🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2022🔴🔴

  Рет қаралды 121,368

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@yonaschekoldesalegn7816
@yonaschekoldesalegn7816 2 жыл бұрын
የሕይወቴ መሪ ዘላለም ኑሩልኝ ፣ቃለ ሕይወት የሰማልን
@abrhammezgebu2673
@abrhammezgebu2673 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !!!
@mooo4741
@mooo4741 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልንአባታችን
@abraham0345
@abraham0345 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን ዕድመን ጤናን ይስጥልን ኣምላክ
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን እኛም በተማርነት ፋሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
@adiss6407
@adiss6407 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@eshetu.belayinehi2576
@eshetu.belayinehi2576 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee Ай бұрын
ለልዑል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባል ለእናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና የገባታል አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 2 жыл бұрын
አሜን፫በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከተዎ ይድረሰን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዚህ ዘመን ትልቅ ስጦታ ነዎት አባቴ
@EliasDemekeGoshuwywg
@EliasDemekeGoshuwywg 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ ስጦታ ነው፣ እየተተረጎመ ለምእሯባዊያን ቢቀርብ ምን ይሉ ይሆን? እስቲ ሀሳባችሁን አጋሩ፣ ምእሯባዊያኑ ቢሰሙ ምን ይላሉ?
@AbayMengistu-yt2dz
@AbayMengistu-yt2dz 23 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 6 ай бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለአባ ገብረ ኪዳን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏♥
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 2 жыл бұрын
እንደርስዎ ትምህርትና ተግሳፅ ምንም አላፈራሁ ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም የህይወት ቃል ያሰማልን
@selammatiwos1063
@selammatiwos1063 2 ай бұрын
Qale-hywet yasemaln Abatachin.
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ትድረሰኝ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 жыл бұрын
ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@mikezugly
@mikezugly 19 күн бұрын
ድሚያችሁን ያብዛልን።
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቆት
@ስደቱማሀተቤንአጠበቀው
@ስደቱማሀተቤንአጠበቀው 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለበረኸትያሰማልን😍😍😍
@abeba9747
@abeba9747 2 жыл бұрын
ቃለ ሔወትን ያስማልን❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 10 күн бұрын
ቃሐሂወት ያሰማልን አባታችን የትምህርቶት ሚስጥር ባይገባንም ይገርመናል ደስ ይለናል እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን ❤!!!/////
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ገ9ሐ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ገ9ሐ 2 жыл бұрын
የህይዎት ቃልን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን እአባታችን በረከቶት ትደርብን
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m Ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አናም ቃለ ህይወት 💐💐💐💐💐
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💐💐💐💐
@Haymanot-g9z
@Haymanot-g9z 11 күн бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን አባታቸን እድሜ ሰቶ ያቆይልን🙏🙏❤❤❤እንወድዎታለን❤
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erjem edmena tena yesetelen
@mehaerinew4408
@mehaerinew4408 2 жыл бұрын
የኣባታችን ትምህት እኮ የማይጠገብ እርሶዎ የሰጠን የድንግል ልጅ ኣምላካቾን ይመስገን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ 25 ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ አደረሳችሁ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ ሁለት አመት 2013 ህዳር 25 ቀኑ ቅዳሜ ከጎንደር ተነስች ወደ ጎርጎራ እየሄድኩ መኪና አዳጋ አወጣኝ በእውነቱ ቸሩ እግዚአብሔር በቅዱሳን ላይ ስራውን ይሰራል ይህው የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ይመስገን ለእኔ የደረሰ ወዳጀ ቅዱስ ሰማዕት መርቆሪዎስ ለሁላችሁ ይድረስ በእውነቱ ❤ አባታችን አባ ቴ❤ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እሱዎን የሰጠን አምላክ ❤
@masara1238
@masara1238 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናወትን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልወት እናመስግናለን በውነት
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 жыл бұрын
አሜን🙏 በእውነት ብዙዎቻችንን ከተዘበራረቀው ህይወታችን ወጥተን በስርዓት እንድንጉአዝ (እንድንኖር) የሚጣፍጥ የነፍስ ምግብ የሆነውን እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል በየቀኑ ስለሚመግቡን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን 🙏🥲ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asmamawmekonnen2330
@asmamawmekonnen2330 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@LiknawShumye
@LiknawShumye 2 жыл бұрын
Amennnn,,,,Amennnn,,,,Amennnn
@የኪዳነምሕረትልጅ
@የኪዳነምሕረትልጅ 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜን ይስጥልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 5 ай бұрын
Kal hiwot yasemalegn❤
@Qatar-y3m
@Qatar-y3m Ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልንአባታችንበዉነትየሰማነዉንበልቦናችንያሳድርብን እረጅምእድሜከጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@lidetmengesha5647
@lidetmengesha5647 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን አባ አባታችን።
@selamasefa6049
@selamasefa6049 8 ай бұрын
አሜን አባታችን❤❤❤
@yetigirma6156
@yetigirma6156 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንን በፀጋ በመንፈስ ይጠብቅልን
@elyastilahun1570
@elyastilahun1570 12 күн бұрын
አባ ጸሎትዎ በረከትዎ አይለየን
@tegeist1858
@tegeist1858 2 жыл бұрын
ላአባታችን እርጅም እድሚ ከጤናጋ ያድልልል👏👏👏
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 2 жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማል በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@Marta-vk5gz
@Marta-vk5gz 2 жыл бұрын
❤amen
@RomiLove-be8oe
@RomiLove-be8oe Ай бұрын
😊😊
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤
@HiwotNega-w2r
@HiwotNega-w2r Ай бұрын
ኑሩልን አባእርጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር.ይሰጦት የኔ መፀናኛ
@salamp1142
@salamp1142 Ай бұрын
ላዳምጥ❤❤❤❤❤
@musemamilove4519
@musemamilove4519 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልን በእውነቱ ግሩም ውእቱ ❤በአማን ኖላዊ ሔር ዘኢይነውም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 2 жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun ende abatachin memheran temiro yemiystemuru ybezalin orthodox zelalem tinur
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 2 жыл бұрын
አሜን
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ በድሜ በጸጋ ያቆይልን💗🙏
@egziharya4826
@egziharya4826 2 жыл бұрын
ካልተጨበጨበ በየመኃሉ ድብልቅልቅ ካላለ ያስተማሩ የማይመስላቸው የአውደ ምህረት አዋቂዎች በዝተው ምህመኑ ግራ ተጋብቶ ዘመን አስቆጠረ
@ዓወትኪዳነ
@ዓወትኪዳነ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀጋው ያብዛልዎት ለመምህራችን ማስተዋሉን ያድለን ኣምላከ ቅዱሳን
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን
@zewditugetachew
@zewditugetachew 2 жыл бұрын
Aba kale hiwet yasemaln be edma betega yakoyln aman
@derebamara8649
@derebamara8649 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም ልቦናችን ያብራልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@Aden-w9g
@Aden-w9g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liltya3613
@liltya3613 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@JsB-p4d
@JsB-p4d 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣበታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@AlelignAsmie-c3z
@AlelignAsmie-c3z Ай бұрын
kibremesgana yigbawot Aba
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 5 ай бұрын
ፈጣሪ ክበር ተመስገን
@Aden-w9g
@Aden-w9g Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 2 жыл бұрын
ይወህት ያሰማልን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
የኔ አባተ💞💞✝️🥰🥰🥰🥰🥰
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ መማህራን አባቶች የሌሉን መስሎዋቾው ምድረ መናፍቅ እንደ አሣ ነባሪ ሊውጡን አስቦው ነበር አልተሳካላቾውም መናፍቅ መንግስት ደግሞ እግዚአብሔር ሥራው እያሳዬው ኖው ቤቴመንግስቱ ውስጥ ገብቶ ደግሞ ይገለብጠዋል
@dastaadane4816
@dastaadane4816 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@عارفعارف-ق8ه
@عارفعارف-ق8ه 8 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያማል ን
@elianameron1418
@elianameron1418 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን!!
@gfyg9184
@gfyg9184 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አበታችን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የህይወቴ መሪው
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@abera4010
@abera4010 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል
@kekebaby618
@kekebaby618 13 күн бұрын
እሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@adiamfre7628
@adiamfre7628 Жыл бұрын
❤️💯❤️
@emugashaw6135
@emugashaw6135 2 жыл бұрын
amen kale hiywet yasemalen
@awetaregay6389
@awetaregay6389 2 жыл бұрын
qale hiwet yasemaln atnt yemiyalemelm teum tmhrt kubr abatachn rese liqawnt ye agelglot zemenotn yarzmln
@eteneshabdisa2127
@eteneshabdisa2127 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@almetometo5977
@almetometo5977 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏👏👏👏❤❤💒💒✝️✝️
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንንን
@BethelhemFikadu-r4e
@BethelhemFikadu-r4e Ай бұрын
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin Abatachin 🙏🏽
@efremefar7819
@efremefar7819 2 жыл бұрын
AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN yetkeberu abatachin kale hiwet yasemalin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@MartaTesfaye-rs3hm
@MartaTesfaye-rs3hm 7 ай бұрын
🎉
@AsselaDebreMedhanetMedhaniyale
@AsselaDebreMedhanetMedhaniyale 8 ай бұрын
እርሶን ለእኛ ጠባቂ መምህር የደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የጠብቅልን
@sste2838
@sste2838 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtemeskelsema7578
@habtemeskelsema7578 2 жыл бұрын
እውነትም የበጎች በር
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
ስሰማወት ብውል ባድር የማሰለች
@efremefar7819
@efremefar7819 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@MeleseNigatu
@MeleseNigatu 13 күн бұрын
አባ
@kitutegachumekonnen290
@kitutegachumekonnen290 2 жыл бұрын
amen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲 abbatechin mamirachin Egizabiherii kelahiwoten yasimalin bedtime beaten yetebikilen ya Agaligilot ya zabanihiyarizamilan ameen ameeen ameen 🤲🤲🤲✝️✝️✝️🕊️🕊️
@aemero7477
@aemero7477 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የጉባኤ ቤቱ የባንክ ቁጥር በዩቱብ ቻነሉ ከስር ቢቀመጥ።
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ኡፍፍፍ መንፈስን የሚያረጋጋ ምግበ ነብስ በእርስዎ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን የተማርነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን
@newmoon3620
@newmoon3620 15 күн бұрын
❤🎉❤🎉🙏🙏🤲🤲
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 Жыл бұрын
Egnhen Abate Kemesasate Yetenesa papas endayhonubin temegnhehu yehen yemesle Temeheret mane Yastemerenal????
@dawitabebe
@dawitabebe Жыл бұрын
U know but science tells us '' By nature The structure is suited to its function''😂
@Togkf-k3e
@Togkf-k3e 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tigistkhadejehyoujadcell1459
@tigistkhadejehyoujadcell1459 2 жыл бұрын
ቃሊወት ያሠማልን🥰🥰🙏🙏🙏
@habtimtekle1053
@habtimtekle1053 2 жыл бұрын
Amen amen amen🤲🤲🤲
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 465 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 304 М.
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 214 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН