ከጎሉ በኋላ ተጫዋቾቹ በቃ ኢትዮጵያ በአል ሆነ ሲሉኝ ነበር...አቡበከር ናስር የመጀመርያ ጎሉን መታሰቢያነቱን ለማን አደረገው?||Tadias Addis

  Рет қаралды 471,847

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 607
@Su4Su.T
@Su4Su.T 2 жыл бұрын
የአቡኪ ስኬት የኛም ደስታ ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ኢወላ አሚን ኢንሻአላህ
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Amiin yarebe 🤲
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 жыл бұрын
አቡኪ ኩራታችን እግዚአብሔር ይርዳክ የኛ ጀግና
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እኛንም ጎብኙን ቤቸሰብ
@fydy6201
@fydy6201 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rahmaahuseen8978
@rahmaahuseen8978 2 жыл бұрын
ወላሂ ከጎል ይልቅ ሱጂዲ የወረደው ደስስስ ይላል ያረብ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እኛንም ጎብኙን ቤቸሰብ
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
አቡኪ የአንተ ስኬት የኛ ስኬት ነው ጎል ስታስገባ ከክለቡ ይልቅ የሀገራችን ስም ነው ያስጠራከው ጀግና በርታ።
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ሳይፍሻ እኔ የምኖረው ደቡብ አፍሪካ ነው እናም የምደግፈው ክለብ kaizer chiefs ነው ግን አቡኪ ጎሉን ስያስቆጥር ከደስታው ውውው ብዬ ጮውኩኝ 😄😄😄
@rabiyakemal6073
@rabiyakemal6073 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@sarebekele8158
@sarebekele8158 2 жыл бұрын
😁😁😁
@fafilove760
@fafilove760 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያን እኮ ምንም ቢሆን እንዋደዳለን🤗😘😘
@fydy6201
@fydy6201 2 жыл бұрын
Ethiopa 💚 eko stnsa ynzral bro lmangnawum ljun adera
@MrFtutes
@MrFtutes 2 жыл бұрын
Your positioning, ball handling, dribbling, passing, shooting...it's all amazing. I'm sure some day we'll see you in bigger clubs in Europe. Let's go Abuki 🇪🇹
@ephremesayas8158
@ephremesayas8158 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ጀግናነህ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ከቡኪ ይቅናህ ወድማችን እግዛብሔር ይጠብቅህ እወድሀለን ሀገራችን በናተ ትጠራለች
@habeshawit9957
@habeshawit9957 2 жыл бұрын
አቡኪ አላህ በሁሉም ስራህ ስኬታማ ያድርግህ ወንድሜ
@Jon_Danielfans
@Jon_Danielfans 2 жыл бұрын
አቡኪ ጀግና ጎሉ እራሱ world CLASS ነው። ቡና ደሜ ነው።
@temkinsiraj3221
@temkinsiraj3221 2 жыл бұрын
Mash allah keep going abuki
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
ደስ ይላላ እግዚአብሆር ይጠብቅህ ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን ጎበዝ በራታ ወድምየ
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጎል ነው ያገባው የበለጠ እንዲሳካለት እመኛለሁ:: መላው ኢትዮጵያውያንን ነው የሚወክለው የሌላውም ክለብ ደጋፊዎች የሱን ስኬት ይመኛሉና ያለቦታው አጥቦ ቡና ቡና ማለት ያለበት አይመስለኝም::
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ አቡኬ
@ethiomert1114
@ethiomert1114 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ እምባየ ፈሠሠ የኛ ልጅ በርታልን አቡኪየ
@nassirkedir971
@nassirkedir971 2 жыл бұрын
ጀግናችን በርታልን
@Afran-Tube
@Afran-Tube 2 жыл бұрын
ማሻአለህ ማልከም እድል አቡኪ ያሀገራችን ስም አስጣራህ 👍👍
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ጎበዝ ፈጣሪ ያበርታህ
@rahmatube9206
@rahmatube9206 2 жыл бұрын
አቡበክር ኩዋስ መስገባትህ ሰይሁን የሚገርመኝ የለህ ቺሉታ እቅስቃሲህ በጣም ሚገርም ነው በርታ ሁሊም በልብህም በአፍህም አላህን አመስግን ሁሊም አልሀምዱሊላህን አስቀድም አላህ ይጠብቅህ በሂድክበትሁሉ
@abdulrahmandawood4045
@abdulrahmandawood4045 2 жыл бұрын
الله يحفظك
@zemikaellakew3216
@zemikaellakew3216 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እኛንም ጎብኙን ቤቸሰብ
@abufariskemal1711
@abufariskemal1711 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ባለበት ይጠብቀው
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 2 жыл бұрын
ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹
@zedarsiioro2277
@zedarsiioro2277 2 жыл бұрын
Good luck abuk Allah ye tabqeq❤
@محدملى-ن8غ
@محدملى-ن8غ 2 жыл бұрын
አቡኬ ጀግና ተጨዋችነው
@nathnaelzemene4670
@nathnaelzemene4670 2 жыл бұрын
Very disciplined Abuki
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ ካሰብክበት ቦታ ያድርስህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@zemedkunmersha2103
@zemedkunmersha2103 2 жыл бұрын
What a brilliant individual goal!
@HasenTube
@HasenTube 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ abikiyachin ❤️❤️❤️
@bekelechtarekegne7195
@bekelechtarekegne7195 2 жыл бұрын
አቡኪ ጀግና 💚💛❤😘
@asiyakedir8074
@asiyakedir8074 2 жыл бұрын
አቡኪአላህካንተጋይሁንምግዜምአመሥጋኝባርያሁን
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ካተ ጋ ይሁን ክፋ አይካህ ወድሜ
@zenthussenyoutube3259
@zenthussenyoutube3259 2 жыл бұрын
አብየ በሒዲክበት አላህ ጋተጋ ይሁን
@hayatseid2002
@hayatseid2002 2 жыл бұрын
Allah ytebkh abuki hode wendm alem
@alibaba335
@alibaba335 2 жыл бұрын
አቡኪ አላህ ያሳካልክ💚
@እሙመሀመድ-ኘ7ኸ
@እሙመሀመድ-ኘ7ኸ 2 жыл бұрын
ሀቢቢ እኳን አሸነፍ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@masiizuuizuuukoo4014
@masiizuuizuuukoo4014 2 жыл бұрын
Masha allah 🌹
@DB-wj3yx
@DB-wj3yx 2 жыл бұрын
ሰይፉ እኛም ኢትዮጵያ ሰደዉል ኔትወርክ ያሰቸግረናል
@lusaphovalashiya9221
@lusaphovalashiya9221 2 жыл бұрын
Wel come አቡክ ዋው ዳስ ይለል አለ ይጠብቅህ
@nesryutub5941
@nesryutub5941 2 жыл бұрын
አላህ ይገዝህ
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@yohannistilahun8511
@yohannistilahun8511 2 жыл бұрын
ዋው ገርሚ ጎል ......... ቀላል እናከብረዋለን ይሄማ አፍሪካ እራሥዋ ማክብር ኧለባት
@sitinaadem6762
@sitinaadem6762 2 жыл бұрын
Nice our hero
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 2 жыл бұрын
Masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah
@fraolmtf
@fraolmtf 2 жыл бұрын
አቡኪ ትልቅ ክለብ ወስጥ እንደማይክ አልጠራጠርም Abubeker Nasser
@enjoychannel3530
@enjoychannel3530 2 жыл бұрын
Bro South Africa is very nice 👍
@lovebeko6637
@lovebeko6637 2 жыл бұрын
We are prouded on u we will expect more
@fathmamohammed5986
@fathmamohammed5986 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ አልሀምዱሊላህ
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r 2 жыл бұрын
አቡኬ!!!love
@abdoabdishabdish49
@abdoabdishabdish49 2 жыл бұрын
May allah bekta yenya jegna
@alemituhundie8506
@alemituhundie8506 2 жыл бұрын
We want hatric for next
@esromabraham8314
@esromabraham8314 2 жыл бұрын
Hero
@saraderba2899
@saraderba2899 2 жыл бұрын
እኔ አንተን ማርያምን ትልቅ ክለብ ወስጥ እንደማይክ አልጠራጠርም ተስፋ አለኝ 😍😍😍
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ ማማየ
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ ውዴ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ የእኔ ቅን ይሁንናል በአላህ ፈቃድ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ማማዬ ሀገራችን ከፍ ትበል
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Insha Allah 🤲🤲
@ሰአዲነኝወለዬዋ
@ሰአዲነኝወለዬዋ 2 жыл бұрын
ወላሂ ባገኛት አጋጣሚ ስጁድ የሚወርድበት ማሻአላህ አሏህ ካንተጋ ይሁን ያሰብከዉን ያለምከዉን ሁሉ አሏህ ያሳካልህ
@AhmedAdem01
@AhmedAdem01 2 жыл бұрын
AMEEN ALLAHUME AMEEN
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 жыл бұрын
አሜን👏👏
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብብብብብ
@nathangetachew2000
@nathangetachew2000 2 жыл бұрын
ተባረክ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 2 жыл бұрын
S A W
@adelomearadelomear2632
@adelomearadelomear2632 2 жыл бұрын
S.a.w
@እሰቅረመቶ
@እሰቅረመቶ 2 жыл бұрын
ሶላላህ አለይሂ ወሰላም
@ኢስላምነውሂወቴ-የ4ኰ
@ኢስላምነውሂወቴ-የ4ኰ 2 жыл бұрын
አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና በሄድክበት ሁሉ አላህ ድልን ያጎናፅፍህ🥺🥺
@miftahmuhidin1932
@miftahmuhidin1932 2 жыл бұрын
ሰይፉ ሰላም ሰላም በጣም ደስ የሚል ነው እባክህ አቡኪን እራሱን እንዲጠብቅ ንገረው የግድያ ወንጀል በጣም በሰፊው ነው ያለው የበለጠ ስኬት ለአቡኪ (ለኢትዮጵያ )
@rediyadengellej9761
@rediyadengellej9761 2 жыл бұрын
አቡኪ የኛ ጀግና ትለያለክ በርታልን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን የቡንዬ 😘💘👆❤
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን ባንተ ውስጥ ሀገራችንንን አያታለው እደግልን ይቅናህ አቡኪ
@foziyayimer5667
@foziyayimer5667 2 жыл бұрын
ወደ ፊት በአዉሮፓ ክለቦች እንደምናይህ ተስፋ አለኝ
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 жыл бұрын
" ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እኛንም ጎብኙን ቤቸሰብ
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 2 жыл бұрын
ጀግና አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ገና ብዙ ታስቆጥራለህ ኢሻአላህ
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
በጣም በርታልን
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አንበሳችን አቡበከር ጀግና በርታ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች በአለም ገና ደምቀው አብርተው ይታያሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💛💛❤❤
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
ዉለታው ለከበዳችሁም ሆነ ለምትወዱት ሰው እሱ ሳያውቅ ዱዓ አድርጉለት። ለማታውቁትም ቢሆን ዱዓችሁ ይድረስ። እኛ ሙስሊሞች፣ ለሰው ልጆችም ሁሉ መልካምን እንመኛለን ይታወቅ። ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
እድሉንቢያገኙ የኢትዮጵያ ልጆች እኮ ጀግኖች ናቸው. አቡኪ እንኩዋንደስያለህ በርታ
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
በትክክል
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
አቡኬ የኔ ወንድም ወላሂ ሳሳሁልህ አላህየ ከክፉ አይን ይጠብቅህ መልካም ልጅ ከራሱ አልፎ የአባቱን ስም ያስጠራል አቡኪ ደስ የሚለው ከድል ቡሀላ ፈጣሪን ታስታውሳለህ ሰው በሚያምነው ፈጣሪው መተማመን አለበት ዱአ አድርግ እናት አባቱን ያከበረ ፈጣሪውም ሰውም ይወደዋል ኢንሸአላህ አላህማአህ
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
በጣም ሳራየ
@zoo_yt1
@zoo_yt1 2 жыл бұрын
አንቱ አዛኝ ነቢ 🍇አንቱ የሑሉ በላጭ 🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሖች አባት 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ 🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን። 🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺
@masiizuuizuuukoo4014
@masiizuuizuuukoo4014 2 жыл бұрын
Saw
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እኛንም ጎብኙን ቤቸሰብ
@mohammedkasim57
@mohammedkasim57 2 жыл бұрын
ስማ እኔ እዚህ ነው ያለሁት ሀገሩን አውቀዋለው እንደወንድምነት ምመክርህ 1ኛ የሀበሻ ጋደኛ እንዳታበዛ ወጣወጣ ብዙ እንዳትል 2ኛ ተሎ ሚስትህን አስመጣ 3ኛ ምግብ ፓፐ ሚባል ነገር አለ እሱ ብላ በጣም ያጠነክራል ካልሆነ አታንቀሳቅሳቸውም
@abdizeleke7409
@abdizeleke7409 2 жыл бұрын
ተመችተኸኛል
@legesseberhan6056
@legesseberhan6056 2 жыл бұрын
Plese seifu don't mix English
@abdilhafiz7450
@abdilhafiz7450 2 жыл бұрын
በትክክል
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እኛንም ጎብኙን ቤቸሰብ
@sosawillduma1073
@sosawillduma1073 2 жыл бұрын
As a South African I also advise him not to go out too much. Ladies are dangerously beautiful here... Night life is wild
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ አቡኪ ትልቅ ጀረጃ እደምደርስ ተስፍ አለኝ ኢሻ አላህ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 жыл бұрын
አቡኪ ጀግና በርታ ወንድማችኝ ገና በዙ እንጠብቃለን አላህ ይጠብቅህ
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
አምባሳደራችን😍😍😍😍💪💪💪💪 ሀገርህ ከአንተ ብዙ ትጠብቃለች
@rhabeshawittube2287
@rhabeshawittube2287 2 жыл бұрын
ስጁድ የወረድክለት ጌታህ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ስኬታማ ሆነህ ለማየት ያብቃን በርታል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አቡኬ ጀግናነህ ዋው!!!የኢትዮጲልጆች 💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ብራቮ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
@nathanzerfu9508
@nathanzerfu9508 2 жыл бұрын
አቡኪ ይሄ ገና ጅማሪ ነው ከዚህ በላይ ታሳየናለ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን bravo🔥🔥🔥
@almwhwh2203
@almwhwh2203 2 жыл бұрын
አቡኪ ሃበሻዎች አሉ ብለሀል ከአበሻ አትጠጋ ደቡብ አፍሪካ ላይ ሀበሻ ነው በትንሽ ነገር ሚገልክ ተጠጠንቀቅ ወንድም
@MIkItube
@MIkItube 2 жыл бұрын
አዉሮጳ እንደምናይህ ተስፋ አለን አቡኪ በታላላቆቹ ክለብ ለመድረስ መንገዱ ተከፍቷል እግዚአብሔር ( አላህ) ከአንተ ጋር ይሁን
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 жыл бұрын
አቡኪ ከበረታ ልክ እንደ ሳዶ ማኔ መሆኑ አይቀሬ ነው። ምርጥ አፊሪካዊ ተጫዋች ይሆናል። እና በርታልን።
@RimHikmatube-x9h
@RimHikmatube-x9h 2 жыл бұрын
ተዋቸው ወንድሜ ሙድ የያዙ አንተ ብቻ ወደ ፊት ተጓዝ➤➤➤➤
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
1ወር 5ወር ሆነብኝ አልክ እኛም ለምደነዋል አይዞክ በርታልን💪
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 2 жыл бұрын
አብኪዬ ላተ ብዙ ነገር ነዉ ምኖቴ ወንድሜ ባገኘሀዉ አጋጣሚ ሁላ የምትሰግድለት የምትበረከክለት አላህ ያግዝህ
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
መሻአለህ አላህ ይከታልክ የኛ ጀግና🇪🇹🇪🇹 #ምክር [ረሱል ሰለለሁ አለይሂ ወሰሊም ] የተራበን መግብ፣የተጠማን አጠጣ፣ሰዎች መልካም እንዲሰሩና ከመጥፎም እንዲከለከሉ እዘዝ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ምላስህ መልካም ይናገር አለዝያ ዝም በል!! ፕሮፈይሌን በመጨን ቤታሰብ ይሁኑ🙏🇪🇹🇪🇹
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እንደጋገፉ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 жыл бұрын
አቡኪዬ ሞቼ ነው ምወድህ እኮ የኔ ጀግና ይቅናህ የኔ መልካም ማነው እንደኔ ሚወደው
@bereketbalcha1649
@bereketbalcha1649 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ጅግናው በርታልን አቡኪ የኢትዮጵያን ስም ከዚህም በላይ እንደምታስጠራ 💚💛♥💚💛♥💞🙏🙏
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 2 жыл бұрын
ጋዜጠኞቹ ተገርመው ፔናልት ቦቅስ ወስጥ ዳንስ አሳይቶነው የስቆጠረው እያሉ ነበር እንደውም እኔ በሚኖርበት ሰፈር ጆሮዬ ላይ መጥቶ እየተንጫጩብኝ አስቸግረውኝ ነበር እና #አቡክ አንተ ባስቆጠርካት ድንቅ ጎል አሁን ተከብሬ የሀገሪቱ ፔሬዝዳንት በለኝ 🥰🇪🇹
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
ክክክ አይዞን
@abdilhafiz7450
@abdilhafiz7450 2 жыл бұрын
አይዞህ ሀቢቢ እበከቹ ተከበከቡልን
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 2 жыл бұрын
@@fatmahusan3555 thank
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 2 жыл бұрын
@@fatmahusan3555 thanks
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 2 жыл бұрын
@@abdilhafiz7450 እሺ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አቡኪ🤔 ለየት የሚለዉ ከጫታ ቡሀላ ስጁድ ነው የሚወርደው ማሽአላህ አላህ ይጠብቅህ🙏🙏ተመስገን እጮኛም አለህ 😅🙏🙏🙏
@everythingmzansifootball3826
@everythingmzansifootball3826 2 жыл бұрын
Ingwenya madoda🙌🏿😥. This guy is destined for greatness❤
@samsontadytady4387
@samsontadytady4387 2 жыл бұрын
ጀግናችን 💚💛❤️💚💛❤️
@AbduKings3
@AbduKings3 2 жыл бұрын
Masha allh በርታልን አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@ሰላምላገሬ-ቸ5ዀ
@ሰላምላገሬ-ቸ5ዀ 2 жыл бұрын
አይ ጀግናውየኢትዮጵያል ልጅ አብበከር ሰምሸን የሚያሰጠራ አይጠፋ እናቴ ኢትዮጵያ ኩሪ በወርቆቹ ልጆችሸ🇪🇹
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ለማንም ብትጫወት የአገርህ ስሞ ክፍት ነዉ አላህ ይከተልህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ደቡብ አፍሪከ ከበድ ናቸዉ በተረፈ አላህ ይጨመርበት።
@omarmahmudwelloye5467
@omarmahmudwelloye5467 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል!!
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እኛንም ጎብኙን ቤቸሰብ
@mubarke998
@mubarke998 2 жыл бұрын
ኬዘር ችፍስ ደገፈ ነበርኩ አሁን ጊን ለአብኬ ስል ሰደዎስ ሆኜ ቁጭ የሀገር ልጅ ሁሌም ይቅናክ
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 2 жыл бұрын
በርታ! አይዞህ! በአንተ ምክንያት ብዙ ተጫዋችና ተመልካች ይኖራል እኔን ጨምሮ። በግረ-መንገድ እናቶች እባካችሁ ወንዶች ልጆቻችንን ምግብ ማብሰል እናስተምር።
@ethio2161
@ethio2161 2 жыл бұрын
አቡኪ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ
@sumeyabintislam1655
@sumeyabintislam1655 2 жыл бұрын
አቡኪዬ ወላሂ ጎሉን ስታገባው ነዘረኝ ሀቢቢ አላህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይከተልህ አላህ ጥበብን ይስጥህ የኔ ውድ 💚💛❤😍😍😍😍
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
አቡኪ የኢቶጵያዎች ኩራት በጣም ጠንካራ ነክ ትልቅ ዴረጃ እንዴምትዴርስ ምንም ጥጥር የለኝም አላህ ከጎንህ ይሁንልህ የኔ ጄግና ሁል ጊዜም ከፍ በል
@Badema1991
@Badema1991 2 жыл бұрын
አቡኪ ጀግና ገና ፕሪሜየር ሊግ እናይሐለን በቅርቡ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አላህ ካሰብከው በላይ ያሳካልህ አብበክር አላህ ይጠብቅህ 👌👌👌
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ መታሰቢየነቱ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስትል ደስ አለኝ አላህ ትልቅ ቦታያድርስህ ያረብ
@haregetegegne6195
@haregetegegne6195 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ጅግናው በርታልን አቡኪ የኢትዮጵያን ስም ከዚህም በላይ እንደምታስጠራ 💚💛♥️💚💛♥️💞🙏🙏
@zeharazehara2939
@zeharazehara2939 2 жыл бұрын
አቡኪ አላህ ከፍ ያድርግህ አቦ ወላሂ ደስስስስ እንዳለኝ🥰🥰🥰🥰🥰
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
እኛንም ጎብኙን ቤቸሰብ
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 21 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44