ክህደቴን ባይኔ አየሁት….የሶስት ልጆቼ አባት አሜሪካ ለመምጣት ብሎ ካደኝ

  Рет қаралды 3,580

YoYo’S Tube

YoYo’S Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@TruthFile-c2y
@TruthFile-c2y 4 ай бұрын
As usual you're doing great job!
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 4 ай бұрын
ዮርድዬዬዬ ቪዲዮውን ላኪላት ግን ለልጆቹ እናት ማለት የምፈልገው ይሄ እሷንም ቢተው ባል አይሆንሽም አዎ አሁን ድንገት ስለሆነብሽ በጣም አዝነሻል ግን እየቆየሽ ትለምጅዋለሽ ከሐዲነቱን ይልቅ ልጆችሽን እንዴት እንደምታሳድጊ እና ኢኮኖሚ ጥገኛ ከሆንሽ እራስሽን ለማሳደግ ሞክሪ እምነት ከጎደለ ቀጣዩ የትዳር ህይወት ከባድ ነው የሚሆንብሽ አይዞሽ እህቴ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 4 ай бұрын
ልጄ እንደዚህ ያለ ነገር ውስጥ ህጉን ሳታማክሪ በጣም ከባድ ነው እህቴ 😔 በጣም ያሳዝናል ግን ሴቱ 3 ከወለደ ጋር ቤተሰብ አንዲበተን ምክንያት በመሆን የሚገኝ ትዳር 😳 ለምን ለምን ??? ፈሪሀ እግዚአብሔርን መፍራት ጠፋ ?? እግዚኦ 😔 እግዚአብሔር ይሁናቸው እሱ ይግባበት :: አንቺን ግን እምመክርሽ ሎየሮች ስለ ህግ በደንብ እውቀቱ ያላቸውን ሰዎች እርዳታ ጠይቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ :: ተባረኪ 🙏😔
@bereketabate8124
@bereketabate8124 4 ай бұрын
Share the video Nardi
@marshetkebede522
@marshetkebede522 4 ай бұрын
አይ ለልጅቷ መደወል ጥሩ አይመስለኝም በአሜሪካ ህግ ብትከስሽ ችግር ውስጥ ትገቢያለሽ። ፈጣሪ ትዳራቸውን ይመልስ የልጆቹ አምላክ ይርዳት። ሌላ የበሠለ ነገር በመሃላቸው ቢኖር ነው
@nathansreaction8189
@nathansreaction8189 4 ай бұрын
Yordi pls make some vlogs pls we want to watch blessed ❤❤
@askalemaryamabebe3482
@askalemaryamabebe3482 4 ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ካሃዲ ነው ያችኛዋስ ሲነግራት ለምን አላመነችም ነግ በእኔ አትልም ። ልጆቹን ከተወ እሷን የማይተዋት ይመስላታል? የወለደ አይለያይም ምርጫ እያለ ለምን መጥፋውን መምረጥ አስፈለገ? ነገሩ ከባድ ነው ሼር አድርጊያት ይሻላል እንደዛ ቢገባት ጥቅሙ ለሷም ነው
@rahelwolde146
@rahelwolde146 4 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች በጣም ራስ ወዳዶች ናቸው ። እኔ ለልጆቹ እናት ነው ያለኝ አስተያየት ጠንካራ እና በሐይማኖትሽ ፀሎት እንድታደርግ ነው የምለው ። ዬርዲ አንቺ ከዚህ ቪዲዬ ውጭ ደውለሽ ባታናግሪ ጥሩ ነው አሜሪካ ህጋቸው ከባድ ስለሆነ ኢትዮ ያሉ ሰዎች ያንን አይረዱም ሄደሽ ደውለሽ ጠይቂ የሚባል ነገር የለም።
@yohanneskiflie9937
@yohanneskiflie9937 4 ай бұрын
No call rather share the video best choice
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 6 күн бұрын
True
@SeyifeYemane-yn8tp
@SeyifeYemane-yn8tp 4 ай бұрын
Yoyoአንቺን ብቻ ኮነው ማየው
@sendekadane3015
@sendekadane3015 Ай бұрын
ዮዮ ተባረኪ
@DawitSebisibe
@DawitSebisibe 4 ай бұрын
Yordi Yimechish
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 4 ай бұрын
Even sending her this video may not stop her from stopping the relationship, but she should see it. that's all, you don't need to talk to balege set. And tell her to read these comments. i hate cheaters, God hates cheating, anchi yeweredish set nesh sewiyew demo , kentu , ye kentum kentu mayreba new. and the wife should let him be, just focus on yourself and kids. zelzala wend min yaregishal?
@Lulit5863
@Lulit5863 4 ай бұрын
Share the video
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 ай бұрын
VISA LGEZA FELGO NEW LE 2 TUM AYHONM
@mahseid7243
@mahseid7243 4 ай бұрын
Yerdiye yene melkam lji anchi beknnet btanagriyatm keswa mimelesew mlashi lanchi tru layhon ychilalne batanagriyat tru new mknyatum lanchi dehnnet mnm slematawkiyat chigr edatfetrbshi byenew betam new mwodshi yene konjo berchi yene melkam
@sendekadane3015
@sendekadane3015 Ай бұрын
እሺ
@fikir8364
@fikir8364 4 ай бұрын
ዮርዲ መልካም መሆንሽን መረዳት ችያለሁ ሚስቲቱ የነገረችሽ እውነት መሆኑን በምን አረጋገጥሽ ትዳራቸውን የሚያውቅ ዘመድ ቤተሰብ የለም ለምን ለነሱ ተናግራ አታሶቅሰውም ስልኳን ሰጥታ እውነታው ሊነግሩላት(ሊያናግሯት) ይችላሉ የአንድ ሳይድ ሰምተሽ ብዙ ኢንቮልቭ አታድርጊ
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 4 ай бұрын
Hulum sew yevetun gemena lebeteseb jemiasawik rasu meftihe mamtat yifeligal.
@kenenideribew8684
@kenenideribew8684 4 ай бұрын
Ene le misteyew nw yalegn asteyayet baleshin beged meyaz atchiyem..rasesh lay seri genzeb save argi lijochesh ga gize asalfi yane bihedem yehid teyalesh..wenden meyaz atchiyem esoan bayhonem lela set ga mehedu aykerem
@MuluGelaye
@MuluGelaye 4 ай бұрын
Yasebshew widow melaku term new yetebrara hasab seleyaz lakilat
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 6 күн бұрын
Zemenu lefitoal gena process adriga wosidagn yalfilignal bilo kehone gud luck bizuwochu letikim new ezih ager memitat yemifelgut. Yikiribish endih ayinetu wond
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 4 ай бұрын
የባል ና ሚስት ቡጥቡጥ የ እስራኤል ና ፍልስጤም ቡጥቡጥ::ማለቂያ የሌለው ጦርነት በጣም ደባሪ ርዕስ::
@MahiriTilahun
@MahiriTilahun 4 ай бұрын
ይኦርዳኖስ በቅድምያ እንኳን በሰላም መጣሽልን ለሰራሽልን ቪድኦ በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ፕሮግራም ነው ይህንን ካልሁ አንድ አስተያየት ላንቺ ልሰጥሽ እፈልጋለሁ እደኔ ሃሳብ ከሆነ ማለቴ እደወንድምነቴ የምመክርሽ ነገር ቢኖር ይህንን የሰራሽውን ቪድኦ ብቻ ብትልኪላት ይበቃል ከዛውጭ በቀጥታ ደውየ ላናግራት የምትይውን ነገር ተይው እሽ የኔ እህት ምክንያቱም አንቺ ባለትዳርና የልጆች እናት ነሽ ነገ ባንችላይ ችግር እዳያመጣብሽ ምክንያቱም ያሜሪካ ህግ ከባድ ነው ከደዚህ አይነት ጣጣ እራስሽን ቆጥቢ ለማለት ነው ይወርዲ እግዚያብሄር አንችንና ቤተሰቦችሽን አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
እጀግ በጣም አመሰግናለሁ🙏
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 ай бұрын
😢 Sher the video don't call her I'm real sorry the wife❤
@EnkuJagare
@EnkuJagare 4 ай бұрын
video lakilat
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 6 күн бұрын
Bichal tiru neber bimeles gin 1 gize libu yeshefete wond silemayimeles . Betidar lay chiting wonjel silehone melemamet yelebatim masreja alat. Lelijochum ayitekimatim beruku huno yirdat
@betelawittaye629
@betelawittaye629 4 ай бұрын
ዮርዲ, ሰላም ላንቺ ይሁን ሲመስለኝ ይህን ቪዲዮ ብትልኪላት መልካም ነው። ምክኒያቱም even ስልክ ብደዉዪላት ሀሳብሽን ራሱ ሳታስጨርስሽ ልዘጋ ላትሰማሽ ሁላ ትችላለች። በዛ በprivacy ው ጉዳይም አንቺም ሀሳብ ሊገባሽ አይገባም። ይህ ቪዲዮ ደግሞ በጣም ግልፅና ለመረዳት በሚሆን መልኩ ስለሆነ ልብ የገዛች ሴት ከሆነች ቆም ብላ እንድታስተውል ያደርጋታል። ዮርዲዬ ተባረኪ የኔ እመቤት። ለተጎዳችው ሴት ጌታ መፅናናትን ይስጣት , ይካሳት :: ሰውየው ጌታ ይቅር ይበለው።
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏
@betelawittaye629
@betelawittaye629 4 ай бұрын
☺❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 4 ай бұрын
አረ ጽልይ 🤲🏿🤲🏿በ 991 እጅ ይግባ አረ ጽልይ ኦምለስ 🤣🤣ኦኖ በ አይንሽ ታይዋለሽ 🤣🤣የ ዘራው ያጭድ አትለምኝው 🤣🤣መንግዱን አመቻችለት 🤣🤣ለ ማየት ያብቃሽ 🤣🤣🤣አይይ ውንድ
@Gebrela-f9l
@Gebrela-f9l 4 ай бұрын
ይሄ ነገር ይጣራ ዬርዲዬ የአንድ ሰው ሀሳብ ብቻ ይከብዳል ለምክርም ለውሳኔም ። እዚህ ያለችውን ልጅ አውሪያት እንደጓደኛ እራስሽን ብዙም ግልፅ ሳታደርጊ እቺም እኮ እውነት ካላወቀች ታሳዝናለች😢 እንደጓደኛ ሀሳቧን እወቂው መጀመሪያ ። ከዛ በሁላ እሷ በምትልሽ ሀሳብላይ ተነስተሽ ከዛችኛዋ ደሞ መረጃ ትቀቢያለሽ የድምፅ ሲኪድ አላውቃትም ሲል አብረው መኖራቸው ከዛ እውነት ከሆነ የሁለት ሴቶች ህይወት ትታደጊያለሽ እንደዚህ ካላደረግሽ ግን 1ሰው ሀሳብ ሰምተሽ ችግር ውስጥ ትገቢያለሽ እህቴ ግዜው በጣም ከባድነው ማንም አይታመንም ተጠንቀቂ እናቴ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 ай бұрын
EYAWEQECH NEW GN HEDO 3 45 EYALE YHEDAL KALSEMACH BRUWANM GIZEWANM YBLA !
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 ай бұрын
ANAGRIYAT KE SEMACHSH TDNALECH CHGRU ANDE YE GEGEME SEW AYSEMAM HALAFNETSHN MEWETAT GD SLEHONE NEW ENJ !
@DawitSebisibe
@DawitSebisibe 4 ай бұрын
Yordi Yimechish
@DawitSebisibe
@DawitSebisibe 4 ай бұрын
Yordi Yimechish
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
Mia Boyka х Карен Акопян | ЧТО БЫЛО ДАЛЬШЕ?
1:21:14
Что было дальше?
Рет қаралды 10 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН