No video

ከዳሽን እስከ ዳሎል የባሌ ምድር

  Рет қаралды 52,093

EBC

EBC

4 жыл бұрын

#etv ከዳሽን እስከ ዳሎል የባሌ ምድር
#ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1
Facebook: / ebczena
About us: www.ebc.et
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 123
@jablobakaka5367
@jablobakaka5367 4 жыл бұрын
Etv ዎች በርቱ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። I love Bale
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ኢትዮጵያ ሀገሬ እንደት ታምራለች እኛ የሰው ሀገር ከማድነቅ የራሳችንን ሀገር በጣም ውብ ነች አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉቢት ሀገር ሰላምሽ ይብዛ
@naceromar5026
@naceromar5026 4 жыл бұрын
Oromiyaa natii ok
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
Oromiyyaa. Dhama. Malaan. Jedheree. Anii. 😎
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
@@naceromar5026 biyii oromia jedhamtu hinjirtu kanaf jalanes jibines ethiopia kessati argamti baaleen.
@agape4497
@agape4497 4 жыл бұрын
ምንድነው ችግሩ መንግስት ስለቱሪዝም ብዙ ይናገራል ይህንን ውብ የቱሪስት መስእብ መቆጣጠር መታደግ ለምን አልቻለም? ይህ የአካባቢውን ህዝብ በዚህ ፓርክ ውስጥ የሰፈሩትን ህዝብ ማስተማር ያስፈልጋል:: ይህን መንግስት ቅድሚያ ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል:: በጣም ደስ የሚል ውብ የሆነ ፓርክ እንድጎበኘው ቀሰቀሳችሁኝ :: ተባረኩ ፈጣሪ ኢትዮ ህዝቧንና መሪዎቿን ይባርክ::
@ejigayhudersse6365
@ejigayhudersse6365 4 жыл бұрын
ለምለሚቱ ባሌ ተስፋ አለሽ ተወላጆችሽ ይህን አይተው ዝም አይሉም እግዚአብሔር በባረካቸው ምድሪቱን ለመባረክ እንደሚነሳሱ አምናለሁ።
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 4 жыл бұрын
ዋዉደስይላል አገራችን ምርጥ ናት ፍቅርቢኖር
@Yeusf
@Yeusf 4 жыл бұрын
Thank you ETV the best documentary i ever seen!
@kasiyeshiferaw8257
@kasiyeshiferaw8257 4 жыл бұрын
Please save this natural gift!
@tamertesera8648
@tamertesera8648 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ በውበትሽ ልክ ችግርሽ። ህዝብሽ በፀጋ አልኖረ ወይ አልጠበቀሽ
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ሀገሪ ያንቺ ነገር ላም አለኝ በሰማይ ሆነብኝ ፣ ክፍወች ፈርተን እኛ እንደዚህ አይነቶን ተፈጥሮ ለማየት ሊላ ሀገር እንጉዛለን
@user-zp5pv6fj2z
@user-zp5pv6fj2z 4 жыл бұрын
ባሌ ውብ ሀገር ነው ችግሩ ግን ገጠር ውስጥ ለውስጥ የመኪና መገድ ባለመኖሩ በጣም ያስቸግራል
@user-ps3gp5bf2u
@user-ps3gp5bf2u 4 жыл бұрын
ውቧ ሀገረችን ግን ሰዎችን ከዛ መውጠት ነው አራ ሀብታችንን እንጠብቅ
@fuuufcvkfu2360
@fuuufcvkfu2360 4 жыл бұрын
@drmamule3057
@drmamule3057 4 жыл бұрын
የባሌ ተወላጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@1luv387
@1luv387 4 жыл бұрын
Teqorquwari ye OROMO geniusochen ke nechoch gar maserat!! We have to give extra money for pm abiy 😊
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ባሌ. ሲጥብቅም. ሲላላም. ባሌ. ነው. ለሴቶችም. ለአገርም. መከታ. የሆነ. ባሌ. እውነትም. ባሌ. !!!!!!
@maryamm5457
@maryamm5457 4 жыл бұрын
Cilaalomi indaziwu nawu ine tawolije yaadakuli cilalo tarara axagabu nawu manimi ayaqawum yanini tarara asudanaqi nawu balemi ijigi mirti nawu orominat kuraataachin
@aborewolde8548
@aborewolde8548 4 жыл бұрын
በጠም ደስ ስል አይጦች ና ፊልፈሎች ዶዜር የምሥረውን ስራ እየተበባሩነው :በጠም አርፊነው thanks biro
@mohamedon8k
@mohamedon8k 4 жыл бұрын
Shoutout from Sudan
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
የኛ ዉብ ሀገር አንችነ የመሠለ ሀገር እያለን መማዋደድ አቃተን በዘር ተጨማልቀን መሥደት እየተሠቃየን አረ ስንቱ ኡፍፍፍፍፍ 😘
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
ገብረመስቀልየው ሲያወራ በቡጢ አፉን በለው በለው ያሰኘኛል...ከባሌ ሰዎች ይልቅ ለእንስ ሳቱ አዳልⶆል...የባሰ የሚያቃጥለው ለእንስ ሳቱም አይደል ያዳላው...በዱር እንስ ሳቱ የሚገባው ገቢ ለሱ እና ለዘመዶቼ በመሆኑ ነው....ለዚህም ነው የዘር ፖለቲካን መዋጋት ያለብን....ይህን የሚያህል ሃብት ያለበት ሃገር ገበሬዎቹ የግጦሽ መሬት እንዲያገኙ ማድረግ ግድ ሲሆን...ድሃ ገበሬም መገኘት የለበት....የሃብቱ ገቢ ለማ ሆኖ....እንዲህ ካሰበን ነው ማደግ የምንችል....የትግራይ ህዝብ የከፍለው መሳዋትነት እያሉ ህዝብ እያታለሉ የሌላውን መስዋትነት እያንቁዋሸሹ እያሰነሱ መዝረፍ ያማል....
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 4 жыл бұрын
Ethiopian Athletics, Culture, Language yetugare new ahune yehen yawerawe weregna bedeneb eski degemeh semawe
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
What are you talking about?????
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 4 жыл бұрын
እሰይ ፍልፈሉ ሲያምር ድንቡሽ ያለ!ደግነቱ የኢትዮጵያ ገበሬዎች አስተዋዮች ናቸው ሰብስባችሁ ካስተማራችሁዋቸው ይሰማሉ::
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 4 жыл бұрын
Bale is home of sofumar caves, dire sheik Hussein, bale mountains. It's rich in tourist destination but no investment. I blame oromiya regional government, werea bicha.
@hailubelete4598
@hailubelete4598 4 жыл бұрын
I had a chance to travel a few months ago down south from Awasa through Aleta Wondo to Negele Borena. From Negele I crossed the Bale mountains and landed in Goba eventually coming back up a different way through Bekoji and Asela to Adama. I recommend all to visit this beautiful and our other national parks. It’s a shame that most of the visitors at the national parks are foreigners.
@usmanmuhammadusnma6670
@usmanmuhammadusnma6670 4 жыл бұрын
Maseh allah hagercn yamider gant nat allah selamiwan yabizaln yarb
@mvab3252
@mvab3252 4 жыл бұрын
የቦታው ጠቃሚነት : ለራሳቸው የገቢ ማስገኛ : ህይወታቸው እንደሆነ እና በጥንቃቄ እንዲይዙት : የኔ ነው እናም #ሀላፊነት አለብኝ የሚል ስሜት እንዲሰማቸው ምን እየተደረገ ነው ?አመራሮች የተማረ የወጣት ሀይል በማሰባሰብ ባካባቢው ያለውን ህብረተሰብ የቦታው ጠቀሜታ እንዲገባቸው ምን እየሰራችሁ ነው አመራሮች ? ችግሩን ተናግሮ ዝም ማለት ብቻ ሳይሆን ለችግሩ መፍትሄ ለማምጣት ምን ይደረግ ? ከዚህ የበለጠ ከባድ ስራ ይጠብቃችሗል :: እንደ ሀገር ይህን የመሰለ ሀብት ሲጠፋ ማየት በጣም ያሳስባል :: ለማንኛውም በርቱ በጣም #ውብ አቀራረብ ነው 🙏💚💛❤️✊️ መልካም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴ ነው ✌🏻🤗
@abdurahmankadir3823
@abdurahmankadir3823 4 жыл бұрын
I believe everybody enjoyed the video and everything in the Bale mountains park. Yes, indeed Bale is naturally endowed. I am not proud to be from that region, but I consider myself one of the luckiest people in the world. Currently, I am living in a foreign country. whenever I go to parks in the city I live in, it reminded me of my birthplace and tears fill up my eyes. I am not exaggerating. I love my birthplace. I love Oromia
@user-uf1xn8ic1y
@user-uf1xn8ic1y 4 жыл бұрын
ዋውውው እደት ያምራል
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
ምናሣዝን ሀገር
@fuuufcvkfu2360
@fuuufcvkfu2360 4 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው በጣም ያምራል👌
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 4 жыл бұрын
Naturally the only beautiful country is ETHIOPIA🇪🇹💚💛❤🇪🇹✅
@entertainmentprime101
@entertainmentprime101 4 жыл бұрын
Not really but Ethiopia is among the beautiful
@kidsetku55
@kidsetku55 4 жыл бұрын
Good morning my brother. There are plenty beautiful countries around the globe of course Ethiopia one of them but don't assume that Ethio the only. I'm Ethiopian too and I was lucky enough to travel allover Ethiopia.
@JustYohannes
@JustYohannes 4 жыл бұрын
Love this
@mezgebseyoumteferi6734
@mezgebseyoumteferi6734 4 жыл бұрын
Thanks ETV it is my birth place
@azenegaseifu705
@azenegaseifu705 4 жыл бұрын
well done ETV.
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 4 жыл бұрын
Is there a tour company or a program that help us visit this amazing place? Bale Rocks!!!
@Eri-Freedom
@Eri-Freedom 4 жыл бұрын
Why you don't go to tigray, you are such ignorant Daniel
@zedberhanu9839
@zedberhanu9839 4 жыл бұрын
Thnxs Etv God beleass Ethiopia
@eliyasalisho348
@eliyasalisho348 4 жыл бұрын
So beautiful bali oromia ethiopia
@dawetabebe3947
@dawetabebe3947 4 жыл бұрын
ፓርኩ ዉስጥ ከብቶች ተሰማርተዉ ማየት በጣም ያሳዝናል ኦሮሚያ ክልል ሕግ ማክበርና ማስከበር የሚባል የለም::ይህን ዉብ ቦታ ካልተንከባከብነዉ ባዶ ተራራ ሁኖ ነዉ የሚቀረዉ ትኩረት ይሰጠዉ
@user-fi2oe6uw4k
@user-fi2oe6uw4k 4 жыл бұрын
ባሌ 💚
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Bole
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
Good job continue. Africa needs to be explored and described by Africans. Berta wogene!!
@azenegaseifu705
@azenegaseifu705 4 жыл бұрын
Naturally attractive area (Bale source of water as well as Species)
@hermonaregai810
@hermonaregai810 4 жыл бұрын
By far and large, Ethiopia has enough big land than its excuse of its size of population as one of its reasons for poverty. The beautiful and fertile landscape seen in this video clip is one of the many provinces of Ethiopia. Ethiopia's povery is deeply rooted not of the environment but of its undeveloped society, which lacks the know how to use its environment natural resources.
@Ethi912
@Ethi912 4 жыл бұрын
thank you ebc
@jinatjinat3764
@jinatjinat3764 4 жыл бұрын
Wow bale betam tamiralech
@user-hy8nt9zo9z
@user-hy8nt9zo9z 4 жыл бұрын
ማሻአላ
@amanuelkachiko6010
@amanuelkachiko6010 4 жыл бұрын
Be continue on the rest Ethiopian nature!!!! amazing bale!!!!
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
የካሜራው፡ጥራት፡እጅግ፡አስደሳች፡ነው፡፡ ይሄን፡ውብ፡ቅንብር፡ቀርፃችሁ፡ስለ፡አገራችን፡እማማ፡ኢትዮጵያ፡አይቼው፡የማላውቀን፡እንዳይ፡እና፡እንዳውቅ፡ደሞም፡ሄዶ፡ለማየት፡ጉጉት፡እንዲኖረኝ፡ስላረጋችሁኝ፡በጣም፡አመሰግናለሁ፡፡ ግን፡አብረውን፡ለሚኖሩ፡ለነጮቹ፡share አድርገን፡እንድናሳይ፡ከስር፡በእንግሊዝኛ፡ብትፅፉሉን፡ኖሮ (subtitle in English) ቢሆን፡ለስራ፡ባልደረቦቻችንም፡ለጓደኞቻችንም፡እንልክ፡ነበር፡፡እነሱም፡ሄደው፡ለማየት፡ጉጉት፡ይኖራቸው፡ነበር፡፡
@obsiyaagarako4567
@obsiyaagarako4567 4 жыл бұрын
Wwwwwwwwwwwww mashaa Allah bale wuste nechi hagre😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@user-sd4ew2ho4z
@user-sd4ew2ho4z 4 жыл бұрын
ባሌ የሚባል ሀገር ደሞ የት ነው ያምራል በየት አካባቢ ነው ጠቁሙኝ እኔም እንድሄድ
@yetioromo2741
@yetioromo2741 4 жыл бұрын
oromiya
@Eri-Freedom
@Eri-Freedom 4 жыл бұрын
Tigray new
@fuuufcvkfu2360
@fuuufcvkfu2360 4 жыл бұрын
ጎንደር ነው
@dianarier8746
@dianarier8746 2 жыл бұрын
Find yourself a map of Ethiopia and check it out...
@ashash9382
@ashash9382 4 жыл бұрын
Subhanalha😢
@hgada7597
@hgada7597 4 жыл бұрын
What we must remind is, God gave this all once, but unless we can conserve them we will have no longer them. Government must wake up and takes major action
@duretibale2510
@duretibale2510 4 жыл бұрын
baredduu biyyaa koo Balee Roobee oromia ❤💚❤
@twosene
@twosene 4 жыл бұрын
First time to see this on ETV. Used to be all about semien mountain park.
@ethiopia7104
@ethiopia7104 4 жыл бұрын
Your comment is wrong with respect my brother bale mountain's are always mashed on Ethiopian beauty it the Chen of mountain's it starts from semean and goes to Mozambique it called the rift valley of African thanks
@user-ex3xo4mp1r
@user-ex3xo4mp1r 4 жыл бұрын
ሱበሀነ አለህ
@heywet
@heywet 4 жыл бұрын
We Love you Oromiyaa! ♥️💚♥️
@Eri-Freedom
@Eri-Freedom 4 жыл бұрын
This is not Oromo, afar or tigrai
@ilovemamdad5375
@ilovemamdad5375 4 жыл бұрын
Ben Gh bale is oromoo
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
God help us 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
በጣም የምያምር ፓርክ ነው የክልሉ መንግስት የቱርሲት ገቢን ለመጨመር አበክሮ ቢሰራ መልካም የአገር ገቢ ይሆናል ለነዋርዎቹ ለምን ተቀያሪ ቦታ የክልሉ መግስት አይሰጣቸውም ከፓርኩ መውጣትአለባቸው የዱር እንስሳዎች ተበሳጥረው ከሰው ጋር መኖር የለባቸውም
@seadsherefadin3161
@seadsherefadin3161 4 жыл бұрын
Baka addis Ababa lay wasden inasafrachuwalen , demography lamakayer new indatilu degmo
@alroemie9370
@alroemie9370 4 жыл бұрын
ያለ ክልላቸው። የሰፈሩት። ሰዎች ለምን ወደ ሰው መኖሪያ ክልል። አይዛወሩም የሐገር ሀብት ሲበላሾ ግድ አይላችሁም ባለሙያዎቹ። ባቀረቡት። ሪፖርት መሠረት። አፋጣኝ ርምጃ። መወሠድ አለበት
@alroemie9370
@alroemie9370 4 жыл бұрын
በእኛ ሐገር። ሕግ ይረቃል። ስራ ላይ። አይውልም። ይህ የየሚያሣየየው። ትውልዱ ሀገሩን እንዲወድ እና እንዲንከባከብ አልተሰራም። ሰለዚህ ዛሬን ከተጠቀመ ሰለ ነገማንም አየሥብም ይህ ደግሞ። እንዳናድግ አድርጎናል በወቅቱ። የሚለዋወጡት። መንግሥታት ችግሩን እየሰሙ። ጆሮ ዳባ ልበበስ። ስለሚሉ። ሰለዚህ ለመጭዉ ትውልድ። ይታሰብ። እላለለሁ
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
Dr Abye please help. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@dahlakafrica
@dahlakafrica 2 жыл бұрын
Background musicu gn yerebshal
@aaadeptflower2274
@aaadeptflower2274 4 жыл бұрын
MY BIRTH PLACE BALE!!!! ( warri Baalee dhufani, warra dharaa mucuqiin fixani)
@HAWI-SO
@HAWI-SO 4 жыл бұрын
The people need to bring behavioral change. They are destroying it .
@marcburton8047
@marcburton8047 4 жыл бұрын
Yes we have a beautiful remnants of our natural resources, but it is obviously under threat by the ignorance or carelessness of the authorities to keep safe the forest/park. Please keep it safe by paying whatever it costs.
@etabezmulgeta5841
@etabezmulgeta5841 4 жыл бұрын
Wubeneshi iko ageri
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ስላም ብጉር ማዲያትቦርጪ ብጉር የብጉር ጠባሳ ላስቸገራቹህ ፎቶየን በመጫን እዩት
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
በግ ያገዲኩበት ተራራ መጣብኝ ኡኡ😭😭😭😭😭
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 4 жыл бұрын
How come there are no lodges and resorts
@oromiahafiizo7487
@oromiahafiizo7487 4 жыл бұрын
OROMIA beautiful hulem wodiishalo oromia❤💚❤
@entertainmentprime101
@entertainmentprime101 4 жыл бұрын
?
@oromiahafiizo7487
@oromiahafiizo7487 4 жыл бұрын
@@entertainmentprime101 siilemiindiin tiyakew?
@entertainmentprime101
@entertainmentprime101 4 жыл бұрын
@@oromiahafiizo7487 No offence gn Ethiopian beauty new
@alroemie9370
@alroemie9370 4 жыл бұрын
መቼ ነነዉ ይህ ሕዝብ። ሐገሩን የሚወደው። ጫካ። ማቃጠል። መመንጠር። ማጥፋት ብቻ ሚዲያ ላይ። የሚወራው እና ተግባሩ። ፍጹም አይገናኝም መለወጥ። ያስፈለቀጋል
@samyy3559
@samyy3559 4 жыл бұрын
the music is not goo
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 4 жыл бұрын
Ufffffffffffffff Emma Ethiopia webtshe btame denke nwe tensashen yasayen amlakchen
@sarakokobe2977
@sarakokobe2977 4 жыл бұрын
💚❤💚Oromo 💋💋💋
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
በዘር የሚያስብ መንግስት እንዲያስብ ያሳስባል...በዘር የሚያስብ መንግስት ከሃሳብም ሆነ ከእውቀት የነጻ ነው....
@heywet
@heywet 4 жыл бұрын
Gudguwad geba 👎 👎👎 👎👎 👎👎 👎👎 👎👎 👎
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730 4 жыл бұрын
Subahan Allah janet yemaslal 👍👍👍🌹🌹🌹
@ashash9382
@ashash9382 4 жыл бұрын
@Alador Michael subhanalha jaannaattaa kanii fiaakkaattuu duunniirraahiinnjjiiirrruuuu suubhanalha Yaarraabbii jaannttaaa keennuunndhooggaattiinn😢
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 4 жыл бұрын
Home of nyala.
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 4 жыл бұрын
ሞባይሌየኔኮሌጂሥቱንአየሁብህተማኩብህ. የመዳምዉለታበዛኝ😛💚💛❤✌😍😘😘
@ethioman1241
@ethioman1241 4 жыл бұрын
kelulu lmn hegewetochen aysensam..ty betam gen metbeq albet keften ye turist meseb yehonal hotel ena mesertelematu ketsera
@askalegedasembeta7940
@askalegedasembeta7940 4 жыл бұрын
Betaam enamesgenalen...SHARE adrigalew...giin ikoo..keey keberoo?? Indaytefaa..tebaakii mekteer yechalaa...yehh betaam TOURISM..selehonee..mengiistm..tikuureet..meesteet aalebeet !!!..lelaaww ..lenewariiw ENAA legebereww ..tiimeert meesteet..
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 4 жыл бұрын
Eyezorachu-hebrtsebun-astmerut-kalstmarachehut-le-erasu-ena-le-lejochu-tekem-endehone-aygebawem
@alroemie9370
@alroemie9370 4 жыл бұрын
የክልሉ መንግስት ሥራው ምንድነወ ?
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 4 жыл бұрын
Ezih meto beyeweru metikel new. Ketemawin lelela development metew new
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 4 жыл бұрын
So sad ,what a waist of resources
@usmanmuhammadusnma6670
@usmanmuhammadusnma6670 4 жыл бұрын
Kirsteyan moselemo doiah wayem talot adirgo
@psalms91b
@psalms91b 4 жыл бұрын
Mengedu safe tedergo bisera
@arondemese360
@arondemese360 4 жыл бұрын
Lehebertesebum mengest bota liystachew yigebale
@arondemese360
@arondemese360 4 жыл бұрын
Lemeymeleketew akale asawekachu bascheqway mekom alebet birkeya ensesawochun menkebakeb asfelagi new
@mirakerich1871
@mirakerich1871 4 жыл бұрын
Mengst Asflagewn Enkbekabe Madreg alebt !!
@liya1048
@liya1048 4 жыл бұрын
Ethiopia yehen yemesele aja'ib habtuan akfa tengita emenung ahun gena newu ayinuan terarga ke inkilfua yenekachu i swear
@heywet
@heywet 4 жыл бұрын
Kkkkk menew ferah??? Kkkkkk
@modinali3987
@modinali3987 4 жыл бұрын
Mengist wulo sayadir besefariwochu lay aschekuway ermija mewsed alebet yih yegara habt betikitoch metfat yelebetim .yih tor masemarat yemiyasfeligew weyim bizu wechi yemiyasfeligew aydelem wanaw sile hager yemkorkor guday new endet new zare lay honen yihin yemesele tifat siders min malet new ? ande ketefa beminim yemiteka aydelem .ye akababiewum balesiltanat hizbu sile tekemetaw mastemar yigebachewal .beka egna ena matfat enji malmat yemanchil ergiman yalebin sewoch nen ende? ere befetari yihunibachew aschekuway ermija wusedu ,ye enezihin miskin Etiopiawian ereoro ena chuhet simu liksoachew agerin lemadan enji kisachewun lemadelem aydelem .mengist beteleyim ye oromia mengist aschekuway ermija yemewsed tarikawi halafinet alebachiew.
@kassusure2800
@kassusure2800 4 жыл бұрын
Hagere fikir atan enji anchima bemanim atilewcim ....akale birkishim lesekend kehilinaye atwecim...... selamish ybzaligi
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 жыл бұрын
ሱበሃንክኻሊቅ በምጀመሪያላይ እደትያምራል እመጨርሻላይ ያሳዝናል መጀመሪያሳየው በየመግድዳሩ ጫት የሚያሞሰኩወጣቶች ለጫትየሚያወጡትንገዝበ እሂንእሚያምር ፓርክ ቢጎበኙ መፍሳቸውንቢያድሱ ምነበር ያአላህአገራችንንሰላምአድርግልን እፓርኩውስጥ የቤት እሰሳዎችመግባታቸውአድጋነው ጫካው በተበርበርቁጥርየዱርእሰሳቶች ከፓርኩ የሸሻሉ ሁሉም ሰው ሃላፊነቱንወስዶ ሊጠብቀውይገባል።
@kebedbrhan5625
@kebedbrhan5625 4 жыл бұрын
ልብ የሚነካ!!! ኢትዮጵ ወስጥ ሰው እርክሽ ነው። በመሆኑም ይህ የተፈጥሮ ሃብት ከ አንድ ኢትዮጵዊ ሰው በላይ ጥቅም አለው። እዚህ ላይ ግዜ ሳይወስድ ይሄን ፓርክ ከ አደጋ ለማዳን ብርፓርኩ ወስጥ የሚገኝውን ሰው እንደለ በኬሚካል መፈጀት ነው ሌላ አማርጭ የለም። ኢትዮጵ በሰው ብዛት እየተጨናነቀች ነው የዚህ የሰው መንግ ግድ ነው መኖሬ ፍለጋ የተፈጥሮ ሃብት ሊያወደም። አሁን ህግ በፍላጎት ወዘተ አይሰራም ባስቸኮይ መንግስት በፓርኩ አካባቢ እና ወስጥ የሚገኝውን የሰው ዘር መፍጀት ብቻ ነው የለው አማርጭ!!!!! ምንልባት ይሄን ማለቴ እንደ ጨካኝ እንዳትወስዱት አደራ!!!! ነገ በሃገር ደረጃ ይህ ፓርክ ካልተጠበቅ የሚመጣው አደጋ በመገንዘብ ነው። ከታሪክ የምንረዳው ከዚህ ቀደም ወሎ እና ትግራይ ወስጥ የነበረው ድርቅ እና የህዝብ መሞት የተፈጥሮን ሃብት ባለመጠብቅ ነው። ስለዚህ ካለፈው የወሎ እና ትግራይ ድርቅ እንማር!!! ስለዚህ ነገ በሚለውን ሰው ከሚሞት እንዚህን ግፍ ቢል 100ሽ የሚሆኑ ሰውችን ብትፈጁ መልክም ነው። ኢትዮጵ ደሃ ነች አማርጭ የለም!!!!
@emanbirru3935
@emanbirru3935 4 жыл бұрын
እብድ ናክ ልብል ሰክረም ከማግደል ሌለ አማረጭ ዬለም ከንቱ
@meronkebede7591
@meronkebede7591 4 жыл бұрын
Ariwosie
@kebedbrhan5625
@kebedbrhan5625 4 жыл бұрын
@@emanbirru3935 እብድ አንተ ነህ ምን አማራጭ አለ እስኪ ንገረን? ክክክክክ ኢትዮጵ አሁን ምንም አማራጭ የላትም ቁርጥህን እውቅ!!! ደሃ መሆንህን ተገንዘብ የህዝቡ ቁጥር እንደ ጉንዳን እየፈላ ነው ስለዚህ በየትኝውም በኩል ሺግር ሲነሳ መፈጀት ብች ነው ሌላ አማርጭ የለም። አማርጭ ቢኖር ኖሮ መደመሪያም ሽግር ባልመጣ!!!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
እነክብሮም የተፈጥሮውን ሃብት በቱሪዘም ስም ለትግራይ እነ በቀለ ደግሞ የግጦሽ ቦታ ሲጠፋ የነክብሮምን አይን ያወጣ ዘረፋ መዳፈር....ታዲያ አስታራቂው ሃሳብ እነክብሮም ለትግራይ ህዝብ እንደሚያስቡት ለባሌ ህዝብም ቢያስቡ ያ ካልተቻለ ደግሞ...እነክብሮምን ወደመቀሌ ሰዶ እነበቀለን የቱሪዝም ሃላፊ አድርጎ ገቢው ለባሌ ገበሬዎች የግጦሽ ማልሚያ እና ለመኖ ፋብሪካ መክፈቻ ቢደረግ ጥሩ ለኢትዮጵያ ማሰብ ይባላል....ያማለት ግን እነክብሮምን በነበቀለ ተክቶ በመላው ኢትዮጵያ ያለውን ሃብት ለኦሮሚያ ማለት አይደለም...አሁን ኦሆዴድ እንደሚያደርገው...ለምን ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ይሳነናል..
@Eri-Freedom
@Eri-Freedom 4 жыл бұрын
Bale ye tigray new
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
3,000 years Ethiopia's history explained in less than 10 minutes
9:15
ጉዞ ኢትዮጵያ -Afar/ Travel Ethiopia - Discovering Dalol The Other Planet Afar.
27:25
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 31 М.
🇪🇹 Lensa Mekonnen: Ethiopia's Tourism Revival | My Ethiopia
25:26
Al Jazeera English
Рет қаралды 91 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН