የትርክት ዕዳና በረከት መጽሀፍ ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 2

  Рет қаралды 15,072

EBC

EBC

Күн бұрын

የትርክት ዕዳና በረከት መጽሀፍ ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል 2 #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Пікірлер: 25
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 24 күн бұрын
What a wonderful description & great book. Thank you, Diacon Daniel and the participants ❤❤❤❤❤
@abebewolde3979
@abebewolde3979 24 күн бұрын
ሙዕዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ይህንን መፅሐፍ ሲፅፍ በእኔ ግምት ሰው ሆኖ ነው:: መልካም ንባብ::
@sol7166
@sol7166 23 күн бұрын
Great conversation and very knowledgeable!
@birukkifle4990
@birukkifle4990 21 күн бұрын
Very intelligent group and great discussion. Thanks for your great contributions to our nation Diakon Daniel, stay blessed 🙌
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 3 күн бұрын
የዕውቀታችሁ ከፍታ እራሴን አሳንሼ እንዳይ ብቻ ሳይሆን መቼ ነው እዛ ከፍታ ላይ የምደር ሰው እንድል አድርጎኛል ። በጣም ታስቀናላችሁ ። አመሠግናለሁ !
@bisratayele2826
@bisratayele2826 24 күн бұрын
እውነት እውነት እውነት !!!
@fikadumesfin92
@fikadumesfin92 24 күн бұрын
የሀገራችን ችግር እያዋዛ አመለካከት የሚለውጥ መፅሐፍ በተለይ የሀገረ መንግስትንና የብሔረ መንግስቱ ምስረታ ያሉበትን ችገር በስፋት የዳሰሰና የእነዚህን ምስረታ ሂደቶች የጨነፈጉ ትርክቶችና በተለይም ተቋመትን የመመስረት ችግሮች ምሁራን ለሥልጣንና ለጥቅም አፍራሽ ትርክትን ይዘው በተለይ የፖለቲካ ፖርቲወች ለስልጣን ሲሉ የቆረቡበትን የማይጠቅም ትርክት ወደ ገንቢና ሀገርን ወደ ብልፅግና የሚያመራ ትርክት ለውጠው ከግራ ዘመም የብሄርተኝነት ትርክት ወጥተው የጋራ የሆነውን አውንታዊውን የብሄረ መንግሥቱን ምስረታ አጠናክረው በመደመር ከመለያየት አንድነትን ያሳየ መፅሀፍ
@user-gi9qj1tf8f
@user-gi9qj1tf8f 24 күн бұрын
❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 23 күн бұрын
It is good to be a solution provider... To contribute towards the solution instead of talking about the problems for another 50 years. The Ethiopian elite, where are you?! Zadig ❤ awesome mind ❤
@fentahun-u2i
@fentahun-u2i 22 күн бұрын
የዳኒ የማሰብና የማሰላሰል የብቃት ጥግ በድፍረት ታጅቦ አፍራሽ በሆነ ትርክት ሰለባ ለሆነው አዲሱ ትውልድ የህክምና መድኃኒት ሆኖ የመጣ ነው ብየ አስባለሁ። ተወያዮችም የማንበብ ብስለታችሁ በጣም አስተማሪ ነው መፅሀፉን ለአንባቢያን ተደራሽ በማድረግ በኩል ቢታሰብበት። እናመሰግናለን
@NafarraSA
@NafarraSA 19 күн бұрын
ዳኒን ከአዲስ ነገር ጋዜጣ (2002) ጀምሮ ስራዎቹን አነብ ነበር። ትርክት ትልቁ የአገራችን ተግዳሮት ሆኖ ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል። ይህ እንዳይቀጥል ሀሳብ መሰነዱ ይበል የሚያሰኝ ነው። ስለዚህ ድንቅ ስራህ እናመሰግናለን❤
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 23 күн бұрын
❤❤❤ከዚህበሀላህግተከብሮየእርስበርስመገዳደል በቅቶ ልጆቻችንሠላማዊናያደገችሀገርይረከቡ
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 23 күн бұрын
ደስየሚልውይይትነው ሁሉምኤሊትናለብሄርተወካይነኝባይ ቂምናቁርሾ ታሪክብለው ሚያዋጉናበተለይአሁንላይ መንግስትንሽፋንበማድረግ የግልጥቅምናአላማን ለመፈፀም ባለግዜነትን የበላይነትን እሳቤ በሀይልናጉልበት ከህግውጪ ሚጠቀሙሰዎችያንብቡት
@kakialex8739
@kakialex8739 23 күн бұрын
እውነት ነው ዳኒ ስራህ ለላይኛው እንጅ ለምድር ስላልሆነ እውነት ትመራለች በረከት ይስጥልን !!!
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 23 күн бұрын
ኢቢሲዎችዛሬተመቻችሁኝ የቀኑምዘገባእንደዛውበርቱልን
@AntenehTadele-eh7no
@AntenehTadele-eh7no 24 күн бұрын
tibebu dess yilgnal
@xxxxxc1172
@xxxxxc1172 23 күн бұрын
ዳኒ እንዲያ እንዳልተወደደ እንደዚህ ብራንድ አድር ባይ መሆኑ ያሳዝነኛል
@asresbitew7105
@asresbitew7105 23 күн бұрын
ክቡር አቶ ዳንዔል ክብረት በለመደ የመጻፍ እጅና አዕምሯቸው ተነሳስተው እጅግ አወዛጋቢ አንደምታ ያለውን ርዕስ ሰጥተው ያሳተሙት መጽሐፍ ታትሞ ለገባያ ስለዋለ እንኳን ተሳካላቸው። ነገር ግን ይህንን ያህል ውዳሴ በመንግሥት ባለሥልጣን ጓዶቿቸውና በመሰሎች መሰጠቱ የማሻሻጥ ሩጫ ይመስላል። በጥቅሉ ኹሉም የአገርና የአካባቢ ገዥ እና አስተዳዳሪ ሁሉ አንደኛው በሌሎቹ ላይ ሲዘምትና በውጭ ኃይሎችም ሲታገዝ እንደኖረ ክቡር አቶ ዳንዔል በቃል አብራርተዋል። ዕውነት ነው፣ ሐሰት አይድለም። ነገር ግን በኢትዮጵያ የብዙ ዘመናት ታሪክ (እንዳለመታደል ሁኖ ሊሆንም ይችላል) እንደ ብልጽግና ፓርቲና መንግሥት የአመራር ዘመን የአገሪቱ ሕዝብና ንብረት በከፍተኛ ቁጥርና መጠን የተገደለበትና የወደመበት ክስተት አልነበረም። ይኽንን አሁናዊ ሐቅ ደፍረው ከመጻፍ ወይም ከማውራት ይልቅ ወደኋላ እየተጎተቱ የደርጉ፣ የንጉሡ፣ ወዘተረፈ በማለት ዘለውታል። ከእርሳቸው አንደበትስ ስንት ትርክቶች ባለፉት ስድስት ዓመታት ተነገሩ? መቼም አይረሳም። መጽሐፉን ሕዝብ በተለይም የብልጽግና ፓርቲ አባሎች ከገዟቸው ጥሩ ጥርቲ ያገኙበታል።
@addisumetaferia5849
@addisumetaferia5849 20 күн бұрын
Gebeya lay endiwel beruarautu min cheger alew??
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 23 күн бұрын
100% ዳኒ
@Yesh2345-l3t
@Yesh2345-l3t 23 күн бұрын
እንዴው እኮ ግራ ገባን ስለራሱ የማይፅፍ ብሎ ውዲያው እራሱን ትችቶ የሚፅፍ ይልናል።
@efaabera7602
@efaabera7602 23 күн бұрын
ውይይቱ አርፍ ነው። የትርክት ዕዳና በረከት መፅሐፍ ለአሁናዊ የኢትዮጲያ ችግሮች የመፍትሄ አቅጣጫ የሚያሳዩ ቁምነገሮችም አሉት።........ ለኔ ግን ማህበራዊ ና main stream ሚዲያች በቆንጣጭ ህጎች ካልተመሩ በስተቀር ችግሮቻችን ገና ለትውልዶች ይቀጥላል።ምናልባትም ከዚህ በባሴ መልኩ።
@muhamedjemal3029
@muhamedjemal3029 23 күн бұрын
ኡነት ኡነት ነዉ የተናገረዉ አሏህ ይጨምሪልህ አንድ ትልቅ ዓሊም እንዲህ ይላሉ ?እዉቀት ሃይማኖት አይገድበዉ ብሄር አይገድበዉ ፆታ አይገድበዉም ብለዋል!!!!!
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 23 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ሁሉም ምሁራኖች ናቸው ግን እንደስሜነሕ ባይፈርስ የተለየ አስተያየት የሚሠጡ የሚጠይቁም የሉም ሴታፕ የተደረጉ ናቸው
@benmel963
@benmel963 23 күн бұрын
የፃፍከውን ደግመህ አስብበት ወንድማለም
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,4 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН