ከቤተክርስቲያን ወጥቶ ራሱን አጠፋ | ጠጥተህም ዘሙተህም ቤተክርስቲያን ና

  Рет қаралды 5,436

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@mariamawitalemayehu5976
@mariamawitalemayehu5976 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለቀረው የዚህ ምድር የምኖርበትን ዘመን ስንቅ አግኝቼያለሁ ተምሬያለሁ ለብዙ ትውልድ የሚሆንን የሚጠቅም ምክርን ስላካፈላችሁን ነገር አመሰግናለሁ ተጠቅሜያለሁ ብሩክ ሁኑ
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
Its so interesting,biblical and hopeful teaching
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Ай бұрын
የዘላለም አምላክ ይባርክህ ተባረክ!
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ የሚባርክ እንዲህ አይነት ትንሽ ጠብታ ስናገኝ ቤተክርስቲያን እስትንፋሷ ከሆነው ከጌታ ጋር እንዳልተቆራረጠች እንረዳና እንበረታለን!
@AfhhuDtufewd
@AfhhuDtufewd Ай бұрын
ይብዛልህ ተባረክ
@WerkneshiHayilemariyam
@WerkneshiHayilemariyam Ай бұрын
ዋው ታምዬ ብሩክ ነህ ሁሌም ጌታን የምትገልጥበት(መንፈስ መቅደስን) የምታብራራበት መገለጥ ይገርመኛል አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ለብዙዎች መነሳሳት መታነጽ ምክንያት ያድርግህ እወድሃለሁ ተባረክልኝ ካንተ ጋር በአንዲት ቤተ ክርስቲያን አካል በመሆኔ ደስ ይለኛል እድለኛም ነኝ ተባረክ
@AfhhuDtufewd
@AfhhuDtufewd Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t Ай бұрын
ተባረኩ❤ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እ/ር የሚመራው ሰው ደስ ይላል❤
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
የባረከህ ይባረክ በዚች ትንሽ ዕድሜህ የተሰጠህ በጣም ብዙ ነው ድንቅ መገለጥ ዘመንህ በቤቱ ይልቅ የማይባክን ጊዜ ጌታ ይስጠን
@messikarem2989
@messikarem2989 Ай бұрын
Wow ተባረክ ተባረኩኩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🙏😊😊
@sherifowegeta
@sherifowegeta Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ እኔ በጣም እወድሃለሁ
@hermonabreha571
@hermonabreha571 Ай бұрын
Tame man of god silayenek des blonal tebarek!!!
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Ай бұрын
Ye Egzabher Sew Egzabher Yebarkhe Tebarku
@BrookEndryas
@BrookEndryas 6 күн бұрын
ብሩካን ናችሁ የሚገርም ስንቅ ነው ቃላት የለኝም ።❤❤
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 Ай бұрын
Powerful
@edenkahsay55
@edenkahsay55 Ай бұрын
Egizabher Amlak zemenkn ybark bruk neh bkulu h nrohun Nürnberg ybzalh Bgeta EYESUS KRSTOS Hyaw shm amen ❤.
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc Ай бұрын
በዘመናት መካከል እግዚሀብሔር የትውልድ አባት ያድርግክ እንወዳሀለን።
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 Ай бұрын
The best interview ever.❤❤
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 Ай бұрын
Wowww tebarek
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
ታሜ ከአስደናቂ መንፈሳዊእውቀቱ ሌላ የሳሪስ ልጅ ስለሆነ ደስእያለኝ ነው የሰማሁት ሲቀጥል የቡድዚምን እምነት ተከታይ አምላክህ የትነው ብትለው የቡዳህን መቃብር ያሳይሃል ያልከው እውነት ቢሆንም በዛብቻ አያቆምም አንተንም ሊጠቁምህ ይችላልአምላኬ ነህ በማለት፣ ያብቻ ሳይሆን እራሱንም ትንሽ አምላክ እንደሆነ ይገልፅልሃል ከፓንቴኢዝም ጋር የሚመሳሰል ሁሉም ተክስቶ የሚገኝ ነገር ሁሉ አምላክ ነው የሚል ጥልቅ ፍልስፍናዊ ሃይማኖት እንጂ እራሱን /የመገለጥ ሃይማኖት አርጎ ቢገልፅም /ዝምብሎ አንድን የሞተ ሰው ወይም ጉሩ/መምህር/አምላኬ ነው ብሎ የሚያመልክ ውስብስብነት የሌለው ተራ ሃይማኖት አይደለም ፤ፍልስፍናዊ የሚለው ይሰመርበት
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 Ай бұрын
የእብደት ሀይማቶ ነዎ ይሄማ 😅😅😅
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 Ай бұрын
Tebareku
@mariamawitalemayehu5976
@mariamawitalemayehu5976 Ай бұрын
በጣም እወዳቹሃለሁ አከብራቹሃለሁ
@melseifu8424
@melseifu8424 Ай бұрын
Your wisdom and unwavering faith are a testament to a life dedicated to serving God with humility and grace. It’s truly inspiring to witness the depth of your spiritual journey. may our Lord continue to bless you! you are such a blessed servant of the Lord!
@MesfinBelay-pl7cg
@MesfinBelay-pl7cg Ай бұрын
ተወዳጅ አገልጋይ ነው ታሜ
@MihiretMiyaye
@MihiretMiyaye Ай бұрын
ቆንጆ ሁሉ አይወደድም 🥰 ኢየሱስን እነዚህ ዓይኖቼ እስኪያለቅሱ ድረስ እወደዋለሁ❤. የኔ ትውልድ ወጣት የምትወዱትን ፈትናችሁ ውደዱ pls🙏 ድንቅ ምክር ነው ተባረኩ🙏
@johngrobi5570
@johngrobi5570 Ай бұрын
blessed guy
@LieltBekele-dd9sv
@LieltBekele-dd9sv Ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@samueltigistu1495
@samueltigistu1495 Ай бұрын
😍😍😍Tamye tebarekln....
@MerryZewdu
@MerryZewdu Ай бұрын
Ewnet new tebarek wendem gin andande bet west hono yetefaw aynet lijen betekrstyan tekuret kalaregech mewtatachew mayker nw
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet Ай бұрын
Don't leave you mom until u get married my brother. And beside u can live with her until whatever Don't leave her. Stay blessed 🥰 🙏 🙌
@messikarem2989
@messikarem2989 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰✅
እንደሴት ሺቲ ለብሼ እጠነቁል ነበር |ኢየሱስ ከዚህም ጉድ ያወጣል|
1:08:00
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 114 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,9 МЛН
የኮሪደር ልማት በአርባ ምንጭ ከተማ
5:16
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 927
פודקאסט הלובי של שלום ברנהולץ - שלום וגשל
3:29:37
שלום ברנהולץ | Shalom Bernholtz
Рет қаралды 17 М.
ሁዳዴን በባዶ እግሬ ፍልሰታን ቆሎ እየበላሁ እፆም ነበር
1:41:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
በራፕ በመዘመሬ እጅግ ብዙ ዋጋ ከፈልኩ | ጎስፕል ራፐር ኬሚ
1:20:45
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 2,3 М.
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 114 МЛН