ልዩ የእንቁጣጣሽ በዓል ዝግጅት ከዶ/ር አርቪድ ሆጋንቪክ ጋር | Special New Year Holiday program with Dr. Arvid Hogganvikk

  Рет қаралды 348,619

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ልዩ የእንቁጣጣሽ በዓል ዝግጅት ከ ዶ/ር አርቪድ ሆጋንቪክ እንዲሁም ከቤተሰቦቹ ጋር
Special New Year Holiday Program with Dr. Arvid Hogganvikk and his families

Пікірлер: 1 300
@henokhaile-officialchannel3834
@henokhaile-officialchannel3834 5 жыл бұрын
ወይ ተአምር አፈዘዙን እኮ! እያንዳንዱ ዐረፍተ ነገር ያስደንቃል። የማናውቀው ብዙ የአማርኛ ቃል ሰማን። አንድ እንግሊዝኛ አልቀላቀሉም።
@hawaweyinetechenekugbetamy9919
@hawaweyinetechenekugbetamy9919 4 жыл бұрын
Winkinkn new wenidim
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 жыл бұрын
ዶ/ር አርቪድ /ታሪኩ 😍 ወይዘሮ እናታለም 😍 ወይዘሮ ፅጌ 😍 እንኳን ለ2012🍀🌻🌹 አደረሳችሁ እግዚአብሔር ዕድሜ ዘመናችሁን ይባርክ ልጆቻችሁ ይባረኩ ውድድድድድ አረጋችኃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም በጉጉት ነው ሰጠብቃችሁ የሰነበትሁ ።
@annatikuye9603
@annatikuye9603 5 жыл бұрын
Meserte Ngatu ✅💚💛❤️
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 ай бұрын
Ato Tariku hoganvik..Wo.Ehit alem...Wo.Tsge..thank you for nice interview
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ቁርጥ አያቴን ነው የመሰለኝ ሰውየው ሲያወራ ❤ የታደሉት የኛን በዓል ቋንቋ እንዲህ አቀላጥፈው ይናገራሉ ይኮሩበታልም ። አሉ ደግሞ የኛወቹ አማረኛ መናገር የማይፈልጉ የተረገሙ እንኳን አደረሳችሁ
@ማህሌትዓለምነው
@ማህሌትዓለምነው 5 жыл бұрын
Weynea enam lik endanchi ye ayeten anegager new yeminagerewu
@hanna8382
@hanna8382 5 жыл бұрын
ልክነሽ ማር
@Sayamen2019
@Sayamen2019 5 жыл бұрын
Nefitegnaw amra sint ye ethio konka tichiyalesh/tichilalehu/?
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
ምላሳችሁ ከስድብ ውጭ ምንም ማለት እይችልም ዱቄት ሁላ እኔማ እማርኛ ያስጠላኝ ምክንያቱ እንዳቺ ያሉት ደነዞች ናቸው
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 5 жыл бұрын
መሳደብሸ እኮ ትክክል አይደለም ፍቅር አሳያቸው መናገር የማይፈልጉትን
@ኪዲነኝ
@ኪዲነኝ 5 жыл бұрын
የአማርኛ አለርጂክ ያለባቹ እግዜር ይማራቹ😂😂ስታምሩ ኢትዮጵያዊነት መመረጥ ነው💓💖
@saadaymam9855
@saadaymam9855 5 жыл бұрын
አቦ አላህ እድሜችሁን ያስረዝመው በጉጉት የጠበኩት ፐሮግራም
@alenema87
@alenema87 5 жыл бұрын
Enem
@fentahunfekadie622
@fentahunfekadie622 5 жыл бұрын
እኔም በጉጉት የጠበኩተ ትና እንደጠበኩት ያገኝውት ፕሮግራም!!!
@yasinyordi
@yasinyordi 5 жыл бұрын
አስተያየት የለኝ ግን 50 ደቂቃ ከሚፈጁ ቃለ መጠይቅ ውስጥ የጨረስኩት እሄን ብቻ ነው
@saadaymam9855
@saadaymam9855 5 жыл бұрын
@@yasinyordi በጣም አይጠገብም
@yasinyordi
@yasinyordi 5 жыл бұрын
@@saadaymam9855 አዎ አስገራሚና ደስ የሚል ታሪክ ነው
@abdiali7666
@abdiali7666 5 жыл бұрын
I’m Somali Ethipian From Aware feeling Proud
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 жыл бұрын
ሀገሬ 😢😢😢የዘር ግዳቸዉ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሊአፈርሷት ሲጥሩ እሷ ሀገሬ አለች እንባ ተናነቀኝ በእዉነት በቃ ቃል አጣዉ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 жыл бұрын
Alem Yamaryam በጣም እህቴ እዚ አንድ ቢዬልዲንግ ላይ የምንኖር ጎረቤቴ ኢትዮጵያዊ አለ እኔ ኢትዬጲያዊ ልበለው እንጂ ቅድም ስወጣ ከቤት ስላም ሃፒ ኒው ይር ስለው እኔ ኦሮሞ ነኝ አይመለከተኝም የኔ በአል አይደለም አለኝ በጣም አዘንኩ እውነት ኢግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሁሉም ነገር ኦሮሞ ነኝ አለ???ወይ ጅልነት እጅግ በጣም ይገርማል!!!
@Tube-kk9wd
@Tube-kk9wd 5 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ yna konjo ename gorabatoch enkon adrasachu selachawe lamenu ygn bale aydalme blawe alugn eg/r yrdacgawe
@Janhoy723
@Janhoy723 5 жыл бұрын
Alem Yamaryam እኔም እንባ ተናነቀኝ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 жыл бұрын
Alem Yamaryam ለነገሩ የታወቀ አክቲቪስት ነው ልጅ ስንት ህዝብ ያስጨረስ የኦሮሞ አክቲቪስት ነው እየተቃጠሉ መኖር ነው ሀገሩ አሜሪካ ሆነ እንጂ ስንት ነገር ማረግ ይቻላል
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 5 жыл бұрын
ቁንዳላ እንጠልፋለን ( ሹሩባ ማለት ነዉ) እንፈትላለን ጥጡን ከ ጥፍጥሬው መለየት ከዛ መዳመጥ ከዛ እናወዝተዋለን በመጨረሻ ይነደፋል ወይዘሮ ሙሉ ቦጋለ የዛዉ ነሽ ጸጋ እናት ምስጋና ይግባዎት እንዲህ ኣይነት ጥሩ ኣበሾች ስላፈሩ። መልካም ኣዲስ ኣመት የሓገሬ ልጆች
@bluecity4322
@bluecity4322 5 жыл бұрын
This family is the biggest and most important part of our history...god bless you'll...
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 жыл бұрын
Absolutely.
@hagerawitube2449
@hagerawitube2449 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/h53dgYWjprqSoqM ለጃዋር ሞሃመድ የተገጠመ ግጥም።
@mercyebeyan4230
@mercyebeyan4230 5 жыл бұрын
yesefer lig I agree with you. 100%
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
True
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
Ethiopian Royal naval force were also established by Norwegians.
@mesidesign12
@mesidesign12 5 жыл бұрын
የታደለ አማርኛን እንዲ ለልጅ ልጁ ያስተምራል።
@beyonkab7865
@beyonkab7865 5 жыл бұрын
ውድድ ከእና ንተ በላይ ኢትዮጵያዊ ከአርባ አመት በሃላ እንካን እንዲህ ጥርት ያለ አማርኛ ስትናገሩ ለዚህ ግራ ለገባው ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
እኛ "በእጅ የያዙት ወርቅ" ሆኖብን ባህላችንን ቋንቋችንን ዘንግተነዋል: ልቦና ይስጠን አንድ አድርጎ ወደማንነታችን ይመልሰን 🙏 ደግሜ ደጋግሜ ብሰማቸውም አይሰለቹም እግዝአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ከኢትዮጵያውያን ይበልጥ ለኢትዮጵያ ያላችሁ ፍቅር መውደድ አስደንቆኛል አንዳንድ ዘረኛ ጠግበው ይራገጣሉ የአገርታን ሰላም በጥባጭነት ተሰማርተዋል አጥፍው ትውልድ ጨዋነትን ተማሪ
@1Amhara1888
@1Amhara1888 5 жыл бұрын
ያዉም ኖርዋይ አገር ይዘዉ 👌
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
ጅል
@hanam3589
@hanam3589 5 жыл бұрын
Exactly
@zhx3400
@zhx3400 5 жыл бұрын
"ቋንቋ መወለድ ነው" ይላል የአገር ሰው። ኢትዮጵያዊነትን መላበስ ውበት መሆኑን በእናንተ ውስጥ ጎልቶ አየነው። እንኳን ለአውደ አመቱ በሰላም አደረሳችሁ!!
@makofam
@makofam 5 жыл бұрын
"መወለድ ቋንቋ ነው"
@awdarda
@awdarda 5 жыл бұрын
እናንተ ፈረንጅ ጎንደሬወች አማርኛችሁ ከኔ ይበልጣል:: እንዴት ታምራላችሁ:: Beautiful people and beautiful story.
@tube-qw6jg
@tube-qw6jg 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው በሀገሬ የኮራሁት ወይኔ እንዴት ነው ደስ እሚሉት
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
እኔ ሸዋ ነው የተወለድኩት ግን የጎንደር አንጋገር ደስ ይለኛል #ጉንድ ሀገር ።
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 5 жыл бұрын
ሸዋ የት ነሸ እኔም ሸዋ ነኝ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
ደማቸን አንድ ነዋ!!! ዋሸሁ እንዴ ደሞቼ?💚💛❤
@wondenageneabate1826
@wondenageneabate1826 5 жыл бұрын
What an amazing amharic language
@masrathabshi4239
@masrathabshi4239 5 жыл бұрын
እኔም የሸዋ ልጂ ነኝ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
ጎንደር ማለት የሀገር ግንድ ነች የካህናት መፍለቂያ በእውነት በጣም እወዳታለሁ።
@lydiattf
@lydiattf 5 жыл бұрын
"ኢትዮጵያን አንዴት ይገልጿታል? " እታለም፡" አገሬ !" ልብ የሚያሞቅ መልስ ነው።
@joetigo2928
@joetigo2928 5 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ናቸው በተለይ ወላጆቻቸው የሃገር ባለውለታ ናቸው፤ የተደላደለ የኖርዌይ ኑሮአቸውን ትተው ሃገራችንን ሲያገለግሉ በማለፋቸው ክብር ይገባቸዋል፤ ስንቶቻችን ነን በውጭ እየኖርን ያስተማረችንን ሃገር አይደለም ለማገልግል ለማሰብ የሚከብደን?!
@waliatube9583
@waliatube9583 Жыл бұрын
እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ
@beyonkab7865
@beyonkab7865 5 жыл бұрын
በጣም እንወዳችሃለን እኛ ከእናንተ ብዙ መማር እንችላለን ከ40 አመት በሃላ አማሪኛን እንዲህ አቀላጥፎ መናገር በጣም ያኮራል ከለራችሁ ሳይሆን ስነ ልቦናችሁ ኢትዮጵያዊ ነው 😍😍😍
@blacklion1579
@blacklion1579 5 жыл бұрын
I bow my head in respect to your father, mother and to all of you. Your father deserve honer for what he dedicated to work for those poor Ethiopians in that difficult time. may God blesses the family and wish you long life.
@lydiattf
@lydiattf 5 жыл бұрын
I share your sentiment . This beautiful family is a living testimony to the love and awe my belived country strikes one with. In every sense of the word , they are Ethiopian citizens who should be venerated and emulated by the young generation. I salute Etalem, Tsige and Tariku .
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 5 жыл бұрын
Lovely family may God bless you
@helensweet5226
@helensweet5226 5 жыл бұрын
የምገርም ቤተሰብ አማረኛቸው ገራሚ ነው ዋውው👌👌👌
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እምለው ግራ ገባኝ አማሪኛቸው ።ደስ ሲል ተባረኩ አማርኛ ቋንቋ እድሜ ይርዘም ገና በአለም መግባቢያ ትሆኛለሽ
@samuelt5334
@samuelt5334 5 жыл бұрын
Beautiful family with beautiful stories.
@habtamuaweke5852
@habtamuaweke5852 5 жыл бұрын
Yes !109%!!!
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 жыл бұрын
የእውነት ግልጽ ናችሁ ምክራችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሚና ጤና ይስጣችሁ
@yoyoyoyord5861
@yoyoyoyord5861 5 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ይገርማል ደስ ይላሉ የኛዎች እራሳቸውን በራሳቸው ኢትዮጵያን ያዋርዳሉ የሌሎች ዜጎች ደግሞ ኢትዮጵያን ያከብራሉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንዳይጠፋ ሲፈልግ በሌላ ያስከብራታል
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
ድንቅ የአማርኛ ችሎታና ትህትና የተሞላበት ንግግር። ሰላምና ጤና ይስጣችሁ!!
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው እዴህ አይነት ነገር አለዴ ለካ ሃገራችን ፍቅር ናት ከጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ይባላል እኛ እርስ በርስ እንባላለን ከዜህ እንማር እስኪ እግዛብሄር ልብ ይስጠን
@enochenoch524
@enochenoch524 5 жыл бұрын
በመጨረሻ ላይ የተናገሩት ነገር በጣም ትምህርት ያለዉ መልክት ነው እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያብዛው::
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 5 жыл бұрын
ወይ የሀገሬ ውበትሽ !!!! ስታምሩ ኢትዮጵያዊ ነት ዉበት ።
@addisvlog1699
@addisvlog1699 5 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ የ አማራን እና የ ኢትዮጵያን ስም አስጠራቹ
@ፀዳልየእዩኤል
@ፀዳልየእዩኤል 5 жыл бұрын
አነጋገራቸዉ. ትክክለኛ የጎንደር አማርኛ ነዉ
@salihabiftu2330
@salihabiftu2330 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈረንጅ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ይስጣቹህ 😍😍😍🌻🌻🌻🌻
@gejawgud4300
@gejawgud4300 5 жыл бұрын
I’ve struggled but couldn’t hold my tears! I’m so emotional to see this family! They vividly portray how beautiful Ethiopia is! Their parents paid huge sacrifices to help our poor people! May Jesus lord bless them a lot! They deserve all the love we can offer!
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 5 жыл бұрын
ልብስ መጣፍ !!!!! ዋው እኛ የረሳናቸው ቃላቶች
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 жыл бұрын
😂😂😂
@etfowersetew961
@etfowersetew961 5 жыл бұрын
Terestow sayehone yemetabeten ayasetawesem leza new
@meklitbogale2313
@meklitbogale2313 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
ወንድምና እህቶቼ በዓል እንዴት ነው እኔ በስልኬ እያከበርኩ ነው በስደት ያላችሁ በሙሉ 2012 ያሰባችሁት ሁሉ ተሳክቶላችሁ በሰላም ለሁገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን ።
@birtuwmatusala1407
@birtuwmatusala1407 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብራቹህ በእውነት!! ኢትዮጵያዊነታቹህን ባህላቹህን ባለመርሳት ማንነታቹህን በኩራት ስላሳያቹህንና እኛንም ስላሰተማራቹህን በጣም አመሰግናለሁ!!
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 жыл бұрын
ምንድነው የሚባለው አንችዪ ሀሀሀሀ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ።
@selammaru7220
@selammaru7220 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ሢሉ
@gashatube6962
@gashatube6962 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት መንፈስ ነው! ግሩም ዝግጅት!
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 жыл бұрын
አይኔን ጨፍኘ ባደምጣቸው ፍፁም የጉንደር ሴት ወይዘሮ እንጅ የፈረንጅ ልሳን የሚያውቁ አይመስሉም ።
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ 5 жыл бұрын
ወይ ነጮች እንደ መልካቹህ ልባችሁን ነጭ ነው እኛ አበሾች እንደ እናንተ ቅን ብንሄን ምን አለበት የኛን በዘር መናቆር ነጯን እንኳን እሳስቧታል ማለት ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@sami71816
@sami71816 5 жыл бұрын
Lol እውነት ነው
@liyuliyu1650
@liyuliyu1650 5 жыл бұрын
Ewnet new😍
@ramisemer1914
@ramisemer1914 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@tedyb1472
@tedyb1472 5 жыл бұрын
This is the essence of being human. Color, race, ethnicity are completely defeated by this great family. God bless you !!
@dawitshewangizaw1831
@dawitshewangizaw1831 5 жыл бұрын
for 32 years I am leaving abroad but nothing like home when I hear Dr and his family I am proud of being Ethiopian its a blessing
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 5 жыл бұрын
Dawit Shewangizaw 🙏
@Getaneh188
@Getaneh188 5 жыл бұрын
Yet your English sucks
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 5 жыл бұрын
ለምን ታዲያ በኣማርኛ ኣትጽፍም?
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 5 жыл бұрын
binalfew 🤣🤣
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 5 жыл бұрын
kiflu beyene 🤣🤣😁
@proudethio8919
@proudethio8919 5 жыл бұрын
We Ethiopians have a lot to learn from Norwegian missionaries and their children who were born and raised in Ethiopia like three siblings shown on this video. They teach us to love our culture, country and more than anything they teach us to love and respect one another despite our differences. There shouldn't be any reason for all of us (Amharas, Oromos, Tigrayans, Somalis, Sidamas, Gurages...etc) not to get along and live in peace to build a strong united Ethiopia! Happy New Year to you all. God bless Ethiopia!!
@danielt1739
@danielt1739 5 жыл бұрын
Dear Prime Minister Greetings to you and your family. What a nice comment you you wrote sir. I wholly agree with what you said. It seems like a simple and sensible comment but what a challenge! We love you and support you. May the Creator help you achieve this goal for the sake of us, for the sake of Ethiopia.
@eastafricatotheworld
@eastafricatotheworld 5 жыл бұрын
Abiy Ahmed ደደብ ማወቅህ ነው በእንግሊዝኛ
@mercyebeyan4230
@mercyebeyan4230 5 жыл бұрын
Habeshawi እውነተኛው Really why you don't learn anything from this video.
@mercyebeyan4230
@mercyebeyan4230 5 жыл бұрын
Abiy Ahmed Very true.
@mesretgeremageremademeke5010
@mesretgeremageremademeke5010 5 жыл бұрын
Ensure. Yemiyawerut.be.amaregha.menew.englizun.azenebachehute.negadew😉😉😉
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
በስደት ያላችው እህት ወንድሞቸ ባላችሁበት ደስታ ይስጣችሁ አዲሱ አመት አገራችን ለመግባት ያብቃን
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሸጋነኝየሀረሯ
@ሸጋነኝየሀረሯ 5 жыл бұрын
amen amen amen
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 5 жыл бұрын
amen amen amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
አሜን
@lediyakoreya2992
@lediyakoreya2992 5 жыл бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ ሙለ እድሜና ጤናይ ስጣችሁ። እናትና አባታችሁም እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 5 жыл бұрын
አሜን🙏💚💛❤
@እርቂቅእርቂቅ
@እርቂቅእርቂቅ 5 жыл бұрын
Amennn
@lediyakoreya2992
@lediyakoreya2992 5 жыл бұрын
ሰላማችሁን ያብዛልን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@GIRMACHEWLAKEW
@GIRMACHEWLAKEW 5 жыл бұрын
ዶ/ር አርቪድ ይሕ ታላቅ የምሥክርነት ቃል ነው። እኔ ብዙ ጠቃሚ ነገር ከምሥክርነታችሁ ቀሠምኩ። ብሩኩ እግዚአብሔር በፀጋው አብዝቶ ሥለባረካችሁ አመሠግነዋለሁ። መልካም ሥራችሁን አይተው የሠማዩ አባታችሁን እንዲያከቡሩት ብርሃናችሁ በሠው ሁሉ ፊት ይብራ ብሎ መድኃኒታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ ባዘዘው መሠረት ይሕን መልካሙን ሥራችሁን የሚገልፀውን ሥክርነታችሁን ለፌሥቡክ ጓደኝዎቼም አካፍያለሁ። ኑሩልኝ። እወዳችኋለሁ።
@selame913
@selame913 5 жыл бұрын
የሚገርም አማርኛ!! በጣም ታምራላችሁ፣ታስቃላችሁ። ባገኛችሁ እቅፍ አድርጌ ነበር የምስማችሁ። እግዚአብሄር ውለታችሁን ይክፈል። ለዘረኞች እና ኢትዮጵያዊነትን ለምታቃልሉ ከዚህ ውብ ቤተሰብ ተማሩ።
@yalemtsehaykebede8178
@yalemtsehaykebede8178 4 жыл бұрын
መወለድ ቋንቋ ነው!!! የዶ/ር አርቪድን ዘር መድሐኒቴ አምላኬ ኢየሱስ ከርስቶስ ለዘለዓለም ይባርክልነኝ! ሃያል
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
አበሻ ካገር ወቶ 10አመት ከቆዬ ቋንቋውን ለመናገር ይተባተባል የሌለ አማረኛ ይሞላቀቃል እያወቀው ስልጣሌ ይመስላቸዋል
@user-kj9hl4wu9p
@user-kj9hl4wu9p 5 жыл бұрын
True
@emebetsolomon9764
@emebetsolomon9764 5 жыл бұрын
Fgdbbff Fbnbdhb በትክክል አለማወቅ
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
ኧረ ሁለት አመት ይበቃዋል
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Yes, meselten tiru neger new Kemetaw 9 ametenew 10ngawun ameten betam akebralew 😊😊😊😊
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 жыл бұрын
እያወቁይሞላቀቃሉ
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ ፈጣሪየ ልዮ ናቸው በስማም ውይ እንዴት ያምራሉ እናታለም ጎንደር 💛❤💚 በቃ ምርጥ ኢትዮጽያ ሲያምሩ ፈጣሪ አብዥቶ ይስጣችሁ እድሜውን👏👏👏👏🌼🌼🌼
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሚና ጤና ይስጣችሁ በእውነት መታደል ነው
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 5 жыл бұрын
OMG, beautiful family ❤💜💜💜💜💜🇪🇷🇱🇷
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 5 жыл бұрын
የእናተ እናት እና አባት በጣም ጠንካራ ናቸው የነበሩ ብዙ ትምህርት እናተን አሠተምረዋል እናተ ደሞ ለኛ ይህ ታሪክ ትምህርህት ነው ለኛ
@getagethon3033
@getagethon3033 5 жыл бұрын
ወይ ግሩም እግዚአብሄር እኒህን ቤተሰቦች እድሜ ጤና ይስጣቸው ገራሚ ነገር ከእርሱ አመት ቡካላ ጥርት ያለ አማርኛ ቋንቋን መናገር አለመርሳታቸው ቋንቋውን ብቻ ሳይሆን ሙሉ ኢትዮጵያውይነት ስነልቦናም እንደተላበሱ ናቸው አግዝአብሄር ለሁሉም አዘጋጄችንጨምሮ ጤና እድሜ ይስጥልኝ!
@abejewouldebrehan2094
@abejewouldebrehan2094 5 жыл бұрын
beautiful family ,god bless you.
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እንዴት ያምራሉ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ውድድድድድ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
አሥለቀሣችሁኝ
@asterwosen482
@asterwosen482 5 жыл бұрын
ወይ በጥፊ መመታት የኔ ጌታ ደህና አደሩ አይሉም የአሁኑ ትውልደ
@ወሎየዋየሰልማንእናት
@ወሎየዋየሰልማንእናት 5 жыл бұрын
በጉጉትስጠብቅነበር ተርርያለ እንግሊዝኛ።አለ።ፋሲልደመዎዝ ተርርያለአማርኛእኮነው የሚያወሩት ደስሲሉ እረጅምእዴሜይስጣችሁ አቦ
@stopamharagenocide.6714
@stopamharagenocide.6714 5 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ። በጣም ደስ ይላሉ። ፍቅራቸው ደስ ይላል። በጌታ ጸጋ ፤ ርጅም እድሜና ጤንነት ይብዛላቹ። ምክራቹ ወቅታዊ ነው።
@chanetsegaye9386
@chanetsegaye9386 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ አማርኛን ማጥፋት እንደማይቻል ሌላ ማረጋገጫዎች ስለሆናችሁ ደስ ብሎናል
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 5 жыл бұрын
I truly impressed and ashamed for myself የሚገርም የጎንደር አማርኛ ተናጋሪዎች ጎበዞች። ሐበሻው እርስ በርስ ሲባላ እንደ ጅብ እነዚሕ ግን የኢትዮጵያን ፍቅር እና የባሕል ልብሱ ፣ምግቡን ፣ ይዘው መቆየታቸው እጅግ የምትገርሙ ናችሑ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥልን። ያሑኑ ትውልድ ግን ወይ ባሕሉን ወይ ቋንቋውን አያውቅ ወይ ኢትዬጵያዊ አይባሉ ወይ ፈረንጅ አይባሉ መሐል ሰፋሪ አሳፋሪ ወራዳ ትውልድ ነው ያለው። ከኢትዮጵያ ከለቀቁ 43 አመታት ነገር ግን አማረኛቸው አልረሱም ዋው።
@እፀገነትአቡኔ
@እፀገነትአቡኔ 5 жыл бұрын
በጣም እድለኞች ናቸው ከቅድስት ሀገር በማደጋቸው ለዛውም ጎንደር ላይ
@arayagared
@arayagared 5 жыл бұрын
እፀገነት አቡኔ እንዴት የናንተ ዲያብሎስ ቆሪጥ እንደሳታችው አላቅም ? ንፁሃን ናቸው :: እናንተን ከመሆንና መምስል ::ማርያም ከለላ አረገችላቸው::
@rezene-j5n
@rezene-j5n 4 жыл бұрын
Bexam. Metadele newe.
@diressbaye5000
@diressbaye5000 5 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች የተባረኩ ታሪካዊ ቤተሰቦች ናቸው! እግዚያብሄር እድሜያችሁን ያርዝምልን!!!
@Gantana844
@Gantana844 5 жыл бұрын
You are so beautiful and humble, Debretabor should build something in their name for their parents social contribution forghe well being of the Gondar people
@gizawwoldemariam3219
@gizawwoldemariam3219 5 жыл бұрын
Eyassu X couldn’t agree more
@abejebelay6988
@abejebelay6988 3 жыл бұрын
ዘራችሁ ይባረክ!
@sofifamily
@sofifamily 5 жыл бұрын
I love this people 😍😍😍
@jusfay3209
@jusfay3209 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው፣ ኢትዮጵያዊያኖች መቻቻል ኣቅቶኝ ራስ በራሳችን ስንባላ። ነጮች ደግሞ በፍቕርዋ ይሞታሉ። ኣረ ያገሬ ሰው ንቃ።
@chanetsegaye9386
@chanetsegaye9386 5 жыл бұрын
አርትስ ቲቪ ምስጋና ይገባችኃል
@asterwosen482
@asterwosen482 5 жыл бұрын
Be Ewunet Ye Ethiopia Fikr Nachu Edimena Tsega Emegnalehu 🌼🌼🌼💐💐🌿💐🌻🇪🇹
@ሽኩርየረሱልኡመት
@ሽኩርየረሱልኡመት 5 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቤተሰብ የናንተን አይነት ያብዛልን
@ethiopia2838
@ethiopia2838 5 жыл бұрын
ነጮች ክፋታቸው እንዳለ ሆኖ ደስ የሚሉኝ የሰው ባህል ቋንቋ ለማወቅ ያላቸው ፍላጎት የማንኛውንም ሀገር ምግብ ማወቅ መቅመስ ማድነቅ በጣም ይወዳሉ ይሄ ነገራቸው በጣም ደስ ይላል እነዚህ ግን ትክክለኛ ጎንደሬዎች ናቸው እና አማርኛ የዓለም ቋንቋ ይሁን ።
@zemayared974
@zemayared974 5 жыл бұрын
I’m speechless 😶
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በተለይ እታለም ፍቅር የሆንሽ ሴት ነሽ እንኳን አደረሣችሁ !!የለበሳችሁተ የባህል ልብስ በጣም አምሮባችኋል !
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 5 жыл бұрын
አነጋገራቸው ትክክለኛ የጎደር አማረኛ ውይ ስታምሩ እነ ነውር ጌጡ አማራ እዳትማሩ ደቁሩ ይል አሉ
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 5 жыл бұрын
ለዛ የተላበስ በተሰብ አድመና ተና ዪስታችሁ
@danieltarekegn4521
@danieltarekegn4521 5 жыл бұрын
እስቲ ከነዚህ እንካን እንማር ባለን ነገር እንኩራ!ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹ አወዳቹዋለዉ
@amentube6132
@amentube6132 5 жыл бұрын
ደግሜ ደግሜ ባያቸው አልሰለቻቸውም አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ።❤
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ን መፍራት ጥበብ ፍቅር እንዲህ ያሳምራል።ከሰው ጋር ለመኖር መልካም ቅን ብልህ በቀላሉ የማትናደና ሆደ ሰፊ መሆን በቂ ነው። አፈርኩ!! በድናቁርት ኢትዮጲያ ውስጥ ስለ ጠፈሩት ደሃ የጥቁር ዘረኞች ተማርን ባዮች ሰነፍ የፖለቲካ ኢሊቶች።
@ዊዲዘንዬ
@ዊዲዘንዬ 5 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ አነጋገራቸው እንዴት ደስ ይላል አቦ *እግዚአብሔር* እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተደምጠውም አይጠገቡም
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 жыл бұрын
አማርኛ እድሜሽ ይርዘም 😂😂😂😂ይናገሩታል እንደጉድ
@hostplussolutions1821
@hostplussolutions1821 5 жыл бұрын
kiresetose feker naw Ja-warwain endasemush😉😉
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 жыл бұрын
ጠጡት እንጂ
@enough1754
@enough1754 5 жыл бұрын
ቀላል።
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ቀላል አማረኛ ትለመልማለች ገና ....
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 5 жыл бұрын
እነዚ ሰዎች ኦሮምኛ አዉሩ ቢባሉ በእርግጠኝነት አገራችን እኢትዮጵያን ዞር ብለዉም አያይዋትም 👍👍👍😊😊
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 5 жыл бұрын
ዋዉ ምን ልበላችሁ ቃላት አጠረኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@ፍሬህይወትሙሉጌታ
@ፍሬህይወትሙሉጌታ 5 жыл бұрын
አቤት ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር አዲሱ አመት የጤና የፍቅር ያድርግላችሁ
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረኩ ::
@samriabreha1306
@samriabreha1306 5 жыл бұрын
Omg what a lovely family ❤️❤️❤️
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 5 жыл бұрын
Samri Abreha 🙏
@gebruabera9599
@gebruabera9599 5 жыл бұрын
ያለተበረዘ ኢትዮጵያዊነት። እንዳማረባችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Thank you so much for this wonderful interview!!! I'm amazed by their fantastic Amharic after such a long time!!! The sisters look awesome in their Ethiopian traditional dresses!!! Happy new year and a wonderful enkutatash to them and all the proud Ethiopians!!!
@abyssethiopia8365
@abyssethiopia8365 2 жыл бұрын
I saw the old ethiopia in your interview and I really envy to see the old ethiopia back again.and we can see you were raised by really good parents .wish we could be good parents as them.May GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY. ENWEDACHUHALEN.
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 жыл бұрын
Such a beautiful Gonderey family.
@YH-su7os
@YH-su7os 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ። እናንተ ኢትዮጵያችንን እንደወደዳችሁልን እግዚአብሔር ያክብራችሁ። ለሁላችንም ሰላምና ጤና ይስጠን።
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 5 жыл бұрын
ቃተኛ እውነት ለመናገር እኔም አላውቀውም ነበር እድሜ ይስጣችሁ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 жыл бұрын
ዮናስ 😂😂😂እንዴ አማራ ከሆንክ ቃተኛ ፣መጣፍ የሚለውን ማወቅ አለብህ
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 5 жыл бұрын
@@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ አዎ አማራ ነኝ ግን አለመታደል ሆኖ አዲስ አበባ ነው ተወልጄ ያደኩት ከዚያም ለረጅም ግዜ በውጭ ሀገር አሁንም ድረስ በመኖር ቃተኛ ን አላወኩትም ግን ልብስ መጣፍ የሚባለውን ግን አውቃለሁ ስለ አስተያየቱ በጥም አመሰግናለሁ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 жыл бұрын
@@yonasworkie6720 እሺ አሁን ገባኝ
@senaitgebremariam2257
@senaitgebremariam2257 5 жыл бұрын
Edmetena yestachu fetari yaalem negus amen
@fasilo4852
@fasilo4852 5 жыл бұрын
❤️❤️❤️ ዶ/ር አርቪድ ሆጋንቪክ እነርዳችኋልን!!
@abubakerahmed5438
@abubakerahmed5438 5 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ስቱን አሳየሽን ስቱን አሰማሽን በኡነት የገረመኝ ነገር ንግግራቸው ያንኑ የተወለዱበትን አማረኛ ማውራታቸው ምንም አልልም እድሜናጤና ለሁላችሁም ተመኘሁ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር መልካም አዲስ ዘመን ይሁንላችሁ።
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሄን ፕሮግራም
@biniyambdelu370
@biniyambdelu370 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ካፋችሁ ቋንቋ ሳይሆን ማር የሚወጣ ነው የሚመስል ውድድድድ ነዉ የማረጋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤❤❤❤🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸❤❤❤❤❤
@Nana-dc8up
@Nana-dc8up 5 жыл бұрын
Watching those 3 beautiful soul made my day my god bless you all long live seriously you all are amazing!!!❤️❤️❤️ thank you Art Tv!
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 5 жыл бұрын
ዋው ትክክለኛ ኢትዮጵያ ናቹ ስነ ስራታቹ አነጋገራቹ በጣም ታምራላቹ እረጅም እድሜ
@tesfayeniguse1548
@tesfayeniguse1548 5 жыл бұрын
We Ethiopians need to learn how to treat stranger things ....... blessed family!!!!
@helenasgedom85
@helenasgedom85 5 жыл бұрын
What are you talking about we always welcome Guest we don't even call them (strangers or Strange things) we ETHIOPIAN'S treat everyone with respect that's literally our tradition so I'm not sure who you're referring too???
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 55 МЛН
የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች @ArtsTvWorld
1:06:19
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
Wolfram Physics Project Launch
3:50:19
Wolfram
Рет қаралды 1,8 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН