KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለማንም ተናግሬ የማላውቀው ሚስጥር... ኑር አዲስ ሰይድ Nur Addis
18:12
የገነት ንጋቱ ባለቤት ከዚህ በፊት ያልተሰሙ ፈጽሟቸዋል የተባሉ ጉድ ወጣበት | genet nigatu
25:59
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
ОБМЕНЯЛА КВИНКУ НА…😱(смотрите до конца😂)#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
00:42
ከድምፃዊ ኑርአዲስ ሰይድ ጋር የተደረገ ቆይታ
Рет қаралды 144,945
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 147 М.
MEDIA
Күн бұрын
Пікірлер: 652
@kidisteyemaryamlij1103
5 жыл бұрын
አማራ መሆን መታደልነው እኛ እራዮች ባማራነታችን አንደራደርም አድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአድ ማራ አማራነቴ ኩራት ማንነቴ ኒሬ የራያው መብረቅ ያማራው እቁ በርታ እንወድሀላን
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
5 жыл бұрын
ዋአዉ መጣልን ግርማ ሞገሱን አፍሶብካል የኔ ቀብራራ አማራ መልክት አለኝ ሸዋ አኮበር ሚኒሊክ ቤተመንግስት ምርጥ ሙዚቃ ከክሊፕ ጋር እጠብቃለን ኑሬ
@TechTalkWithAwel
5 жыл бұрын
ያገር ልጅ እኔም ሸዋዬ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@TechTalkWithAwel
5 жыл бұрын
እኔ ቀወት በር ወረዳዬ ትውል ሹዋሮቢት እራሳ
@TechTalkWithAwel
5 жыл бұрын
@ወይኗነኝ የቲጅ እህት እሽ ማማ በጣም ደስ ይለኛል
@TechTalkWithAwel
5 жыл бұрын
@ወይኗነኝ የቲጅ እህት ጡሩ ስራ ነው እምሰሪው እኔም የሸዋልጅ ነኝ ሸዋሮቢት ሀገራችንን በተቻለን መጠን እናስተዋውቅ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ቸ3ጠ
5 жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ባህሏን አክባሪ
@سعيدمولا-ك7غ
5 жыл бұрын
ሀገሬ መመኪዬ
@mohamedty1088
4 жыл бұрын
@@سعيدمولا-ك7غ ካሣ
@rayatube3770
5 жыл бұрын
ሥበር ራያ ጀግና ነህ ኑሬ በዚሁ ቀጥልበት የራያ ልጅ በአማራነቱ አይደራደርም
@fafitube8254
5 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘ልክ ነሽ ውዴ
@rayatube3770
5 жыл бұрын
😘😘
@ኡሰማንመሀመድ
4 жыл бұрын
ናይሰ አቦ ታምሬለሸ ይመቸሸ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
5 жыл бұрын
አማራ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን ኡፍፍፍ እስኪ እዩቸው እንዴት እንደሚያምሩ የራሳችን ማንነት ባህል ወግ ያለን ኩሩ ህዝቦች ነን ። አወ አማራ ነኝ!!
@መቅዲየማርያምልጅመ
5 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ ቨዚህ አደል ጠላት ቅጥል የሚል አዎ አማራነት ውበት ነው😘😘😘💪💪💪
@محمدمحمد-ك5ذ3ه
5 жыл бұрын
አወ አማራ ነት ኩራት ነው ራያ ነኝ ምርጥ አማራ
@mahamrapl5879
5 жыл бұрын
tikkl💪💪💪💪😙😙✔✔✔✔💋💋💋👈
@witanasolomon4959
5 жыл бұрын
@@mahamrapl5879 አማራነት ኩራት ክብርነው ነፍጠኛ ትምክተኛ የወሎ ደሴ ቤተ አማራ ነኝ ሰላም አማሮቸ ደሞቸ
@mahamrapl5879
5 жыл бұрын
witana solomon selami yen mar deme selamish yibiza😗😗
@515mobil2
5 жыл бұрын
ውይ አማራ መሆን መታደል ነው አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ ኢትዮጺያዊ ነኝ አማራ በመሆኔ ግን ሁሌም እኮራለው አማራ መሆን መታደል ነው
@fggfd4034
5 жыл бұрын
Yene marrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr kuri mnabatu kunjinawum yenatshi jegnnetum yabatshi new yene kebrara👍👍👍👍
@mahamrapl5879
5 жыл бұрын
tikkl💪💪💪😗😗😗💋💋👌👌👌👌✔✔✔✔
@አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና
5 жыл бұрын
ትክክክክክክክክክል አማራ መሆን መታዴዴዴዴዴዴልልልልልነዉ።
@hijazuusman4432
5 жыл бұрын
አይ አማራነትሽ ገናት የስገበሻል ?
@rabiyayasin9203
5 жыл бұрын
አረ ሰወዲህ ኑርአዲሰ ሰላምህ ብዝዝት ይበልልህ
@ሚሚሐበሻዊት
5 жыл бұрын
ዋውውው ማሮች አለባበሳቹ ውበታቹ እንዴት እንደምታምሩ ከምቀኛ ሰው አይን ፈጣሪ ይጠብቃቹ በርቱ ውዶቸ መላው የአማራ ህዝብ ከጎናቹ ነው ራያ ወሎ ነው ወሎም ቤተ አማራ ነው!
@mahamrapl5879
5 жыл бұрын
ሚሚ ባለገሯ 👌👌💪💪💪💪💪💪✔✔✔✔💋😗😗😗
@myilovemyilove9172
5 жыл бұрын
አሜን፫
@eytebaneyteban4147
5 жыл бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ
@eytebaneyteban4147
5 жыл бұрын
እራአ ዉስጥ ነው
@eytebaneyteban4147
5 жыл бұрын
💖💕💕💖💖💕💖💕💖
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
5 жыл бұрын
አስራቶች በጉጉት ስጠብቀው ከች አላችሁ ኑረዲን ሰይድ የኔ ጀግና በርታ!❤💪 ራያ ትናንትም ዛሬም አማራ ነው። በግድ ፂላ 😛😁
@arosaarosa2091
5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@ኢትዮጵያአድስ
5 жыл бұрын
ጋዜጠኞች በጣም የኔ ደርባባ በጣም ታምራለሽ ኑሮልን ስራትሽ ደስ ሲትይ በጣም አከብርሻለሁ የኔ ደርባባ የአማራ ኮራት ነሽ ናችሁ
@dhhdhdhdushdhhdhdhdhh8418
5 жыл бұрын
👍👍👍😘😘😘
@sisaygebrihiwet9003
5 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ምን ልበልሽ በሀድኩበት ቀድመሽ ነዉ ማገኚሺ ነፍጠኛዋ ባክሽ ስልክሽ በይ ጠቅ አርጊ
@ሁሉበርሱሆነ-ቐ8አ
5 жыл бұрын
የራያ ኣማራ አለ ትግሬም ኣለ ኦኬ
@Amharavkjgg
5 жыл бұрын
ዋው አማራ አቤት ድምፅ ምርጥ አማራ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 💚💛❤️🙏🙏🙏💪💪💪
@sarahana7929
4 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ በእማዬ የአዲስአበባ ልጅ ብሆንም በእውነት ሳላውቀው እምወደው ሃገር እና ህዝብ አቦ ወለዬዎች የውብና የፍቅር ሃገር አንድ ቀን መጥቼ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ ከዛ ሁሉ በላይ ከማንም በላይ ሃገራችውን እምትወዱ እምታከብሩ ህዝቦች ናችው ሰሜኖች ብቻ ወለዬዎች በጣም ውድድድድድድ we Love You So Much i Respact♥♥♥Blessing♥♥♥
@kareemakareema2445
5 жыл бұрын
እወይ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አዎ አማራ ነኝ ያዉም የወሎ ልጅ ነኝ
@menbereasserese6469
5 жыл бұрын
አያችሁ እህት ወንድሞቼ የአማራነት ባህላችን ልዩ እኮ ነው ኑሬ ጀግናችን ክበርልን ሌሎቹ ከወንድማችሁ ተማሩ አማራነትን አብን እና አስራትን አግዙ/እናግዝ አማራነት ያሸንፋል
@mahamrapl5879
5 жыл бұрын
Menbere Asserese . 👌👌👌✔✔✔✔😗💋😗💋✔
@belay9787
5 жыл бұрын
አስራቶች የኛ ኩራት እስኪ አይዞአቹህ በርቱ ኑርአዲስ ሰይድ በርታልን በጣም አድናቂህ ነኝ እስኪ ሁሉም አማራ በያለበት የበኩሉን አስተዋፆ ያድርግ
@tesfaalemu7790
3 жыл бұрын
ይህው ወንድማችን ስለኢትዮጵያኖች ጀግኖች "ባጎረስ የሚነከስ" የእራዮችን ጀግንነት ከአመት በፊት በኩራት ተንብዮልን ነበር ይህው ኩራት እግዚአብሔሩ የሆነ ጠላትን ያንበረክካል "ይህው መቼ እንደመሸ ይቀራል ይነጋል እግዚአብሔር እድሜን ያድለን
@ሚሚሐበሻዊት
5 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ባለቤት ለወይዘሮ ደስታ ነብሰጡሯ ምንም ባልሰራችው ወንጀል አማራ ስለሆነች ብቻ በጨለማ በብርድ ጠባብ ክፍል ውስጥ ታስራ እየተሰቃየች ነው ሀኪም ቤትም ተከልክላለች ፍትህ የሴት ልጅ መብት ይከበር💔💔💔😢😢😢😢😢
@ሳምሪሀበሻ
5 жыл бұрын
😭😭😭
@jamalahmed6463
5 жыл бұрын
Ss
@sadasada8973
5 жыл бұрын
እሩ ልቀቁት እሱአ ምታሩግ ምታውቃለዩ
@abumahire8766
4 жыл бұрын
ደነዝ
@debsaytewlda5264
5 жыл бұрын
ምችት ይበልህ ጀግና ኑራዲስ ሰይድ ኑርልን እራያን እግዚአብሔር ይባርክልን እነዛን የአውድማ ለማኞች ወደ ድሮው ይመልስልን ትግሬ አቤት እርግማን
@hijazuusman4432
5 жыл бұрын
ምን እንደምያስጣለኝ ሹክ ልበላችሁ አማራ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ትግሬ ነኝ የምል ሰዉ ጠለሁ ወላህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስበል እንዴት ደስ እንደምል ልነግረቹ አልቺልም ኢትዮጵያዊነት የኩራታችን መገለጫ ነዉ ዘረኞች ከምድር ያጥፈችሁ ፡፡
@HdjdhHfjdg
3 жыл бұрын
ትክክል
@hawamuhamed8550
5 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርታልን አማራ መሆን መታደል. ነው አቦ አቤት ውበት አቤት አለባበስ እስኪ አማራወች ላይክ ግጭኝ
@hattadubai5852
5 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ አቤት ውበት❤💛💚😘😘አማራነት ክብር ነው😍😍
@zenbomer2946
5 жыл бұрын
የኔ ጀግና የአማራ ኩራት ኑረድን
@ወርቃለምሀገሬ
5 жыл бұрын
ኑርየ ማርርርርር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ዉዱ ያገሬ ልጂ
@abdlhamedabdlgane5859
5 жыл бұрын
ኑሬ እጅግ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ሞረሽ ወገኔ ያባዳኝው ልጅ ነፍጠኛ አማራ
@littlemushraams3402
5 жыл бұрын
ውድድድድድ 💞 ስታምሩ 😍 ኑሩልን ለዛውን አፍስሶባችሁዋል 💚💛❤
@John-zg9om
5 жыл бұрын
ኑሬ ፈጣሪ ይጠብቅ አስራቶች የድንግል ማርያም ልጅ ከናተጋር ይሁን!!! ፍትህ ለመላው አማራ
@ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ
5 жыл бұрын
ጋዜጠኘዋ የኔ ውብ የአጠያየቅ ዘይቤሽ ውብ ነው
@ኢትዮጵያአድስ
5 жыл бұрын
ጀግኖች መጣልን ጀግናችን እንካን መጣልን ቆርጥ የአማራ ልጃ እንካን ተወለድክልን ጀግና ጀገና
@hayatyoutube1047
5 жыл бұрын
ኑረየ ስልክህን እደት ነው ማግኘት የምችለው
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
5 жыл бұрын
ሜካፕ የለ ሊፒስቲክ የለ እንዴት እንደምታምሪ !! አንቺ ስለ ባህል ብታወሪ ያምርብሻል ።
@hanahana5660
4 жыл бұрын
Ara yamne dokat manasnase
@yemesrachetakel3418
5 жыл бұрын
ወይ አማራ መሆን መታደል እኮነው አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ💚💛❤ 💚💛❤
@saadaalmnsouri4216
5 жыл бұрын
እንካን በስላም።መጣችሁ አሥራቶች ኑሬዋ የኔ ወንድም አላህ እድሜ እና ጤናይሥጥህ
@azizamehamed3568
5 жыл бұрын
የኔ ማር ስታምሪ እርጋታሺ ቅልብስብስ ማለነትሺ ግርማ መጎስሺ ምን ልበልሺ ሁለ ነገርሺ የሚምር ነወ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅሺ የኔ ልዩ
@josiymera418
5 жыл бұрын
የምጊዜም ጀግናችን ነው በርታልን
@ኢትዮጵያአድስ
5 жыл бұрын
ዘፈን ብቻ ትርጉም የለዉም ከህዝብ ጉን መቆም ነዉ ልክ እደአተ መሆን አለባቸዉ የህዝብ ልጂ ማለት አተ ነህ እደማንኛዉም ዘፋኝ አይደለህም አርበኛ ነህ አተ ጀግና
@ashuuuashuuu.1986
5 жыл бұрын
Betam
@መቅዲየማርያምልጅመ
5 жыл бұрын
ዋዋዋዋውውውውው ስታምሩ አማራነት ኩራት ጌጥ ነው ኑርዬ አዎ የወልቃይት ጉዳይ የራያ መተከል ጉዳይ ገና ነው አዴፓ የተባለ ሰይጣን እርስታችን ያስወሰደ ገረድ ፓርቲ ነው ኑርዬ በጣም የምንወድህ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ አጋሜዎች የአሁኑን ሙዚቃ ያዳመጡ እየታሠሩ ነው
@አንድለእናቱሺለጠላቱ
5 жыл бұрын
ኑርአዲስ : ስምህና ምግባርህ የተዋሀደ አንተን ለማድነቅ ቃል አጣሁልህ ክብርና ሞገስ ሁሌም ያንተ እንዲሆኑ ተመኘውልህ ።
@mo9hamedyusof771
5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ገራገር ውበት ችሮታል ኑሪልን ኑርልን
@MimiMimi-kb9gx
5 жыл бұрын
ኑራችን ጀግናችን ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ሠላምና ፍቅር አብዝቶ ይስጥህ የልብ አድርስ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@محمدمحمد-ك5ذ3ه
5 жыл бұрын
ኑሪ ያገር ልጂ በርታልን አበሳ የራያው ቀብራራ አብሽር
@salamchocola2507
5 жыл бұрын
እራያወች and ወሎየወች የት ናችሁ ላይክ የለም
@ethiopiamama6626
4 жыл бұрын
እራያና ወሎ ልዩነት አለው እንዴ
@taybamohammad6180
Жыл бұрын
ወሎራያ፣ምንለየዉ፣አንድአማራ
@tesfaalemu7790
3 жыл бұрын
ወንድም አቦ ኑርበት እግዚአብሔር አምላ እድሜን ጤናን ይስጥህ ደግሞም አንተን የሚተካህ ወንድልጅ ወልደህ ሳምልን ... አሜን!
@ሀይልየእግዚአብሔርነዉ
5 жыл бұрын
አቤት ዉበት ደስ ስትሉ በጣም ታምራላችሁ እንደዚህ ነዉ ባህላችን ከለባበስ እስከ አንጋገር ለዛችን ይህነዉ በርቱ አስራቶች ኢትዮጵያ በአማራነት ዉስጥ ትለመልማለች አማራዬ በርቱልኝ አንድ እንሁን
@estifanosteshager8587
5 жыл бұрын
"እንግዲህ"ሀሀሀሀሀሀገዳይ ነሽ የኔ ቆንጆ ወሎዬ ሳትሆን አትቀርም ቆንጆ
@enat-i5f
5 жыл бұрын
ዛሬ አስራታቺን በራያ ባህል ልብስ ደምቆል ስላማቺሁ ይብዛልን
@hcgsv5582
5 жыл бұрын
ማሻላህ እራያ እራያየ ደሞቸ። እዴት ናችሁልኚ። ከሁለት ወር በሀላ ወደሀገሪ ራያየ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኚ እፍፍፍፍ እራያየ ላይሽ ሁለት ወር ቀርኚ እፍፍፍፍፍፍ
@kabeerkabeer3409
5 жыл бұрын
አማራ አማራ ሰላምሽ ይብዛ ጀግና ልጆቺ አሉሽ አገሬ
@hcgsv5582
5 жыл бұрын
@@kabeerkabeer3409 አወ ከጀግናም ጀግና ለዛውም ትምክህተኛ ነፍጠኛ ለማንም የማንገዛ። ከሽፍታችን ሞታችንን እንመርጣለን አማራየ ሙሽራየ
@ፍሬወርቅወለተማርያም-ኘ7ዠ
5 жыл бұрын
ዉይ በእዉነት አማራ ላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባህላችን አለባበሣችን ሁሉ በጣም ደስ እደሚል ነዉ አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ጃሪ ጋባ አድናቂህ ነኝ ይመችህ አይዞህ በርታ😍😍😍 ለሞላዉ ለክርስትና እምነት ተከታዬች እኳን ለአሸንዳ በአል በሠላም አደረሳችሁ በርቱልኝ 😘😘😘😘
@የስደትስንቄእመብርሀንእና
5 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ አማራ መሆን ምንኛ መታደል ነውኮ አለባበሳችን ባሀላችን አመጋገባችን ሰውአክብሪነታችን ኧረ ስንቱ አማራ ለዘላለም ዘራችን ይባረክ ይለምልም
@leyowesame8040
5 жыл бұрын
ራያ እራዩማ ኑራዲስ ሰኢድ ስወድህ እኮ በርታልን ወንድማችን እንኳን የኛ ሆንክ እንኮራብሀለን ውድድድድድድድ
@yelbiemeseret9102
5 жыл бұрын
You are our family's favorite singer we enjoy your music so much.
@ahmadzeenatahmadzeenat168
5 жыл бұрын
ሥታምሩ ኑርየ ሥወድህ ኑርልን
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
5 жыл бұрын
ኑራዲስ ጄግናየ ደሞ አለባበሳቺሁ ሲያምር አንቺ ደሞ ጨዋነትሺ
@abe5012
5 жыл бұрын
እኛ ራያ ፍቅር ነን እኮ አማራዬ ያገሬ ልጅ ኑሬ
@allahwekil4346
4 жыл бұрын
አቤት ድምፅክ እደት አባቱ ያምራል አቦ ሰላምክ ይብዛ 👍👌 ጋዜጠኛዋ ዋው አደነኩሽ 😍💝
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
5 жыл бұрын
ኑራድስየኔጀግና።ስወድህየኔማር።ጋዜጠኛዋምስታምሪኑርየማርእርሜናጤናይስጥህየኔማርውድድድድ
@qwertaaas3505
5 жыл бұрын
ሀደሠለየነአገረ
@qwertaaas3505
5 жыл бұрын
ዘረኘነተየቀሩቀኘነ
@محمدمحمد-ك5ذ3ه
5 жыл бұрын
ጋዜጠኛይቱ ተመቸሽኝ የራያን መልበስሽ ይህነው የናቶችን እርስት መጠበቅ
@myilovemyilove9172
5 жыл бұрын
በትክክል ወሎ እና ራያ ማነው የሚለያቸው የኔ ውድ ማንነታችን በምንም ቢሆን በምን ማንነታችን ይመለሳል ጥያቄ አሁንም እንዳለ ነው በመግደልና በማሳደት ትግላችን ይቀጥላል ጥያቄ ይቀጥላል ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጅግና ስታምሩ የኔ ውዶች ♥ ይህነው ማንነታችን መስርቅ አይቻልም አስራቶች በርቱልን
@1day322
5 жыл бұрын
ኑር አድስ ሰይድ የሚለው ካንተ ጋር ይበልጥ ይሄዳል ጋዜጠኛይቱን ግን ፎንቃ ሳታስጠልፍብኝ አትቀርም ነገሩ እኔም ከሷ ጠለፈኝ መስል
@waytiwayti6205
5 жыл бұрын
ኑርአዲስ መጣህልን በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታ የኛ ጀግና
@እምቢተኛውጋይንት
5 жыл бұрын
ወይኔ ቅምሻ ሲያሳዮን እስከሚለቀቅ ቸኩዬ ነበር ኔት ጠፍቶ ቆዬው አማራዬ ሴቶች የእያንዳንዱ የባህል ልብስ ሊኖረን ግድ ይላል የራያ የጎንደር የሽዋ የጎጃም የወሎ ...ሊኖረን ግድ ነው ስላልተጠቀምንበት ነው ባህላችንን ማንም አማራ የለም እያለ የሚያቀረሹብን በርቱ ስናገባም በባህል ልብስ እሽ አስቡበት አስራቶች ውድድ በርቱ
@bestcell3426
5 жыл бұрын
ትክክል
@ልኑርለሚወደኝእኔነኝየህል
5 жыл бұрын
ኑሬ ውድድድድድድድድ ጥግ ድረስ 🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🌹🌹🌹💋💋❤️❤️💋🌹🌹💋❤️❤️🌹🌹🌹💋❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋 አማራ ዘራችን ይብዛ
@ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ
5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሺ አመት ኑርልን
@eytebaneyteban4147
5 жыл бұрын
የኔወለ ላላማር
@eytebaneyteban4147
5 жыл бұрын
አንተ ቆንጆ ነው አለባበስ ዋውዋው
@eytebaneyteban4147
5 жыл бұрын
ትክክል ነው
@zeharereshedzeharereshed3469
5 жыл бұрын
ዋው የኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮዽያዊ ምርጥየአማራ ልጂ ምርጥ ወሎዬ የራያልጂ ኑርልን ወሎየ እና አማራ ባልሆን ይቆጨኝነበር
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
4 жыл бұрын
ስውድህ ኑሬ ቀብራራው የራያ ልጅ የወሎ አቦ ሰላምህ ይብዛልኝ የኛ ጀግና
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
5 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ የሚል ማንነት ነው ሁሌም ደስ የሜለኚ በራሱ የሜተማመን ማህበርሰብ ደስ ይላል ዱቄት የሌለው ፊት...ጉበዝ
@iloveyou.ethiopiaethiopia6040
5 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ ኑሬ ከባህል ዘፋኞች ለኔ አንደኛ ነህ በርታልን
@destabisat115
5 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ዘር ታስታውቃላችሁ አለባበሳችሁ ያምራል አይዞአችሁ በርቱ ማሮቸ እራያ እራዪማ አማራ አማራ ዝታለም አማራ ።የጥላት አይኑ ይጥፋ
@worknechkh1096
5 жыл бұрын
ኑር አደስ ሰይድ ሁላቺንም እንውዴህ አለን ጥሩ ነው ወንድማችን በርታ አይዞህ
@515mobil2
5 жыл бұрын
ጋዜጠኘዋ እራሷ አቤት አለባበስ አቤት እርጋታ አቤት ውበት ማርርርርር ናችሁ ኑሩልኝ
@amaamm3619
5 жыл бұрын
ጠያቂዋ በጣም ታምራለች ዱቄትምናምን የላችም ሁለተኛ ንግግሯ ርጋታዋ ....ዋዋ
@meljosh100
5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድንቅ አርቲስት
@emuhabeshawit7656
4 жыл бұрын
ኑሬ የኛ ጀግና በርታልን 1 አማራ💚💛❤💪💪
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
4 жыл бұрын
ዋው ኣለባበስ ግራማ ሞጎስ ረጋ ያሉ በእውነት ኑሩልኝ ውዶቹ
@hannagerma3505
5 жыл бұрын
My brother and sister you look beautiful.
@የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
5 жыл бұрын
የራያዉ መብረቅ አይዞን በተባበረ ክዳችን ራያ እናስመልሰዋለን💪
@abebeabate4224
4 жыл бұрын
አማራነቴ እኮራለሁ በጣም ነው የምታምሩት ያለምንም ሜካብ እንዲህ ማማር የራያ ቆቦ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በፍለጋ እር በፍለጋ አቦ ክመችህ
@ፊቲየሀይቋሀበሻዊት
5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ቆንጆነች 💚💛❤የዋህ ትመስላለች።
@חיהסמאי
4 жыл бұрын
ትክክል ነው የህዝቡ መልስ መሰጠት አለበት እውነቱን ተናገረ ኑራአዲስ ሰይድ ✌✌✌
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ዸ1ሠ
5 жыл бұрын
አይ መታደል አማራ ወሎየ በልሆን ይቆጨኝ ነበር ሠላማችሁ ይብዛል ያገሬ ልጆች ኑርዬ ሥወድህ በተለይ ሀዋ የሚለውን ዘፈንህን በጣም ትልቅ ትዝታ አለኝ እኔ ፓስፖርት ላወጣ ወደ አድስ አበባ ሲሄድ ጉዞየ ያዳር ጉዞ ነበር ሹፌሩ ሀዋ የሚለውን ዘፈንህን ከፍቶ መኪናውን ገለበጠው ብቻ እዚህ ድረሽ ያላት ነፍስ አሁን አደረሰኝ እግዚአብሔር ይመሥገን
@መሰረትስንታው
5 жыл бұрын
ውዋ ኑራዴስ ሣይድ የራይልጅ በሙዚቅወችህ ሁሉ ደስ ይለኛል ይመችህ ወንድሚ መሢነኝ
@TechTalkWithAwel
5 жыл бұрын
ኑር አዲስዬ ምነው እኛን ሸዋዎችን እረሳኸን ምን አጠፋን ባባዬ እኛ ሸዋዎች በጣም ነው እምንወድህ እኛንም አካተን ሰባ ፕርሰት አማራ ነን
@witanasolomon4959
5 жыл бұрын
ማር እደዚህ አትበይ ይረሳ ይሆናል ደሜ እኔ ወሎ ነኝ ሸዋ ጎደር ጎጃም ውስጤ ናችሁ አድ አማራ ሸዋ ትንሽ ኮሽ ሲል እዴት ደሜ እደሚፈላ ወለየዋ እህትሽ ማር
@TechTalkWithAwel
5 жыл бұрын
@@witanasolomon4959 ካልሽ እሽ እኔ እንተርቪውን ስሰማ ውስጤን ከፍቶት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ እሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዛቤሄር ይስጥልኝ
@witanasolomon4959
5 жыл бұрын
@@TechTalkWithAwel ፈጣሪ ያክብርልኝ ማሬ አድ ነን ማር ሸዋ ውስጣችን ነው ያው እሱ እረስቶት ይሆናል ደሜ አድ ነን እሱም መከፋፈል ፈልጎ አይደለም እሺ ስላሺኝ አመሰግናለሁ ደሜ እኔ እህትሽ ደምሽ ከወሎ ቤተአማራ ደሴ ማር
@TechTalkWithAwel
5 жыл бұрын
@@witanasolomon4959 እኔነኝ እማመሰግንሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዛቤሄር ይስጥልኝ እግዛቤሄር ያክብርልኝ ክብረት ይስጥልኝ እውነት አስተዋይ ነሽ
@emuhabeshawit7656
4 жыл бұрын
አድስ ሙዚቃ ሰርቱአል ሰለ ሽዋ ሽዋ የእምዬ አገር ውድ እኔ ጎንደር ነኝ ግን ሸዋም ወሎም ጎጃም አንድ አማራ ነን💚💛❤
@rewdaabdela2530
4 жыл бұрын
ድስ ላይክ ያረጋቺሁ አላህ ኑሯቺሁን ድስላይክ ያድረገው አማራ ይለምልም የአማራ ጠላት ይውደም
@ayalayal4167
5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ምርጥ አማራዎች ባህላችን ሲያምር እኮ እናመሰግናለን ምርጦች
@alemitu8622
5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ማኛ እንግዳ አስራቶችም እንደዛው❤️❤️❤️
@ኡሰማንመሀመድ
4 жыл бұрын
ፈልቅልቅ ነሽ
@kjn1331
4 жыл бұрын
እኔስ የራያልጅ አይካብኝ ክፍ እካንስ ሰውና አይቆረጥ ዛፉ እኔምን አገባኝ ባምር ባላምር አገሬም አራያ ከጀግኖች ሀገር መገን ኑራዲስ የአገር ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የራያልጅ አቤት ዝናና ጨዋታ
@abubakerahmed5438
5 жыл бұрын
ኑረዲን በርታ ባህልህን አለባበስህን እደትለቅ ጋዜጠኛህም በጣም ውብ የሆነች ናት አችም እዲህ እዳማረብሽ ምግዜም ልበሽ ይሄዱቄታችሁን እዳትቀቢ እዳው በራስሽ ፈጣሪ በሰጠሽ ውበት ውብነሽ አተም በርታ አችም እዳማረብሽ በርች ።
@mekde5068
5 жыл бұрын
አማራነት ኩራት ነው ውቦች😍😍💚💛❤️
@saronyemaryamlij9578
5 жыл бұрын
ነርዬ ስወድህ አቅራቢዋ በጣም የተረጋጋች አፍ ነዉ የምታስክፍቱት ቆንጂዬዋ እታቱ ብዬሻለሁ አማራዊነት የለምለም መተደል ነዉ አማራዊነት ኢትዮጵያዊነት
@የድግልማርያምልጅ-ለ8ቀ
4 жыл бұрын
ኑረይ ጀግና ጋዜጠኛዋም ባሕሏን አክባሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💝💞💔💕💔💔💖💖💗
@የስደትስንቄእመብርሀንእና
5 жыл бұрын
ሜካፕ የለ ሊፒስቲክ የለ አቤት አንች ነሽ እሴት ስታምሪ የኔቆንጆ ኑርየ ስወድህ በርታ የኔጀግና አወ እራያም አማራ ነውወሎም፡አማራ ነው አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ
@ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ
5 жыл бұрын
አስራት የኛ ድምፅ
@betitube12
5 жыл бұрын
we Love You nurdine Amahara::
@zahramoh4165
5 жыл бұрын
ድቅ አርቲስት. የህዝብ ልጅ. አስራት. አማሀራ. እናመስግን አለን. በርቱ
@haiathaiat6591
5 жыл бұрын
ሥታምሩ ኑራዲሥየ ሥራህ ሁሉ ትርጉምና ጣእም አለው በርታ
@mogesgebreyes8766
4 жыл бұрын
እቲዮጵያዊ ስለሆንኩ ብቻ እድለኛ ነኝ ከየትኛውም አለም ለየት ያልን :: ግና የሰዉ እንቦጭ ዘር በማጥፋት የተክሉ እንቦጭ ሀይቅን በማጥፋት ተፈታተኑን እንጂ::
@ሰብሊt
5 жыл бұрын
አገርቤት ስገባ የዉሎን ቀሚስ ባህርዳር አገኛለሁ ዉዶቼ ሹክ በሉኝ
@seblelove8030
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ አወ
@saadaalmnsouri4216
5 жыл бұрын
እኔወለየዋ ገዚች ሥጦታ አመጣልሻለሁየኔውድኢንሻአላህ
@ሰብሊt
5 жыл бұрын
@@saadaalmnsouri4216 አመሰግናለሁ የኔ መልካም ባሰጭም እንደሰጠሽኝ አሰቆጠራል
@አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
5 жыл бұрын
ልዩዋ ማርርርር እኔ እልክልሽ አልሁ ወሎ ወልድያነኛ ማርርርር ቁጥርንልስጠሽ በዋሳብ እናወራ
@እጅጋየሁብዙነህየማርያምል
4 жыл бұрын
በርታ ወንድም አማራ አደዝ ነው መጠራዋ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር🇪🇹
@tewabtube
3 жыл бұрын
አከብርህአልሁ አደንቅሀለሁ በርታ ወንድምየ።
@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወደው ይህን ሰሞን የሱን ሙዚቃ አዳምጨ ልሞት ነው
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
5 жыл бұрын
አይ ወሎ አይ ውበት ዱቄት የለ ምን የለ ሲያምሩ ድንቅ አሪቲስት ነህ በርታልን ሀዋ ሀዋዋ አሳብዶን ነበር ትምህርት ቤት እያለን 😍😍😍😍😍
@እማክፉሽንአልስማ
5 жыл бұрын
የራያ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤ ኢትዮጵያችን ሰላምሽ ይብዛ
@selamsemawe7819
5 жыл бұрын
አቤት ውበት ወሎ ሞልቶ ይፈሳል ኑርየ ስወድህ
@tamarkasa7988
5 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሑን ይመለሳል ወልቃይት ልክነኽ ባበላ ተነከሰ እራያ መተከል ያማራ እርስት ይመለሳል አይዞሕ
@wmym
3 жыл бұрын
ጀግናው ኑርአዲስ! ባንተ ምክንያት ራያን ከነቤተሰቤ፣ አወቅናት! ወደድናት!
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
5 жыл бұрын
ኑሪ ሳላደንቅህ አላልፍም በዛ በእሳት ግዜ አገር ቤት ሆነህ የተገልክ ጀግና ነህ
@messigetachew552
5 жыл бұрын
ኡፍ ስወዲህ ማኛ የሆንክ ልጅ ማሻአላህ ቁንጅና መልክ አሟልቶ የሠጠህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
18:12
ለማንም ተናግሬ የማላውቀው ሚስጥር... ኑር አዲስ ሰይድ Nur Addis
Chewata - ጨዋታ
Рет қаралды 65 М.
25:59
የገነት ንጋቱ ባለቤት ከዚህ በፊት ያልተሰሙ ፈጽሟቸዋል የተባሉ ጉድ ወጣበት | genet nigatu
hailex vibe check
Рет қаралды 8 М.
00:18
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
00:37
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
Daniel LaBelle
Рет қаралды 44 МЛН
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 90 МЛН
00:42
ОБМЕНЯЛА КВИНКУ НА…😱(смотрите до конца😂)#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
i_roblox_queen
Рет қаралды 4,5 МЛН
18:10
Ethiopia - ወታደራዊ አመራሮች ታስረዋል፣ መርካቶ ኃይል ገባ፣ በሶማሊያ የኢትዮጵያውያን ግድያ፣ ስለአምባሳደር ሳህለወርቅ የተሰማው
Feta Daily News
Рет қаралды 49 М.
22:49
ከራያው ዕንቁ ድምጻዊ ኑርአዲስ ሰኢድ ጋር ቆይታ
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 156 М.
13:25
ራያ ቆቦ ታሪካዊ ባዛር የሚያሳይ ቪዲዮ | ድምፀ መረዋው መንገሻ ረዳኢ (Mengesha Redae)
DESU RAYA MEDIA ደሱ ራያ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
23:18
ከሀገር ልንወጣ ነው✈️
Endalk Tube
Рет қаралды 20 М.
12:47
"እንኳን ወሎ ወለጋ የኦሮሞ አለመሆኑ ይታወቃል!" - አቶ ተክሌ የሻው
MEDIA
Рет қаралды 46 М.
38:57
ኑራዲስ ሰይድ, ከአማራ ሚዲያ ማእከል ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ.
ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube
Рет қаралды 55 М.
16:43
Shatama Edire ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Ethiopian Comedy (Episode 197)
GETSI 21 Entertainment
Рет қаралды 57 М.
1:33:30
አርሂቡ ከድምጻዊ ኑርአዲስ ሰይድ /ጃሪጋማ/ ጋር የተደረገ ቆይታ
EBC
Рет қаралды 34 М.
1:07:21
"ለፖለቲካ ዓላማ የውሸት ትርክቶችን እውነት እንዲመስሉ የተደረገበት ሁኔታ አለ" - ልጅ ተድላ መላኩ
MEDIA
Рет қаралды 44 М.
19:35
አስገራሚ ቆይታ ከድምጻዊ ኑርአዲስ ሰይድ ጋር ክፍል አንድ
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 82 М.
00:18
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН