ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 33,581

habesha islamic song [menzuma]

habesha islamic song [menzuma]

3 жыл бұрын

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ይህ ገዜጣዊ ይዘት ያለው ቃለ ምልልስ ከ ጅን ጋር የተደረገ ሲሆን ሰወቹ ከጅኑ ጋር የተገናኙት እዲህ ነበር ኢስማኢል የተባለው ግለሰብ በጅኑ ይለከፋል ከዛም ሩቂያ በማድረግ ሙሀመድ ኢሳ ዳውድ የተባለው ግለሰብ ጅኑን የስለቅቀዋል ከዚያም ጅኑን ኢስላምን እንዲቀበል ጥያቄ ያቀርብለታል ጅኑም አሽ በማለት ከሙሀመድ ኢሳ ዳውድ ሻሃዳ በማድረግ ወደ ኢስላም ይገባል ከዚም ሙሀመድ ከጅኑጋር ጥሩ ወዳጅነተ ይፈጥራል ይህ በእንዲህ እያለ ሙሀመድ ጅኑን ስለናተ አለም በተመለከተ ለምን ኢንተርቪው አላደርግህም በማለት ጥያቄ ያቀርባል ጅኑም እሽ በማለት ተቀጣጥረው ይለያያሉ በመቀጠል ሙሀመድ አንድ በግብፆ ዉስጥ ካለ ታዋቂ አሊም ጋር በመሆን በቀጠሮው ቦታ ይገኛል ጅኑም በትክክለኛው ቅርፁ በመሆን ቃለምልልሱን እንዲህ ይጀምሩታል

Пікірлер: 42
@haytomer9818
@haytomer9818 3 ай бұрын
በጣም አሰገራሚና በጭራሸ እንዳንፈራቸዉና ልክ እንደኛዉ የአላህ ባሪያዎች መሆናቸዉን በግልጹ እንድናዉቅ አረከን
@Nur-Hassen
@Nur-Hassen 12 күн бұрын
ጀዛከላህ🙏
@bsbs3536
@bsbs3536 2 ай бұрын
ሱቡአን አላህ
@user-fozeya
@user-fozeya 2 жыл бұрын
سبحان الله
@dianabolmabor352
@dianabolmabor352 Жыл бұрын
Good
@kedrnesrujemal
@kedrnesrujemal 18 күн бұрын
ሱብሀነላህ ❤❤❤
@MahfuzMohammed
@MahfuzMohammed 15 күн бұрын
subhan allah
@shemsmohammed9637
@shemsmohammed9637 16 күн бұрын
ሱብሐነላህ
@AbduselamMisbah
@AbduselamMisbah 11 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ የማላቀውን ነው የነገርከኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
ምንደነው?አልገባኝም ማነው እደዚህ ያናገረው?ምንስ ማስረጃ አለህ ትክክለኛመሆኑን?ሲቀጥል ጂኑንየሚያናግረውያልከውጂኑን ማየት አይችልም ምክንያቱምጂኖች እኛ አናያቸውም እነሱ ግን ያዩናል ይሄ የአላህ ሂክማ ነው ግን ሲሂር ወይም ዱግምት ስው ቢኖርበት ሩቅያሲቀራበት ሊናገርይችላል እደት እደያዘው የት እደያዘው ይሄግን እርግጠኛመሆኑን በምን አወክ
@ekramseid3825
@ekramseid3825 28 күн бұрын
ስለንግግሩ አላምንም ግን ጅኖች አልፎ አልፎ በሰው የሚታዮበት አጋጣሚ አላቸው የራሰ የሆነ ቂሷ ስላለኝ ነው በጣም ያስፈራል😢😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 28 күн бұрын
@@ekramseid3825 የምርሺን ነው ?
@susuali4868
@susuali4868 Жыл бұрын
ሱበሀነክ ይገረማል
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 Жыл бұрын
Yehea malet eco himanotachu yeseyetan ena ye jini emenet nw yalachu OMG 😲 yasaferale
@HasnaHasnaakmel122
@HasnaHasnaakmel122 2 ай бұрын
Yanchi haymanot mulu.slalhone eko new slelela ftretoch iwqet yelelachu
@nejatkiyar8375
@nejatkiyar8375 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ
@AbdurezakAbdulkadir
@AbdurezakAbdulkadir 28 күн бұрын
Tekekel nw wellahi ehe nw yejinoch alem ene le 3 ametat eyeseraw nw gud nw misemaw subhanallah
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 Жыл бұрын
Aye muslim betam asazenachugni
@ismailezra5808
@ismailezra5808 21 күн бұрын
😂እውነትሽኝ ነው
@ElduErsumo
@ElduErsumo 7 күн бұрын
Eko getaan sew indet ke setaan gara wondimi yihonali 😂😂😂 beyesusim 🥺😂
@ismailezra5808
@ismailezra5808 7 күн бұрын
@@ElduErsumo እንዳንቺ አይነቱ ገልቱ እህት ከማለት ስይጣኑ ይሻላል
@user-yq6yn7nc3d
@user-yq6yn7nc3d 10 күн бұрын
ewnete newe semcalhu lalagame sewora aye muselem asazenacehune😢😢😢😢
@HayatMohamed-ls8yj
@HayatMohamed-ls8yj 7 күн бұрын
Ante gmbras jezba
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
ምን ይጠቅማል ? የነሱን ሚስጥር መጠበቅ አለብን ! ማናያቸው ኮ..
@kelemeworkbasha2433
@kelemeworkbasha2433 11 күн бұрын
በቃ ጅኒ የእስላም ወዳጅ ከሆነ እስላሞች ከፈጣሪያቸው ጋር በፍፁም የተጣሉ መሆናቸውን ማመን አለባቸው። ጀሃነም(ገሃነም)የተፈጠረው ጅኒና ተከታዮቹን ለመቅጣት መሆኑን ማወቅ አለባቸው።እየሱስ(ኢሳ)ወደምድር የመጣው የጅኒን ስራ ልያፈርስ ነው።ስለዝህ ለእስላሞቹ የማምለጫ መፍትሄ ወደኢሳ(እየሱስ)በመሸሽ ነው። ለዝህ ነው ኢሳ እኔ እውነት ህይወት መንገድም ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ(እግዝአብሔር)የምወስድ መንገድ የለም።ብሏል።ስለዝህ ሙስሊሞች ወንድሞቼ ሆይ እራሳችሁን አድኑ
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 Ай бұрын
Wey gud sew mehon kentu ahun yehean mane yamenale sew endeat ke seyetan gare yenorale muslimoch gen tasebalachu
@Badria-z6s
@Badria-z6s 22 күн бұрын
Frhu
@Badria-z6s
@Badria-z6s 22 күн бұрын
ysfralBtam
@Badria-z6s
@Badria-z6s 22 күн бұрын
😮
@arefatyassin2460
@arefatyassin2460 Жыл бұрын
ይህ ሸሪዐዊ አይደለም ም/ቱም ጂን ከሆነ ወይም በሰው ውስጥ ገብቶ ሩቃ ሰዐት ሰው ሚያወራው እንጂ አይቻለውም ሳሂሮች የራሳችን መንገድ አለን ቢሉም
@naser884
@naser884 4 ай бұрын
malet algbajem
@toxido24
@toxido24 29 күн бұрын
አላህ ያቃል
@Abi-rk6ez
@Abi-rk6ez 18 күн бұрын
እኛ ሙስሊሞችን ነን አንድ ነገር ስንሰማ የለ መስረጃ መቀወምም መቀበልም አንችልም መጀመሪያ በቁርዓንና በሀዲስ እንፈትሸዋለን ነገር ግን በስሜት ተነሳስተን እንደ ክርስቲያይኖች የለ መስረጃ መናገር አንችልም
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 17 күн бұрын
እውነቱን አወራችሁ ጂን የናንቴ አምላክ መሆኑን ከአንደበታችሁ ሰምተናል።😂😂
@Aseyatube133
@Aseyatube133 16 күн бұрын
Ye jinnu amlak new yegnam amlak
@wollotimes
@wollotimes 2 күн бұрын
ፐ ጠቅላላ እውቀትሽ ያስንቃል😂
@kelemeworkbasha2433
@kelemeworkbasha2433 11 күн бұрын
በቃ ጅኒ የእስላም ወዳጅ ከሆነ እስላሞች ከፈጣሪያቸው ጋር በፍፁም የተጣሉ መሆናቸውን ማመን አለባቸው። ጀሃነም(ገሃነም)የተፈጠረው ጅኒና ተከታዮቹን ለመቅጣት መሆኑን ማወቅ አለባቸው።እየሱስ(ኢሳ)ወደምድር የመጣው የጅኒን ስራ ልያፈርስ ነው።ስለዝህ ለእስላሞቹ የማምለጫ መፍትሄ ወደኢሳ(እየሱስ)በመሸሽ ነው። ለዝህ ነው ኢሳ እኔ እውነት ህይወት መንገድም ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ(እግዝአብሔር)የምወስድ መንገድ የለም።ብሏል።ስለዝህ ሙስሊሞች ወንድሞቼ ሆይ እራሳችሁን አድኑ።።
@rahmetfeto6850
@rahmetfeto6850 7 күн бұрын
Gn Muslim giniojch alu aydel enda
@SabaRedwan-cw7gn
@SabaRedwan-cw7gn 7 күн бұрын
አንተ ምን ታውቅና እንደ ሞኝ እየሱስ ያድናል ተሰቅሎልሀል ተብለሀል ዝም ብለህ ኑር ይሄ የሚወራው ከአንተ መጾሀፍና ካንተም እውቀት በላይ ነው
@rukiamohammed2741
@rukiamohammed2741 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ
ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ   ክፍል ሁለት
18:01
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 10 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 98 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,1 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 43 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 63 МЛН
ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል ሶስት
28:44
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 9 М.
ማንኛውም ሲህር (ድግምት) ይህን ቁርአን በማዳመጥ ይለቃል ያድምጡት !!!!!
18:35
የጅኖች ዓለም ahmaric 2- Sheik Riyad Arzazi
36:25
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 98 МЛН