ከህዳሴው ግድብ: TechTalk With Solomon ልዩ ፕሮግራም እጅግ አስደናቂና ግዙፍ ከሆነው የህዳሴ ግድብ [Part 1]

  Рет қаралды 107,814

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

Пікірлер: 248
@mine33083
@mine33083 2 жыл бұрын
As an Eritrean who was born in Addis Ababa I’ve the right to say I’m proud of my brothers accomplishment!
@abebesolomon6519
@abebesolomon6519 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ታሪክ ለመቀየር ሌተ ተቀን በዚህ በርሃ የምትለፉ ወገኖቼ ትልቅ ክብር ይገባችዋል። ሶል ደስ የሚል ዝግጅት ነው ግድቡ በዚህ ልክ ተገለፆ አይቼ አላውቅም በደንብ ነው የገለፅከው።
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 2 жыл бұрын
በቱሪዝም መልኩ የታሰበው ሃሳብ ጥሩ ነው አሜሪካ ቬጋስ ላይ ያየሁት ግድብ በቱሪስት ሲጨናነቅ አይቼ በሃገሬ ላይም ይህ እንዲሆን ተመኘው።
@isaachun378
@isaachun378 2 жыл бұрын
አባይ እንኳንም በካድሬ ጋዜጠኛ ተዘጋጅቶ አላየሁት : ሰሌ ድንቅ ነገር ነው እያሳየኸን ያለኸው በርታ ግድቡ በሚመጥነው ሰው ፕሮግራሙ መሰራቱ ኢቢኤስንም እናመሰግናለን
@anbessiemulate7664
@anbessiemulate7664 2 жыл бұрын
I agree. He nailed it.
@መስኡድነኝ
@መስኡድነኝ 2 жыл бұрын
ሶል ምክኒያታዊ ሰው ከልብ አመስግናለሁ 27 ደቂቃዎች ተምኔው እንዳለቁ አላውቅም ቀሪ የሂዮት ዘመንህን ይባርከው።
@dannyamdie4751
@dannyamdie4751 2 жыл бұрын
የምር እኔም ገርሞኛል ግን ግብፅ ለ youtube ከፍለው ከ ደቂቃዎቹ ላይ 20 20 seconds አስቀንሰውት ይሆን እንዴ? ብር እኮ የማይሰራው ነገር የለም
@መስኡድነኝ
@መስኡድነኝ 2 жыл бұрын
@@dannyamdie4751 አያጠራጥርም ብለህ ነው😂😂😂
@ayalkegetachew8780
@ayalkegetachew8780 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ስው ያብዛልን ትርኪምርኪ ወሬ ላይ ግዜያችሁን ከምታጠፉ የዚህን ወጣት ፕሮግራም መከታተል እጅግ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ
@bilalbedewi7026
@bilalbedewi7026 2 жыл бұрын
ታውቃለህ ሶል የደስታ እንባ እየመጣብኝ ነው ያየሁት😢😢 ለሀገራችን ህዝቦች እንዲሁም ለመላው አፍሪካውያን የመታረቂያና የሰላም እንዲሁም የእድገት ሰበብ ፕሮጀክት አላህ ያድርግልን አሚን🤲❤
@በጌታደሰይበላቹ
@በጌታደሰይበላቹ 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ የተፈጥሮ የሰጣት ውሃ ነው ። ሁላችንም ለሀገራችን ተግተን በንጠብቃት ቡዙ የተፈጥሮ ፀጋ አላት ለጠላት ሀገራችን እና የተፈጥሮ ፀጋዋን አሳለፈን አንሰጣትም ሁላችንም አይናችን ከሀገራችን ላይ በናሳርፍ ከማንኛም ነገር እጠብቃታላን ። ሀገር መመኪያ ናት ሰለዚህ ኢትዮጵያዊያን እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ እድግት እናቅድ እንመኝ ። ለወሬ፣ ለሸብርተኛ ቦታ አንሰጥ ። ነገ ታላላቅ ሀገራት የደረሱበት ቦታ እደረሳለን እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቹ ፀሊዩ ለህዝባቹ ፀሊዩ ለነገ ለልጆቻችን እናሰረክባት የተከበረች የተፈራች ሀገር ። ጌታ ኢየሱሰ አብዝቶ ይባረካት ሀገሬ ኢትዮጵያ
@AbunAdag
@AbunAdag 2 жыл бұрын
Awesome program Sol and very happy for Ethiopia and Africa. Love from 🇪🇷
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 2 жыл бұрын
ስትታደል እንዲኽ አይነት ሥራ ነው የምትሠራው ።Thank you for sharing Sol. Hope for Ethiopia !🇪🇹
@ermiyasmoges5908
@ermiyasmoges5908 2 жыл бұрын
ሶል የምር ትለያለ እስካሁን ድረስ ስለ አባይ እሰማለው በሁሉም ሚዲያዎች የማየው የvideo ምስል ተመሳሳይ ነው። በዛ ምክንያት ስለ አባይ ያልኝ ግምትም እምብዛም ያን ያህል ነው እሚባል አልነበረም። ግን after this video ያለኝ አመለካከት ሁሉ ተቀይሯል to be honest በቦታው እንኳን ብሄድ ይህን ያህል እንደማላይ አምናለው። ይህን program ሁለቴ አይቼዋለው። እጅግ በጣም ደስ እያለኝ! Thanks so much! bro..
@mohammad-it4qx
@mohammad-it4qx 2 жыл бұрын
ሰልየ በጣም ነው የምናመሰግነው ያንተን ቪዲዎ በጣም በጉጉት ስለምከታተለው ነው መሰል አንድ ደቂቃ ያየሁ አይመስለኝም አላህ ይጠብቅህ
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 2 жыл бұрын
ሶል ደስ የሚል አቀራረብ አመሰግናለው ሁሌም ልዩ ትንታኔ ይምችህ ወዳጄ!!!
@ዮሐንስግርማ
@ዮሐንስግርማ 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም የተጠራቀመውን ውሃ ደግሞ በደብ ብታሳየን ደስ ይለናል appreciated sola
@bisratgirma
@bisratgirma 2 жыл бұрын
Maybe the islands it made the distances by motorboat. Is there any fishing now on the lake? Interesting the 💦
@softtechnology-2201
@softtechnology-2201 2 жыл бұрын
ሁሌም አንተ ጋ ያለውን ለማካፈል አትሳሳም ሶላ በርታልን ካንተ ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ። ስለ አይክላውድ የለቀከው ፕሮግራም ዛሬ ለኔ የገቢ ማግኛ ምንጬ ሁኗል። አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@addisabeba100
@addisabeba100 2 жыл бұрын
25:54 ቴክ ሰለሞን .. 'ዓባይን' በእጆቹ ጨልፎ የኢትዮጵያዊነት ጥሙን በኩራት አረካ ... ማን እንደ እናትሀገር 👍🏾🇪🇹🙏🏾♥️
@Lubapictures
@Lubapictures 2 жыл бұрын
የሀገራችንን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ በላቀ ደረጃ ያስቀመጠ የሚያኮራ ፕሮጀክት። Thank you TechTalk with Solomon!🇪🇹🌍😍💪🥰
@temesgenhailu4145
@temesgenhailu4145 2 жыл бұрын
አንደኛ ሶል እስከአሁን የትኛውም ሚዲያ እንደዚ ያብራራልን የለም ። ከኛ በላይ ግብፆች ስለ አባይ መረጃ አላቸው ሁሉም ኢትዬጲያውያን ስለ አባይ የሚያውቀው ነገር የሚያመነጨውን ኤሌክትሪክ መጠን ብቻ ነው እንዳንተ ሙሉ መረጃ ያስጨበጠን የለም። እናመሰግናለን
@tatektefera9933
@tatektefera9933 2 жыл бұрын
ገና ከ እግዚአብሔር ጋር እንከብራለን እንበለፅጋለን... እድሜና ጤና ይስጠን ❤❤🙏
@albirayanchamo6506
@albirayanchamo6506 2 жыл бұрын
በ youtube የመጀመሪያ ተመልካች በመሆኔ ደስ ብሎኛል ሶልዬ ወድሀለዉ በርታልን
@ሃሲነት-የደሴዋ
@ሃሲነት-የደሴዋ 2 жыл бұрын
በዚህ በርሃ ላይ ይህንን የሰሩ እጆች ይባረኩ
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
Sol በጣም እናመሰግናለን ዛሬ ነው በትክክለኛ ያየሁት ።
@ahmederina
@ahmederina 2 жыл бұрын
ሀቢቢ በጣም አመሰግናለሁኝ ማየት የናፈቀኝን ነው ያሣየህኝ ኢትዮጲይ ሰላምሽ ፍቅርሽ እድገትሽ ይብዛ ጠላቶችሽን በደረታቸው ያፏቃቸው ችግር ይውረራቸው
@gediondawit7535
@gediondawit7535 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ገባኝ ግድቡ በጣም ገላጭ ነበር እናመሰግናለን!!!
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 2 жыл бұрын
Galatoomaa Obboleessa keenya Solomon! ሀገሬ ሆይ ትንሣዔሽን ያሳየን!
@kebo5079
@kebo5079 2 жыл бұрын
ሶላ በጣም የምወድህና የማደንቅህ የማከብር የእኔ ትውልድ ባለ እውቀት ባለቤት ነህ በርታልን ወንድማችን። ከተቻለ ደግሞ አድራሻህን ብትነግረኝ ላገኝህ እፈልጋለው ለስራ
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ብሎኛል ታላቁ የህዳሴ ግድባችንን እንደዚህ በማየቴ 🙏🙏
@YourHappinessOurSuccess
@YourHappinessOurSuccess 2 жыл бұрын
አኮራኸን አስደሰተከን ፍስሐ በፍሰሐ አደረግኸን ሶሎ እግዚአብሔር ይስጥህ ስራህንም ይባርክልህ እኔ: ልጄን Are proud with Ethiopia? እሱ: Not only proud but also impressed, by the way when are visiting this place ብሎ ጥያቄዬን በጥያቄ እንዲመልስልኝ አድርገኸዋል እግዚአብሔር የሀገራችንን የመከራ ጊዜ አሳጥሮ ደስታችንን ሰላማችንንና ፍቅራችንን የሚመልስበትን ጊዜ ያሳጥርልን
@Daniel-D137
@Daniel-D137 2 жыл бұрын
Glory to the Holy God! Many thanks to the wonderful managers and engineers!!
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 2 жыл бұрын
ወይ ግብፅ ያን ያረጀ ያፈጀ አስዋን ግድብ ይዛ ይሄን የመሰለ በቴክኖሎጅ እጅግ የላቀ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ማዕከል እንደዚህ ነው እንደዛ ናው እያለች ከምትቀባጥር ልጆቿን ልካ እዚህ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ማዕከል ብታስተምር ይሻላት ነበር በዚህ አጋጣሚ የሀገሬ ባለሙያወች እጅግ እንኮራባችኃለን እግዚአብሔር እውቀታችኩን አብዝቶ ይጨምርላችሁ
@saleigzarseifu
@saleigzarseifu 2 жыл бұрын
ሶል... በጣም ደስ ይላል ! ከሚወራው አስቀያሚው ጭፍጨፋ እነዚህን ምርጥ ዜጎችና የኢትዮጵያ አይኖች ፈጣሪ ይጠብቅልን ! ሶል! ግን ሳድል ዳሙ ላይ በመሿለኪያው ውስጥ ስትቀርጹ የኮንክሪት ግድግዳው ላይ ትላልቅ ክራክ ወይም ስንጥቃት አይቻለሁ ለመጠገንም ሙከራ የተደረገ ይመስላል ችግር ያለው አይመስልህም ? ባካባቢዉ የኧርዝ ኢራብሽን ወይም መንቀጥቀጥ አለ እንዴ ? ገና ስራ ሳይጀምር ምን ሆኖ ነው እንዲህ የሆነው !!
@getugebre
@getugebre 2 жыл бұрын
አባይ ነካ እንደዚህ ንፁህ ነው ዋው 🇪🇹👍 ሶል በጣም እናመሰግናለን ።
@hellenassefa9986
@hellenassefa9986 2 жыл бұрын
I am really proud, coz i was not expecting this much complexity of the dam. Thanks to you we have observed almost all detail components of the dam , i mean we can extrapolate howmuch is the complexity in mind. Really quite interesting work has been accomplished.. And thanks to Meles zenawi, Had it not been for his speculative mind, no leader i repeat no leader would have the courage to start such complex dam.. And thanks to PM Abiyu, coz has it not been for his project accomplishment gifts, the dam would never ever has reached to this level of accomplishment. I am so excited to see the second part of your program ,.. thank you sole for providing such valuable information right from the plant.
@solomecha279
@solomecha279 2 жыл бұрын
Well done! Good pictures, clear sound, great discussion points. As always, you make me proud brother. God bless Ethiopia 🇪🇹
@onelove4253
@onelove4253 2 жыл бұрын
ደሰ ይላል ተመሰገን ነው ለዚ መድረሱ :የሰራህ አድናቂና የ ፕሮግራምክ ተከታታይ ነኝ አሪፍ ነው ሶል።
@teddytarikuteddy9610
@teddytarikuteddy9610 2 жыл бұрын
ሱል እግዚአብሔር እኔን አንተን እንዲሁም የኢትዮጵያን ሴት እና ወንድ ልጆቿን እግዚአብሔር ይባረክ !!🌈🌈💚 አንተም በርታ በዚሁ ቀጥል!💚🌈 የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ታላቁ የህዳሴ ፕሮጀክት 2017ዓ.ም ስያልቅ አብረን እንሄዳለን የዛን ሰዉ ይበለን 🙏 አትርሳ በማስታወሻ ያዝ ??
@anbessiemulate7664
@anbessiemulate7664 2 жыл бұрын
Avoid gay symbol
@WA101.11
@WA101.11 2 жыл бұрын
It's a high class analysis.Thank you Sol.እንኳንም የሁለት ዙር ደሞዜን ሰጠሁ!
@mraman-sn5zr
@mraman-sn5zr 2 жыл бұрын
YeAndun wore yebelawu matack newu 😂😂😂 LOL
@mohammedjemal1725
@mohammedjemal1725 2 жыл бұрын
ስቀናበት የነበረ ነገር ነው እንደዚህ አይነት ፕሮጀክት ሌሎች ሃገሮ በነዳጅ ሃይል የሚያመንጩትን ተርባይን ለሃገሬ ውሃ ስለለገስካት እና ሃይሉም ማምረት ስለጀመረ አልሃምዱሊላህ።ሶል ሰለፕሮግራምህ ብርታት ይገብሃል። ቀጣይ ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን
@yoalapp
@yoalapp 2 жыл бұрын
እሄን ቪድዮ አይቶ ያልገባው ካለ ሂዶ ማየት ይችላል ሶል በርታ ልዩ አቀራረብ ነው
@yaredkassahun8902
@yaredkassahun8902 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶላ' በተከታታይ ለብዙ አመታት የፕሮግራምክ ተከታታይ ነኝ ብዙ አውቄለው ብዙ ተምሬለው እንደ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አንተም ስለዚህ የሀገር ኩራት ስለሆነ ፕሮጀክት ፕሮግራም ያቀረብከው ልዩ ዝግጅት ወደነዋል እንዲሁም ተመሳሳይ የሆኑ ሜጋ ፕሮጀክትንም ብታቀርብልን እላለሁ
@tesegaairborne9976
@tesegaairborne9976 2 жыл бұрын
ሁሌም በሳምንት ውስጥ በጉጉት የምጠብቀው እና ሁሌም በተመሥጦ የማዳምጠው ፕሮግራሞ ነው በርታ
@samiatresso6544
@samiatresso6544 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶል ይህንን ይሁላችንም የሆነውን ታላቅ ግድብ በደንብ እንዲገባን እድርገህ ስላስጎበኝህና ግንዛቤ እንዲኖረን ስላደረከን ምስጋናችን ይድረስህ ሁለተኛውንም ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን !!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shekurmuzeyen5123
@shekurmuzeyen5123 2 жыл бұрын
ሶል እናመሰግናለን በቀጣይ እንጠብቃለን አላህ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ♥
@markoriosadafre673
@markoriosadafre673 2 жыл бұрын
Thank you Solomon for a very informative presentation and interview. I hope you will continue doing this with other projects we have in Ethiopia.
@ybrahimymer
@ybrahimymer 2 жыл бұрын
ያንተ ዝግጂት ወደጄ ፈቅጄ የማየው ነው ደስ እያለኝ ማንኛውምን
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 жыл бұрын
በጣም በሚገባን ነገር ነው ምታስረዳው መምህር ብትሆን ጥሩ ነበር
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
WOW what a beautiful thank you for all those participant from the engineer to all part thank you Solomon God bless all God bless Ethiopia
@yonas9541
@yonas9541 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የተለየ ፖሮግራም ነበር ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ይባርክ ይጠብቅ
@bluecloud5645
@bluecloud5645 2 жыл бұрын
the best program ever really thank you sole
@yeabsirahailu4902
@yeabsirahailu4902 2 жыл бұрын
Thank you so much Sol! GERD is Ethiopia’s heart!
@amanuelyonas5048
@amanuelyonas5048 2 жыл бұрын
ሶል ከልብ አመሰግናለሁ ከዚህ የሚቀጥለው ፕሮግራም ላይም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምረዳበት እጅግ የምወደው ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ሁሌም እኮራብሀለሁ በርታልን ❤🍁👍
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 2 жыл бұрын
yes, it will be an extraordinary blessing for Ethiopia. we need more information thank you, Solomon
@gizachewdibaba1831
@gizachewdibaba1831 2 жыл бұрын
እጅግ ወቅታዊ፣ ትምህርታዊ፣ አዝናኝ እና ማራኪ ፕሮግራም ነው። ሶል! በርታ፤ በዚሁ ቀጥል፤ እንወድሀለን!! ግዛቸው።ከጉባ፤ ቤንሻንጉል።
@Xestra37490
@Xestra37490 2 жыл бұрын
Thank You 🙏🏼 heaven! May god bless Ethiopia and Ethiopian! 🙏🏼🕯🌿🌼🌹
@btanto1152
@btanto1152 2 жыл бұрын
Great! amazing explanation.
@sitotawteruneh3950
@sitotawteruneh3950 2 жыл бұрын
እውነትም ሰለሞን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@utopia6446
@utopia6446 2 жыл бұрын
This is the greatest video I watched about the dam I always tell ppl about how big the dam is but now hopefully now they’ll understand. Thank you
@Exploratorium360
@Exploratorium360 2 жыл бұрын
Man I been waiting for this long time ago . Thanks.
@habetamudandena346
@habetamudandena346 2 жыл бұрын
ዋው ሶል ምርጥ አገላለጽ
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ልጅ
@milliman654
@milliman654 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ወድጄዋለው ።።።
@alinasru9901
@alinasru9901 2 жыл бұрын
for sure this Dam is the pride of Ethiopia !
@naodlulu1023
@naodlulu1023 2 жыл бұрын
🔥💙💙💙I love this ... wish you also help us get deeper scientific explanations about other mega projects.
@yarefabebe3008
@yarefabebe3008 2 жыл бұрын
Glory of God this is blessing for Ethiopian 👏👏👏❤️
@fetahatube
@fetahatube 2 жыл бұрын
ይመችህ ባባዬ ሶል
@hanisebhato2367
@hanisebhato2367 2 жыл бұрын
ቦታው ላይ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ እናመሰግናለን🙏
@kitkatgomap3356
@kitkatgomap3356 2 жыл бұрын
ይሄ ግን የኛ ነው🇪🇹😍
@samisami400
@samisami400 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@Ethiolyricsofficial
@Ethiolyricsofficial 2 жыл бұрын
you r my #1 technology host . . . . tnxx Sol!!!!!!
@kirubelgezahegn7015
@kirubelgezahegn7015 2 жыл бұрын
Wow ur work has always been stunning, keep up z good work bro
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 жыл бұрын
Wonderful Praise God 🙌
@Aep.RonaldoEditZ
@Aep.RonaldoEditZ 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏💚💛❤Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Thank you Sol
@NgusTube
@NgusTube 2 жыл бұрын
Thanks sol you I didn't expect this much before! great JOB!
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
Praise God 🙏🙏 so happy to see my Dam like this thank you Sol.
@TiruTume
@TiruTume 2 жыл бұрын
ዋው ኢትዮጵያ ተስፋ አላት
@ephremelias1739
@ephremelias1739 2 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ፕሮጀክት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kirube6713
@kirube6713 2 жыл бұрын
Wow 😮 😮 😮 😮 wow . additional 2000 MW I don't even know that .we thank you sole.about good information.
@bonkezinaw9816
@bonkezinaw9816 2 жыл бұрын
Proud of Ethiopia!
@seadasirgota7455
@seadasirgota7455 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለን
@Hulu.tube.11
@Hulu.tube.11 2 жыл бұрын
Sol bexam des yilal berta wendme👍👍
@fidelsolartech7964
@fidelsolartech7964 2 жыл бұрын
Keep it up Sol!
@inew5350
@inew5350 2 жыл бұрын
Its amazing when I see your video s minutes becomes seconds.God bless u
@Abubeker_Ibrahim
@Abubeker_Ibrahim 2 жыл бұрын
Beperogramu betam tadasechalew berta Solomon
@mierafk7139
@mierafk7139 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝግጅት !
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 2 жыл бұрын
Was sola ታሪካዊ ፕሮግራም ነው የስራኸው። thanks a lot
@blackPanther-ec7ot
@blackPanther-ec7ot 2 жыл бұрын
Proud Ethiopian. Love the show Sol
@wegyu5787
@wegyu5787 2 жыл бұрын
I love this ,I'm proud of my country and I learn a lot about the dam thank you sole and keep up the good work
@mars120
@mars120 2 жыл бұрын
ሰለሞን ይንን ፕሮግራም በማዘጋጀትህ ምስጋና ይገባሃል፡፡ ኢትዮጵያዊ ግደታህንም በዚህ መልኩ ስለተወጣህ እናመሰግናለን፡፡ ኢትዮጵያን በምመለከት በየገዜው የምታስተላልፈው ነገር ሁሉ በጎ ነገሮች ናቸው፡፡ ይህንን ግድብ ያሰቡ ፤ ሃሳቡ ወደ መሬት እንዲወርድ የጣሩ ፤ ያስጀመሩ ፤ ጅማሬውን የመሩ እና ለዚህ ደረጃ ያበቁ ሁሉንም መሪዎችን ማድነቅና ማመስገን ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ከ40oC በላይ በሆነ ሙቀት ውስጥ የተሸለች ኢትዮጵያን ለመፍጠር የምጥሩ ውድ ኢትዮጵያዊያንን ሁሌም እናመሰግናቸዋለን ፤ ታሪክም እየዘከራቸው ይኖራል፡፡
@eyerusalembantewale7218
@eyerusalembantewale7218 2 жыл бұрын
Thanks. What will happen to the eroded soil in the dam? And also the bushes and tree's on the saddle dam?
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 2 жыл бұрын
Wow Tebarek
@mohad4084
@mohad4084 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰሌ!!
@chuyekebede9398
@chuyekebede9398 2 жыл бұрын
Thank you!!! God bless you!!!
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 2 жыл бұрын
this is the best program I like it, so keep do what you doing .
@jonastube274
@jonastube274 2 жыл бұрын
I saw proud and confidence on your face.
@sxvda3011
@sxvda3011 2 жыл бұрын
በጣምግዙፍነው ማሻአላህ
@ChessUtopia_2K
@ChessUtopia_2K 2 жыл бұрын
Great work! Thank you sol
@birukkifle8447
@birukkifle8447 2 жыл бұрын
Thanks Sol! Great presentation
@betateta4442
@betateta4442 2 жыл бұрын
Thank you brother, eagerly waiting part 2
@eyasuwubishet9082
@eyasuwubishet9082 2 жыл бұрын
Good job 👏 Keep it up
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
три кошака и ростелеком
0:26
Мистер Денала
Рет қаралды 2,4 МЛН
Массаж головы пранк🤣
0:55
Kirya Kolesnikov
Рет қаралды 5 МЛН
ЛИТВИН / ПРАНК С ГРИМОМ / Shorts #upx #shorts
0:59
LNS - 2 cô gái tốt bụng || Kind 2 girls #shorts
0:47
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 4,2 МЛН
для всей семьи
0:56
Стакановец
Рет қаралды 191 М.