ከኤርትራ ሲኖዶስ ጋር እንዋሀዳለን! መምህር ፋንታሁን ዋቄ መልስ ሰጠ! | Memeher Fantahun Wake

  Рет қаралды 24,511

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የበሰለ አስተሳሰብ ያለውን የ ሰው ልጅ በኢትዮጵያ ላይ ያብዛልን
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 9 ай бұрын
ከተማሩ አይቀር ሳይስን ከተመራመሩ እደ መምህር ፋትሁን ነዉ አደዛ ካልሆነ ግን አለመማር ይሻላል መምህራችን እኔ ለናተ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ሁላቹንም🙏🙏🙏
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 9 ай бұрын
አባታችን ፋንታሁን ዋቄ ፈጣሪ ይጠብቆት እድሜና ጤና ይስጦት እንደርሦ ያለ የሐገር እና የሐይማኖት ፍቅር ለኛም እግዚአብሔር እንዲያድለን በፀሎቶ አስቡን።
@meazawodaje1437
@meazawodaje1437 9 ай бұрын
ምህር ፋንታሁን ዎቄ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ጨምሮ ጨማምሮ።
@abrahamfiseha3633
@abrahamfiseha3633 9 ай бұрын
We Eritrean as an Orthodox we prefer with our beloved Ethiopian Orthodox period.
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 9 ай бұрын
we proud with Eritirian Orthodox thanks
@God-db9vp
@God-db9vp 9 ай бұрын
እንታይ ማለትካ እዩ
@duliti7133
@duliti7133 9 ай бұрын
​@@God-db9vpአይተረደአካን አንብብ
@soyegerado6831
@soyegerado6831 9 ай бұрын
እውነትና እውቀት ተደምረው መምህሩን አደመቋቸው!!ኃይማኖቱን አበጥረው ከማወቃቸውም ባሻገር ፣እውነትን ማንንም ሳይፈሩ፣ለማንም ሳይወግኑ፣ሀቅን አሳይተውናል!!!
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 9 ай бұрын
ትክክል።
@DagiMar-jl4ex
@DagiMar-jl4ex 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀዎት
@MeskremTamene
@MeskremTamene 9 ай бұрын
ዋዉ በጣም እንዲገባን አድርገዉ ስለነገሩን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@beletewendimu4105
@beletewendimu4105 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@AzebAsrat-l2c
@AzebAsrat-l2c 9 ай бұрын
መምህር ቃለሂዎት ያሰማልን እውነት ተነጋሪ አያሳጣን....!!!!
@daniminneapolis
@daniminneapolis 9 ай бұрын
Thank you Memeher 🙏 God bless you all M. FANTAHUN IS ETHIOPIAN HERO 💯💯💯🙏👌✌️
@gashawgebereyes1862
@gashawgebereyes1862 9 ай бұрын
Perfect explanation. Good job
@Robelataklti-r7m
@Robelataklti-r7m 9 ай бұрын
ነገሬን"በስላሴ ስም"እጀምራለው መምህር ፋንታሁን እጅግ የምወድህ የማከብርህ ርቱእ መምህር ነህ ይህም ለከንቱ ወዳሴ ኣይለም ለእውነት ነው እንጂ።ነገር ግን የኢትዮጵያ ምእመን ያላወቀው ኣንድ ፍፁም እውነት ሓቅ ኣለ ይሀውም ከኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን እስከ መጨረሻው ኣቡነ ማትዮስ 111 ሊቃነ ጳጳሳት ከግብፅ እስክንድርያ ወደ ሃገራችን መጡ የመጨረሻው ንጉስ ኣፄ ሃይለስላሴ ግን ስልጣኔ ሳይንስ ብለው ለራሳቸው ንግስና እንዲመች የራሴን ፓትርያርክ ሲኖዶስ እሾማለው እመሰርታለው ብለው ኣመፁ በወቅቱ የነበሩ ከግብፅ የመጡ ኣቡነ ማትዮስም ተው ሃገረ ስብከቴን ኣትቀማኝ ከሃዋርያት እና 318 ሊቃውንት ስርኣት ኣትውጣ ብለው ቢመክሩዋቸው ንጉሱ ግን እምቢ ብለው ኣባረሩዋቸው ለብዙ ዘመናት ኢትዮጵያ"ማርቆስ ኣባታችን እስክንድርያ እናታችን"ትል የነበረችው በስልጣናቸው ሻሩት ከዚ በሃላ በል ሃይማኖት የሌለው ህዝብ ኣውሬ ነውና ሃገር የኣውሬ ሃገር ትሁን ብለው ረገሟት።ይሀውም እርግማኑ ሲፈፀም ሃገራችን ኢትዮጵያ ከ1951 ኣመተ ምህረት ጀምሮ እስከ ኣሁን የኣውሬ ሃገር ሆነች ንጉሱ እና ጳጳሱ ኣቡነ ቴዎፍሎስ እንኳን ሊኖሩቧት በጭካኔ ተገድለው በክብር ሳይቀበሩባት ቀሩ ሳይደፈርስ ኣይጠራም ሳይሰበር ኣይጠገንም ሆነና ነገሩ"እግዚኣብሄር"ወደ ፊት ያን የተቀደሰው ንጉስ ያነግስላታል የተቀደሰ ጳጳስም ይሾምላታል ይህ ነው መራራ ፍፁም እውነቱ ጨርሻለው።
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 8 ай бұрын
ተረት ተረትህን አቁም ነገሩን መጀመሪያ በጥልቅ እወቀው አንተ እንደምትለው አይደለም ነገሩ
@tizitahailh5182
@tizitahailh5182 9 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 9 ай бұрын
Memher Fantahun great man!!!!
@ayaladine1400
@ayaladine1400 8 ай бұрын
100%
@ytebarekassefa2198
@ytebarekassefa2198 8 ай бұрын
ሰውዬው የጤና ጉድለት አለበት እናተዉት ሰውዬው የሚያራምው ነገር ሀይማኖታዊ ነገር ሳይሆን ፖለቲካዊ ነገርነው
@טסנה
@טסנה 8 ай бұрын
ያጭራቅ መለኩሴ ነኝ ባይ ትግሬ ፍፁም እታይስት የtplf ስው ነው
@shayshi5865
@shayshi5865 3 ай бұрын
ህልመኛ ሁላ እያወራም እየፃፈም ነዉ እኛ ምን አገባን ፡ የናንተ መቀበል አለመቀበል ምን ይጠቅመናል ።
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 9 ай бұрын
ምነው መምህር ፋንታሁን:ሌሎች የኢትዮጵያ ምሁራን እንደርስዎ ቢሆኑ? እግዚአብሔር ሕይወትዎን ያርዝምልን።የእርስዎንም ዕውቀት ለሌች ምሁራን ድንቁርና: መፍትሔ ይስጥልን።
@HabteShimelis
@HabteShimelis 9 ай бұрын
መምህር እንደምን አሉ ብዙ ጊዚ የሚያቀርቡትን ትምህርትና እውነት ላይ ያለዎትን ጠንካራ አቅዋም አክብራልሁ። በዚህ ቪዲዮ ላይ ክህነት ከመንበረ ማርቆስ ሲወርድ ሲዋርድ አቡነ ማትያስ ላይ ደርሳል ሲሉ ሰምቻለሁ። ነገር ግን ከዚህ በፊት በነበሩት ፓትርያርክ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ጊዚ በሲኖዶስ ተወግዘው ስልጣነ ክህነታቸው ተይዞባቸዋል ሲሉ አቡነ ጲጥሮስ ወደ ኢትዮጵያ ከመመለሳቸው በፊት የተናገሩት ቪዲዮ አለኝ ካላዩት እልክልዎታለሁ።በተጨማሪም የሊቃውንት ጉባኢ ሰብሳቢ የነበሩት ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሊው ታምሩ አቡነ ጳውሎስን እንዳወገዙ ይታወቃል።እስከ አሁንም ድረስ ከሲኖዶስ አባላት ማንም ስለ ውግዘት ያነሳ የለም ውግዘቱም አልተፈታም።በነዚህ ጉዳዮች ላይም ለህዝበ ክርስትያኑ እውነታውን ቢያሳውቁ መልካም ነው።በእምታችንና በሀገራችን ላይ የታዘዘብን መከራ ከዚህ የተነሳ ነው ብዪ ስለማስብ ነው። መልስዎን እጠብቃለሁ አመሰግናልሁ
@bitetsegaye8743
@bitetsegaye8743 9 ай бұрын
251 እደግፉለሁ ሙስሊሙ ጋዜጠኛ ይህን ኢንተርቢው ባያደርግ እመርጣለሁ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
እዚ ሰብአይ እዚ ሰረቐ ማለት ካብ መጀመርታ ተዛሪብና ኢና ተሀድሶ ኢዩ በምንም ተአምር ኦርቶዶክስ አይኮነን እናበልና ግንኸ አብ ትግራይ ዘለዉ ፖለቲከኛታት ውሽጢ ውሽጢ ዘለውታ ብደጊኦም ኦርቶዶክስ ንኽመስል ሓጊዞሞ ኢዮሞ ብተኻአሎም መጠን እና አብዚ አብጽሔሞና ንአቦና ማትያስ በሪ ክዕጸዎም ገይራቶም እቶም ምንም ክርዶኦም ዘይኸአለውን ምስአቶም ወጊኖም ሕጂ ድማ ንናይ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ኽብክሉታ ናብ ኤርትራ አዚሮም ዝገርም ድራማ ኢዮም ድሰርሑታ ዘለዉ , አነ ግን ዝብል ካን በቃ ብጀካቶም ጎራሓትን ብልጽታት ዘሎ ዘይመስሎም በቃ ኩሉ በአአቶም ዓሻ ኢዩ ዝመስሎም ትግራይ ኦርቶዶክስ ተሀድሶ ዝገብሩዋ ዘለዉ ኸይአኽሎም ዘሊልኻ ናብ ኤርትራ ኦርቶዶክስ በጣም ዝገርም ናይ ሴራ ድራማ ግን ንርኢይ ኢሉ ዕዉር ዘይተዓደለ ሩሑስ አቦ ሰረቀ ማለት
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 9 ай бұрын
Ambashaaa abrewww meblat yaqatachew Tegray ena Ereteria abrewema ayqedesume
@טסנה
@טסנה 8 ай бұрын
ሙምጅር በጣልያን ጊዜ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ከኢትዮጵያ አልተልየም ይባል ነበር እውነት ነውን????
@solomonmehari214
@solomonmehari214 9 ай бұрын
ከተሓዶስዎች ጋር ነው ስለዚ ምንም ኣይምሰልኩም። እንደሱ የከበለሉ ኣሉ ክነርሱ ነው።
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 9 ай бұрын
Kobelew,Tehadso & Orthodox min yagenagnachwale..?🤔
@Dk-tr6il
@Dk-tr6il 9 ай бұрын
ግሩም ነ ው ስንቱ ገብቶት ይሆን መንግስቱም ብልፅግናም እዚህ ላየደ ነው ጨዋታው
@WhyMeTd1227
@WhyMeTd1227 8 ай бұрын
Can someone take care of this guy gamtahun wake
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 9 ай бұрын
ከራሱ በበቀሉ እና በእራሱ ቋንቋ በሚናገሩ ሠዎች ባርነት ውስጥ ያለ ማሕበረሠብ ማለት የትግራይ ህዝብ ነው። በተለይ ደሃው ማህበረሠብ። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበላቸው!!
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 9 ай бұрын
ምንም እዚህና እዚያ መርገጥ አይገባም፣ ህዝቡንም ካህናቱንም ከእውነተኛው ወንጌል ማራቅ የፈጠረው ኪሳራ ነው፣ ምክንያት እየሰጡ ህዝብን ከመበተን መሰረታዊ ችግራችን ምንድን ነው ብሎ መመካከር ከሌላው የህዝብ ፍልሰት ይጠብቅ ይሆናል፣ በዚህ እካሄድ መጨረሻ አያምርም። ወንድማዊ አስተያየቴ ነው።
@tilayewendimageng153
@tilayewendimageng153 9 ай бұрын
ለምን ከፈሉጉ ከአልሸባብ አንድ አይጣመሩም አጀንዳቸው አታራግቡ ብሽሽቅ ነው አንገነጠላለን አሉ ይሂዱ ዲፋል ስቴት አሉ ይሂዱ የፈለገ ይበሉ ተዋቸው የነሱ ቄሶች ሰሜን እዝን የገደሉ ናቸው አንረሳውም
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 ай бұрын
እሱ ቁዋንቁዋ የሚመሳሰለው ነው የፈለገው????
@worknehgmariam4511
@worknehgmariam4511 8 ай бұрын
እራሱዋክርስትናሳትነሣለማቋቋምሄደችየሚባለውአይሆንም።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 ай бұрын
The poll. " yagotakoo jabbadduu, Bekkessee. Bekkessee, Bekkessee !!! ", the oromo people have no representation, silenced !!! The oromo people need, "bekkumma", knowledge , education. , not telling Fano is "shiftta", " shiftta", criminals running and bidding from justice !!! Fanos, fighting for the rule of law and justice . The rule of law and justice are the two as one mother of PEACE, PEACE, PEACE !!! The oromo people have no representation, days will come , they say , what they want say , it is True !!! Ethiopia Yesterday. Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow , Tomorrow !!!
@HassenYassin-v3b
@HassenYassin-v3b 9 ай бұрын
አንሠማህም
@zerayakobgedamu2901
@zerayakobgedamu2901 8 ай бұрын
ከላይ ሲመጣ የግድህን ትሰማለህ
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 8 ай бұрын
አልሰማህም በል ሌላውን ተውና መጀመሪያ እራስህን እወቅ
@ይበቃል16
@ይበቃል16 8 ай бұрын
ከኤርትራ ጋር አይትችልም አይቀበሉዎህም እዛማ ቀልድ የለም የሀይማኖት ፓለቲካ የለም ማንን ለማሳመን ድሮ ኢትዬጵያውያን ሳያውቅህ ኤርትራ ሲኖዶስ ያውቅሀል ቅስና እንደሌለህ ለማንም ግልጽ ነው በሀይማኖት ኤርትራ ቀልድ የለም መጀመሪያ ስለ ማርያም ብለህ የቆሎ ተማሬ መሆን አለበት የፓለቲካ ቄስ የለም ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@Regina-m9i
@Regina-m9i 9 ай бұрын
ኣረ 251 ዎች ወዴት ጠፋችሁብን ????
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
ሰረቀ የትግራይን ህዝብ ለማመንፈቅ ነው የፈለገው!ያሳዝናል ሰረቅ ኢትዮጵያን የሰደበ ሃገረ እግዚአብሔርን🙏ያቃለለ ወረዳ መናፍቅ ነው!💚💛❤️✝️
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
ድሮስ የተረገመ አቦ ምን አክሱም ጽዮንን ለማጥፋት ለሐሳዊ መሲሕ ለማንገስ እየተሯሯጠ ነው በእውነት የትግራይ ኦርቶዶክስ ዝም አሉ ማለት ዘበት ነው
@teklitberhe8738
@teklitberhe8738 9 ай бұрын
ኣለግጠህ ሙተሃል በሉት!
@duliti7133
@duliti7133 9 ай бұрын
አባ ሰረቀ ቅዠት አበዛ እኛ ኤርትራውያን አገር ነን የራሳችን ሲኖዶስ አለን ሰረቀ ፖለቲከኛ ነው የኤርትራ አባቶች ለእግዚአብሔር ፓርቲ የተገዙ ናቸው ሰረቀ የሱ ፖለቲካ ወረርሽኝ ወደ ኤርትራ አባቶች ለማጋባት የፈለገ ይመስለኛል ትሞታታለህ
@seniteghrmay7977
@seniteghrmay7977 8 ай бұрын
Ere Eghzabiher amlak sow eko yerasu lmd alew ena deghmo lkso bshanew yeminwed and sow sikota sinagher yskal wodo aydelem tefetronow memhr Eghzabiher amlak tena ystashew.
@AshenafiKebede-z9p
@AshenafiKebede-z9p 8 ай бұрын
ሓጋውንት ማለት በክርስቶስ መንገድ ሜህድ ነዉ እንጀ የአማራ ን የአብርሃም ወሬ አደለም ውገዘት ከአንድ በት አደለም ነብስ ምትድኖው የተ አስተሳሰብ አደለም
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 8 ай бұрын
ሰረቀ ቃሉ ሲጠብቅ ስረቀ/ዘረፈ ነው ሰውየው ዘረኛ አንደበቱ ባለጌ ተሳዳቢ ተራ ሰው ነው መምህር እንዳሉት መንጋው የእውቀት ድርቀት ስላለብን እንደ ከብት ይነዱናል፣ ሲጀመር ሰውየው ጤነኛ አይመስሉም የአእምሮ በሽተኛ ነው የሚመስሉ።
@foaypn8880
@foaypn8880 8 ай бұрын
ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች
@getmer5301
@getmer5301 9 ай бұрын
መብታቸው ነው።እንኳን ከኤርትራ ጋር ከራሺያም ጋር መደባለቅ ምን ይከለክላቸዋል።
@mikialejunior1980
@mikialejunior1980 8 ай бұрын
አይይይ🤣🤣🤣🤣 እና ጦርነትን የሚባርኩ ጳጳሶችን ነው ትክክለኛ ካህን ምትላቸው??? ወረኛ!!!!
@samtamrat3433
@samtamrat3433 9 ай бұрын
ሰይጣንን አመልካለው ቤተክርስቲያን ጋር ምን ህብረት አለ፧ ጨለማ ከብርሃን ጋር ህብረት የለውም።
@abrahamfiseha3633
@abrahamfiseha3633 9 ай бұрын
Gedi yelehem lenzi sowoch egna bedemb enakachewaln shabia demo ekgna ke hizubu yebesa yakachewal yaluten sayhon yasebuten libachow yalechiu kefat sayker yanebal
@JiniJoni-p7j
@JiniJoni-p7j 9 ай бұрын
ቡሽቲው አበበ ሌላ የለኸም፡፡
@AbrehamYohannes-zn4oo
@AbrehamYohannes-zn4oo 9 ай бұрын
Tetemekin eko be 40 be 80 yaw chebsi new yeterefen sinkim sinaches sin shogir miwoksen menfesu yelen even lesu erasu ewuketu yelen zm bile. Sinikbezebez sinwodik 1 ken geta ij lay widekin keziya man yansan man yalaken man yileyen eju lay keren
@abrahagebrekiros2661
@abrahagebrekiros2661 9 ай бұрын
Why you concern about Imported Orthodox religion through Tigray?😅
@selammerga1960
@selammerga1960 9 ай бұрын
ያለ እናንተ ሃይማኖት የለም ? ያለ እናንተ ስርአተ ክርትና የለም ? ዘላለም ከየት እንዳመጣችሁ የማይታወቅ ተረት ተረት ! እድሜ ለዘበነ እያስኮመኮመን ነው ! አንተም ተቀደድ ፖለቲካ ከ ሀይማኖት ጋር የተምታታብህ ! እየመጣህ ትቀደዳለህ !!!
@yefasillijፅዮን
@yefasillijፅዮን 9 ай бұрын
የናንተ ኣስተምሮ ማን ሊድንበት የችላል? ? ? ሲጀመር ክርስቶስ የመጣው ለሰው ነው ለሃይማኖት ኣይደለም፥ ፥ ትናንተ ክርስትያን ትግራዋይ በማንነቱ ያን ሁላ ዘግናኝ ግፍና በደል ሲደርስበት ምንም ትንፍሽ ያላላችሁ ቢያንስ ጽንካ ኣክሱም በተክርስትያን ዉስጥ ሳይቀር ያን ጭፍጨፋ ሲደርስበት ቃል ትንፍሽ ያላላችሁ ዛረ ኢትዮጵያ እንዳትገነጠል ሰግታችሁ የወረደ ዉይይታችሁ የትግራይ ህዝብ መቸም ኣይሰማችሁም ኣስመሳዮች፥ ለራሳችሁ እመኑበት፥ ፥ ትግራይ ሀገር ናት !!!
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 9 ай бұрын
Sele Tigray & ye Tigray hizbe yalkew hulu tikekel nwe..gn,Haymanot(in Geez) means Emnet(in Tigrigna/Amharic) malet nwe...Emnet dema ab' kirstos eyu.
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 9 ай бұрын
@user-vs4pm4hw6b sewe & gize eyemerte yemiyawera Political driven ferisawi sele 'spiritual laws' temerkuzo critics lemestet ye'moral lelena aynorewem..! enkwan be'amlak zend kerto besewe fite enkwan..'Low crediable' slehone..!
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 ай бұрын
አገረ ትግራይ አርባ ዓመት አለፈው ባጋጣሚ አሳብ ቀይራችሁ እንጂ አዲስ አደለም ስለዚህ ....
@DaniManjus
@DaniManjus Ай бұрын
ንባዕልኻ ክኢልካ ተዛረብ ንኹላትና ኣይሕወሰና።
@danieleyu6832
@danieleyu6832 9 ай бұрын
አንተ ሰውዬ ከየት አምጥተህ ነው ክነት ከሌለ ድነት የለም የምትለው? መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተኛው ሐዋርያ ነው እጅ ጭኖ ክህነት የሰጠው? የእግዚአብሔር ቃል ከምትሸቅጥ ለምን ዝም ፓለቲካህን አትሰራም?
@yohannesmulu1096
@yohannesmulu1096 9 ай бұрын
ስለ ክህነት ያወራሄውን ተረት ማን ይሰማሃል?
@fraserwood-burgess221
@fraserwood-burgess221 9 ай бұрын
How arrogant are you ….we are done with You ETOC …..we are Tegaru we have our own church..
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 ай бұрын
አይማኖት ብቻ ሳይሆን አገርም መርቀንላችኻል😏
@SamuelDuguma-jt8on
@SamuelDuguma-jt8on 9 ай бұрын
ትክክል ናቸው ከመተተኛ ከደብተራ እና ጠንቌይ ዘረኛ ሲኖዶስ የኤርትራ ሲናዶስ ይሻላል
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 9 ай бұрын
ኤርትራ ጌታቸዉ ናቸዉ እየወቀጠቻቸዉ ነዉ
@AbebaDessie
@AbebaDessie 9 ай бұрын
እኔ ከርሶዎ የማልወደው መምህር እያብራሩ የሚስቁትን አቁሙ። አዋቂነትዎን ይቀንሰዋል። ሰለዚህ ይሄንን ሳቅ በሚገባው ቦታ አድርጉት።
@efremze2690
@efremze2690 8 ай бұрын
Fabricator and lier
@ZeradawitSenayAraia
@ZeradawitSenayAraia 8 ай бұрын
መናፍቅነነት እሰበክ ያለሀው አንተ ነህ ተረት ተረት ሁሌ .ለመሆኑ ቅዱስ ቃለን ታውቁታላቹ ? ሁሌ በድንቁርና .
@AbrehamYohannes-zn4oo
@AbrehamYohannes-zn4oo 9 ай бұрын
😂😂😂 ortho nat ke christos mitatabik!??😂😂ke christos new ke cobilstone??chebisu bila ke kobilstone mitatabik aydelech!? Ende.mihretabin teyikew.eyesus eko yemaykawomen ke egna gar new yilal at least
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
ምታወራው ለረስህም አልገባህም ኮተት🤧
@SisayGebrseilassie
@SisayGebrseilassie 8 ай бұрын
ማነው ማንን የሚያወግዘው አንተ የትግራይ ህዝብን ጠል ነህ
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i 9 ай бұрын
አውርተህ ልብህ ወልቋል..
@mikialejunior1980
@mikialejunior1980 8 ай бұрын
አውርተህ ሞተሀል። ምንም በማታቀው ነገር አትዘባርቅ። የትግራይ ሲኖዶስ የማንንም ፍቃድ አይፈልግም። ደግሞ ለሰይጣን ማስፈቀድ!!
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 9 ай бұрын
Yahulu betekristiane sikatelu ena kahnat sitaredu yet neberachu...? 1-main stream/social media ena synods enkwan tinfesh lile kerto gefa belew eyale siyashekabete nebre...Yemigermew be'torenetu gizee Mahbre Kidusan ke'mekelle be'banda abalatochu amakagnet le'Ethiopian Intelligence mereja yeste nebre.
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 9 ай бұрын
ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነውና እያንዳንዳችን በሀይማኖት አኩልነት እንመን። ካድሬ በመሆን በሌላ ሰው ሀይማኖት ጣልቃ ባንገባና ብንከባበር ጥሩ ነው። ትግራይ እኮ 99% ኦርቶዶክስ ነውና እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ሀይማኖት አልባ አታድርጉት ። የትግራይ ወገናችንን ይዛችሁት ገደል አትግቡ። ህወሃትና ደጋፊ ካድሬዎች ከስካር ንቁ።
@SisayGebrseilassie
@SisayGebrseilassie 8 ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ
@Addis-n6d
@Addis-n6d 9 ай бұрын
የሕጻን ትንተና : መንበረ ሰላማ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አክሱም (ትግራይ )ሕዝብ ምን እንደሚፈልግ አንተ አታዉቅም ::እንደ ጴጥሮስና እንደ አብራሃም እንደ ሕፃኑ ሰውየ ዝምብለህ ለፍልፍ መጨረሻው ታየ ዋለህ ::ሃገረ ትግራይና ኤር ትራ መንበረ ሰላማ አክሱም ናቸው ::ማንኛው ኤርትራ አክሱማዊ ነኝ ነዉ እያለ ያለው ::
@bahtafanta6304
@bahtafanta6304 9 ай бұрын
Ante denkoro yetgray hisb ende ante zeregna aydelem bileh masab dinkurnahn yet endederesk new yemiyasayew
@AMEN271
@AMEN271 9 ай бұрын
ኢየሱስ የሾመ ጳጳስ ማንን ነው ንን ነው ? ሀዋርያዊት የምትከተል ከሆነ ለምን ሐዋርያትየሰበኩት ወንጌል ለምን ተሽሮ እንደ አሸን የበዙት ቅዱሳን ምናምን ከየት መጡ ? ሌላው የግብፅ መጽሐፍ ቅዱስና የኢትዮጵይ ለምን አንድ አይነት አይደሉም ? ውሸት ነው
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 9 ай бұрын
Apostolic Gospel yetesharew yetu laye nwe...? - Jesus 12-Apostle holy spirit keweredebachwe behwala wede 🌍 le'wengel astemhro silek Egypt yemetawe 'Apostles Marcus' nwe So,keza siwerde siwarede yemeta enji ende Orite zemen beyegizew yemishome ale altebalem..eyesemah 👂 - ye'betekristian memerya (Dogma) 'Hoky Bible' enji ante endemetasbwe Gedlat & Teamrat aydelmum(enesu awalede metshaft nwe temibalut),yeteshare negre yelem..! - ke Egypt orthodox ga 1-selehonu eko nwe Oriental orthodox Churches teblwe yemiterut (based on similarity in sene melekot + yekristos ande bahri tirgumae laye) ....enkwan sele >1500 amet selehonat orthodox church ye'defrete critics lemestet kerto bizu 'sects' selalew protestantism deep mawrat rasu yekbdal..!
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 9 ай бұрын
ፈሳም። ጥራዝ ነጠቅ።።አላዋቂ ሳሚ ንፍዘጥ ይለቀልቃል። ተማር ቁጢጥ ብለህ ደቂቀ ሰይጣን።
@tewoldegebreslassie
@tewoldegebreslassie 9 ай бұрын
ውሸታም ናቹ በተለይ ኣንተ ጥቁር ሰው
@AlemituAlem-u1p
@AlemituAlem-u1p 9 ай бұрын
ባለጌ ጴንጤ
@ethiopiayena1178
@ethiopiayena1178 9 ай бұрын
Sew hun lelawen tekur belo kemtekom Sew hun
@AbebaDessie
@AbebaDessie 9 ай бұрын
እረ እማያገብችሁ እየገባችሁ ኃጢአት አታብዙ።ይሄ ጥሩ አይደለም ወይ አለማወቅ ደግሞ በሰዎች መልክ ከለር መጣችሁ።
@BanchiyrgaAlemu
@BanchiyrgaAlemu 8 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤና ይስጥዎት
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 24 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 2,8 МЛН
ያልተጠበቀ ውሳኔ ሁላችንም ደነገጥን
21:30
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 39 М.
ሰበር ዜና | ፋኖ | Ethiopian news 23 November 2024
14:40
አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች  (ክፍል 2) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
35:29
ዋቄ መወያያ:- የኦርቶዶክሳዊነት እና ዓለም Orthodoxy & Secularism
Рет қаралды 15 М.
ደርብ ይርሳው derbe yersaweተኩሶ ማይደክመው ጀግናው ከፍያለው ደሴ
10:11
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 17 М.