KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማትጠፋ መብራት የማትፈርስ መቅደስ የሃይማኖት በትር | መምህር ዘበነ ለማ
1:08:46
ጉባኤ ኒቅያ ጉባኤ ቍስጥንጥንያ ጉባኤ ኤፌሶን እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሊያውቀው የሚገባ መሠረታዊ ትምህርት ክፍል 1 መግቢያ | መምህር ዘበነ ለማ
1:03:24
Интересно, какой он был в молодости
01:00
Thank you Santa
00:13
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ከጭንቀት ራሳችሁን የምታድኑበት መንገድ | ክፍል 1 እና 2 መምህር ዘበነ ለማ
Рет қаралды 17,435
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 478 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
ከጭንቀት ራሳችሁን የምታድኑበት መንገድ | ክፍል 1 እና 2 መምህር ዘበነ ለማ
Пікірлер: 343
@ZerihunZerihunNgash
9 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የኝ ውድ መምህር አለም ትንሽ ቁስል ፈልጋ በምታሰፋበት ሰአት መምህር ቁስላቻን ላይ ዘይትን ታፈስልናለህ። አማኑኤል ይጠብቅህ የደሙ ወለላ ይሸፍንህ
@ZewudeZewude-no8pm
9 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልንአሜን።መምህራችን።መምሬዘበነ።አባባለማ።እድሜዘመንወትንእግዚአብሔርአምላክዘመንወትንያስረዝምልወትአሜን
@nalaals6496
9 күн бұрын
አሜን
@shewaneshkedir8242
7 күн бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@mitlalabadi8064
6 күн бұрын
🙏 🙏 🙏
@mitlalabadi8064
6 күн бұрын
Amen amen amen
@AmanuelAlem-v9t
9 күн бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም በለመለመ መስክ ያሳድረኛል ወደ ዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አንተ ከኔጋር ነህና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያፅናኑኛል በፊቴ ገበታ አዘጋጀህ በጠላቶቼ ፊትለፊት ራሴን በዘይት ቀባኽ ፅዋዬ የተትረፈረፈ ነው ቸርነትኽና ምሕረትኽ በህይወቴ ሁሉ ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም እኖራለኹ መዝ 22 🥰❤️🌿🎉🎉💒💒🕯🕯🕯🕯✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@RMetica
8 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@woinshetbahiruawake8787
9 күн бұрын
ውይ አባታችን ሁሉ የሚሉት እኔ የምሆነውን ነው እግዚአብሔር ግን አይተወኝም እያልኩት እየተሻገርኩት ነው አሁንም አይተወኝም ከጎኔ ነው።
@YimenuYirdaw
9 күн бұрын
2ኛ ጢሞ1:7 እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሀት መንፈስ አልሰጠንምና።
@tsehaybg9939
9 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ ዕንቁ መምህር በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@FantuKelecha
9 күн бұрын
🙏🙏🙏 ሁሉን የሚያቀልልን ፈጣሪ አምላክ አይተወንም 🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን🙏😍
@Alem-e1p
9 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን🙏🌹💚💛❤🌹
@mesi557
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏💓💓💓💓
@mesfinbirhane2445
9 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለብፁ አባታችን ተክለሀይማኖት ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን በምልጃቸው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ይጠብቁልን ጠላቶችዋን ፈጥነው ያሰገዙልን የልባችንን መሻት ይሰጡን በሰደት የለነውን በሰላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሀገር ያግባን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርጉልን በረከታቸውን ያድሉን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን የሰማነውን በልባችነ ፀላት ይፃፈልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሰን ከሰደት ጠብቂልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dodygebre7143
9 күн бұрын
አሜን🙏♥️
@abrahammeaza4283
7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቀለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን ይኑሩልን አባቴ🙏⛪️✝️❤️
@dinkineshalemayehu9893
9 күн бұрын
"በእናትህ ምልጃ ውሃውን ወደ ወይን ጠጅ የለወጥህ የኔንም ሕይወት ለውጠው" "እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር እራስንም የመግዛት ኃይል እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንም" "የፍርሃት መንፈስ እግዚአብሔር አልሰጠኝም" ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏 አዎን ሰማን አባታችን 🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@hwatii
9 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን
@AbebaDagne-f5n
9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረእኔስ ለማረፍም ለመሳቅም ለማዘንም ለማሰብም ለማረፍም ግዜ የለኝም መጨረሻዬን እግዜአብሔር ያውቅልኛል ያለሁበትን ሁኔታ ያውቀዋል
@zedcodourey4439
9 күн бұрын
አሜን አሜን ቡራኬዎ ይድረሰን በዚህ በአውሮፓው ክረምት ጭጋግ የብዙ ሰው የድብርት ምክንያት ነው እኛ በጸሎት እና እንደ እርስዎ ባሉ አባት እንበረታለን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ አበረታች ትምህርትዎ በጤና በሞገስ ያኑርልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@meronwoldeyes2623
9 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን የፃድቁ ተክለሀይማኖት እረድይት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁንልን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
9 күн бұрын
"የተመመ ብቻ ሳይሆን የሞተ የሚያስነሣ አምላክ አለን" አሜን🙏አሜን🙏 አሜን🙏
@ShShh-u8n
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እኝሕን አባትለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን የኛእንቁአባት እግዝብሔር ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን 🙏🥰❤️ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@AzmaryAzmary-h1s
9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.
@AzmaryAzmary-h1s
9 күн бұрын
እኔም ጭንቀት ነው እራሴን ሊያፍነዳው የተነሳው ሰውነቴም አለቀ ከመጨናነቅ የተነሳ በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ለዚች ከንቱ አለም እግዚአብሔርን ያስቀየምኩም ይመስለኛል
@hullhagerishgodana8229
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን እንኳን አደረሳችሁ ወራዊ ክብር ለተክላመኖት አደረሰን ለመምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን
@hirutphone8602
9 күн бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በእዉነት እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ጆሮ ከለዉ ይስማ በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@ayalneshchufa4892
9 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏🏻
@mulumekonnen5684
8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ጸጋ በርከቱን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏👏✝️❤❤❤በጣም ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት(የእግዚአብሔር ቃል ነው )በእድሜ በጤና ይጠብቅል እግዚአብሔር🙏🙏🙏✝️👏❤❤❤❤❤❤
@MerekokobWube
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜናጤናይስጥልን እርሶን የሰጠን እግዝያብር ይመስገን ❤❤❤ አባቴ በጸሎት አስቡኝ
@kidistiaraya3938
8 күн бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙇🙇🙇❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@warkitesarra
8 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወትያሰማልን።እንቁ።አባታችን።እድሜጤናይስጥልን❤❤❤❤
@Almanal-q5b
9 күн бұрын
እግዚአብሔር የሐይል መንፈስ እንጂ የፍረሀት መንፈስ አልሰጠኝም ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባዬ በጣም ተስፍ ቆርጨ እራስሽን አጥፊ አጥፊ የሚል ስሜት እየተሰማኝ ነበር የእርሶን ትምህርት ግን አረጋጋኝ🙏🙏🙏
@dodygebre7143
9 күн бұрын
በእግዚያብሔር ታመን አይዞን🙏♥️
@SaSlam-dk9ev
9 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሚ ጤና እግዚአብሒር ይስጥልን አሜን
@MohamdAgha-qd1wd
9 күн бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤
@ቃልነኝየናሆሜእህት
4 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን አጥትን የሚያለመለም የሂዎት ትምህርት ለስጋም ለነፍስም የሚሆን ትምህርት ነው ከልባችን ካደመጥናቸው አባት ስቶናል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑርወት ክቡር አባታችን 🤲❤🙏
@mahletgulilat7511
6 күн бұрын
Amen Amen Amen!!! Memhrachen Kaleheywet yasemalen,yagelglot zemenon yebarklen,Mengste Semayaten yawrselen Amen!!!
@eyoelfiseha4083
3 күн бұрын
Abate bereketehu ayeleyeng Amem Amen Amen
@Messi21Yerayawa
8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም የስማነው ቅዱስ ቃል በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@rahelabraham717
5 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ🙏❤
@militeasghedom7463
9 күн бұрын
Amen amen amen memhrachn qalehiwet yasemaln
@alemshimelis4996
8 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህርራችን ኑሩልን ።
@HeliMorris
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@derejeessayas8207
9 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ አባቴ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@masreshaAwgchaw-zh8gt
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሚን
@dinkineshalemayehu9893
9 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@yashyash6266
8 күн бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@HeymanoteHeymanote
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከጭቅ ከመከራ ይጠብቀን አሜን❤❤❤
@MihretEtsay
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ ቃለ በረከት ያሰማልን አባታች እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና የሰጡዉት በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ❤❤❤
@hannaassefa289
9 күн бұрын
Egzihabehir yimesegen Egzihabehir Edimia Tina yisetelen Abatachn AMEN AMEN AMEN Abatachn 💚💛❤️
@liltya3613
8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
9 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏"ከጭንቀት እንዴት ነው እራሳችንን የምናድነው" መፍቴው ከእግዚአብሔር ጋር መሆን እንደሆንን ማሰብ፣ በተጨነቅን ጊዜ እግዚአብሔር መለአክትን እንደሚልክልን ጠባቂ መልአክትን ቅዱስ ሚካኤልን እንደሚልክልን ብቻችንን እንዳልሆንን ማሰብ። "አራሳችንን እናድን" እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው❤🙏"ቀና ብላችሁ እንድትሄዱ አረጋችኸለሁ" "እናንተ ሸክም የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ" በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማን" "የአቆብ አምላክ ስም ያቁመን" "እግዚአብሔር መስዋትህን ይቀበልልን እንደልባችን ይስጠን አሜን" "በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@KalkidanBeyene-wm9oj
6 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን መምህራችን በእርሰዎ አድሮ የሚያሰተምረን እግዚአብሔር ይመስገን
@birhanunida2459
9 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም መሰረታዊ ትምህርት ነው እኔም በጣም ይፈታተነኛል ሰላም የለኝም ሰላሜን የማገኘው እሁድ ቤተክርስትያን ውስጥና የፀሎት መፅሐፍ ሳነብ ብቻ ነው ሌላጊዜ ሁከት ብቻ ነው ጠልቀውና ደጋግመው ማስተማሮ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ያቆይልን መምህር ዶክተር ዘበነ የጥንቱ የኦርቶዶክስ አርበኛ
@assilaselefechbedeke3292
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@almazmekonnen1297
8 күн бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@aenameretu-jl5zu
9 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤
@AzEmAb
8 күн бұрын
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማዎት፣ ይሄ ትምህርት ባስፈለገኝ ጊዜ ርዕስ አድርገው ሲመጡ በጣም ነው የገረመኝ፣ አምላከ እግዚአብሔር በጭንቅዎ ይድረስልዎ፣ አዎ የሁላችንንም መከራ ወደ ደሥታ ይለውጠው፣ ሞገስዎን ያብዛልዎ፣ አሜን ስለሁሉም ነገር ክብር ለሥላሴ ይሁንልን።
@MillionBekele-e5p
8 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።
@memeabeje7018
9 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነቱ እረጂም እድሜን ይስጥልን
@AmMeja-ff1wi
Күн бұрын
አሜን ቡሪክዎት ይድረሰን
@mimi-v2n2d
8 күн бұрын
አሜን ፫ እግዛብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤❤❤ ቃለሕይወትን ያሰማልን
@MeronMe-pm2ul
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@genetadamu8130
9 күн бұрын
አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥቸ።ሰማይ።ይውርሰልን።በእዴሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን።አሜን፡አሜነ፡አሜን።
@beranamagarsa9437
8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን አባታችን በእድሜ የቀይልን
@abab-ql9zo
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይባርክሎት አባታችን❤❤❤❤❤❤
@TinaChn-y1n
9 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@jemayenshreta8146
9 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የእድሜ በረከት ይስጥልን ዛሬ እኛጋአ ሐያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ክብረባዓል ነወ።ሐያ አምስተኛም ተክልዬ አሉ ተመስገን እነሱን የሰጠን አምላክ በረከታቸውን አይለየን እውነት መምህር ታድለናል አመአምላክን ክርስቲያኖች በድግል ማርያም በመላዕክት በቅዱሳን በሰማዕታት ስም የተዘጋጀ በረከት እድንበታለን በፀበል በፀሎት አቢ ያለ በስማቸው የተዘጌጀውን ስንቀምስ ተጋለጥኩ ይላል ማርያምን ! ////
@elatesfakiros6196
8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔንም ቋጦርየን ይፍታልኝ ከጭንቀት ይገላግለኝ ፣
@tibebtsehay
9 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ አባታችን🙏🙏🙏 (((እግዚአብሔር))) 🙏🙏🙏ይክበር ይመስገን ስለዝች መልካም ቀን🙏🙏🙏
@mesifikra3889
7 күн бұрын
አባታችን በእውነት እድሜ ፀጋ ያብዛልን
@mariamethoop6884
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@TsehayErifo
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤ይፍቱን ይባርኩን መምህር❤❤❤❤❤
@felekche8544
7 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤
@ayutemere6388
3 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ያስረዝምልን ።❤❤❤
@hapasihapasi4298
8 күн бұрын
እኳን በሰላም መጣሕልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን በአተላይ አድሮ ያሰተ ማረኝ ክብር ምስጋና ይባዉ እፍፍፍፍ😢😢😢
@Rabia-w4n
7 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በተማርነዉ ትምህርት እምንፈወስ ያርገን መደሀኒያለም አሜን
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
9 күн бұрын
አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ🙏❤
@tsehayshiferaw3395
9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።የኔን የልቤን ጭንቀት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእርሶ አድሮ ያሰማኝ የፀሎቴን መልስ ነው የሰማሁት ኡፍፍፍፍ ተመስገን ጌታዬ🙏🙏🙏
@LawayishiAkililu
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️
@biniYam5661
7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ
@webet2273
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንእዉነትነዉ እግዚህአብሄር ድቅነዉእኔ ነፍሴ ስትፈወስ ይሰማኛል ቃሉን ሰሰማ ማለቴነዉ ከቃሉ በፊት በሰሞኑ በጣም ይጨቀኝነበር ጭቀቱደሞ ልጄ ጨነቀኝ ሲለኝነበር አሁን በነበር እደሚቀር ይስማኛል መ ምህርዬ በስብከቶ ሁሌም እፈወሳለሁ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስአሜን አሜን አሜንክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚህአብሄርይሁን ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@IndriHaryani-c8y
9 күн бұрын
አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@kidanetekle5831
9 күн бұрын
Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene
@MeseretKifetew-q9i
9 күн бұрын
አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: ❤❤❤
@AmanuelAlem-v9t
9 күн бұрын
በእግዚአብሔር ሃይል ሁሉም ነገር እችለዋለሁ
@trhastrhas2341
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@يزيدالعنزي-ذ4ظ
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጸሎት ያሰቡኝ ወለተ ገብርኤል
@woinshetbahiruawake8787
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።
@DareNagasa
9 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DegfiTekle
8 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@safiyasafiya5671
9 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln .
@zelalemzerihun1065
9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@tekekingboy6704
9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤
@AmlakMsanau
9 күн бұрын
እግዚኣብሄር ቃለ ሂወት ያሳማልን አባታችን ❤❤❤
@Saba-x3f6x
9 күн бұрын
አሜን አምላኬ ጭንቀቴን አስወግድልኝ አትለየኝ ምርኩዜ ሁነኝ አሜን🙏🏼
@SalamaLuil-nm6ki
9 күн бұрын
Amen Amen Amen Qale hiywer yasemaln
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@mihrettoleraalemu8130
5 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በቃሉ ውሰጤ ታክሞል ፈውሰን አግኝቻለሁ እግዚያብሄር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@aragachargacharagachargach6436
9 күн бұрын
አሜን አሜን a
@mutemute9914
9 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@hanogg8115
8 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰው መምህራችን ይህ ቃል ለእኔና ቤተሰቤ የመጣ ቃል ነው:: በመከራ ውስጥ ነን ያለነው:: ግራ ተጋብተን እኔ እግዚአብሔር ትቶኛል ፀሎቴ አልተሰማም ብዬ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣልተናል:: አዎ የሚያውቅና የደረሰበት ያውቀዋልና እንዳትፈርዱብኝ:: የባለቤቴ የፀሎት ጥንካሬ ነው ያቆመኝ::
@Fanosfanos-z6o
9 күн бұрын
አሜንአባታችንቃለህይወትያሰማልን
@Fanosfanos-z6o
9 күн бұрын
አያለሁትአረብሀገርነውእናጨነቀኝእምበላውእነሱእሚበሉትነውሙስሊምናቸውግስበላ በስማብየእባርከዋለሁእና ለጾምም አልተመቸኝጾለትአረጋለሁስግደትምእሰግዳለሁ አባቴታዩትመልሱልኝበጣምተጨናነኩ😢✝🙏😭😭😭
@gunakelil3588
8 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
8 күн бұрын
~አሜን አሜን አሜን~
1:08:46
የማትጠፋ መብራት የማትፈርስ መቅደስ የሃይማኖት በትር | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 3,7 М.
1:03:24
ጉባኤ ኒቅያ ጉባኤ ቍስጥንጥንያ ጉባኤ ኤፌሶን እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሊያውቀው የሚገባ መሠረታዊ ትምህርት ክፍል 1 መግቢያ | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 19 М.
01:00
Интересно, какой он был в молодости
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,7 МЛН
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 59 МЛН
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 21 МЛН
17:05
''በሌላ መንገድ እንግደለው'' ዐቢይ፤ የእነ ሬዲዋን ''ሴራ'' |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 31 М.
1:09:33
አንተ የእኔ ነህ አትፍራ - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu - @meba-tv - Eotc tv
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 12 М.
55:24
ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) | FenotMedia
ፍኖተ ብርሃን ዘብሔረ ጽጌ
Рет қаралды 16 М.
1:01:45
#new🔴ዛሬ ሙሉ በሙሉ እኔን የሚመለከት ነገር||መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_5 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendil_media
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 31 М.
1:42:48
የንስሓ ሕይወታችን ምን ይመስላል ከእግዚአብሔር ጋር ስለ መነጋገር || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 56 М.
46:44
⚠️♦️ አስቸኳይ መልዕክት📍ህዳር ሳያልቅ እዩት | እባካችሁ ሁላችሁም ለራሳችሁ እወቁበት | አባ ገብረ ኪዳን ሕዝቡን አስገረሙት
Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
1:19:59
ጭንቀት የሚፈጥሩ 10ሩ ዋና ዋና መነሻዎች እና 6ቱ የጭንቀት አይነቶች | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 14 М.
1:28:07
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 89 М.
1:40:13
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket SON OF DAVID
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 428 М.
1:03:41
የብርሃን ድንጋይ የተሰወረ መና | ኢየሱስ | ትምህርተ ሃይማኖት | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 15 М.
01:00
Интересно, какой он был в молодости
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,7 МЛН