"በሎተሪው ሻጭ የተሰራባትን መተት ብቻዋን ታግላ አሸነፈችው!" ክፍል 71።

  Рет қаралды 9,654

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@wubshettekalge469
@wubshettekalge469 7 ай бұрын
እግዘብሄር ያብዛዋ አባ ተባረኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ሀይል ብርታት ይስጥዋት ኢትዬጵያን ቸሩ መድሀንያለም ይጠብቅልን
@user-ur3wd3cr4d
@user-ur3wd3cr4d Жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብኝ አባቴ ይች ቀን ለኛም ትምጣልን
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Жыл бұрын
እግዜኤብሔር ይመስገን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኝኛም ይድረስልን ቄስስ አባታችን ጸጋውን ያብዛለዎት
@hirut1807
@hirut1807 Жыл бұрын
አባ ወለተገብአርኤል ነኝ መቁረብ እፈልጋለሁ ባለቤቴ እምቢ አለኝ ፀልዩልኝ
@elsaarsema7213
@elsaarsema7213 Жыл бұрын
በጸሎት ለወላዲተ አምላክ ንገሬት
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068 Жыл бұрын
ሱባኤ ያዥበት መልስ ታገኝበታለሽ
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Жыл бұрын
አቤት ጌታዬ በሙሉ በመተት ታስረናል እግዚያብሄር ከታሰርንበት ከሞርትና ከድግምት ክፉ መንፈስ ያላቀን🙏🏾 አባታችን ኑሩልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት በፀሎትዎ ያስቡኝ
@SintayehuAssefa-cr1rq
@SintayehuAssefa-cr1rq 29 күн бұрын
አባቴ ከደጃችሁ መጥቸ መፈታት እፈልጋለሁ ከነቤተሰቤ ታስሬ ነዉ ያለሁት አባ ፀልዩልኝ ወለተ ኪዳን
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እስከመቼ ይሆንበደዚህ አይነት በመተት ተሳስረን እምንኖረው እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበለን ይማረን
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ጸጋዉን ያብዛሎት አባታችን
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሪችን ቃለህይወት ያሰማለን ወለተ ማርያም ብሎ በፆሎት አስቡኝ
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 3 ай бұрын
ስልከወትንላኩልን
@habitam
@habitam Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ጨርሰን ተለክፈናል 🙆‍♀️🙆‍♀️😭😭😭እግዞ 😭😭😭አመላኬ ሆይ ለንሳህ አብቃኝ 🙏😭
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
ለዚህ ነው ደሀ አገር የሆነው በደብተራ ጠንቋይ የተነሳ በጣም ክፉ ህዝብ
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት ለአባታችን ❤
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Жыл бұрын
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 Жыл бұрын
Abet geita hoy ykrebelen abaye bexelot hasbuni sih amet ynurlen bexegan btienan
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn Amenn Ameen 🤲🥰🥰🥰 Asirt Dingili iftuu.... 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
Abatey ክበሩልን አባ እኔጋም የሆነነገር እንደላለ ሥጸልይ ይሰማኛል ግን ከስራዬ አኳያ መትጋት አልቻልሁም በጸሎት አባክዎ በጸሎት ንሰሩልኝ ግራ ገብቶኛል ወለተ ሃና
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰጋነ ይሁን ኑሩልን አባታችን 🙏🙏🙏
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሁሉም ታስሮል
@MistaMista-gg9lt
@MistaMista-gg9lt 3 ай бұрын
Adirsha yerti new Silke quxurachun asiqamxulin
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛሎት አባቴ 🙏🏿🙏🏿
@amareshiferaw
@amareshiferaw Жыл бұрын
እስከመቸ ደብተራና፥ጠቋይ፥ እያስገቡ እነሱ እናተ ደግሞ አስወጭ እስከመቸ መጋለጥ አለባቸዉ
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
የኔስ ተራ. መቸ ይሆን. አምላኬ ሆይ. ድረስልኝ😢😢
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
አባ እኔንም አሳቡን እህት ማርያም ነኝ😢
@saramengtsab1422
@saramengtsab1422 Жыл бұрын
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
በቃ መድረክ ስታገኙ የሚሰበከው የሴጣን ስራነው ማለትነው ወይጉድ ማስተዋልን ያድለን
@hayleGebremedhin
@hayleGebremedhin Жыл бұрын
አባ እጄም እግሬም ተሳስሬ ከተኛዉ ሁለት አመት አለፈኝ እርሶጋ ልመጣ አስብና ያሉበት አላዉቀዉም መገኛዎ ይንገሩኝ አና አባ ይፀልዩልኝ
@sababekele8721
@sababekele8721 Жыл бұрын
Amen amen amen
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
ወረት ምንድነው ? ( ይህ የስንቶቻችሁ ጥያቄ ነው ? ) እኔና ሰላምዬ
40:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 17 М.
1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ  (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
19:09
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 137 М.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН