KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ክፍል 12 + ውርጃ እና ወሊድ መከላከያ + ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ+
56:03
ክርስቶስን እንሰብካለን || ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile #tmh #new_ethiopian_mezmure
52:20
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
ክፍል 14 | የቤት ውስጥ ቤተ-ክርስቲያን | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 127,284
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ማኅበረ ጽዮን
Күн бұрын
Пікірлер: 283
@SanadBh-i8v
3 сағат бұрын
አምላክ ሆይ እንደአንተ አይነት ቅን አስተዋይ ልቦና ያላቸውን ወንድሞች ያብዛልን ራሴን ያገመገምኩበት ትምህሬትነው በእውነት ከህፃንነቴ ጀምሮ ምነው በተማርኩኝ ኖሮ ለብዙ ውድቀት ባልተዳረኩ
@milkessatadesse1703
2 жыл бұрын
የቤት ዉስጥ ቤተክርስቲያን!!! መምህር ልኡል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ! ቃለ ህይወት ያሰማልን። Waaqayyoon isin haa eebbisu B/sa keenya!
@bdusdi2288
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህር ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት በጣም ደስ የሚለው ትምህርቱ እግዚአብሔር የአግልግሎ ዘመንህን ይባርክህ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Kale.hiwet.yasemalin
@tigistshimeles7
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
@getachewghirmay9882
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@ወለተምካአል
2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏🙏😘👏❤
@rebeccatesfaye1577
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ወቅት መድረሳችን ፡ የዘድሮ ቤተሰቦች ልጆቻችሁን ስታሳድጉ በቂ ትምህርት በማግኘታችሁ። ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን❤🌾❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@ቀራንዮኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
,መጨረሻውን ያሳምር። በትክክል የሀይማኖት እውቀትን ከወቅቱ አኗኗር ጋር ያገናዘበ። ተጠቅሜበታለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ማሓሪዖቁባገርግስ
2 жыл бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር ሄኖክ ሓውና
@paleto3640
2 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ቃለህይዎት ያሰማልን
@solianaberihun
3 жыл бұрын
ልጅን በጥበብና በቁመት በሞገስ፣ በሰውና በእግዚአብሔር ፊት፣በህግና በሥርዓት፣መንገድን በመምራት፣ቤታችን ውስጥ ቤተክርስቲያንን በመስራት ማሳደግ ይገባል። ቃለ ህይወት ቃለ በርከትን ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ወላጆቻችን ግን ቅዱስ ቁርባንን በየዋህነት ከማክበርና ከመፍራት ይመስለኛል የሚከለክሉን እንጅ በጥልቀት በትምህርት ቢርዱት እስክንጐርምስ ብቻ ፈቅደው ።በድንብ ግንዛቤ ቢኖራቸው እስከመጨርሻው አይከለክሉንም ነበር ።
@tigistabebe2453
3 жыл бұрын
ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህርችኝ እናም በሰማነው 30&60&80&100 እደናፍሪ የአርደገኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sebleeyas9256
3 жыл бұрын
80 የለም እህታችን 30.60.100 ነው ጌታችን ባስተማረው በእህሉ ምሳሌ
@tigistabebe2453
3 жыл бұрын
@@sebleeyas9256 እሺ እህት ይቅርታ
@fddgffjgcjgdf202
3 жыл бұрын
ኤዲት አድርገሽ ማውጣት ትችያለሽ ከፈለግሽ
@tigistabebe2453
3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@elsabeth2127
3 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ይኑርልን! አንተን የፈጠረች መሀፀን ለዘላለም የተባረከች ትሁን አሜን:: ነብሴን በመንፈስ ቅዱስ አጠገብካት!
@bizuayehugebru3244
3 жыл бұрын
አሜን🙏🌺❤🌺❤🌺❤
@ኪዳነ-ምህረት16
3 жыл бұрын
ሴት ልጅ በወር አበባ ጊዜ ፀበል መጠጣት ትችላለች?? ማለት ነው ደስ ይላል አላውቅም ነበር መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏
@Azeb-ru1rf
3 жыл бұрын
ወንድሜ ወሳኝ ትምህርት ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh wongal be anet anedebet wongal yetafital 💚💛❤
@libneshtirulo2278
3 жыл бұрын
Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben ❤🤲🤲🤲
@mimibeyene5730
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ወሳኝ እና እየሆነ ያለው ነው!!! ይሄን ትምህርት ያላዳመጠ ወላጅ ባይኖር ደስ ይለኛል እግዚአብሔር መልእክቱን ያድርስላቸው የመምህርን ትምህርት የምታዳምጡ ሁሉ ያልሰሙት እንዲሰሙት በየ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጉት!!! በአንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@kegetahun3445
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላመወ ይብዛ መምህራችን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መልካም ዛፍ ሁነን መልካም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አምላካችን አሜን 🌾🌾🌿
@burtegirma757
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen bewunat kale hiwot yasemalin memerachin Egziabher Erejim Edeme katenaga yesetelin yageligelot zemenoten yarizemelin
@masaretmasaret9195
2 жыл бұрын
መምራችን ቃልህወት ያስማልን በፀጋ በእድመ በጠና ይጠብቅልን ፈጣረ
@Abatech2
2 жыл бұрын
በእውነት ይህን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን :: መምህራችን ሆይ የህይወትን ቃል ያሰማልን :: እኛንም የልባችን በር ከፍቶ ወደተግባር የምንለውጥበትን ማስተዋል ያድለን!!!
@saragezahg9181
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke thagewun ye bezeln 🙏🙏🙏
@maryassefa4952
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን:: እያንዳንዱ ክፍል ያስተማርከን እጅግ በጣም አስተማሪ እና መሰረት የምናገኝበት ነው:: እግዚአብሔር ሆይ ይህ ትምህርት አንዲሳካ እና ወደ ጆሮአችን እንዲገባ ስላደረክ ተመስገን, የሰማነውንም በልቦናችን ፃፍልን:: ማህብረ ፅዮን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
@balayineshmagarsabalayines8449
3 жыл бұрын
Amen amen amen amen ma.thanks❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ayfebjustice6195
3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin. Thank you!!!🙏
@ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዲ/ን 👏👏👏 እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@selamawitamare2733
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@edomlegesse6271
3 жыл бұрын
Kalhiyiwot yasemaln memhrachin
@betiyetewahedolij8633
3 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ብዝት ያርግልህ አንጀት አርስ እና ግልፅ ትምህርት ነው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
@Eritrean3364
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የስመዓልና ክቡር መምህር ድያቆን ሄኖክ። ኣምላክ ኣቦታትና ጸግኡ የብዝሓልካ ክቡር ሓውይ። እንኳን የኛ ሆንክ ምርጥ መምህራችን።
@weyensetsebl7843
2 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛል መምህራችን ያከልግሎት ዘመንህ ሙሉ ይባርክ
@queenofsheba7631
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ፡፡🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@starsphone5548
3 жыл бұрын
ameen qalhiyoot yasemalin mamirchiin
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ህይወትኃይሌ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።ይመሰገን። ዲ/ን ቃል ህይወት ያሰማልን። በእድሜና በጤናው ይጠብቅልን ። የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን !!!!!!!!!!
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@flamedino15
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። ልክ ነህ መምህር የፀሎት ቤት ቤታችን አስፈላጊ ነው በኮረነ ጊዜ ከልጅ ልጆቼ ጋር አንድ ላይ ስንፀልይ ለሁሉም ነበር የሚፀልዩት ፣ እና ትንሹ ዘጠኝ ዕመት የሆነው ስንቆጣ ዘሎ ወደ ፀሎት ቤት ገብቶ በርን ቆልፎ ይቀመጣል ንዴቱም ይመለስለታል ከዛ ረስቶ ደግሞ ይቀላቀለናል። ትርፍ ቤት እንኩዋን ባይኖር መኛታ ቤት ክልል እድርገን ስእል አድህኖ እርሱን ምንጣፍ ነጠፍ እስር ግን መፀለይ እንችላለን እኔ መኝታ ቤትም ነው የፀሎት ቦታዬም ነው ጥዋትና ማታ እስግድበታለሁ መንፈሴ በደስታ እርፍ ትላለች ። እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን
@alemashagirerytgh6285
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ምርጥ ምክር ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@mesertdeme9882
Жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ👏👏💒↩
@serkiewasie9011
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@emuyyeetamru9171
3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen egzaber yemesgn kel hiwot yaseman megist sameyt yawarisen mamirachin tabarek nurilen
@arsiemanegash8210
3 жыл бұрын
Btkkl betam grum tmhrt neww Edmena tena ystln Egzabhire amen 🙏
@tekuambirhanu2031
3 жыл бұрын
አንጀት የሚያረሰርስ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
3 жыл бұрын
አሜን ውድ መ ምህራችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን አሜን፫
@addishiwottaklu6841
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲ/ን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን ሁሌም አንጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@solomonjima2097
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን። ልብን ደስ የሚያሰኝ የሚያጽናና እና ለበጎ ስራ የሚያነሳሳ ጥዑም ስብከት ነው። ለሁሉም ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። አንዴ በአካል ስለ ድንግል ማርያም ስትሰብክ አይቼህ ነበር እና ልቤ ተነክቶ በጣም አለቀስኩ። ከዛ ጀምሮ ነው ትምህርትህን የምከታተለው እና ደስ የሚል ስብከት ነው። ማርያም በዘመንህ ሁሉ አትለይህ።
@aberugada4422
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጸጋ አብዝቶ ሰጥቶ በቤቱ ያኑርልን
@mibrakberhe3948
3 жыл бұрын
Kale hiwet yesemaln wendmachn
@mesekeremtekle4926
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን መምህራችን
@ትዕግሥትፅጌማርያም
3 жыл бұрын
_🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰መምህሬ_
@babymt1678
3 жыл бұрын
አሚን ቃለህ ህይወት ያሰማልን
@genetwoldeyohanis8497
3 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያስማልን!
@arsiemanegash8210
3 жыл бұрын
Betam tkkkkl yemiderg new leljoch goji menged new yakbrln Dn Henok
@raihankhan9795
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@روابيالعتيبي-ب2ت
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@seblehailemariam8906
3 жыл бұрын
Kalehiwote yasemalen.
@mekedssewent6474
3 жыл бұрын
Memehrey betam bewent ewenet amesgenalew teyqai temlsoal kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot
@serkiewasie9011
3 жыл бұрын
Egziabher Erjim Edme ke tena gar yestlen.
@arsiemanegash8210
3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln wendmachn
@hanatsegey2769
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን በእውነት እሱ በሚያውቀው ዋጋህ ከሁለት ዲናር በላይ ሆነ
@አቤቱለንሰሀአብቃኝ
3 жыл бұрын
ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህራችን፣ፀጋዎት፣ይብዛ።
@dawitmamuye5418
3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen wondmachen yagelegelot zemno yebarkelen
@wenglawityohannes4399
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ትምህርት ግን ከርእሱ ጋር አይመሳሰልም
@besttube8710
2 жыл бұрын
ርእሱ የቤት ውስጥ ቤተክርስቲያን ነው እና ከትምህርቱ ጋር የሚያገናኘው ደግሞ ቤታችን ልክ እንደ ቤተክርስቲያን እንዲሆን የክርስቲያን ቤት እንዲሆን ከተፈለገ ጥሩ የልጆች አስተዳደግ ማደግ አለባቸው ነው።
@bizuayehugebru3244
3 жыл бұрын
ብትንትኑ አድርገህ የምታስረዳ ዕንቁ መምህር ❤🌺❤🌺❤🌺❤🌺❤🌺❤🌺ፀጋውን አብዝቶ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን🙏
@kidistwondemu4335
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@tizuevan6834
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
3 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!
@እንምበደንኢቱብ
3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን ወዴሜ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@misxer21
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በዚህ ትምህርት እራሴን አስተዳደጌን እንዳይ ነው ያደረከኝ
@yemariamyemariam4170
3 жыл бұрын
የአገልግሎት ጊዜህን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልህ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሪ ቃል ህይወት ያሰማልን🙏
@ነገንማንያውቃል-በ8ደ
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HIYEWET YASEMALN
@ሚሚየማርያምልጅነኝ
3 жыл бұрын
በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን የሰማነውን በልባችን ያሰድርብን አሜን ፫ ✟✟✟💚💛💖
@lidiyazeleke4158
3 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin Yagelgilot zemenkin yarzimlin
@aynadisendale7308
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@tekuamnidani983
3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምሕራችን ልባና ይስጠን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@እኔነኝሀበሻ
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን የእውነት ነው ቤተሰብ ሲረሳ ከባድ ነው በጣም ነው የሚከፋው ሁሌም ቦዶ እንደሁንኩ ይሰማኛል አንዳዴማ ልክ እንደናትና አባቴ እግዚአብሔር የረሳኝ ይመስለኛል የዚህ ሰአት ደግሞ መሬት ብተሰከፈትነና ልትንሽ ደቂቃ እንኳ ብትደብቀኝ እላለው:: ብቸኝነት ሲሰማኝ ደግሞ ቦዶ እንስራ የሆንኩ ነው የሚሰማኝ የምጮህበት አጣለው የእውነት ግን ፈጣሪ ይሆን እንዴ እላለው ብቻ ከባድ ነው
@tegstteklu1255
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ይገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
@ዘተዋህዶ-ቀ8ጀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ዘተዋህዶ-ቀ8ጀ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር
@goitomnegasi7454
3 жыл бұрын
Qalehiwet hiwet yesemaln Egziabhier beedmie tsega tebqo yanurh memhrachn
@tarikwogaso1287
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ከኢድመ ከጤና ጋር ያድልልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልን ወስባሐት ለኢግዚአብሔር አሜን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓
@AsaAsa-j6s
11 ай бұрын
😭😭😭 እኔም እናቴ ወልዳ ነው የጣለችኝ ይህን ትምርት ማን ባሰማልኝ 😭 እሷ ባትወደኝ እግዚአብሔር እስከ ሀፅያቴ ወዶኛል 😭😭😭
@helengtsadike8008
3 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalin memihrachin bedme betena yitebiklin
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@rahelhalefom1327
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤
@yeshichampart3260
3 жыл бұрын
Amen kal hiywet yasemalin🙏
@tsionwubishet588
2 жыл бұрын
kale hiwot yasemalen memhirachin tru tmihirt nw beteleye welajoch ejeg lib lilut yemegeba tkekeklegna ye hiwot nesebrak yehone asfelagi hymanotawi na senelebonawi (menfesawi)temhirt nw...fetari endintegeberew yerdan.
@meronfisseha9999
3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin ye agelgilot zemenih yibarek memihir
@wishmakab
3 жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም እጅግ ድንቅ ትምህርት ነበር ወንድማችን ዲ/ ን ሄኖክ እንደሁሌው ፀጋውን እፕብዝቶ በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@alemanchwondm6879
3 жыл бұрын
አሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን 💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ቤተክርስቲያኖችንን ይጠብቅልን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@thelordismyshepherd4112
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያቆይልን ሁሌም ኑርልን🙏👌
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ
3 жыл бұрын
መምህሬዋ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ቃለ ህይወት ያሠማልንፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@MaDN4161TB
3 жыл бұрын
Egiziabher yimesgen! Tsegawun yabizalin 🙏🙏🙏
@egziabherymesgen1481
3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@shewittewelde2319
3 жыл бұрын
Kale hiwet yesmalna mmehrachin yeaglglot zemnu egzabiher ybarklachew.😍
@yezinamulu6727
3 жыл бұрын
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin
@edenbinega4215
3 жыл бұрын
አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
56:03
ክፍል 12 + ውርጃ እና ወሊድ መከላከያ + ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ+
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 321 М.
52:20
ክርስቶስን እንሰብካለን || ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile #tmh #new_ethiopian_mezmure
ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube
Рет қаралды 10 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
1:00:58
"አመንዝራዋ ሴት"-"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል 4 | New Series Sermon by Deacon Henok Haile
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 157 М.
2:48:30
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 558 М.
47:21
🛑የጠፋው ልጅ||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ||Henok Haile New
ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way
Рет қаралды 13 М.
1:01:05
የኢትዮጵያ ደም መቼ ነው የሚቆመው? || መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
Semayat Media
Рет қаралды 54 М.
52:04
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | እግሩን ይዘው ሰገዱለት | ስግደትን በተመለከተ የተሰጠ ትምህርት
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 111 М.
41:46
ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile #tmh
ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube
Рет қаралды 19 М.
1:20:34
የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 5 (Part Five) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox
kiduel
Рет қаралды 121 М.
1:04:44
እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 325 М.
1:11:19
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2022🔴🔴
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 121 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН