No video

ከልጅነት እስከ ምንኩስና የመተት ጥፋት!ክፍል 93።

  Рет қаралды 7,963

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

11 ай бұрын

Пікірлер: 68
@kadesa1652
@kadesa1652 11 ай бұрын
አባቴ ጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ይስጥልኝ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 ай бұрын
አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስነገን ሺ አመት ኑርልን አባታችን
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 11 ай бұрын
እኔሰ መቸ ነዉ የመደነዉ ዉሰጤ ተጨንቅ እናቴም ታማሜ ናት በፀሎት አሰቦልኝ ወለተ ሰላሴ በላቸው 😢😢😢
@workelove3235
@workelove3235 11 ай бұрын
ጸልይ ስገጂ ብያንስ በቀን 300እስከ 500ወይም አንድሺ በአቅምሽ በመቆጠርያ እየቀጠቀጥሽ ያንቺንም የቤተሰብንም ማንበርከክ ትችያለሽ
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 11 ай бұрын
እይዝሽ እማ ፍቅር እለች ፀሎተ እድርግ በእጀሽ እየፃፍሽ ስገድ እይዝሽ እህታች
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 11 ай бұрын
Ayzhoshe. Ethey
@workbres8245
@workbres8245 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለናቱ የደርሰ ለኝም ይድረስልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 11 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይህከይሲ ቄስ መለኩሴ አይል አባታችን ቅዱስ አማኑኤል ፀጋውን ያብዛሎዎት😢😢❤
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 11 ай бұрын
ሼር እያረግን ደግሞ በፆሎት አግዙኝ
@bateaddis5792
@bateaddis5792 11 ай бұрын
አባቴ እድሜ ጤና ይስጥሆት አባዬ እረ ጉባዬ ጀምሩልን ልጆችሆት በናፍቆት እየጠበቅን ነው
@user-lp7cb5ww7c
@user-lp7cb5ww7c 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔ ርሜ በፀጋ ያኑርልን ወንድማችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን
@wensht1459
@wensht1459 11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@lonahlora
@lonahlora 11 ай бұрын
እኳን ደና መጡ🙏የኔ አባት እድሜ ከጤኒ ይስጣቹ 🙏ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን 🇪🇹🙏ለናተ የደረሰ ለኛም ይድርስልን አሜን🙏🥰
@tsiongebrmedhen8118
@tsiongebrmedhen8118 10 ай бұрын
አባክህሽ የት ኤንዳሉ ንገረኝ
@BiriEshetu
@BiriEshetu 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen baadachuu abaqanyi amilkee adaraa🤲🤲🤲🤲
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 ай бұрын
.❤❤❤❤❤❤ይክበር.ይመስገን አምላክ.መድሐንያለም.ከጠላት.ጋር.እየተዋጉ.ለሚፈዉሡን.አባቶች ረጅም.እድሜ.ይስጣቸዉ.አቤቱ.አቤቱ.ጌታሆይ.ይችን.የፈዉስ.ቀን.ሁሌ.ምኞቴ.ነዉ.አባታችን.ሣያቸዉ.በጣም.ያስፈሩል.በስመአብ.በፀሎታችሁ.አስቡኝ.ወለተሠማያት.ብላችሁ.እግዚኦኦኦኦኦኦ.ማረነ.ክርስቶስ
@Eyob797
@Eyob797 11 ай бұрын
የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።
@afcs7804
@afcs7804 11 ай бұрын
አባታችን እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን
@yehsiyehs2445
@yehsiyehs2445 11 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ለሀገራችን አብቅቶ ለመፈወስ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@janetmascake6727
@janetmascake6727 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍኖት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 11 ай бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክላቹው እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 11 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜውን እናጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጦት አሜን 🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 11 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችንን ይጠብቅልን በረከትዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@rozirozi8091
@rozirozi8091 11 ай бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ጉባዬው መች ይጀምራል አባታችን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 ай бұрын
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ እየጨነቀኝ ነው 😢😢 ከትናንት ወዲያ አርብ ወደ ማታ አካባቢ ኩሽና እየሰራሁ በሩ እንደተዘጋነው ጎንበስ ብየ ቀና ስል ጥቁር የለበሰ ሰውየ ልው ብሎ ሲገባ አየሁት ወደ መኝታ ክፉል ከዛ ተከትየ በስላሴ ስም በስላሴ ስም እያልኩ ተከተልኩት ከዛ ማታ ጆሮየንም ጥርሴንም አመመኝ ከጆሮየ ቅባ ቅዱስ ከትቼበት አደርኩ ጄሮየንም ጥርሴንም ለቆኝ አደረ። ጭንቀቱ ግን አለቀቀኝም
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 11 ай бұрын
ሰገጂ እህቴ
@brhanewelegebriel5959
@brhanewelegebriel5959 11 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን ፣ እድሚያቸው ያርዝምልን በፀሎትዎ ያስቡን " ሃይለ ኢየሱስ"
@abrsh617
@abrsh617 11 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ሀይለ ጎሪጊስ ነኝ
@trgeduaeshagrei8081
@trgeduaeshagrei8081 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 11 ай бұрын
አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 11 ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዎት ይብዛ አባታችን
@meserettadesse6542
@meserettadesse6542 11 ай бұрын
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@taybaa8158
@taybaa8158 11 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ አባዬ❤❤❤❤❤❤❤
@lchielyas3652
@lchielyas3652 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን👏👏👏
@smrat8058
@smrat8058 11 ай бұрын
እረዲም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 11 ай бұрын
እኔም ላብድ ነዉ ብዙ ፁምሁ ልሰግድ ስል አጥንቴ ይወጋኛል እጀ ሌቆረጥ ዘልዘል ይላል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አባታችን የሜሳነወት የለም እግዚአብሄር ታምር ያደርጋሉ እንዴት ማግኘት እችላለ አባታችንን
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 11 ай бұрын
ሲገጀ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 11 ай бұрын
@@user-ph5yr7sn5g ጉልበቴ ይቆቆል በጣም ምግብ አያስበለኝም
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 11 ай бұрын
እየተዋጋሺ ነው በርች እነም እንዳች ነኘ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 11 ай бұрын
@@user-ph5yr7sn5gበፀሎት አስቡኝ እምነት ተስፋየ ደክሞል ወለተ ስላሴ ብለህ አስበኝ እንድፈወስ እንድመሰክር
@rozirozina8794
@rozirozina8794 11 ай бұрын
Abatachi edima tena yistiwot amlaka hoy ena mechi yihon emfetaw
@RutaMebire-ip3wo
@RutaMebire-ip3wo 9 ай бұрын
Aba edimi ena tina yisitewut aderasawuten tsfelen ebakewut yetameme sew ale abayii
@birhanbirhan4509
@birhanbirhan4509 11 ай бұрын
አሜን አባቴ እንዴት ኖት ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎቶት ያስቡኝ ስልክ ቁጥሮትን ማግአት የምችለው እንዴት ነው
@That4884
@That4884 11 ай бұрын
ቆይ የሴጣን ምስክርነት መስማት አስፈላጊ ነው?
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 11 ай бұрын
Le Egezabeher yemesanew yelem
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 2 ай бұрын
Abata eragem edema yesetelen and asetayayate lesete fetachawe bayetaye
@yordanosmulugate1645
@yordanosmulugate1645 11 ай бұрын
ሰላም ቀሲስ እባክው ስልክ ቁጥረ ፈልጌ ነበር
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 11 ай бұрын
aba tebareku❤❤❤
@girmabeyessa9547
@girmabeyessa9547 11 ай бұрын
Abatachin Yet new ahun yemiyageleglut hulete metche atchewot temelesku kekflehager
@Sara-du2os
@Sara-du2os 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 11 ай бұрын
Abatachn enpuan dena metu betselot asbugn welete slase
@user-iw6sp9ec9p
@user-iw6sp9ec9p 11 ай бұрын
ወይኔ የሰው ክፍት😢😢😢😢😢
@sinafiktekola-ij9yu
@sinafiktekola-ij9yu 11 ай бұрын
አባቴ የትነው ሚያገለግሉት
@meseretdebebe4759
@meseretdebebe4759 11 ай бұрын
Edate note aba Asebugn ebakotene
@user-sr4jj2ys3e
@user-sr4jj2ys3e 11 ай бұрын
ስልክ ቁጡርክ ላክኝ እባክ በማርያም
@user-qe5gj3bu8n
@user-qe5gj3bu8n 11 ай бұрын
አባታችን የት ነው ያሉት
@user-ex2hp5zz4m
@user-ex2hp5zz4m 11 ай бұрын
የት ነው ያሉት
@abrsh617
@abrsh617 11 ай бұрын
አባታችን አድራሻቹ የት ነው
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 11 ай бұрын
አባታችን የት ነው የሜገለግሉት አድራሻ ስጡን
@hhhttt8882
@hhhttt8882 10 ай бұрын
Yet new botaw memihirachin
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 11 ай бұрын
እረ አባቴ በምን ላግኞት ስልክ ቁጥር
@wakeargawe7357
@wakeargawe7357 11 ай бұрын
የት ቤተ ክርሰቲያን ነው በማርያም?
@pharmtips8969
@pharmtips8969 11 ай бұрын
adress
@abrishtilahunassefa1763
@abrishtilahunassefa1763 11 ай бұрын
ኧረ የት ነው እናቴን አሞብኝ ነው
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 213 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
የ40 ዓመት መተት ድግምት ተጋለጠ! ክፍል 116።
11:46
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 3,6 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 213 МЛН