ከኢፖክሲ የተሰሩ እቃወች Epoxy resinart

  Рет қаралды 8,294

አዲስ ስጦታ2  AddisSitota2

አዲስ ስጦታ2 AddisSitota2

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@weynshetalemneh7786
@weynshetalemneh7786 6 ай бұрын
Wow nice 👍
@NovaTube6
@NovaTube6 10 ай бұрын
Good job keep up the good work
@addissitotaResinart
@addissitotaResinart 9 ай бұрын
Thanks, will do!
@hirutsello3394
@hirutsello3394 9 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤
@YabuAsrtu
@YabuAsrtu 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ❤(ኢፖክሲ ደረጃ አላቸው እንዴ? )
@addissitotaResinart
@addissitotaResinart 8 ай бұрын
የምን ደረጃ? ጥያቃው አልገባኝም
@YabuAsrtu
@YabuAsrtu 8 ай бұрын
@@addissitotaResinartየጥራት ደረጃ አላቸው እንዴ 1,2የሚባል
@addissitotaResinart
@addissitotaResinart 8 ай бұрын
@@YabuAsrtu አወ ደረጃ አላቸው
@YabuAsrtu
@YabuAsrtu 8 ай бұрын
@@addissitotaResinart 1ኛው ስንት ነው
@EthioEnata
@EthioEnata 7 ай бұрын
ኢፖክሲ ምንድን ነው
@addissitotaResinart
@addissitotaResinart 6 ай бұрын
የኬሚካል አይነት ነው የተለያዬ እቃወች ለመስራት ያስችለነል። ግን ኬሚካል ስለሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@bezawityohannes8306
@bezawityohannes8306 8 ай бұрын
ረከቦቱ እግሩ ባላንስ አልሆነም ልበል? ኢፖክሲ ነው ሌላ ማቴሪያል ገጥመሽ?
@addissitotaResinart
@addissitotaResinart 6 ай бұрын
እውነት ብለሻል\ብለሐል። ቸኩዬ በደንብ ሳይደርስ ስላወጣሁት ነው ለወደፊት እዚሁ ላይ ስል ምንም ማር ጥሩ መማሪያ ይሆነናል ብዬ ተስፍ አደርጋለሁ
@21MarYam
@21MarYam 7 ай бұрын
ስንት ነው ረከቦቱ ስልክ ቁ አልፈልግም ዋጋ ብቻ ባለው ምንዛሪ 😂
@እቴነሽ
@እቴነሽ 4 ай бұрын
አረ አልገባኝም በእውነት መስራት እፈልጋለሁ
@addissitotaResinart
@addissitotaResinart 2 ай бұрын
​@@እቴነሽ እቃወች በኢፓክሲ (epoxy) መስራት እንችላለን የሚለውን ለማሳየት ነው። ወደፋት አስራሩን እለቃለሁ። አሁን ግን እንዳይስለች በጣም ባጭሩ ወይም መጨረሻውን ነው ያሳየሁ።
@mishomishomeseret8863
@mishomishomeseret8863 3 ай бұрын
አሠራሩን አታሳይም ቋጣሪ
@addissitotaResinart
@addissitotaResinart 2 ай бұрын
😂😂😂 እንደሱ አይደለም.... እነዚህን የመሳሰሉ እቃወች በኢፓክሲ (epoxy) መስራት እንችላለን የሚለውን ለማሳየት ነው። ወደፋት አስራሩን እለቃለሁ። አሁን ግን እንዳይስለች በጣም ባጭሩ ወይም መጨረሻውን ነው ያሳየሁ።
A Burning CANDLE in Epoxy Resin. DIY a Simple Way / RESIN ART
13:52
ResinWoodArt - jedrek29t
Рет қаралды 22 МЛН
Amazing Giant Rug Tufting! $5,000 Handmade Rug Making Process
21:21
궁금한 녀석들 Curious Boys
Рет қаралды 94 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
도자기 트레이 만들기 : Making a ceramic tray [ONDO STUDIO]
10:28
3 Amazing Ways to Make Wall Art: Have you tried them before? 🎨🔥
12:11
Mohamed Mahmoud Art
Рет қаралды 521 М.
ከኢፖክሲ የካፕኬክ ስታንድ ( Cupcake stand from  resin )
10:05
አዲስ ስጦታ2 AddisSitota2
Рет қаралды 1,3 М.
5 MOST Amazing Epoxy Resin LAMPS / Flower in Resin / RESIN ART
16:01
10 Easy Epoxy Resin Ideas that WOW!😍 Next Level DIY Resin Art
8:59
LiaDia Designs
Рет қаралды 806 М.
Gorgeous Gold Geode Resin Trays
8:07
Summer Girl Designs
Рет қаралды 423 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН