ከድምጻዊ ፋሲል ተስፋየ ጋር የተደረገ ቆይታ፡-በአማራ ቴሌቪዥን

  Рет қаралды 36,813

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ከድምጻዊ ፋሲል ተስፋየ ጋር የተደረገ ቆይታ፡-በአማራ ቴሌቪዥን

Пікірлер: 175
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርታ አማራ ብለህ ዝፈን አንድ አማራ ነን እባክህ በተርፈ በርታ አማራነት ይቅደም !!!
@user-vw8lj4hr4w
@user-vw8lj4hr4w 6 жыл бұрын
አማራ ሁሌም ጀግና ነው ኢትዮጵያን ጠፍጥፎ የሰራት አማራ ነው ።አጀብ ነው ወሎ የቤተ አማራ መፈጠሪያ .አጀብ ነው ሸዋ አጀብ ነው ጎንደር አጀብ ነው ጎጃም .የአማራ አገር እንዴት ነው እራያ የወሎ አገር እንዴት ነው ወልቃይት የአማራ አገር እንዴት ነው መከትል የአማራ አገር እንዴት ነው ገዳዲፍ የጎንደር ግዛት .አማራ አማራ አማራ
@محمدمحمد-ث3ه3ر
@محمدمحمد-ث3ه3ر 5 жыл бұрын
የኔ ጃማ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
ቆንጅ
@meronabate1701
@meronabate1701 6 жыл бұрын
ፍሲሎ የምር ኮራሁብክ ያገሬ ልጂ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ምርጥ ባህላችንን ምርጥ አድርገክ ነው የገለፅከው እፍፍፍፍ አቦምችት ይበልክ
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 6 жыл бұрын
ፋሲል ጎበዝ ድምፃዊ ነህ አማራ ጀግና ነው የወሎ አማራ ነኝ
@user-dg6jp7nb2g
@user-dg6jp7nb2g 6 жыл бұрын
ዋው ፋሲልየ፡ ስወድህ የኔ ምርጥ የሃገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛልኝ፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የአማራ ቴሌቪዥን ውስጤ ነው
@user-ui3bm1pt1o
@user-ui3bm1pt1o 6 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጂ ተርታ የኛ ጀግና እርጋታህ ለሀገርክ ያለህ ፍቅር ስራወችህ ብቻ ብዙ ነገር አለህ ከዚህ በላይ እንዴምትሠራ ተስፋለን ፋሲላችን
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 жыл бұрын
😍😍😍😍 ፍሢል በርታ ጎበዝ አማራነቴ ኩራቴ
@fg3053
@fg3053 5 жыл бұрын
ውስጤ ነው እኮ ል ጁ ሰላሙ የብዛልህ አቦ 😍😍😍😍💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@serkiadmasu5642
@serkiadmasu5642 6 жыл бұрын
ዋው f ቆንጆስራነው በርታልን ያገሬልጂ ትምህርት ቤት የዘፈንክልልን ስላስታወስከኘ ዴስ ብሎኛል
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e 5 жыл бұрын
የጃማ ደጎለ ልጂ ነኚ😍😍😍### ፊሲል ስወድክ ያገሬ ልጂ ኮራሁብህ ኑርልኚ
@weynshetweynshet4337
@weynshetweynshet4337 6 жыл бұрын
አቤት አልቡኮወች ሥወዳችሁ ሠው ሲያከብሩ እኔም የወሎ ልጂ ነኝ ያውም የሀይቅ ወሎየወች ውድድድ ጥግ ድረሥ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
@ሀዩየወሎሺቅርቅር
@ሀዩየወሎሺቅርቅር 6 жыл бұрын
Weynshet Weynshet አሚንንን እኛም ውድድድድድድድድ ቆንጆ
@user-py4we5yh9y
@user-py4we5yh9y 4 жыл бұрын
እኛምእንወድሻለንቅመም
@fton3540
@fton3540 3 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን
@user-sb2vx1qo7l
@user-sb2vx1qo7l 4 жыл бұрын
ያገሬልጅ ፋሲል ስወድህ
@sebleeseble9902
@sebleeseble9902 6 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በርታ ወድሜ ከጎንደር ከጎጃም ከሚጃር ጨምርበት ሁሉንም የአማራ ባህላችንን ስራባቸው በተረፈ በጣም አሪፍ ነው
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 6 жыл бұрын
💚ወሎ💛የፍቅር ሀገር💖
@gywvdbdgtwgdhx586
@gywvdbdgtwgdhx586 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩነው እኔ ከምንም በላይ ወዲጀዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፋሲልየ ያገሬልጂ መቸም ቢሆን ሀገርህን ማስታወስህ ከምንም በላይ ያስደስታል ከዚህ የበለጠ እደምትሰራ ተስፋ አለን 👍👍👍👍አጃኢብ ነው ወሎ 😍😍😍😍😍
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
አቤት ገዳይ ነው ድምፅክ የወሎ ማኛ👌
@almass3272
@almass3272 6 жыл бұрын
በርታ ፍሲል ባህላችንን ባህላችንን ስለገልጥህ እናመሠግናለን
@mariyammariyam766
@mariyammariyam766 4 жыл бұрын
ፋሲልየ በርታልን ያገር ልጅ
@christy-t3z
@christy-t3z 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ጥሩ ነው በርታልን ❤❤
@fton3540
@fton3540 3 жыл бұрын
ሀገሬ አልብኮ ገና ብዙ ያልተነገረ ታሪክ አለሽ የጀግናው የመንገሻ አቡዬ አገር
@rahmaahmed4045
@rahmaahmed4045 5 жыл бұрын
ትክክል በርቱ
@mulutegegn5577
@mulutegegn5577 5 жыл бұрын
በጣም ደስ አለኝ ያገራችንንባህል ስታስተዋውቅ የኔ ሁሉ ነገሬ ፍቅሬ ሂወቴ
@ወሎየዋነኝወሎየዋነኝ
@ወሎየዋነኝወሎየዋነኝ 3 жыл бұрын
ወሎ የፍቅር የደጋጎች አገር ❤❤
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 жыл бұрын
እስኪ የጃማ ደጎሎ ልጆች ብቅ በሉ
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 6 жыл бұрын
rahma mohammed ከ ከላላ አለሁልሽ ሆድየ
@seadinegyewollowo3486
@seadinegyewollowo3486 6 жыл бұрын
rahma mohammed አለሁ
@elhamkedir7373
@elhamkedir7373 6 жыл бұрын
rahma mohammed አለን አለን
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
rahma mohammed አለን አህት
@mestieshetukejammadegollfa5245
@mestieshetukejammadegollfa5245 6 жыл бұрын
rahma mohammed ሠላም ለሁላችን
@mow0wmo408
@mow0wmo408 4 жыл бұрын
በረታ ወንድም
@herangadiherangadi2652
@herangadiherangadi2652 4 жыл бұрын
ዘፈኑ ባይመለከተ ፈሢል ያገሬ ልጅ ቀጥልበት
@ااتانال
@ااتانال 6 жыл бұрын
ድምፅህያለመሣሪያምያምራልምርጥየወሎልጂ
@user-lb9bs4sf6t
@user-lb9bs4sf6t 6 жыл бұрын
ዋው ያገሬልጅ ሰላምህ ይብዛልህ ባለህበት በርታ በጣም ጎበዝ ነህ ስራወችህ ሁሉ ቀጥልበት
@seadinegyewollowo3486
@seadinegyewollowo3486 6 жыл бұрын
ዘፈንህ ባይመለከተኝም እዳገር ልጅነቴ ሀሪፍ ነው በርታ ለሰፈሬም ዘፍንሀል በርግጥ የቤተሰቤችህ ሰፈር ነው በደብረ ጉራቻ ......
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 жыл бұрын
Seada Hamza የት ነሽ
@seadinegyewollowo3486
@seadinegyewollowo3486 6 жыл бұрын
rahma mohammed ማለት
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
ዋው በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ባህላችንን በደንብ ገልፀህዋው ደግሞ ድምፅህ ያለመሳሪያ ሲያምር
@ayalayal4167
@ayalayal4167 4 жыл бұрын
ዋው ድምፅ በጣም ያምራል
@ሀዩየወሎሺቅርቅር
@ሀዩየወሎሺቅርቅር 6 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ይመቺህ ያገሬልጂ ስራዎችህ ሁሉ ሀሪፍነው። በርታልን!!!
@hanaadugna8356
@hanaadugna8356 5 жыл бұрын
Benatih endet endemwedh egzabher edime ena tena yistih
@አማራዊትአማራዊት-ኀ4ዠ
@አማራዊትአማራዊት-ኀ4ዠ 6 жыл бұрын
የወንዜ ልጅ የጃማ ወርቅ
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
አማራዊት አማራዊት እውነት ነው
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 6 жыл бұрын
ዋው👍👍👍👍
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 6 жыл бұрын
ኧረ ያገሬ ልጅ ስለተጋበዝክ ደስ ብሎኛል እንዳልቀየምህ ልጓማ እና ከላላን ጨምረህ ዝፈንልን ፕሊስ
@ghh111
@ghh111 6 жыл бұрын
አወ ጨምሮ ይዝፈንልን ገነቴም ይበል
@abdellahtube2956
@abdellahtube2956 5 жыл бұрын
የገነቴዋ ሰላም ነሽ የልጓማ ልጅ ነኝ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
znet mohammedወሎየዋ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ Wawww Yageri Lijj Eneam Liguama Negn,,👏👏👏🌹💓💓💓💖💖😍😍😍
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
zinet mohammed ከወሎ። እኔም የልጓማ።ልጂ ነኝ
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
ጃማ ደጎሎ ያውም ጨፊ ምችግ
@user-lb7rn7hp8z
@user-lb7rn7hp8z 5 жыл бұрын
የምችግ ልጂ
@ju.myoutube298
@ju.myoutube298 3 жыл бұрын
ፋጂ
@user-uc7wx4ne4g
@user-uc7wx4ne4g 6 жыл бұрын
ዋው ያልብኮ ልጅ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@beletuleb6623
@beletuleb6623 6 жыл бұрын
Wwwu fasil berta des ylal
@almaz5999
@almaz5999 6 жыл бұрын
አልብኮ የት ነሽ እኔም ነኝ
@evazirpins8602
@evazirpins8602 6 жыл бұрын
èthiopia Lambda Fielmann
@user-uc7wx4ne4g
@user-uc7wx4ne4g 6 жыл бұрын
አልማዝ Almaz መነሀሪያው አከባቢ
@user-qw8by6ev9b
@user-qw8by6ev9b 5 жыл бұрын
ዋዉ
@lililina6861
@lililina6861 5 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት አንደበት አቤት እርጋታ አቤት የምትናገራችው ቁብነገሮች እዮኝ እዮኝ የሌበት ርግት ያለ አንደበት መጨረሻህ ይመር አድናቂህ ነኝ
@user-gi2wr9bm1w
@user-gi2wr9bm1w 6 жыл бұрын
ዋው ፈሲሎ ያምራል የጇማ የፈጂልጂ አዛንበርታ
@masroorborhano6218
@masroorborhano6218 6 жыл бұрын
betam des yelale gin ere altinkame yewollo bahile bedenb mesrate yetbikebenal beteref arife new berta
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 жыл бұрын
ዋው ያገሬ ልጅ ፋሲሎ
@star-hb6hw
@star-hb6hw 6 жыл бұрын
rahma mohammed። ውይ እሪም ብቻሺን ነሺ ግብር አባሮቺሺ የት ገብ ክክክክ
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 жыл бұрын
እስላም ሂወቴ ነው starዜዲ አላውቅም አንችም ካለሽ ደግሞ ሌሎቹን በተስፋ እጠብቃለሁ
@RahmaT-fg8yd
@RahmaT-fg8yd 6 жыл бұрын
rahma mohammed ወውያገሬልጅንህበርታይጭምርህ
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 жыл бұрын
Rahma T yet neshe
@user-su7xg3sy8h
@user-su7xg3sy8h 6 жыл бұрын
እስላም ሂወቴ ነው starዜዲ alen ere
@خضرامكه
@خضرامكه 4 жыл бұрын
ዋው
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Жыл бұрын
ወሎኮ የጀግኖች ሃገር ነው ግን የወሎን ጀግነት የሚነሳ የለም እንጅ እኛ አንፍልግም ፉከራም ጉራም እንጅ እንዴ ወሎ ህዝብ ጀግና ህዝብ የለም በትክክል ፋሲሎ በላይ ዘለቀም የወሎ ልጅ ነው መሀመድ አሊም ንጉሥ ሜካኤል የወሎን ህዝብ ይዘው ዘምተው ጣሊያን አሸንፍዋል ግን አንድ ቀን ስለ ወሎ ጀግንነት አይነሳም እንጅ 😍😍😍 ወሎየነቴ ስወደው
@kidistzewdu3040
@kidistzewdu3040 6 жыл бұрын
ድምፅ ብሎ ዝም ነው በርታ
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 2 жыл бұрын
በርታ ያገሬልጅ
@user-mr4hz1pl2s
@user-mr4hz1pl2s 5 жыл бұрын
ፋሢል ሥወድህ እኮ ያገሬ ልጅ
@madinam517
@madinam517 5 жыл бұрын
ዋውውው
@madinamadina9381
@madinamadina9381 4 жыл бұрын
ፋስል ዉይ ስወድህ ያገሬልጅ እምየ ጃማ ደጎሎ❤❤😀❤❤❤❤
@hayatali7590
@hayatali7590 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት የሀገሬ ልጅ
@kubaalitafaselaneb9656
@kubaalitafaselaneb9656 6 жыл бұрын
ፋስሌዬ እግዚአብሔር የባረክህ
@fatmaali6235
@fatmaali6235 6 жыл бұрын
woww so nice I love you ethopia i miss wollow
@user-dd6my1wd3w
@user-dd6my1wd3w 6 жыл бұрын
በርታልኝ የአገሬ ገዳይ!!!
@hadiyamohammed5928
@hadiyamohammed5928 5 жыл бұрын
፪ፈጣሪ ይባርክህ የጃማ ወርቅ
@user-lq4mr3fj8s
@user-lq4mr3fj8s 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጂ በርታልን ዬበለጠ እንጠብቅሀለን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ3ጘ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ3ጘ 6 жыл бұрын
ፋሢልየ በርታልኝ ወንድሜ ከሥደት ሥመለሥ አብሬህ እሠራለሁ እሥከዛዉ ሠላም እንሁን
@benet.2939
@benet.2939 6 жыл бұрын
ፋሱልዩ ዋዉዉዉዉ ያምራል
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
በጀግንነት ብዙ ስራ ገናይቀርሀል.
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
አማራዎች ላይክ አረጉ
@abar123lakao7
@abar123lakao7 6 жыл бұрын
ስወድክ ፋሲል ሠላም ይብዛ አቦ
@Semu3986
@Semu3986 6 жыл бұрын
ዋው ወዲሜዋ ፍጣሪ ካንተጋር ይሁን
@user-dd6my1wd3w
@user-dd6my1wd3w 6 жыл бұрын
ወሎዬው አዝማሪ ሀሰን አማኑ ይኸን ግጥም እኔስ ከሸዋ ወንድ የለም ብዬ አጥናፉ አሰገድ መንገሻ አቡዬ ብሎ ተሳድቦ የሸዋን መኳንንት አስቀየማቸው ብለው ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ሲያወሩ የሰማሁ መስሎኝ ነበር አሁን ግን መንገሻ አቡዬ ወሎዬ ነው አልከኝ ጥሩ አንተ ግን በጣም የደበቁና የተረሱ ታሪካችንን በመግለጥ እያሳየህ ያለኸው ነገር ያስመሰግንሃል ወንድሜ!!!!
@user-zb5zc4mc2j
@user-zb5zc4mc2j 5 жыл бұрын
በርታ ጓደኛየ እግዚአብሔር ያግዝህ
@user-zu4ly6bs8w
@user-zu4ly6bs8w 4 жыл бұрын
@mewokeltube975
@mewokeltube975 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዘፋኝ ነው
@genetgenettsgaweu2505
@genetgenettsgaweu2505 5 жыл бұрын
በርታ የሀገሪ ልጂ ያምራል
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 5 жыл бұрын
ዋው ፋሢል ምርጥ ሠው ይመችህ የወሎ ልጂ ነኚ ያውም የጃማ
@user-xj2fw9yx5r
@user-xj2fw9yx5r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pi7mj7do5g
@user-pi7mj7do5g 6 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ !
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
አማራየ ነይ ነይ ሙሽራየ በርቱልን
@emanmohammed2291
@emanmohammed2291 5 жыл бұрын
ፋሲልየ ያማራ ጀግና።
@user-lb7rn7hp8z
@user-lb7rn7hp8z 5 жыл бұрын
እኔ የጃማ ደጎሎ ልጂ ነኝ ሰላም ወሎየወች
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
ዋው የሀገር ልጅ ምርጡ የት አካባቢ ነው አሁን የተቀመጣችሁበት
@fatimamohammad9
@fatimamohammad9 6 жыл бұрын
ዋው ያገር ልጅ
@yousufyousuf7173
@yousufyousuf7173 4 жыл бұрын
ኧረ ጃሞችዬ ወዴት ናችሁ
@user-vq8nn6lh3i
@user-vq8nn6lh3i 6 жыл бұрын
ዋውውው ያገሬ ልጅ ፉሲል
@ababaamad293
@ababaamad293 5 жыл бұрын
ዋውያምራል ያገሬልጅ ፍሲልየ በርታልኝ ደግሞ ፈርስመጋለብ ያምርብሀል አንድ የስርግ ባህላዊም ዘፈን ብትዘፍን ጅባትን ብታስግርበት እንዴትእንደሚያምር ነበር ምንግዜም ከኅንህ ነን የጃማልጆች አበባ ከዱባይ
@lililina6861
@lililina6861 5 жыл бұрын
ድምፅህ እንድሁ እኳ እንደት እንደሚስብ
@ሀዩየጃማልጂ
@ሀዩየጃማልጂ 5 жыл бұрын
ፋሲልየ የጃማ። ሽቅርቅር። ጃማ ባልሆን ይቆጨኛል
@ezu4244
@ezu4244 5 жыл бұрын
ፍሲሎ በርታ
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 6 жыл бұрын
ebakachew shelematu yegebawal wesenulet beteley chesachesun zefenehen swedew 👌👌
@basasserma5350
@basasserma5350 6 жыл бұрын
ፊሲልየ ያገሬ ልጂ በርታ
@habeshashegaw12
@habeshashegaw12 6 жыл бұрын
i just like this artist
@dubaiexpo6354
@dubaiexpo6354 6 жыл бұрын
Wow ye classe temar berta
@tigisz8285
@tigisz8285 6 жыл бұрын
ፍሲል እኔ ግጥምና ዜማ የሚሰራልኝ እፈልጋለሁ አድራሻህን ብትነግሩኝ
@user-lb1py5zc6s
@user-lb1py5zc6s 6 жыл бұрын
ዋው ፋሲሎ
@user-py4we5yh9y
@user-py4we5yh9y 5 жыл бұрын
ይመችህ ድምፅህማኛነው
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
ወሎየን ስትውድ እኔ ውድድድድድድ።ሀስብህ ሁሉ ይስካልህ ወሎ ገራገሩ/የደጋጎች ሀገራ/ያህርብ ባይ ሀገር የቆንጆወች ሀገር የጀነ ሀገር የሊቃወንት ሀገር።የሽህ ሁሴን ሀገር የነልጂ እያሱ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን ያ ሁሉ ጀግንነት የት ገባ? ነው አልቀዋል? እንደተባለው የተ ነህ አንተ አማራ?
@ኤደንኤደን-ለ2ፈ
@ኤደንኤደን-ለ2ፈ 6 жыл бұрын
ያምራል ቦታው
@tsigiehabtu9804
@tsigiehabtu9804 5 жыл бұрын
ዋው ፋሲል በርታ ውዴ
@asersetube2009
@asersetube2009 5 жыл бұрын
ውውውውውውው ስወዲህህህህህ
@አባቴስወድህየኔኩሩ
@አባቴስወድህየኔኩሩ 6 жыл бұрын
ፍሲሎ ስወድክ
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
እር፣ፍስልየቶውው፣እነዛውይፎክሩ፣እድሜልካቸውን፣እኛአንፎክርም፣እኛንፍሪነውእሚያደርጉንተዋቸው፣የኔንአባትደርህንቆሟምጦታል፣ወሎፍሪየለም፣ፍቅርስለሆንጅውድህላስታ፣ስቆጣ፣ራያ፣ጀግናነውየኔአባትደርግንቆሟምጦታል፣ዛሬ፣ወያኔ፣ቢፎክር፣
@efiadonike3887
@efiadonike3887 6 жыл бұрын
ያየሁት አንድ ችግር ግን በጣም አሳሳቢው የወሎ አማራ የሙዚቃ ተንቃሳቃሽ ምስል የሚጠቀሙት አልባሳት ይሄን ካሽሚር ነው:: ወሎ ዩኒቨርስቲ ከሆነ የቋቋማቸው እንዴት ሸማ መግዣ ገንዘብ አያዘጋጅም?አረንጓዴ ጨርቅ ለማየት ይቀፋል በጣም ይታሰሰበት
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
ትክክክል
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ ያው ደሴ. አልብኮ ጓደኛ ነበረችኝ 10ስንማር የተዋወቅኳት ማይባርም. የማይባሯ ፋጡማ ሙሀመዲይመር. የአልብኮዋ ሀላውያ ሰይዲ ና ጦይባሙሀመዲ የት ባገኘሁአቸው አየይ
@benet.2939
@benet.2939 6 жыл бұрын
ፍቅር ነህ እኮ
@mewokeltube975
@mewokeltube975 6 жыл бұрын
ሰይፉ ቢያቀርበው አሪፍ ነው
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ 6 жыл бұрын
ወሎሎሎ የፍቅርየሙሀባ. ሀገር
@malso0onhhnoo252
@malso0onhhnoo252 6 жыл бұрын
ዋው
@fantaatnaf9678
@fantaatnaf9678 6 жыл бұрын
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍
@serkiadmasu5642
@serkiadmasu5642 6 жыл бұрын
wowwww f konjooo
@zafraanmohammad2291
@zafraanmohammad2291 6 жыл бұрын
Serki Admasu wawwwww konjoo
@user-qe3yb3vx4o
@user-qe3yb3vx4o 6 жыл бұрын
የጃማልጅፍቅር
@semineabeje1914
@semineabeje1914 5 жыл бұрын
yene mare ayezoke bereta eqezyaberre lesanekene edemare edewetete yewededeleke bereta akebareke kesedete aleme 🍇🍓🍍🍊🍏🍎🍒🌽
@love1560
@love1560 5 жыл бұрын
ፍሲልየ የድሮውን ባህል እያመጣችሁ ከሆነ እባክህ አለባበሳችሁንም አስተካክሉ ቁምጣ በጭራሽ የወሎ ባህል አይደለም በተረፍ ጠክር
Fasil demoz - wollo- New ethiopian music 2022. ፋሲል ደሞዝ (ወሎ)
25:40
Gashuti tube / ጋሹቲ
Рет қаралды 1,1 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 35 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
የመውሊድ ታሪካዊ ዳራ
39:05
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 2,5 М.