🔴ስለ ጂጂ ሽባባዉ የወጣዉ አስደንጋጭ መረጃ - ከቤቷ ወስደዉ ሙዚቃ ለማሰራት | Dallol Entertainment - ዮአዳን - EBSTV

  Рет қаралды 92,384

Dallol Entertainment

Dallol Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 375
@benai5241
@benai5241 Ай бұрын
ማንም ሰው ወጣት ሁኖ አይኖርም ።ሰው ይለወጣል።አሁንም ካለሜካኘ ባለችበት ሁኔታ ቆንጆ ናት።የወጣትነት መልኳ ውስጣችን ስላለና ስለምንወዳት ነው ❤ከረዥም አመታት በውሀኃላ ሰላየናት ነው የደነገጥነው😮የቲክቶክ ሴቶች ካለሜካብ ዱቄትና ፊልተር እስቲ እንያችሁ 😅
@Roseslove2017
@Roseslove2017 Ай бұрын
Exactly I am on her age and my body totally different than 30 years ago
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Ай бұрын
Ewnet new 😅
@senaittamirat3508
@senaittamirat3508 Ай бұрын
እኔ ዘፋኝ አድናቂ አይደለሁም ግን ስላየሃት ደስ ብሎኛል ፍቱዋላይ ያየሁት ፈገግታ ራሱ ደስታን ይፈጥራል ❤❤❤❤❤❤
@seyatube5967
@seyatube5967 Ай бұрын
ይህ ልጅ ሰበዛ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው❤ ወሬው ሁሉ በቁምነገር ላይ የተመሰረተ❤ ኣቦ ተባረክ❤❤
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 Ай бұрын
በጣም እንኮራብሻለን እህታችን ጂጂ እግዚአብሄር ለሀገርሽ ያብቃሽ ።
@netsanetmolla4828
@netsanetmolla4828 Ай бұрын
ጇጇዬ እንወድሻለን አንችን ማንም አይተካሽም የኔ ውድ ሁሉም ያልፍል ምን ግዜም ከጎንሽነን የህዝብ ባላደራነሽ እናት አገርሽ ትኮራብሻለች በርች ሁሉም ይለወጣል ::
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ጂጂ ኢትዮጵያፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው አእምሮ ያመለስ ዘንድ( ጂጂ ሳያት ትዝሚለኝ ልጅነቶነ እግዚአብሔር ህይወት ያቆያልን
@genetalemu8825
@genetalemu8825 Ай бұрын
We love you too Gegeye❤❤❤❤
@nunukemal7349
@nunukemal7349 Ай бұрын
ጅጅዬ አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ውድ ወንድሚ ስለ ተድሮስ ታደሰ. ብታሳውቀን
@jembia7857
@jembia7857 Ай бұрын
ከተቻለ ሀገሯ መጥታ ፀበል ብትጠመቅ አፍነው እዛ ቁጭ ከሚያረጎት
@saraababa
@saraababa Ай бұрын
እህቶ ሳፍያ ናት ለዚህ የበቃችት። ህዝብ እንዳይሰማ ብላ ለራሳ እና የቤተሰቦች ክብር ለመጠበቅ። ይች ክብረ ቢስ። ውሽታም ደግሞ ስትዋሽ ልክ የላትም በየ ሚዲያው እየወጣች በቅርብ ወደ ሀገሮ ትመጣለተይ እያለች። ጅጅ ኢትዮጵያ ሂዳ ፀበል ብትጠመቅ ያለ ምንም ጥርጥር ትድን ነበር። ግን እሳ ሰለማታምን በፀበል ነው። እኔ በደንብ ነው የማውቃችው። እበቴ እና እባታችው በሀርድር ሳድግ በደንብ ይተዋወቃሉ። ሳፍያ ማለት እሳ ግሪገብቶት እችን የመሰለች ልጅ ለዚህ እበቃቻች።
@haregewoinmelaku600
@haregewoinmelaku600 Ай бұрын
እሚገርመው እዛው አፍ ነው ሊገድሎት ነው ሰውሰምቶ ምነው በአፍ ቢያልፍላት ብዙሁና ተፈጥራ ሰው እደሌላት እደዚህ ማፈሪያዎች እህት ተብዮች እራሳችሁን ፈትሹ በቃሽ በሎት በልጆቻችሁ ይደርሳል በናተም አይቀርም ጋዜጠኛዉ የአእው ነት ተባረክ
@236KUYE
@236KUYE Ай бұрын
Betikikil
@tsgerda1234
@tsgerda1234 Ай бұрын
ሃይማኖቷን ባትቀይር እንዴት ጥሩ ነበር ለማንኛውም ሰላም ትሁን ለሀገሩዋ ያብቃት ❤❤
@tsgerda1234
@tsgerda1234 Ай бұрын
​@@saraababaእዉነት ነው የእሷ እጅ አለበት እግዚአብሔር ይክላት ብታዝንላት ኖሮ አይገቡ ገብታ እህቷን ታድናት ነበር
@sebieylove5190
@sebieylove5190 Ай бұрын
@ጂጂ እጅግ የምትወደድ እና በኢትዮጵያን ልብ ውሰጥ የነገሰች ጀግና ሴት ነች !! እኔ ሰለሷ ያለውን ነገር ሰለሰማሁ እንዲሁም ሰላየጏት ደሰ ብሎኛል። ትናንት እናቶቻችን ሸንቃጣነበሩ ዛሬ እኛን በመውለድ ሂወት ያሰከፈለቻቸው ዋጋ ሰውነታቸውን ለውጦታል ነገ እኛም••••••••• ጂጂዬ ድርብብ ያለች ውብ ሆናለች ❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
ትክክል እድሜ ጨካኙ ቀን ባለፈ ቁጥር ሰውነታችን ይለወጣል እንኳን ታመን አኔ እንዳየኋት ትንሽ እንክብካቤ ብታገኝ የተሻለ ደረጃ ላይ በእርግጠኝነት ካለችበት ወታ በሙዚቃ እስክስታ ስትል ማየት ለህይወት ፍላጎት እንዳላት የአገር ፍቅር ውስጧ እንዳለ ይታያል ጌታ ፈጣሪ ይርዳት በራሴ በጣም እወዳታለሁ ዘፈን ሳይሆን ጂጂ የምታስተላልፈው ቁም ነገር ያዘለ ትምህርታዊ መልእክት ነው 💚💛❤️ 🙏
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ልጄ ጂጂ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ እንወድሻለን
@Sisay-b2n
@Sisay-b2n Ай бұрын
እጅጋየሁ ሽባባው፣ ጂጂ ያአገርሽ ልጆች በጣም ይወዱሻል ያከብሩሻል። ለእኔ በተለይ ሁሌም አንደኛ ነሽ። ዕድሜና ጤና ላንቺ አብዝቼ እመኝልሻለው።
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Ай бұрын
እኔ ደስተኛ ነኝ ውፍረቷ ከእድሜ አፃር ነው ጂጂ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Ай бұрын
ዎዉ. እግዚአብሔር. ይመስገን በጣም ደህና. ናት
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 Ай бұрын
የኔ ዉድ ልጂ የኔ አስተዋይ የአፍ ፃድቅ ያልሆነክ እመብርሃን ዕቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ እቤተሰቦችህንም ትጠብቅልህ እስከልጇ አሜን
@HamedaSeid
@HamedaSeid Ай бұрын
ጂጂዬ የኔ ቆንጆ ድምፅሽን ስለስማን ደስ ብሎናል ፍጣሪ ካለሽበት ፍጣሪ ይገላግልሸ እኛም እንወድሻለን
@መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ
@መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ Ай бұрын
እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን ጂጂዬን በማየታችን ማንም ስው የተደበቀችበት ሚስጢር የከፋ ሁኔታላይ እንዳለች ከማስብ የዳነበትን ሁኔታ ነው ጋዜጠኛው የስራው ሳናመስግነው አናልፍም ውፍረት ይዞት ነው ሲወፈር ደሞ ስውነት ነው እሚለጠጠው ለዚህ ነው ስፍትፍት ያለችው ስትከሳ ወደቦታዋ መመልሳ እይቀርም ዋናው ሙሉ ጤናዋ ተመልሶ ለአገርዋ መሬት ያብቃት 🙏❤ጂጂዬ እንወድሻለን ወደምትወጃት ለአገርሽ 🇪🇷እና ህዝብሽ በስላም ያገናኝሽ 🙏❤️🇪🇹
@nanieshete6762
@nanieshete6762 Ай бұрын
በእውነት እጋራሀለሁ፡ ደስ ብሎኛል። የኛ ኩራት ናት!
@MilenWali
@MilenWali Ай бұрын
ደሰሰሰ ብሎናል ወንደማችን እህቴ ጀጄየ እንወደሻሎ አይዞሸ ❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
የኔ አሳብ ግን እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኛት የሰው አሳብ ብዙ ነው የእግዚአብሔር አላማ ማዳንነው ይማራት አይዞሽ እህታችን እናታችን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Ай бұрын
ድምፇ እስካሁን እንዳለ ነው ይገርማል ለአገርሽ ያብቃሽ ውዴ ❤️❤️❤️
@HayatHayat-kf3cb
@HayatHayat-kf3cb Ай бұрын
እኛ ሰወች እንደነበር አንቆይም ሰው ፈራሽ ነው እኔ ስለሳም ብናገር 18አመት በነበርኩበትና አሁን 30አመት ሆኖኝ እኔ ነኝ አላለሁ እና እድሜ የራሱን ጨዋታ ይጫወታል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
በጣም፣ሁላችኔም፣ፎታችንንስናየው፣እኛእራሳችን፣አንምስልም፣እድሜሁሊንነገር፣ይቀይራል፣ብዙነገር፣ብቻአልሀምድሊላሂ
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ Ай бұрын
ጂጂዬ የኔ ቆንጆ ድምፅሽን ሰለሰማን ሰላየንሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ይስጥልን እኖድሻለን ጂጃዬ ንግስት እኮ ነሽ ማሪያምን ደስ ታዬ. ወደር የለውም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ጂጂዬ ካለሽበት ጭንቅ መዳኒአለም ያውጣሽ ይማርሽ የኔ ቆንጆ የኢትዮጵያ አምላክ ለሀገርሽ ያብቃሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጂጂዬ የኛ ኩራት በደስታ በጤና ለይ ጤና ጨምሮ ሰቶሽ ያሳየን 🙏🙏🙏
@wondwossenkassa7515
@wondwossenkassa7515 Ай бұрын
እባክህን ወንድማችን ምስጋና ይድረስህ ስለ ጂጂ ባቀረብከው ዘገባ። ስለ አፍራሽ ተችዎች እርሳው፣ ምን አዲስ ነገር አለ? መውጣት መውረድ፣ መታመም መዳን ያለ ነው
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Ай бұрын
ጂጂዬ በጣም እንወድሻለን ደስ ብሎኛል
@mamesuperman903
@mamesuperman903 Ай бұрын
እነ ጂጂ ዝሆን እንኳን ቱርክ ሄደው ሼፒ ሆነዋል😎 በጂም ይስተካከላል ኖርማል ነው ዋናው ጤናዋ ጥሩ መሆኑ ነው! ጂጂዬ የኔ ደርባባ ይሄን ሁሉ አልፈሽ ታሪክሽ ታድሶ ምርጥ ምርጥ አልበሞችን እንደምታበረክችልን በተስፋ እንጠብቃለን ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@girmaa5480
@girmaa5480 Ай бұрын
Thank you for bringing this video,Dr., she is getting better and better,, we will see her one day back to her career 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fekertam
@fekertam Ай бұрын
ፈልጋ ነው በጣም ተባረክ የኛ ህዝብ ሁሌም ተቃራኒ ናቸው ከራሱ ጋር የተጣላ ህዝብ እርካታ ያጣ ሰው
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Ай бұрын
ጂጂ ድሮም ቆንጆ አሁንም ቆንጆ " በይበልጥም የውስጥ ዋ. ውበት" የታየበት "እንደስሟ " እጅግ የምትወድድ" ሆኗ ነው ያገኘህሗት! ጂጂዬ አንቺንም እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ! አሜን ድሮም ቆንጆ አሁንም ቆንጆ "ዩተፈጥሬ ውበትሽ" እንዳለ ነው! የኢትዮጵያ ልጆች እንወድሻለን ❤
@heikmasiraj7979
@heikmasiraj7979 Ай бұрын
ጂጂ ዘመን የማይሽራት የኛ ምርጥ። ምንም አይነት የህይወት ውጣ ውረድ ብታሳልፍም ዛሬም በጣም የምናከብራት የምንወዳትና የምንናፍቃት ታላቅ አርቲስት ናት። ጤናዋ፣ ሰላሟና የስራ አቋሟ ወደ ቀድሞ ሁኔታ ተመልሳ እንደምናያት ባለ ሙሉ ተስፋ አለን።
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 Ай бұрын
እረ እኔ ከአድዋጋ ነው የምትሰለፍ።በርቺ ጎጅየ
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Ай бұрын
ጥቂት ሰው ብቻ ነዉ ስሟን እንኩዋን የጠቀሰው ያቺን ያገር ካስማ. የኢትዮጵያ ዎዳጅ የኔ ዎዳጅ ነዉ Salut GIGI 🖐️
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Ай бұрын
በእውነት ነው ጂጂ እኮ ሀገር ናት ❤
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ባለውለታ እንቁ ጂጂ
@Roseslove2017
@Roseslove2017 Ай бұрын
Ggiye my dear you are so beautiful all the time ❤❤❤❤. Please come to Ethiopia every body missed you and love you. Thank you Dr.
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Ай бұрын
እኔ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም አሁን ግን ጅጅ ኢትዮጲያን የምትወድ ሥለሆነች መታመሟን ሠምቸ አዝኘ ነበር አሁን በጤና ቁመሺ ሥላየሁሺ ደሥ ብሎኛል የኔ ቆጆ ለሀገርሺ ያብቃሺ
@YYy-v7n
@YYy-v7n Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 Ай бұрын
እውነት ነፍሴ እስክትጠፋ ጅጅየን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤ውይ
@meskeremassfre1738
@meskeremassfre1738 Ай бұрын
ጂጂ የኢትዮጵያ አምላክ ይጥብቅሽ
@eden8286
@eden8286 Ай бұрын
Great Artist. We love you Jiji ❤
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ Ай бұрын
ትክክል ነህ ተወዳጀ ፍቅር እና ኢትዮጵያችንን ከፍ ያደረገች እና ሐገሯን የምትወድ ናት :: እግዚሐብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 🙏🏿
@asterwordofa236
@asterwordofa236 Ай бұрын
❤❤❤ዋናው የሰው ልጅ በህይወት መኖር እና ለ ንስሀ የምንበቃው በቁም ነው ሁሉም ከንቱ መሆኑን አውቀን ወደ ፈጣሪ በንስሀ መቅረብ ያስፈልጋል እንኳን በ ህይወት ኖረች ፈጣሪ ይጠብቃት
@ermiaszerihun5422
@ermiaszerihun5422 Ай бұрын
እኔም እዳተ ነዉ የተሰማኝ ጂጂን ሳያት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እደውም ከጠበኩት በላይ ደህና ሆና ስላየዋት ደስ ብሎኛል
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir Ай бұрын
Ryan ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mahletsolomon950
@mahletsolomon950 Ай бұрын
ጂጂ ዬ በጣም ነው የምወድሽ ሁሌም ቢሆን አንቺ ሙዚቃ ወስጥ ያልችወን ኢትዮጵያ ተናፍቅናልች ❤❤❤❤❤❤
@KamilaKamila-h4n
@KamilaKamila-h4n Ай бұрын
❤❤❤❤ጂጂዬ አንቺ ማለት ሀገር ነሽ ድላየሁሽ ደስ ብሎኛል አላህ ለከገርሽ ያብቃሽ ❤❤❤❤❤ጋዜጠኛው በጠም ነው ምናመሰግነው ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ጂጂ ስለ ሀገር ስለ አባይ ባጠቃላይ ሀገር ናት ክፉ አይንካሽ ጂጂዬ ❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
በጣም እጂ እዴት አደናፈቀችን በጣም ገዝፋለች ጂጂየ የኢትዮጵያ ጀግና ስላየንሽ ደስ ብሎናል❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን✝️✝️✝️
@tariknegash2674
@tariknegash2674 Ай бұрын
ወንደሰን በጣም ባለውለታችን ነው ስላሳየን ምንም ትሁን ምንም የሚያስወቅስ ነገር አልሰራም ለሀገሯ ያላትን ፍቅር ናፍቆቷን ያየንበት ነው ሰው የሚለው አያጣም እንዲያውም ሁሉም ቢተባበር የሚያግዛት ቢኖር ወደ በፊት ማንነቷ በቶሎ መመለስ ትችላለች ሰው የናፈቃት ይመስላል ከጎኗ ሰው ያለ አይመስልም ክትትል ያስፈልጋታል ጂጂዬን በጣም ነው የምወዳት ደህና እንድትሆን ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq Ай бұрын
Gigi her song is like art people know Ethiopia because gigi iam so love her voice and hard work she puts in her song you are mama Ethiopia my lovely 🌹🌹❤gigi ❤
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Ай бұрын
ጂጂዬ በጣም ነው የምንወድሽ ❤❤❤የኛ ደርባባ የኢትዮጵያ ወዳጅ ኢትዮጵያን ባንቺ ልክ በፍቅር የገለፃት አላየሁም❤ የዘፈን አድናቂ ባልሆንም❤❤
@rahel6046
@rahel6046 Ай бұрын
ማንም ሊተካት የማይችል ልዩና ድቅ ናት ጂጂ ❤❤❤❤
@MisrakAsefa-h9k
@MisrakAsefa-h9k Ай бұрын
ጂጂን በማየቴ እና ድምፃን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@Ale-ul3nr
@Ale-ul3nr Ай бұрын
My well-disciplined brother as usual
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r Ай бұрын
የdallol ዎዳጆች like 👍👈❤️🥰😘
@netsanetmolla4828
@netsanetmolla4828 Ай бұрын
ጇጇዬ እንወድሻለን አንችን ማንም አይተካሽም የኔ ውድ ሁሉም ያልፍል ምን ጊዝም ከጎንሽነን የህዝብ ባላደራነሽ እናት አገርሽ ትኮራብሻለች በርች ሁሉም ይለወጣል ::
@natnaelmeharie6419
@natnaelmeharie6419 Ай бұрын
ጂጂዬ የኔ ዉድ እህቴ ኑሪልኝ ያንችን ኽፍ ኧንዳያሰማኝ
@lili-of7qm
@lili-of7qm Ай бұрын
የኔንግስት.ጂጂዬ.ስላየሁ.በጣምነው.ደስያለኚ
@betyfikru19Abate21mom
@betyfikru19Abate21mom Ай бұрын
ጅጅዬ ዘመን የማይሽራት ነግስተ ጂጂ እሀት እናታችን ሰላአየሁሽ ከምነግርሽ ላይ እወድድሻለሁ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ለአገርሽ ያበቃሽ❤ ጂጂ .......
@Liliraya-t4w
@Liliraya-t4w Ай бұрын
ጂጂዬ እኛም እንወድሻአለን የኔ እናት ላገርሽ ያብቃሽ 😢😢👑👑💙💙🙏
@YonasRoba-eh7fi
@YonasRoba-eh7fi Ай бұрын
አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ስራህን ነው የሰራኽው ። ጂጂ እግዚአብሔር ጤናሽን ይጎብኝልሽ ።❤
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk Ай бұрын
አይ እች ሂዎት 😢ጂጂየ አንችን የሚተካ ማንም የለም
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Ай бұрын
አዎ በደንብ እንጂ❤
@BeleteYalwe
@BeleteYalwe Ай бұрын
ፈጣሪ ለሀገሯ አፈር ያብቃት ሰላም ትሁን
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Ай бұрын
Enekuwan Aberoo Adarasen wandema ❤❤❤❤
@FesahAbay
@FesahAbay Ай бұрын
ጂጂ በጣም ነው የምንወድሺ ❤❤❤
@Mihretbayissa
@Mihretbayissa Ай бұрын
ጠፋክ በሰላም ነው??? 🌻🌻🌻 3:35 እኔም እንኩዋን አቀረብቃት ብያለሁ 🙏🙏🙏 ጂጂዬ የኔ ውድ እንዴት ደስ እንዳለኝ 5:08 በጣም እወድሻለሁ 🙏🙏🙏
@vcli1507
@vcli1507 Ай бұрын
ጂጂዬን ግን እንደኔ እምወዳት አለ ግን ናፍቃኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 Ай бұрын
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ዘና ስትል ሲጎበኙዋት ❤😊😊
@frehiwotfissehatsion8982
@frehiwotfissehatsion8982 Ай бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደሕና ሆንሽ እግዝአብሔር ይመስገን
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Ай бұрын
❤❤❤❤አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስላሴ ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤ማሬ ጂዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤እንወድሻለን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Ай бұрын
ጂጂ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@tsehayabebe9701
@tsehayabebe9701 Ай бұрын
ጂጂን ስላሳየኸን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያሳይህ።
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 Ай бұрын
ጂጂ ኡንወድሻ ለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ericasimms
@ericasimms Ай бұрын
ጂጂን ማዳን ይቻላል ነገር ግን ከቤተሰቦቿ ማስፈራራትና ቅንነት ያነሰው አስተሳሰብ ሰው እየፈራ ይህችን ልጂ ማን ገፍቶበት ይርዳት ?? ልጂቱ ወደመዳኛ ቦታ እንዳትሄድ ስለሚፈልጉ ናየሷጉዳይ እንዳይነሳእንዳይወሳ ይፈልጋሉ እሂሁሉነገር ሁሉ የሚሆነው ቤተሰቦቿ የክብር ጉዳይ አሳስቧቸው ነው ከላይ ከታች የሚሉ they are so stupid ጂጂየን ገፍቶ ተስፍ ባለምቁረጥ በተከታታይ ከተረዳችና የስነልቦና ምክር ካገኘች ከፈጣሪጋር ካለችበት ጨለማ ትወጣለች ብየ አስባለሁ ኢትዮጲያውያን ጂጂን ተባብረን ከገባችበት ጨለማ እናውጣት ገንዘብ ያለው በገንዘቡ በተለያየ የስነልቦናየምክርአገልግሎት የምትሰጡ የተማራችሁ ሰወች በችሎታችሁ ብትረዷት ይችን እንቁ ከፈጣሪጋር ሁለተኛ ህይወት ትኖራለች ብየ አስባለሁ ግን ዝምብለን ጂጂእንዲህ ሆናእንደዚያ ሆና ቤተሰቦቿ እንዲህናቸው እንደዚያናቸው እያሉማውራትና ማላዘን ጥቅም የለውም በውጭ ሀገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያንአርቲስቶችም ሆናችሁ አርቲስት ያልሆናችሁ እባልፅካችሁ ይህችን እንቁናብርቅየሆነች ቅርሳችን ጂጂን ታደጎት እባካችሁ ጂጂ ጠንክሮየሚረዳት አካል ከተገኘ ትስተካከላለች እንኳን ሰው የተጣመመብረት ይቃናል እባካችሁ ተባበሯት ስለእናታችሁ ስለኢትዮዽያ ብላችሁ
@degsewfente6426
@degsewfente6426 Ай бұрын
ጂጂዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
@dagnedagne7406
@dagnedagne7406 Ай бұрын
ጂጂን ስላየዋት ደስ ብሎኛል
@TilahunAnemut
@TilahunAnemut Ай бұрын
ተባረክ 🙏
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي Ай бұрын
ጅጅእንወድሺአለን💚💛❤😘
@AsterAlemayehu-c8h
@AsterAlemayehu-c8h Ай бұрын
Gigiye silayehushi betam desi bilognal ❤
@belayneshargaw7951
@belayneshargaw7951 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ በዚህ ሁኔታ ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል ምንም አልሆነችም ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያየናት የውስጥዋን አላውቅም ከረጅም ጊዜ እና የአለም ውጣ ውረድ በኋላ ያኔ ያየናትን መልክ እና ቁመና እንዴት እንጠብቃለን እራሳችንን እንመልከት ለውጥ አለ ግድ ነው ግን ባለችበት ሁኔታ ግን በጣም ጥሩ እና ደስ የሚል ነው ይህን ያህል ምን ሆነች እኔ አልታየኝም በጣም ነው የምወዳት መቼም ጂጂን አልወዳትም የሚል ሰምቼ ባላውቅም እኔ ግን በጣም በጣም ነው የምወዳት እኔ ግን ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ እንድትጠነክር እንድትበረታ ለሀገሯ እንድትበቃ እፀልይላታለሁ ይህም እንደሚሆን ትልቅ ተስፋ አለኝ፡፡
@rozamuhammad
@rozamuhammad Ай бұрын
yene enat selayewush Des bilognal❤❤❤❤❤
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew Ай бұрын
ቤተሰቦቿ ለክብራቸዉ ብለዉ ነዉ she is an adult. Her family has no right to make any decision for her.
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Ай бұрын
እውነትህን ነው:: ልጁ ሲታመም በልጁ መታመም "ክብሩ የሚቀነስበት የሚመስለው ቤተሰብ... ቤተሰብ ነው ልንል አንችልም::
@mekiyaabdella7131
@mekiyaabdella7131 Ай бұрын
ere zim bilachu atzebarku
@Black-lioness
@Black-lioness Ай бұрын
What do you mean if she mentally unwell yes families have every right to make decisions.
@abiy541
@abiy541 Ай бұрын
እህቷ እና ቤተሰቧ በጣም በጣም ትልቅ ሴራ አለ ሶፊያ የምትባል ከይሲ በጣም በጣም ባለጌ ናት ወጣም ወረደ በህዝብ ካለችበት ነገር ትድናለች።
@JMGD44
@JMGD44 Ай бұрын
❤❤❤ ጂጂ❤❤❤ የስደት መፅናኛችን። እንወድሻለን። No matter what.... በርቺ❤ We love you ❤
@kimemt8336
@kimemt8336 Ай бұрын
Melkam Beal! Justice for Heaven!!!!!
@asfawgesese336
@asfawgesese336 Ай бұрын
እጅግ አዝኘአለሁ ጅጅዬ እንወድሻለን አይዞሽ ጅጅ።
@Sosinabirhanu-d3d
@Sosinabirhanu-d3d Ай бұрын
እውነት ነው ጂጂዬን የሚጠላት የለም ❤❤
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 Ай бұрын
Jejeye enkaneme behwete gnorrse 🙏❤️
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Ай бұрын
የእድሜ መጨመር አይደለም የለወጣት የእሷ እናቶች የሚሆኑ አርቲስቶች እንኳን አልተለወጡም
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Ай бұрын
50ሎሚ ነዉ ማሣወቁ ጥሩ ነዉ ለቀብር ከመሯሯጥ ህክምና ይሁን ጸበል መሞከር ነዉ ምህረቱን ይሥጣት ሢበዛ ዘግይቷል እንደኔ
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ Ай бұрын
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሠን
@almazakalu
@almazakalu Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጠው። መኖር ስላሳወቀን ምንም ሆኗ መኖሯ ነው ያስደሰተኝ የኔ ቆንጆ አንቺ አሁንም ውቢት ኢትዮጵያዊ ነሽ። ምንም ሆነሽ ኑሪልኝ። ጋዜጠኛውም ቢሆን አንደኛ ነው። ማንም ይህንን ሥራ ያልደፈረውን ደፍረህ ማቅረብህ ጥሩ ነው። አድናቂህም ነኝ። አንቺን ግነ ሁሌም ውድድድድድድድድድድድድድዶዶዶድድድድድድድዶድዶድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድዶድድድድድድድ አደርግሻለሁ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tzelleke1026
@tzelleke1026 Ай бұрын
የሰውው ፍቅር ሰው ያክማል። የኛ አገር ችግር ሰው መደበቅ ነው። ጂጂን አትደብቅዋት አሁንም ውብ ቆንጆ ነች። በሰው መታሰብ ፤ ፍቅር መቀበል በራሱ ህክምና ነው። እንደቅርብዋ ሰው ከክፉ ሰዎች መጠበቅ ተገቢ ነው ግን እንድሜዋን ሙሉ ተሸሽጋ እንድትኖር ባታደርግዋት መልካም ነው።
@seblegorfie8740
@seblegorfie8740 Ай бұрын
ሰለም እንኳን አደረሰህ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ❤❤❤❤
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole Ай бұрын
ተናፋቂዋ ባለ ቅኔ እንኩዋ አየንሽ! በጣም ነው የምንወድሽ!
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Ай бұрын
የጨፈርችበትን ሣይ ውስጤ ሞላ አላህ ጤናዋን ይመልሥላት
@sbekele4200
@sbekele4200 Ай бұрын
ጅጅዬ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ስወድሽ ።
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
I’m Glad to see you GGIye Ethiopia 🇪🇹 Queen you are still beautiful 🤩 your smile 😊 is the same when you are smile 😊 I was smiling 🙂 with you even though I was emotional 😭 but it’s okay ! Take back control over your own feelings . Remember that everybody makes mistakes .you will be okay 👍 we still loved you and wetting you take care yourself GGyiye ❤️❤️
@tizetaambaye8143
@tizetaambaye8143 Ай бұрын
እኔም እንዳንተ ነው የተሰማኝ እሷም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ደስ ብሏት ምኞቷን ያስተላለፈችበት ቪዲዮ ነው
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Ай бұрын
እንኳን አየናት ❤❤❤
@Eskedar-bw9ox
@Eskedar-bw9ox Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@ለለለ
@ለለለ Ай бұрын
የብዙ ኣመት ጥያቀየ አንደዚ ሁኔ ማየት ኣድ ነገር ነዉ
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 97 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 123 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 6 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 953 М.
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
babi VLOGS
Рет қаралды 123 М.
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 97 МЛН