No video

"....ከ ኢቲቪ መዝጊያ አንብቤ ስወጣ ሰዐት እላፊ ታስሬ....." @ የሄዋኗ እይታ@yehewanua Eyita @Nahoo Television

  Рет қаралды 5,287

Nahoo TV

Nahoo TV

7 ай бұрын

"....ከ ኢቲቪ መዝጊያ አንብቤ ስወጣ ሰዐት እላፊ ታስሬ....." @ የሄዋኗ እይታ@yehewanua Eyita @Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...

Пікірлер: 38
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 6 ай бұрын
ኤልያስ' ገራሚ ዕውቀትና ንባብ ያለኽ የኔ ዘመን አራዳ ነኽ። በጥያቄዎችህ አስፈልቅቀኽ ታስወጣለኽ! ግርታ' አዲሱ ትውልድ እንዳይገጥመው፣ ከተጠያቂው ሰው፣ ላይ የተባለውን ትወስድና ታፍታታለኽ። ድንቅ ነኽ፣ ጊዜውን ማለቴ እኔና አንተ የደረስክበትን በስማ በለው ሳይሆን' ከንባብ አጋር አጃምለኽ ስታቀርበው አጃኢብ ነው። የአቀረብካት ወይዘሮ ጸሃይ በድሜ ዘመን ከኔ ጋር' ተቀራራቢ ትመስለኛለች በንግግርዋ' እድገት በህብረት ባልዘምትም። ጃንሜዳ ደግሞ ቅርቤ ነበርና ለሰፈሬ እነ- አባቴነኽን ስታነሳ ትዝ አለኝ። ፖሊስ ጣብያው ግን መስተካከል ያለበት ይመስለኛል። አንደኛ ፖሊስ ጣቢያ' ነው። ሁለተኛ ቅድስተ ማርያም መታጠፊያ መብራቱ ጋር' እነ- ተፈራ አስማረ ሰፈር ሲገኝ፥ አራተኛ መርካቶ፥ አምስተኛ አባኮራን እያለ ይመስለኛል። ይህ እንኳ ከአንተ ዳታቤዙ ይጠፋል ብዬ' አይደለም! ዘመን ሲገሽብ ስለሚዘነጋን ነው። በርታ ወንድሜ
@tsegehanaloulseged7296
@tsegehanaloulseged7296 7 ай бұрын
ኤሊያስ በዛሬ ፕሮግራህም ስለአባቴ ልኡልሰገድ ኩምሳ አንስታችሁስለተወያያችሁበጣም ደስ ያለኝ❤
@TsehaiTube
@TsehaiTube 7 ай бұрын
ሰላም ሀና እባክሽ ሰለ አቶ ሉልስገድ ላነጋግርሽ እፈልጋለሁ እንዴት እንደማገኝሽ አሳውቂኝ
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ዋው ጋሽ ልዑል ሰገድ ኩምሳ በጣም የማደንቃቸው የእንግሊዝኛ ዜና አንባቢ ነበሩ የሳምንቱ ታላቅ ፊልም ከእሳቸው ንባብ ቀጥሎ ነበር ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 7 ай бұрын
ልዑል ሠገድ ኩምሳ የወርቃማው የኢትዮጵያ ዘመን ዘናጭ ወንድማችን ነበሩ።
@caretoall8805
@caretoall8805 6 ай бұрын
ዋው! የሉልሰገድ ኩምሳ ልጅ ነህ? አባትህ በእንግሊዝኛ ዜና ሲየነብ ፈዝዠ ነበር የምመለከተው ፕሮናውንሴሽኑ ልክ እንደ እንግሊዛውያን ነበር። አየ ጊዜ።
@tsegehanaloulseged7296
@tsegehanaloulseged7296 6 ай бұрын
ነኝ not ነህ
@menberebezuayehu9584
@menberebezuayehu9584 7 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም እንደምታዘጋጅና ውጭም እንደምትኖር አላውቅም ነበር። የምታቀርባቸውን ፕሮግራሞችና ትውስታዎችህን አደንቃለሁ። በተለይ ያንን የደርግ የጭካኔ ዘመና የከርቸሌን ጉዳይ ልቅም አርገህ ያቀረብክበት መንገድ ልባዊ ምስጋናዬን እንድሰትህ አስገደደኝ። የወይዘሮ ፀሀይን የutube አካውንት ብትልክልን ደግሞ ታሪኮችን እንገነዘበታለን ። ዘመንህ ይባረክ።
@TsehaiTube
@TsehaiTube 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/iKrCpaluicipo9Esi=8VvLDTX4N5MskfWt
@adanechwordofa7886
@adanechwordofa7886 6 ай бұрын
Thaf is the best interview. Thanks
@gabriel-kp7dy
@gabriel-kp7dy 7 ай бұрын
Thank you Endal teret refer
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
የጃን ሜዳ ስፋቱ የፍል ውሀ ሙቀቱ ፓስቲና ብስከቴ በል ደህና ሰንብቱ
@leukebede6773
@leukebede6773 7 ай бұрын
የሚገርም ትዝታ ነው: የሊቢያ ኢምባሲ ስዎች ሂልተን እና ኳቴጅ ዳርት ለመጫወት ደምበኛ እነሱ ከመጡ መጫወት ማቆም ነበር፣ የሊቢያኖች ጥጋብ መቸም ትልቅ ችግር ነበር፣
@TsehaiTube
@TsehaiTube 7 ай бұрын
አይተኽልኛል
@zenebegetaneh3338
@zenebegetaneh3338 6 ай бұрын
we think history ,the past best
@mequadesha
@mequadesha 7 ай бұрын
Thanks
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ዮናስ ለማ በኢህአፓ የተገደለ በጣም ነበር ያዘንኩት
@babuabush6590
@babuabush6590 6 ай бұрын
Please share us her KZbin channel?
@TsehaiTube
@TsehaiTube 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/l5C8ooiMqM18msksi=3m5-vqMt63p2XVcG
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 7 ай бұрын
I enjoyed the interview. However, Elias's hate to Derg time in my opinion exaggerated. I understand EPRP memvers crushed by Derg cruelly. Didn't EPRP done worst? I worked the same place your guest worked for few months. Women were very respected.
@Tilahun-ep7nv
@Tilahun-ep7nv 7 ай бұрын
Elias I like your programs it's very interesting and it's have historical and educational value. As a host you take more time you said a lot instead of your guests , please gives more time for your guests .
@tamirattadesse8186
@tamirattadesse8186 7 ай бұрын
የወ/ሮ ፀሐይ You Tube ምን ይባላል? እናመሰግናለን ።
@TsehaiTube
@TsehaiTube 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/iKrCpaluicipo9Esi=HLC_36rON0NpYU4D
@TsehaiTube
@TsehaiTube 6 ай бұрын
ስለ ራስ ዳርጌ ሳህለስላሴ ታሪክ ከአራተኛ ትውልድ ከልጅ አስፋው ሺፈራው ጋር የተደረገ ውይይት/ Ras Darge Sahle Selassie kzbin.info/www/bejne/l5C8ooiMqM18msk
@zerguat
@zerguat 7 ай бұрын
ሌላ ማን አለ? .... የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ስንት ነው ቢሉአቸው 100 አንሞላም ያሉት ሰው ቀልድ ያስታውሳል
@seyoumberkie5589
@seyoumberkie5589 7 ай бұрын
በደርግ መንግሥት ወቅት "መጥፎ ገጠመኝ ደርሶብኛል" እንዲሉ እንግዳህን የመገፋፋት ሁኔታ ይታይብሀል ። ጥላቻ ያሳደረብህን የግልህን ገጠመኝ ካንተው ከባለቤቱ መስማት ይመረጣልና ብታመቻቸው ? "የእድገት በህብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻን" ከተሳታፊነት ባለፈ አውቀዋለሁ ። ስለሆነም ፣ የዕለቱ እንግዳህ የዘመቻው አመዳደብ " አዋሳ ፣ ስበታ ፣ አዲስ አበባ " አድሎአዊ አማራጭ የተደረገላቸው በአባታቸው በኩል መሆኑን ለመግለፅ አልደፈሩም !
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 4 ай бұрын
ኤሊያስ አወቀ አንዱ የአዲስ አበባ ቅርስ ነህ ። እንኳንም በጊዜ ከአገር ወጣህ እነዚህ ያፈርሱህ ነብ። ስለ አዲስ አበባ ስለምታስፈልግ እንድሜህን ያርዝምልኝ ።
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ኤልያስ እባክህ ስለ ጋዜጠኛ ዮናስ ለማ እንደምንም ብለህ አንድ ፕሮግራም ብትሰራ
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 6 ай бұрын
GOBZ YAHUNU AYBSAME.?
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ግድያው ያሁኑ አይብስም እንዴ
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 6 ай бұрын
እራስህ ጠይቀህ እራስህ ትመልሳለህ መላሹን በትእግስት አዳምጥ
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 7 ай бұрын
ሑሉም፡ዕየተነሣ፤ በፍቃድ፡ነው፡ዓንቺ፡ያልኩት፡በፍቃድ፡ነው፡ዓንተ፡ያልኩት፡ብሎ፡ባህል፡ማራከስ፡ሥራ፡ብላቹህ፡ይዛችሁታል። በዛ፡ላይ፣ ሠምተነው፡የማናቀውን፡ቃል፡መጠቀም፡ዓዋቂ፡ነኝ፡ለማለት፡ነው ....ኮንቲኒቲ፡ዓናውንሠር፡ምን፡ማለት፡ነው
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ያልበላህን ታካለህ
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ተማር ተማር ኮንቲኒቲ ቀጣይነት ማለት ነው አንተ ግን ፊደሎች የት እንደሚገቡ እንኳን አታውቅም ሑሉም አይባልም ሁሉም ነው
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 38 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН