ከድር አህመድ ሳዳት ከማል እብኑ ምነወር የዛሬ አመት ሙመይአ እያሉ ሲያደነቁሩን ዛሬ ምንታያቸው

  Рет қаралды 2,041

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

حرره YouCut:youcutapp.page...

Пікірлер: 42
@user-ww2zx4bh8s
@user-ww2zx4bh8s 11 ай бұрын
ዲኑ መፈሳፈሻ አረከው እዴ እኔ በከድር አህመድ ምንም ስተት አላየሁበት አተ ነገረኛ ነክ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Жыл бұрын
አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራን እኔ የተጠቀሱት ሁሉ ኡስታዞቻችን ናቸዉ
@ruhafatube3494
@ruhafatube3494 Жыл бұрын
ኡስታዞች ግን አላህን ወትፈሩም እዴ እኛ በናተ ሰበብ ሀቅን መፈለግን እየጀመር እርስ በርሳችሁ ትተቻቻላችሁ እባካችሁ ፊትና አትሁኑብን ሁሎችንም እኖዳቸዋለን ተው አኡዙቢላህ አኡዙቢላህ በናተ ምክንያት እስልምና ይሰደብ እዴ
@msalpya5289
@msalpya5289 8 ай бұрын
ልክ ብለሃል ኡስታዝ የሙመይኣ ጫጩቶች አትንጫጩ ሀቅን ተቀበሉ ከሀቅ ጋር ዙሩ ከኡስታዝ ጋር ሳይሆን ጠይብ
@norya7967
@norya7967 Жыл бұрын
سبحان الله العظيم عجيب والله جزاكم الله خير ابو مسعود
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 7 ай бұрын
አሁን ይህ ስህተት ተብሎነዉ እስኪ ለኛ ፈተና አትሁኑብን አሏህ ይህድኩም ወየህ ድና
@webnet700
@webnet700 Жыл бұрын
እኔ አውቅሃለሁ ሃቂቃ ሃታ ቁርአንኳን አሥተካክለህ አቀራም❗ ወጉ ደረሰህ ለረድ እየቀጠፍክባቸው ያለሀው አተነህ ዝብለህ አትዘልፋቸው ቀንተህ ነው ቅናትህን ግልፅ አወጣህው አንተን ድብን አርገው ይበልጡሃል $1000 ስብለህ ትዘልፋቸዋለህ መጀመሪያ ተማር እህ እኝክ አስጠላኝ
@user-ex4ck5ep7q
@user-ex4ck5ep7q 10 ай бұрын
Wendima egna gudi honenal ante Sadat ibnu muner mnamn tilaleh eski askerun Quran festruln mikerun enantenm Allah yasmamachihu
@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ
@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ Жыл бұрын
ምነው በሚዲያ አይከብዲም ለምን በዉስጥ አትመካከሩም ለምነው ኡስታዝ አደለህም እንዴ እኛ ታንት ምን እንማር ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@rsali9060
@rsali9060 Жыл бұрын
ሳህ ወላሃ
@ያረቢሰአድኒ
@ያረቢሰአድኒ Жыл бұрын
ስህተታቸውን የሰሩት በአደባባይ ለምን በውስጥ ያወራሉ የነሱንተከታዮች ለማንቃት ነው እነሱንም ከስተታቸው ለማረም ሲባል ነው ሀሜት አይደለም
@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ
@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ Жыл бұрын
@@ያረቢሰአድኒ ላ አትሳሳቺ
@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ
@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ Жыл бұрын
@@ያረቢሰአድኒ ሃቂቃ ኡስታዝ አቡ መስኡድ ሁልግዜ ረድ ረድ አዪሰለቺም አሁኒስ በዛ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
@@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ ሣህ ሱበሀናላህ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ምን ጉድነው ዝብላችሁ ዲንን ብታስተምሩ ሁሉም ኡስታዝ ሱናንነው ያስተማሩት አህመድ አደምም ኤልያስም ምነው እናተ ድንበር አለፋችሁ
@rsali9060
@rsali9060 Жыл бұрын
እረእረእረ አሁንሰ ደብረኝ ችሁኝ
@zahara612
@zahara612 Жыл бұрын
እባካቹህ ፊትና አራጋቢዎች አንሁን ተውሂድን አንገብጋቢ የሆነውን ነገር አስተምሩ
@Asd-br8sr
@Asd-br8sr Күн бұрын
😅😅
@rsali9060
@rsali9060 Жыл бұрын
ወድምአላህንፍራ
@LouLou-cj9hb
@LouLou-cj9hb 10 ай бұрын
ግን በአላህ የሄ ፖስት የመቸ ነው እሲኪ ንገሩኝ ሀባይብ ፈልጌው ነው
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
👍👍👍👍☝☝☝☝☝👂👈
@user-lf4wv7sl9e
@user-lf4wv7sl9e Жыл бұрын
አላህ አድ ያርጋችሁ ያረብ እኛ ምንም አናቅ ብቻ
@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ
@ፋፊነኝኡሚንናፋቂ Жыл бұрын
ኡስታዝ ጥያቄ አለኝ
@rsali9060
@rsali9060 Жыл бұрын
እረ አተም አላህን ፍራ
@SikoSilo-er8wu
@SikoSilo-er8wu Жыл бұрын
አፈር,,ብላ ሰአዳት,,,አተካብኝ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አላህን. ፉራ አኡዙቢላ
@rsali9060
@rsali9060 Жыл бұрын
ኡኡኡኡ
@rsali9060
@rsali9060 Жыл бұрын
እረ አላህን ፍሩ
@رابيهحبشي
@رابيهحبشي Жыл бұрын
እስኪ ረዱን ተውና ስለሺርክ አስተምረን በአላህ
@ያረቢሰአድኒ
@ያረቢሰአድኒ Жыл бұрын
ጀዛአኩሙሏህ ከይረንኡስታዙና አቋምህ ቀጥ ያለነው
@sabitaali5470
@sabitaali5470 Жыл бұрын
እሰይ ደግ ሚዛናዉ መሆን እንድህ ነዉ
@rahmaahmed343
@rahmaahmed343 Жыл бұрын
እስኪ ኸድር ሙብተድእ ያለበትን አምጣ ዋሸህ
@user-ww2zx4bh8s
@user-ww2zx4bh8s 11 ай бұрын
ረድ ስለሰጠበት እየተበቀለው ነው በውሸት😂😂😂😂
@rsali9060
@rsali9060 Жыл бұрын
ሳዳት ከማል ✅
@aliamshan5408
@aliamshan5408 Жыл бұрын
ክክክክክ
@rsali9060
@rsali9060 Жыл бұрын
@@aliamshan5408 ❓❓
@user-cf4wh8kw1y
@user-cf4wh8kw1y Жыл бұрын
አሁንስ አበዛችሁት ሆ እረድ በዛ ምነዉ
@user-zr5hk9vs2v
@user-zr5hk9vs2v 3 ай бұрын
اتق الله ياهاذا
@jemalyasin9166
@jemalyasin9166 Жыл бұрын
አትዋሽ እውነት ለሀቅ ከሆነ እምትለፋው እኛ አናውቅም አላህ ያግዝህ ማንም ይሁን ማን እኔ የሀቅ ሰወችን ባውቃቸውም ባላውቃቸውም አላህ ይርዳቸው ግን አንተ አንድ ነገር ዋሽተሀል የዋሸህውም ከድር አህመድ ሙብተድእ ናቸው ብሎ አያውቅም እኔ አልሰማሁትም ግን በውሸት ሱና አይረዳም አትዋሽ
@user-uz9zt2hs9k
@user-uz9zt2hs9k Жыл бұрын
አላህን ፍራ ወሸታም ሱና በውሸት አይረዳም ሞት አለብህ ኡስታዝ ነኝ ብለህ ውሸት አላህይጠብቀን
@MuhammedAyalew-dl4hq
@MuhammedAyalew-dl4hq Ай бұрын
አትዋሽ ውሸት ምን ይሠራልሀል ።እነዚህ የጠቀስካቸው ኡስታዞች እነ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድንና ሸይኽ አሕመድ አደምን ሙብተዲእ አላሉም ተመልሠህ ስማው
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 46 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ኸድር ከሚሴ ሲጋለጥ!
24:21
ዳዕዋ ሰለፊያ በሐበሻ
Рет қаралды 181