ክፍል 2 , Amazon Van Delivery part 2 ⁉️‼️

  Рет қаралды 27,482

Ab Tube

Ab Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@Eyob797
@Eyob797 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ ወንድምዓለም። መኪናው ዕ'ጅ'ህን መሪው ላይ ዓድርግ ሲልህ ግን ፈጠን ብለህ ብትይዘው ጥሩ ነው። መኪና በሰው ዕ'ጅ' የተሰራ ማ'ሽ'ን ዕስከሆነ ድረስ ብዙ ዓትመነው መኪናው ላይ የተገጠመውን ቴክኖሎ'ጂ'። አትዘናጋ።
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 3 күн бұрын
ይህን ያንተን ስራ እስከ ትልቁ ትራክ በመሾፈር ለአማዞን ሰርቻለሁ ። አማዞን በትክክለኛዉ የሃያኛው ክፍለ ዘመን ባርነት ነው ። ግን አሁን ጌታህ በእጅህ የምትይዘው እና የመኪናው ካሜራ ነው ። አንተ እራስህ ይህን የምትሰራዉን በካሜራ ስለምትታይ ሊያባርሩህም ይችላሉ ። በርታ የሹፍርና ጥሩ ነገሩ ብቻህን መሆኑ ነዉ።
@Helenemesgen
@Helenemesgen 2 күн бұрын
Endet gn barnet alkew advice kaleh eski share argln... wedeza eyasebn neber
@abuhaled9143
@abuhaled9143 3 күн бұрын
በርታ እኛ ሀበሾች የሚአስፈልገን እንዳንተ አይነት ይቱበር ነው
@estifanosdires6811
@estifanosdires6811 7 күн бұрын
Amazon Van Delivery part 3,4,5,6,7,8,9............................ please sraln Amazon Van Delivery Vlog sira bro
@Kebiddd123
@Kebiddd123 5 күн бұрын
እኔም መስራት የምፈልገው ስራ ነው የ App አጠቃቀሙን ግን እንደገና ብትሰራልን ይመችህ
@Fekadu-xp4iy
@Fekadu-xp4iy 20 сағат бұрын
ስለመረጃው እናመሰግናለን ብትችል ለአዲስ ጀማሪዎች ሞባይል ላይ ኦርደር አረካከብና አንዱን ስትጨርስ ወደ ቀጣዩ ለመሄድ እንዴት እንደምትቀጥል አሳየን
@gizachewworkineh7006
@gizachewworkineh7006 4 күн бұрын
you are very charming guy, I love your energy and simplicity,i'm sure it's helpful to many, bye the way can you tell us maximum wight of one box?
@yohanesjohne-n5f
@yohanesjohne-n5f 6 күн бұрын
Abela አንድ ቀን ትፈምሳለህ🎉
@dawit14
@dawit14 2 күн бұрын
በ Amazon van delivery ምን ያህል ብር ይሰራል
@Robaallians
@Robaallians Күн бұрын
why you are not recording the all orders and that is so cool i apricate you job dude
@Deginet12
@Deginet12 7 күн бұрын
Your videos is quite good but try to improve your thumbnail design 😊
@Abel_2i
@Abel_2i 7 күн бұрын
Why don’t u help me out then
@Deginet12
@Deginet12 7 күн бұрын
@Abel_2i I wish i could but I have my own stuff to do at the moment.
@Kira-rn3ox
@Kira-rn3ox 6 күн бұрын
​@Abel_2i i can help u bro
@destadogiso-ji4em
@destadogiso-ji4em 5 күн бұрын
@Abel_2i i can
@Penuel33
@Penuel33 5 күн бұрын
I can help🙂
@AbdulWahid-v1e
@AbdulWahid-v1e 6 күн бұрын
Uk ላይ ሆነህ ነው እንዴ ምትሰራው ማሻ አላህ በርታ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 6 сағат бұрын
አማዞን ብእራስ መኪና ዲሊቨር ማድረግ አይቻልም ?...
@AbuTewhid
@AbuTewhid 19 сағат бұрын
Abela በቤት መኪና መንጀፊቃድ ነው ውይስ የቫን መንጀፊቃድ ያስፈሊጋል please መሊስልኝ❤?
@meharifekade2437
@meharifekade2437 5 күн бұрын
How much salary did u get
@Helenemesgen
@Helenemesgen 2 күн бұрын
Is it mandatory to have your own delivery car, or have they always Van? Please brother... yerash meyaz alebh mnamn alu
@numaelyonas3532
@numaelyonas3532 4 күн бұрын
Respect bro it was great video
@BiniyamBigboss
@BiniyamBigboss 6 күн бұрын
ስንት ነው የምከፈልክ
@HAILEZEWDE2
@HAILEZEWDE2 6 күн бұрын
አሪፍ ነዉ በርታ ጥያቄ አለኝ እቃዎቹን ስታደርስ የሌላ ሰዉ እቃ ረስተህ አብረህ ሰጠህ እንበል ና ምን መፍትሄ ትወስዳለህ /እንዴት ይስተካከላል/
@AschuAschu-hk1oi
@AschuAschu-hk1oi 2 күн бұрын
መሪው በቀኝ ነው በግራ
@Ustolemyheart
@Ustolemyheart 6 күн бұрын
Wht u mix w ?
@soledw3037
@soledw3037 5 күн бұрын
ክፍየውንም በዘው ነገርን ክፍል 3 ይቀጥል
@Suraphel236
@Suraphel236 7 күн бұрын
Thumbnail Astekakl
@Yared542
@Yared542 6 күн бұрын
What about the camera on your head ,?
@RkLevi
@RkLevi Күн бұрын
@Wasie10
@Wasie10 5 күн бұрын
የት ሀገር ያለሺው ብሮ
@naol-q9u
@naol-q9u 7 күн бұрын
Experience ayfeligihm when u apply
@Solve_sphere_technologies
@Solve_sphere_technologies 3 күн бұрын
How much do you make per day
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 күн бұрын
In Seattle, America, they pay $21/hr
@DoniKebad-vc8tw
@DoniKebad-vc8tw 7 күн бұрын
30 day calleng gemer deliverywen
@abdurahimababilo-w2n
@abdurahimababilo-w2n Күн бұрын
አልገባኝም ምን እያስተማርክ ነው ? ማለት ይህኮ ማንም ገብቶ ይምሰራው ስራ ነው ዕውቄት አይፈልግም ይስቲ ሌላ ነገር ቀይር ለሴው ጠቃም የሆነ ነገር ይህኮ በተክኖሎጅ ኩልነት ነውኮ አይ አበሻ በቃ ዩ ቱውብ ላይ ገንዘብ ለመልቀም ምንድነው እኔ ገርሞኛል ም/ቱም ምንም ዕውቆት አይፈልግም ምንም ት/ትም አይገኝበትም የት ሀገር ነው ግን መርው ግራ መር መሰለኝ ? እንግልዝ ነው ? አይ አበሻ ... በቃኮ
@yabseraberkt8575
@yabseraberkt8575 5 күн бұрын
ለመስራት ምን ያስፈልጋል በናትክ
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 күн бұрын
መንጃ ፍቃድና የሥራ ወይም የመኖሪያ ፍቃድ ካለህ ትቀጠራለህ::
@dagdada1288
@dagdada1288 7 күн бұрын
endet meten mesrat enchilalen egna........
@Alantube211
@Alantube211 7 күн бұрын
snt serah ngerena
@Faithbemnet
@Faithbemnet 3 күн бұрын
አማዞን ህንን ቪድዬ ቢገኘው ልትባረር ትችለህ ተጠንቀቅ
@mamehabesha4018
@mamehabesha4018 3 күн бұрын
እኔ ለሶስት አመት ሰርቸዋለሁ በጣም አድካሚ ነው
@ahmedsherif8122
@ahmedsherif8122 Күн бұрын
If you don't mind tell me How much they pay you per hour.
@Helenemesgen
@Helenemesgen 6 күн бұрын
Where is the country Abela?
@byharmony3282
@byharmony3282 5 күн бұрын
UK
@Helenemesgen
@Helenemesgen 5 күн бұрын
@@byharmony3282 London?
@AYTETA
@AYTETA 3 күн бұрын
Betam tamralh
@bereketTsegay-k6r
@bereketTsegay-k6r 5 күн бұрын
i went to show your home, can you show us
@ናዋ
@ናዋ 7 күн бұрын
በራስ መኪና ስራልን
@SolomonFtwi-g6k
@SolomonFtwi-g6k 7 күн бұрын
አፍጋኒስታን ትመስያለሽ ብሮ ይመችሽ
@Masara-z8h
@Masara-z8h 7 күн бұрын
በጣም ቁጭ እነሱን ነው ሚመስለው
@tilahung3043
@tilahung3043 2 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን የአለም መልክ ነው ያለን ::😊
@EyobEyobgmariam
@EyobEyobgmariam 7 күн бұрын
Ye hungary video yelem
@Abel_2i
@Abel_2i 7 күн бұрын
Edit eyarekut nw
@dayner989
@dayner989 2 күн бұрын
ያረብ ክልስ ነህ?
@habteselasebekele5578
@habteselasebekele5578 7 күн бұрын
Sente endasarh altangarkem
@emranmaiko8993
@emranmaiko8993 6 күн бұрын
I live in the USA i enjoyed it i was delivering aswell akeyahedkegn rejm menged i enjoyed it
@beanluluasha-i5b
@beanluluasha-i5b 3 күн бұрын
bruh habesha eko atemesiyim damn
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 күн бұрын
ትንሽ አታፍርም ልክ እንደ ትልቅ ስራ ስታወራ ?? ዝም ብለህ ከምትጃጃል ትምህርት ቤት ገብተህ ብትማር ይሻልሀል ።
@abenezarbefkadu3672
@abenezarbefkadu3672 2 күн бұрын
Hagerachin eko yetemare bestiwal gn misera yelem endante aynetu mehayim nw lijochin betimirt gziyachewun endiyakatilu miyaregew
@Getaneh188
@Getaneh188 5 күн бұрын
ፀጉርህ
@hasengashu.j
@hasengashu.j 7 күн бұрын
lela sira asayen man
@SalimahmedSalim1
@SalimahmedSalim1 7 күн бұрын
ባኖቹ ላቢያጆ በሰው ነው የሚታጠበው
@HenokTades
@HenokTades 7 күн бұрын
1
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
DAY 1 ስልኬን ተሰረኩ 😱😱🥹. Budapest 🇭🇺
32:12
ወደ Toronto ሄድኩ
7:29
Avidan Wondwosen
Рет қаралды 6 М.
Ahun mn lay nesh ??? Update argin …….
8:12
Betelhem Alemu
Рет қаралды 7 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН