh zemari workneh alaro.
@almazhilu979
@almazhilu979 Жыл бұрын
Ameen ameen god bless you pestar❤❤❤🙏😭🙏🙏❤🎸🎸❤❤❤🙏🙏
@rahelkasaye6969
@rahelkasaye6969 Жыл бұрын
እንደናንተ ያለ አገልጋዮች ጌታ ያብዛልን❤❤❤❤
@Ruthjrusi
@Ruthjrusi 2 ай бұрын
Yetewededk pastorna zemari werkneh alaro betam new emiwedk bemezmurk hule ebarekalew lezelalem lemlmln
@tirfedagim7153
@tirfedagim7153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ፣ ተባረኩ።
@MathewosLungo-jl8it
@MathewosLungo-jl8it Жыл бұрын
ሁሌም እምወድህ እና እምካብርህ ውድ የጌታ በርያ ከሰሁን ለምልምልን በእውነት ይህንን የተበረከ የእግዚአብሔር ሰውን በመገባዝህ እጅግ ተንጸናል ተበርካናል thank u
@MimiMimi-gs9uo
@MimiMimi-gs9uo 6 ай бұрын
ዎይኔ ምን አይነት መንፈስ ነው እኔ በእውነት ስጋዬ አልቀራችም ጌታ ዘመናችሁ ይባርካችሁ 😭😭❤❤
@Ruthjrusi
@Ruthjrusi 2 ай бұрын
Semche nebere bejoreye ahun gn ayechh ayne megeremn moltehbgnal kesemahut beltehbgnal wowwww pastor zemari kase ygermal u'r blessed
@salamawtdagafavideo6902
@salamawtdagafavideo6902 Жыл бұрын
WooW በጣም ዳስ ይለል❤❤❤ በምስክርነቱ በጣም ነው ያተባረኩት ሁሌም ያምወድ ዘመር ናህ እግዚአብሔር ይባርክ
@Tgjggcgh-re8it
@Tgjggcgh-re8it Жыл бұрын
😭አሜንንን አሜንንን ኡፍፍፍፍ ተባረኪ
@MELAWIT
@MELAWIT 7 ай бұрын
First of all, I would like to say Thank you Pastor Kassahun. I am Eritrean and I always follow your shows. I feel included when you welcome us (Eritreans) to watch your show. Pastor Workneh, wow you are full of spirit, wisdom, and grace. I thank God for you.
@Joseph_spider15
@Joseph_spider15 Жыл бұрын
ብርክ በል ወርቅነህ የሚገርም ድምፅ🙌🙌🙌
@nyctimes2728
@nyctimes2728 Жыл бұрын
ድምፁ ነጎድጓድ ነው። ተባረክ
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ወርቅዬ በረከታችን ነህ ለምልምልን ብዛልን❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR WORKNEH ALARO AND MAN OF GOD SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
@ኢየሱስይመጣል-ኀ7ኰ
@ኢየሱስይመጣል-ኀ7ኰ Жыл бұрын
ተባረኩ ሁለታችሁም መዝሙሮቻችሁ የተወደዱ የማይሰለቹ ናቸው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq Ай бұрын
wow ፖስተር መዝሙርህ ሲጣፍጥ በመዝሙርህ ነብሳችች በሃሴት ረሰረሰች አሜን ተባረክ100/100!!!!
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ አለ so amazing
@ruthembaye7333
@ruthembaye7333 Жыл бұрын
Wooooo it's Amizing song blessed ❤
@selambekele8175
@selambekele8175 Жыл бұрын
ወንድሜ ወርቅነህ አላሮ ።መዝሙሮችህ ከሰማይ የሆነ መልክት መሆናቸው የማውቀው፦ህይወት ይዘራሉ፣ያፅናናሉ፣ያበረታሉ፣ይገስፃሉ ያስተምራሉ፣ምልክትንይሰጣሉ፣መንገድ ይመራሉ፣ይወቅሳሉ፣ማመስገኛ ይሆናሉ፣ይባርካሉ፣........በነዚህ ነው።እና በዘረዘርኩት ሀሉ እና በሌላም በአንተ ዝማሬዎች ወደ ኢየሱስ ወደአባቴ ጉያ ቀርቤባቸዋለው ፤ ተጠግቼባቸዋለው። ዘመንህ ይለምልም በሁሉ ተባረክ ዘርማንዘርህ ለጌታ ይሁን።እወድሀለው😊
@addisaddis6107
@addisaddis6107 Жыл бұрын
Egzabiher yimezgen tebareku
@mebratasghedom2247
@mebratasghedom2247 Жыл бұрын
Wow, I wish I was in person to listen and sing for the Lord. God bless you all.
@garbagecan5147
@garbagecan5147 Жыл бұрын
ተባረኩልን
@zegeyehaile8882
@zegeyehaile8882 Жыл бұрын
ይህ ድምፅ ብቸኝነቴንና ጭንቀቴን ያባረረልኝ ብሩክ ድምፅ ነውና ወንድሜን ወርቅነህን አብዝቶ ይባርክልኝ።
@nuratefere4467
@nuratefere4467 Жыл бұрын
ውውው ጌታ ኢየሱስ ይበርክህ💞🎓🎓
@demekeworku1869
@demekeworku1869 Жыл бұрын
Amazing voice dear pastor bless you.
@mahlettenadeg2859
@mahlettenadeg2859 Жыл бұрын
ስላተ ጌታን አመሰግናለሁ
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ።
@alazartesfaye8020
@alazartesfaye8020 Жыл бұрын
በእውነት ይኤ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት ውይ እባኤ መቆም አልቻለም ካስሽ ተባረክልኝ ውይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 Жыл бұрын
Thank you for bringing our beloved brother! His songs has the spirit of the Lord never tired listening of it. More blessings and grace upon his life🙏🙏🙏
@njatnjat3281
@njatnjat3281 Жыл бұрын
የጌታ ስም ይባረክ
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Жыл бұрын
በእናተ የሚሰራው የእግዚአብሔር መንፈስ ተጠቃሚ ነኝ ተባረኩ ተፅንተናል በርትተናል ወደቀን ተነስተናል ተባረኩ 😘😘😘😘
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 Жыл бұрын
ሀሌሉያ የሚገርም ድምፅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏
@SintayehuErba
@SintayehuErba Жыл бұрын
በብዙ ተባረክ
@temesgenferede4989
@temesgenferede4989 Жыл бұрын
ተባረኩልን❤
@GenetMisgana-p3h
@GenetMisgana-p3h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@uuvigzig2zig2uvigz82
@uuvigzig2zig2uvigz82 Жыл бұрын
አሜንንን ዘመን ይባረክ
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
Wow what an awesome gift you have both of you.. can't stop listening❤❤❤❤ May the God almighty bless you abundantly.❤🙏🏽
@marafuwarawara2784
@marafuwarawara2784 Жыл бұрын
ስለ እነንቴ እግዝ/ርን እነመሠግነሌን❤
@milimedhanie1753
@milimedhanie1753 3 ай бұрын
Btaemi zfetwo zemari bhiwetun bmezmurun ztebarekiku zemari amlak zemen hiwetka yelemlmn yexebkn. Abaka kndzi xega zekemete goyta kdmi kulu kbrn msganan ybzah yiezezn.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NoorAhmed-hq9zw
@NoorAhmed-hq9zw Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebareki tebareki ❤❤❤😢😢😢😢😢Amenamenamen
@Aregashsimon-cu1tv
@Aregashsimon-cu1tv 6 ай бұрын
እባክህ ወርቅነህ እግ/ር ይባርክ ሀሹ ሀሹ ግተ አው ጎይንተ የምለው መዘሙር ብትሰራልን ደስ ይለናል እግ/ር ይባርክ ካስሽ ተባረክ
@tizitagetachew6353
@tizitagetachew6353 Жыл бұрын
ተባረክ
@hannaergetie
@hannaergetie Жыл бұрын
Woooow , what a gift ❤❤❤❤❤, Zm blachehu zemru
@ajebushmamo2593
@ajebushmamo2593 Жыл бұрын
❤❤yemiwodachihu our blessings zemenachihu yibarek ❤❤❤❤
@elldanategegn2765
@elldanategegn2765 Жыл бұрын
OmG what amazing golden voice
@Kimem12
@Kimem12 Жыл бұрын
Betam yemiwodachu pastor kase❤❤&pastor workne❤❤
@natnaelnati4908
@natnaelnati4908 Жыл бұрын
ስወዳቹኮ ያለ ስስት ነው ተባረኩልኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ!!!❤️❤️❤️❤️
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen uuuuuuuuuuuuuufow iyesus kiristos geta now ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adiamteweld3131
@adiamteweld3131 Жыл бұрын
Btaemi eye zfetwo btaemi zbark hewu kulum brukat ❤❤❤❤❤ tbarku
@zezugeber2025
@zezugeber2025 Жыл бұрын
Pastor Kassahun እንደልጅ ልሁን አልክ .ወርቅነህ ዘመንህ ይባረክ
@medihussein1279
@medihussein1279 Жыл бұрын
በህይወት የተሰራ ሰው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@njatnjat3281
@njatnjat3281 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክ
@samuelgebrehawariat
@samuelgebrehawariat Жыл бұрын
Werkye wendme betam new menfesu yenekan tebarek paster kasahun antem bruk yegziabher sew
@esheabebe1351
@esheabebe1351 Жыл бұрын
Wow what a wonderful and amazing worship my the Good Lord Jesus Christ bless you more once again pastor you're blessed ❤❤❤🙌🙏
@kukubelete7826
@kukubelete7826 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ተባረክ
@alemareda-mf6ve
@alemareda-mf6ve Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም ብዛ ስፋ
@saraassefa9561
@saraassefa9561 Жыл бұрын
Kasish, Ebekihn Zemirilin!! Yemezmur tsegaki Zarem hiyawu naw!! Your voice is annoited Still! Egziabiher bizu kassetochin esktawotawotta Eyetabekeki Yimesilegnal!!!
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 20 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 4,7 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Workneh Alaro
5:58
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 77 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН