ከቤተክርስቲያንና ከብዙሃኑ ላይ የኮበለለው እሴት እንዴት ይመለስ?

  Рет қаралды 3,788

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ  Awaj Negari Official

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@negussuashene2448
@negussuashene2448 3 күн бұрын
" በፍየል ዘመን በግ አተሁን" የሚል ፈሊጥ በገነነበት ዘመን ይህ ትምህርት እጅግ አስፈላጊ ነው
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 4 күн бұрын
እኔ ሰምቼ ማልጠግበው የ ብስራት ታደሰ ዜና ነው እንደው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ
@MekaduLemu
@MekaduLemu 3 күн бұрын
Selam wegenochi yenanten program benafkot newu yemtebkewu tebareku geta yibarkachu
@MulualemAdmassu
@MulualemAdmassu 3 күн бұрын
እኛ በ ቤቱ ያለን ከውሸት እንውጣ በሗላ አላውቃችሁም መባል አለና። ጌታ ስለዚህ አገልግሎት ስሙ ይባረክ ለዘለም። ጌታ ይባካችሁ ጸጋው ይብዛላችሁ 🙏🏽
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 4 күн бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን እርዳን 😢😢😢😢😢😢
@Eskutitube
@Eskutitube 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏
@rahelsolomon8328
@rahelsolomon8328 4 күн бұрын
እውነት ዋጋ ቢያስከፍልም ክርስቲያን የሚያምርበት ከእውነት ጋር ሲወግን ነው። ዘመናችሁ ይባረክ...!!
@willyou2030
@willyou2030 4 күн бұрын
ልጨምርላችሁ ; ዘረኝነትን እንቃወማለን !!! ብዙ ዘረኛ አማኝ ነን ባዬች በቤተክርስቲያን ዉስጥ ተደብቀዋል ! ዛሬ አስተማሪ እርዕስት አመጣችሁ ተባረኩ ! እዉነትን ተናገሩ የጠራችሁት ለእዉነት ምስክርነት ነዉ !
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 күн бұрын
Egziho Meharen Adinen Geta hoy.
@rezenebirhane7134
@rezenebirhane7134 3 күн бұрын
God bless you, bisie
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd 4 күн бұрын
ተወዳጆች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ተባረክ ❤️❤️
@AbinetDesta-j5v
@AbinetDesta-j5v 4 күн бұрын
Wow amazing God's word be blessed truth is jesus is God
@AlemituDelga
@AlemituDelga 4 күн бұрын
ተባረኩ በኢየሱስ ስም ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ያብዛላችሁ በእዉነት መኖር ይሁንልን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@RobelJETRO
@RobelJETRO 4 күн бұрын
ye FETARI SELAM Lenantena bieteseb teketatayoch yihun👋 ende hullu gize eyadametin endefiqadu eyeneqan new degmo ende Fiqadu ayne"Libonachin yabralin bemengedum yatisnan Tebarekulin ende GIETA Fiqad☝️🤲👋✊
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 4 күн бұрын
Geta zemenachun yibark
@GizachewGizi
@GizachewGizi 4 күн бұрын
አገልግሎታችሁን እወደዋለሁ፣ ጌታ ይባርካችሁ፣ የዛሬውን መልእክት ግን በሁለት መንገድ አያለሁ ፣ አንዱ ከአማኝ እውነት ሲያጡ፣ አማኝ ሲሳት ነዉ፣ ሁለተኛው መስሪያ ቤቶች እውነተኛ ስለማይፈልጉም ነው። እውነተኛ ሰው አይጠፋም። በዚህ ዘመን በውስጥም በውጭም ችግር ይኖራል። ክርስቲያን እንንቃ።
@7172-o3o
@7172-o3o 4 күн бұрын
ከውሸት ጋር እየተሞዳሞድን ጌታ ሊመጣ ነው ያኔ‼️‼️🙄🙄🙄
የሳውድ አረብያና የሰሜን ኮርያ መንግስታት ለክርስቲያኖች በመጠኑ በር ከፈቱ።
23:11
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 49 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 65 МЛН
የሶርያ የመፈራረሻዋ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሷ ታውቋል።
23:30
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 4,2 М.
የእኛ አምላክ ይናገራል | Pastor Ali Omer
1:08:15
Pastor Ali Omer
Рет қаралды 2,2 М.
የመፅሐፍ ቅዱስ ፍላጎትና ዋጋ መናር በአሜሪካ መነጋገርያ ሆኗል።
28:30
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 8 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН