ከጎዳና ተዳዳሪነት ተነስቶ በከተማችን ውስጥ አለ የተባለው ሃብታም ወጣት | ቀን አዲስ ቲቪ ሾው | ክፍል 1 | Part 1 | Ken Addis TV Show

  Рет қаралды 75,799

Ken Addis TV Show On ETV

Ken Addis TV Show On ETV

28 күн бұрын

#etvnews #ethiopia #kenaddis
ከጎዳና ተዳዳሪነት ተነስቶ በከተማችን ውስጥ አለ የተባለው ሃብታም ወጣት | ቀን አዲስ ቲቪ ሾው | ክፍል 1 | Part 1 | Ken Addis TV Show

Пікірлер: 281
@kenaddistv
@kenaddistv 19 күн бұрын
የኢንተርቪውን ሁለተኛ ክፍል ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። kzbin.info/www/bejne/qIfbiYWVeNGHnqM
@ShambelMan
@ShambelMan 12 күн бұрын
የአንተን ታሪክ ከሰማሁ በኃላ ቁጭት ያዘኝ ከዚህ በኃላ እራሴን ችየ ነው መስራት የምፋልገዉ እግዚአብሔር ይረዳኝ ምረጥ የፀጉር ሙያ አለኘ የምሰራበት እቃ ብቻ ነው ችግሬ አንድ ቀን ይሳካልኛል
@YeshiDeress
@YeshiDeress 5 күн бұрын
ና በዉስጥ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 4 күн бұрын
Abshir
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 22 күн бұрын
ወንድማለም ጊዜው እስኪያልፍ ኢተርቪው አትፍቀድ ከይቅርታ ጋር ላተ ከማሰብ አፃር ነው🙏❤
@salamdesalegne9504
@salamdesalegne9504 18 күн бұрын
Awo yegna lijochi plz yemayhon bota interview atargu
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j 4 күн бұрын
በትክክል
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 16 күн бұрын
እባክህ በየ ቦታዉ ማንነትህን አትናገረ ከቻልክ የተፈነቀሉ ወገንዎችህን እረዳ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 21 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ. አማራ የዋህ ነው ሁሉን አትናገር. ዘመኑ ከፍቷል. ማሻአላህ ነህ ለብዙ ወጣቶች. ተምሳሌት ነህ
@mekededirse3077
@mekededirse3077 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@IsiraelibaqalaDawa
@IsiraelibaqalaDawa 18 күн бұрын
Debitera
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 13 күн бұрын
ዘረኝነት አይጠቅምም
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 13 күн бұрын
ትግራዋይ ቢሆን ኖሮ ሰርቶና ለፍቶ ሳይሆን ዘርፎ ነው ነበር የምትሉት
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 13 күн бұрын
@@user-le8mk5sb1r አላሀምዱሊላህ.ኢስላም ዘረኝነትን. ያወግዛል ዘረኛ አይደለሁም
@user-qw9eh6zz5r
@user-qw9eh6zz5r 22 күн бұрын
አሳልፈው እንዳይሰጡህ ተጠንቀቅ ወንድማለም አጠያየቁ ደስ አይልም ጋዜጠኛው 👍🙏
@dhayniiicell
@dhayniiicell 19 күн бұрын
ጋዜጠኛው ስነስረአት ያዝ አቀራረብህ ለሰው ክብር ይኑርህ እንደምቀኝነት ነው አክትህ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 7 күн бұрын
አርፈህ የሰጠህን ፈጣሪ እያመሰገንክ ኑር አማራ ስለሆንክ ከጊዜው ደበቅ በል ኢንተርቪው ማድረግ ምንም አይጠቅምም
@alemseyfu9176
@alemseyfu9176 22 күн бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ባለጌ ነው የቀና ይመሰላል እየደጋገመ ሰለ ሰባት ብሩ እየደጋገመ ይጠይቀዋል በርታ የኔ ጀግና
@elellanbaalee7058
@elellanbaalee7058 20 күн бұрын
ምን አስቀናው?
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 20 күн бұрын
ኦሮሞ ስለሆነ ነው መሰራት አይችሉም ሰውየሰረውን መመኘት በሱ አልተጀመረም ከዘሮቹ ነው የተባረው
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 күн бұрын
ቦቅቧቃ ይሄ ፈሪነታቹ ነዉ የማንም መጫወቻ ያደረጋቹ::
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 21 күн бұрын
ይሔ ሰው ግን ዘመድ የለውም ቢመክሩት እዳይደፉት ባለጊዜወች እመብርሐን ትጠብቅሕ
@addis8247
@addis8247 20 күн бұрын
ባለጊዜ አልክ?? ባለጊዜ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ፡፡ንጉስ ሃይለስላሴ ኢትዮጵያን ለ43 ዓመታት ስመሩ ያዉም የአድሃር ስርዓተ ማህበር ፖለቲካን ስመሩ ባለጊዜ አልተባሉም፡፡
@myfano
@myfano 15 күн бұрын
አይቶ ስላላወቀ በኦነግ አብይ ድሮን ግዛ እዳይለው😅
@user-cg9vi9dh9u
@user-cg9vi9dh9u 7 күн бұрын
😂😂😂😂
@gechfentahun2031
@gechfentahun2031 6 күн бұрын
አትሰቢ እህታችን ብዙ ጠባቂዎች አለሁ ከዛም ላይ ......መቼም ይገባሻል😊
@zehramehamedi
@zehramehamedi 12 күн бұрын
የኔጀግናወድም ከነዝህ እርጉም ይጠብቅህ የአማራልጂ ጀግናነው መሳዋትነትን ከፍሎነው የሚያልፍለት
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 21 күн бұрын
አይ ወዳጄ እራስህን አሳልፈህ ለአውሬ ለነብሰ በላ ሰተሀል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@aishaumar7420
@aishaumar7420 18 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 күн бұрын
ቦቅቧቃ ይሄ ፈሪነታቹ ነዉ የማንም መጫወቻ ያደረጋቹ
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 4 күн бұрын
@@MakMas-fw3bl ሽታሞች እናተ ያያችውት ነው የሚምራችው ታድያ ለዚስ ልትመለሱ ነው የበታችነት የሚሰቃያችው እብረተሰቦች
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 9 күн бұрын
ያልፈል እያን ብዙዎቻችን በተስፋ እንጠብቃለን ግን መቼ ነው የሚያልፈው😢😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 8 күн бұрын
ዉድሀገሬ ልጆች በስደት ያለቹሁ ከስደት ሀገሪ ገብተቹሁ የሚትኖሩ የደስታ ሂወት አለህ ይዎፊቃቹ ቤተሰብ አሪጉኝ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 20 күн бұрын
ወጣት ይልቃል ቢተው እንየው ጀግና ወጣት ነው ለሌሎች ወጣት አሪያ ነው ግን ስትጠይቁት አንዳንዴ ለሱም ደህነት ተጠንቀቁለት ❤❤❤❤❤❤
@jdcell63
@jdcell63 9 күн бұрын
አንተ ሰውየ ግን አግቱኝ ነው እንዴ እረ ፈጣሪ የሰጠኽን እያመሰገንህ ኑር አለኝ አለኝ በዚህ ዘመን ዋ😢
@lovetube9672
@lovetube9672 25 күн бұрын
የምታስተላልፉትን መልክት አስተውሉ የጎዳና ሂወት ጥሩነው ማለት ህጻናትን ማበረታታት ነው 😢
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 23 күн бұрын
🙏
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 21 күн бұрын
ሱጀመር የግና ተዳዳርነትን አንደሰራ ቆጠሮ ሰውን ከደሃ ጎጆው አያፈናቀለ ወደኝዳና ባስደንጋቼ ሁኔታ ያቀምነም አረሄራሄ የጎዳናን ሂዎት ሰው አንድለማመደው አያደረገ ያለው አረመኔው ዬ ኦሮምሙማ አወሬ መንግስት መሆኑን አተርሱ..... ለዛም ሳያፈሩ ኬ sgeger ከተማ ወኪል ነኝ ያሉ አንዴ የጊዜው ባሏስልጣን ተበየ ሰው አንዳሉት " ደሮም ደሃዎች ነበሩ አሁን ለዮዑበቱ አኛ ሕጋዊ ደሃ አደረኛቸው ሌላ ነገር የለውም " ነበር ያሉት ያማለት በሰው ነፍሴ አየቆመረ ያለው አዙቶ ማየት የተሳነው የደንቆሮ ጥረቀም ዬ ኦሮምሙማወ ደፍን አራሰአስተዳደር ተቭበየው ስበሰብ ነው.... አቤት የናንተን መቸረሻ ያየ... ሰማየን በርገቻ ካልተለዥን አያላችሁ የምታደርግዋት አንብት አንብት መዘዟን አዙራችሁ ለማየት አለመቻላችሁ ምነኛ አንደተረገማችሁ ያሳያል..... 👉👉ቀጥሉበት ግፉን አወዳደቃቹም አንደዛው ያሆናለኛ 🤣🤣
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 20 күн бұрын
የጎጃም ሃብት ግን ይታመናል??
@kabetube
@kabetube 19 күн бұрын
በትክክል
@workieafework8722
@workieafework8722 19 күн бұрын
Ewunet new
@-marizematube
@-marizematube 21 күн бұрын
ጀግና ልጅነው እግዚአብሔር ለሚሰሩ ጸጋን ያብዛላቸው!
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 19 күн бұрын
ወድሜዋ የሚሰጥም የሚነሳም እግዚአብሔር ነውና በተሰበር ልቦና እግዚአብሔር አመስግን ። እና እንደ እህትነትህ የየምክርህ እታይ እታይ ይነገርልኝ አትበል እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተም የምታመልኩትነሰ ዛሬሁን ምሩጡ እንዳለ እያሱ አሁን አንተ ቤትህን በእግዚአብሔር ህገ ደንብ እየመራህ በጾም በጸሎት በሰግደት በምጽዋት እያስደሰትህ የረዳህን አምላክ እያመሰገንህ ሰራህን ዝም ብለህ ሰራ እተይ እተይ አትበል እባክህን ከፍ ያለ ዝቅ ይላል ዝቅ ያለ ክፍ ይላል እና ፈጣሪን እያመሰግንህ መልካም ሰራ እየሰራህ ኑኑር ሌላ ሚድያ ላይም አይቼሃለሁ እና ወድሜ እታይ እታይ አትበል ከዚህ ያደረስ ያደረገ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነውና እረሱን አመሰግን ሁሌም ይህ አለኝ ይህን እሰራለሁ አይባልም ዝም ተብሎ ፈጣሪ አንተ ጠብቀኝአንተ ሰጠህኝ የሰጠህኝን ደግሞ መልካም ሰራ እንድሰራበት ልትፈትነኝ ነውና አንተን እዳስደትህ እረዳኝ እያልክ አንገትህን የምታደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ሁነህ ዝምም ብለህ ሰራ አለሁ እታይ ሳትል ሰራ እባክህን መጻፍ ቅዱስ እያነበብህ
@kalkidantessema7993
@kalkidantessema7993 12 күн бұрын
የሰጠህነን በረከት ባፉህ እየበተንከው ነው
@mengistu5679
@mengistu5679 25 күн бұрын
Keep it up bro!!!
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 20 күн бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ከፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 22 күн бұрын
ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c 20 күн бұрын
ይሄ ልጅ ሞቀው በጣም ሰርቶ ያገኘ ሰው እንደዚህ አይለፈልፍም ድንገት የተፈጠረ ሲሆን ነው ሰርተህ ከሆነ ለውጡ ምትጠብቀው ውጤት ነው so አያስገርምም የቱ ነውስ የ23 ሚሊየን መኪና ደሞ አማራ ስለሆነ ቀንተሽ ነው ምናምን እንዳትሉ ሴቶች እኔም እዛው ነኝ ግን ወሬ ሲበዛ ደስ አይልም
@ninjago9518
@ninjago9518 6 күн бұрын
ጠያቂው ግን በጣም ደባሪ ዘግየናዳ ነገርነ ህ
@user-qg1zf2vu5z
@user-qg1zf2vu5z 2 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እራሥህን ጠብቅ ከቀን ጅቦች
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅኽ ወንድሜ እግዚአብሔር የሠጠክን በመልካም ስራላይ አዉል እና ጠያቂዉም ችግር የለውም ብዙ ኮሜቶች ትችት አትስጡ ይኽ ኹሉ ከንቱ ነዉ ሃብትም ዉበትም ያልፋሉ መልካም ሥራ ብቻ ነዉ እና ለብዙዎች ሠዎች የሥራ እድል ሠለፈጠርክ ሠማያዊ ዋጋ ያድርግልክ ሃብት ከአባታችን አብርሃ አባታችን ኢዮብ ከንጉሡ ቅዱስ ሰሎሞን የሚደርስ የለም እና እንዳትመካ ባለክ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 10 күн бұрын
እግዝያብሔር.ሢያነሣ.እንደዝሕነዉ.ወዳጀ❤🙏🙏🙏
@user-kh1ck7tb7m
@user-kh1ck7tb7m 6 күн бұрын
አላህይጠብቅህ፡የነበርክበትን፡እማትረሣምርጥየአማራልጅ
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 18 күн бұрын
ጋዜጠኛው ጉረኛ ነገር ነው አጠያየቁም ሆነአስተያየቱም ደስ አይልም ይሄ በርግጠኝነት የደሀደሀ አስተዳደግ ህይወት ውስጥ የኖረ ነው ደግሞ ሰይፉን ለመምሰል ብዙ ጥረሀል እራስህን ሁን
@abemedia3346
@abemedia3346 14 күн бұрын
ትክክል አክት አረገ ሲስጠላ
@SemiraSamra
@SemiraSamra 12 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ የሰይፉን አክት በልቶታል ግን አበዛው 🙄🙄🙄
@nurumohammed497
@nurumohammed497 8 күн бұрын
የእነ ዳለቻ ወንድም ነውኮ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 19 күн бұрын
እራስህ ለጅብ እያሳወቅህ ነው በርታ ።
@abelwaregay6401
@abelwaregay6401 26 күн бұрын
Wow ,,, you r the role model for all Ethiopians respect brother ...
@user-mq5yo8mn3p
@user-mq5yo8mn3p 21 сағат бұрын
ጀግና ነህ ወድሜ በርታ
@user-ly9nc5pz8j
@user-ly9nc5pz8j 13 күн бұрын
Gena meneAyetehe Etefederebegeta yabezahele selehulu yanete degenetegeta hulunegerehene beEtefe yebarekehe yenedegu wenedemeAlemeye
@anmoh3533
@anmoh3533 14 күн бұрын
አቤት ጠያቂው ሲያስጠላ የትም አደርስም ልንገርህ ሞኝ
@user-yz1or8nj1p
@user-yz1or8nj1p 8 күн бұрын
በጣም አስታማራ ነዉ ፈጠራ ከንተ ጋር ይሁን
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b 10 күн бұрын
ጀግና ነው❤
@MESFINAGEGNEHU
@MESFINAGEGNEHU 3 күн бұрын
ስርተው ከማይበሉ ኬኛ ኬኛ ከሚሉ መድኃኒዓለም ይጠብቅህ::
@lamrottefera-yu1rz
@lamrottefera-yu1rz 17 күн бұрын
ከክፉነገር ይጠብቅህ ግዜውከፈትዋል ወድሜ ብዙምባታወራ የተሻለነው😮😮😮😮
@Israelxox
@Israelxox 21 күн бұрын
Look that’s why Amhara’s targeted. How proud and amazing people ❤️❤️❤️
@GoodDay-kx1ov
@GoodDay-kx1ov 17 күн бұрын
ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነክፈጣሪይጠብቅክ
@zehramehamedi
@zehramehamedi 12 күн бұрын
ሁሉንም የስራዘርፎችክን አማራክልል እድታረግምክራችነው
@emanhussen75
@emanhussen75 13 күн бұрын
እር አርፈህ ተቀመጥ የኛ ሀገር በዚህ ሰአት ከብዶል
@user-zg3rc5if8l
@user-zg3rc5if8l 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ቤር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 7 күн бұрын
ጀግና ነህ❤❤❤
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 8 күн бұрын
ወይኔ የዚ ልጅ ያዋህነት ግን አለማረኝም
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 10 күн бұрын
ይህ ሰው ፡እውነት፡የተመረቀ፡ልበ-ሙሉ፡በስብእና፡የተሞላ፡ዋጋ፡ከፍሎ፡ሲኬተማ፡የሆነ፣ ሰው። አብዛኟው፡የዘመኑ፡ስኬታማ፡የሆኑት፡ዎጋ፡ከፉለው፡ሳይሆን፡በአቃራጭ፡በአቃራጭ፡ስኬታማ፡ሀብታሞ፡የሆኑ፡ሰዎች፡ናቸው። በአቃራጭ፡የተገኘ፡እርካታ፡የለውሞ፡ሰርቶ፡ግሮ፡ስኬታማ፡መሆን፡ግን፡እርካታ፡አለው። ፈጣሪ፡ያብዛልሕ፡ለብዙዎች፡ትተርፋለሕ። ❤❤❤❤❤
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 9 күн бұрын
አረ ወንድሜ እባክህ ሚድያ መውጣት አቁም አይይይ አርመኔዎች እንዳያገኝሁ ደካማ ጎንህ አይተው መድኃንያለም አባቴ መጥፎ የምያስብልህ ሰው እንደ ጉም ጠፈተው እንደ ጥስ ተነው ይጥፋ ጠባቂ መልአኩ ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ ማርያምን ውስጤ በጣም ፈራ ልታይ ልታይ አትበል በቃህ ስራህን በውስጥ መስመር ስራ ወዳጅ መስሎ ጠላት የሞላው ሁናል አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@sisayyaregal
@sisayyaregal 10 күн бұрын
ያገሬ ልጅ ጀግና በርታ❤
@toybawoll4645
@toybawoll4645 7 күн бұрын
እዳይገሉተጅ አላህ ይጠብቅክ
@aishaumar7420
@aishaumar7420 18 күн бұрын
ድንገት ሀብታም የሚሆኑ ሰወች ያስፈራሉ
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 18 күн бұрын
ጎጃሜአደልስልቦነዉእንዴት ድንገትቱጃርይሆናል😅😅
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 18 күн бұрын
ጎጃሜአደልስልቦነዉእንዴት ድንገትቱጃርይሆናል😅😅
@user-dw8tw5gw3r
@user-dw8tw5gw3r 22 күн бұрын
Extraordinary resilience for success,but it works for insignificants.
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 17 күн бұрын
,wendemachen.yeleqa.berta.gobez.egezabahr.kefiteh.yeqedem❤❤❤❤🙏
@alemseyfu9176
@alemseyfu9176 22 күн бұрын
እዉቀትህ ከጋዜጠኛው ይበልጣል አንተ ትልቅ ሰው ነህጋዜጠኛው ጥርሰህ ይርገፍ አንተ ከሱ የባሰክ የደሀ ደሀ ነህ
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr 10 күн бұрын
እዴ,እሡ,እኮ,ሃብታም,ነዉ,ደሃዉ,ጋዜጠኛዉ,ነዉ
@user-js5iu2sl3y
@user-js5iu2sl3y 9 күн бұрын
Mnaw tankatakatachuw
@user-ew9sh5zr2z
@user-ew9sh5zr2z 13 күн бұрын
ምነው እሰዉ ቤት ሰራተኛ መሆኖአን አፀባረከዉ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ አትደጋግመዉ የልጅቶአን ሞራል እየጠበክ ተናገር ወንድሜ
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 12 күн бұрын
Eko..yesew.bat.mesiram..memchegeralew..yakebedetale😢😢😢😢😢😮😮😢lelawetbelenebji
@Ikram-ry3gj
@Ikram-ry3gj 8 күн бұрын
akabedeko😢😢😢😢
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 20 күн бұрын
እዴት ሰው እራሱን አጋልጦ ላውሬውች ይሰጣል እግዚ አብሔር ይሰውርህ ብቻ አርፈህ ይኸ ቀን እስከሚያልፍ ድምጥህን አጥፍተህ ብሰራ የተሻለ ነበር 😢😢😢😢
@YeshiDeress
@YeshiDeress 5 күн бұрын
አሁን ይህ ሰዉ አሁንም ለሚስቱ ቋጣሪ ነዉ የሚመስለኝ
@TigistuTasew
@TigistuTasew 26 күн бұрын
Wow !!Ken Addis is my cup of tea Tv program . Keep it up
@azalechdesta-ys1zg
@azalechdesta-ys1zg 19 күн бұрын
ከሚስቱጋ ቢቀርብ ደስ ይለን ነበር❤❤❤
@Universal7593
@Universal7593 20 күн бұрын
በዝቷል የመኪናው ብር ግን እራስህን ጠብቅ
@TheFuthure
@TheFuthure 4 күн бұрын
በርትቶ መስራት ተስፋ ያለመቁረጥ እና ራስን መሆን አጉልታቹ ብታስተምሩ መልካም ነበር:: . የ ቡሌ ከኖርማል ምግብ መብለጥ .ባለን አቅም ራሳችን ከመጠበቅ ይልቅ አጉል ቆጣጣነት ባትደግፉ መልካም ነበር::
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 20 күн бұрын
ኧኧኧኧኧረ ይሄን ልጅ አፍን ይዝጋ እንዳይበላ አገራችን
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 19 күн бұрын
እውነት ለመናገር ምናቺሁም አልጣመኝ ቀራቢውም አቅራቢውም😢😢😢😢😢
@user-gl8fx5bg9f
@user-gl8fx5bg9f 8 күн бұрын
Wow👍👍👍
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 22 күн бұрын
እሰይ ይመቺክ እስከ መቼ በጮፎረ መኪና!? ጮፎሬ መኪና ማየት ነዉ የሰለቸን::
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 19 күн бұрын
ሳላደቅህአላልፍምዋውድቅነህ👍👍👍🥰🥰🥰
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 9 күн бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ምን ለማለት ነው እኔ አንተን ብሆን በልተው ማደር የሚችሉትን እረዳ ነበር ወገኖች ተጠንቀቁ ሀብት ለማግኘት ብዙ ድካም ያስፈልገዋል ትምህርትን ጨምሮ ይህ ህዝብ በአጋንንት ስራ ብዙ እየሰራ ነው ብሗላ አንጠልጥሎ ይገለውል በሰው እጅ ያስገድለዋል ብእብደት ይመታዋል እነዚህ በደም ኪዳን የገቡ ናቸው ተጠንቀቁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ :: ሊመለምል ነው ተጠንቀቁ ከቤተሰብ ካልተወረሰ ከጎዳና ህይወት በሗላ እኔ አላምንም ልጅቷም ትጠንቀቅ ልጇ እንዳይገበር
@almazasrat816
@almazasrat816 7 күн бұрын
እዪኝ እዪኝ ያለች ደብቁኝ ትላለች።
@muluhabtu8682
@muluhabtu8682 17 күн бұрын
ሰርቶ ያለፈለት አተ ብቻነህ የኢዮጵያ ህዝብ በሙሉ እዬ ሰራ ከተወሰነ ሰው በሙስና የሚከብሩ አሉ በስተቀር ሁሉም ሰው እየለፋ ነው የሚለወጠው አርፈህ ስራህን መስራት ነው ወሬ አታብዛ በአተ አልተጀመረም መስራት ሁሉም ሰው ሰርቶ ነው የሚያድገው ብዙ ወሬ አታብዛ
@slam1281
@slam1281 12 күн бұрын
ማርያምን ትለያለህ
@edeletube700
@edeletube700 22 күн бұрын
የኔን ችግር አላወራትም ግን እግዚአብሔር ይመስገን እደሱ ወደ ቢሌነር ባልጠጋጋም ሚሊዮን ውስጥ ገብቻለሁ ሌኮረኮንች መሔጃ ሲኒፐር መግዛዣ ቸግሮኝ በቀዳዳዋ ሄጃለሁ እግዚአብሔር ታሪክብይቀይራል። ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ብቻ
@workieafework8722
@workieafework8722 19 күн бұрын
Amen
@user-pp2wd2iz5l
@user-pp2wd2iz5l 12 күн бұрын
አሜን
@user-mx2ju2vb8p
@user-mx2ju2vb8p 13 күн бұрын
ጋዜጠኝአው ምድነው የሚያስገለፍጠው ወድም ግን እራስህን ጠብቅ ምቀኝያ ተየት አይመጣም ከዚሁ ይጀምራል
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 10 күн бұрын
መልካም ነው እምታስተላልፉት መልክት ለወጣቱም ትምህርት ንፕው
@MGTom-du5lc
@MGTom-du5lc 21 күн бұрын
በዚህ ስዓት ስለ አለህ ገንዘብ የምታወራበት ግዜ አይደለም:!!!!
@nahom-cx7wr
@nahom-cx7wr 16 күн бұрын
mn anadedeh ante deha
@MGTom-du5lc
@MGTom-du5lc 16 күн бұрын
@@nahom-cx7wr ደቆሮ ስለሆንክ ያልኩትን አልተረዳህም!!!
@nahom-cx7wr
@nahom-cx7wr 15 күн бұрын
@@MGTom-du5lc 🤣🤣🤣ere dehaw tew tew 🤣🤣bzu atnaded ደቆሮ 😂😂😂😂😂
@we9257
@we9257 13 күн бұрын
ወንድሜ ኢንተርቢ አትቅረብ ሰዉ ምቀኛነዉ
@haile12dessie
@haile12dessie 21 күн бұрын
ጋዜጠኛው አይችልም ይቀየር!!! አጠያየቅ አይችልም እና አዳማጭ አይደለም
@Sirtoxi
@Sirtoxi 19 күн бұрын
Betam tikikl
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 15 күн бұрын
ለልጆች አምሮ የማይመጥን ትምህርት አትስጡ እናተ በምትረዱበት መጠን ልጆች መረዳት አይችሉም
@klm9872
@klm9872 Күн бұрын
Jigna❤❤❤❤❤❤❤
@Universal7593
@Universal7593 20 күн бұрын
ኧረ ምንሸ ነው ሚዲያ ላይ ሁሉም አይወራም ወንድሜ
@GashawBelay-dd9iq
@GashawBelay-dd9iq 18 күн бұрын
ወድሜ ሚዲያው ቢቀርብህስ
@ethiopia6843
@ethiopia6843 13 күн бұрын
ወድምእባክኢተርቢአትቅርብግዜዉእሥከሚያልፍድርሥወቅቱሠዉበላነዉልጋፍህነዉበእምነትህበማርያምአትቅርብሠዉምቀኛነዉባለህበትፈጣሪይጠብቅህ
@mulumelese6573
@mulumelese6573 11 күн бұрын
በየሚዲያው ሰለሀብትህ አትናገር እባክህን ተጠቀቅ ዎድማችን እራሰህን ጠብቅ
@mohamedawol627
@mohamedawol627 21 күн бұрын
Wow gazatagaw tamachag
@akiberhe2555
@akiberhe2555 11 күн бұрын
Most his history I admire but to Dave money live I'm the street no way. How about I day tomorrow. If I have money I want eat, live in the house then save. Any ways I am happy for him that he made it. Wish you more and more success ❤
@Mahi1630
@Mahi1630 13 күн бұрын
ይቅርብህ ወንዲሜ እንኳን አማራ ሁነህ አሳልፈው እንዳይሰጡህ
@tadeleasfaw9106
@tadeleasfaw9106 13 сағат бұрын
የጎዳና ሕይወትን ካወከው ያሉትን ከመርዳት የ23 ሚሊዮን መኪና እንደምትነዳ ማውራት አይነፋም
@JdCell-wq7gb
@JdCell-wq7gb 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 18 күн бұрын
❤️❤️
@awelabdel7783
@awelabdel7783 25 күн бұрын
Nama jabaa dha dhugummatti
@MemeMeme-jh6pq
@MemeMeme-jh6pq 12 күн бұрын
😮😮😮😮ግን ለምን ሚዲያ ላይ ይወጣል በዚህ ጊዜ
@user-ne7uu9yh2t
@user-ne7uu9yh2t 22 күн бұрын
በጣም ጀግና ነህ!
@msfatema5467
@msfatema5467 12 күн бұрын
ለረበና ምን ይሳነዋል እስኪ እኛንም ከከዳምነት ወደ ሀብታምነት ይቀይረን
@PLAYMEMES21
@PLAYMEMES21 19 күн бұрын
gazetegnaw mn arege lemn tisedbutalachu
@takeberhe1094
@takeberhe1094 15 күн бұрын
ፈጣሪ ይሁንህ ። በየቦታው የምታደርገው Interview ብዙም አልተመቸኝም! ስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች ግሞች እና ዞምቢወች ናቸው።
@selamselam699
@selamselam699 7 күн бұрын
እሰይ እሳቱ ጎጃም 💪💪💪🥰🥰🥰🥰
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 7 күн бұрын
አማራ በል ሲቀጥል ጎንደር ነው ሆሆ ጎጤ ጠላሁ
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 9 күн бұрын
አንተ ልጅ እባክህ ልለምንህ በፈጣሪ ሚዲያ አትውጣ አይን ትገባለህ አዘንኩልህ ስላንተ ማን ምን ያገባዋል ያለህንስ ማውራት ምን አስፈለገ ተቆጠብ እንደ ወላጅ ልምከርህ መድሀኒ ዓለም ይጠብቅህ የዋህ ነህ አሳዘንከኝ እግር በግር እየተከታተልኩ ነው ስለስራህ ማስታወቂያ ብቻ ተናገር አናጋሪዎች ።
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 8 күн бұрын
ከአንተ የበለጡ አሉ ድምጻቸውን አጥፍተው ነው የተቀመጡት ምን ሆነህ ነው ገበናህን የምታወራው ተቆጠብ ልምከርህ ከነባለቤትህ እይታ አትውጡ ከነዚህ ጋር ጌዜህን አታባክን ስራህን ብቻ ቀጥል ለራስህ ብየ ነው ይቅርታ
@MesafintGetie-zc3mo
@MesafintGetie-zc3mo 6 күн бұрын
Tawu ante sewu yetechegere sewu atiredam
@MesafintGetie-zc3mo
@MesafintGetie-zc3mo 6 күн бұрын
Leflafi fetarihin asib
@banchiymenubelay
@banchiymenubelay 10 күн бұрын
beratalen wodemalm emebrhan titebkhi,,,,, gazitegnawo gn betam complex alebhi ,,,,,,,,demo seifun lememsl atemokir erashin hun
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 8 күн бұрын
እደዚህ አታውራ ይገሉሀል
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
00:35
Chapitosiki
Рет қаралды 11 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4,3 МЛН
ዬአዳን(ክፍል 10)
34:15
ለዛ
Рет қаралды 87 М.
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
00:35
Chapitosiki
Рет қаралды 11 МЛН