ከልክ በላይ - Ethiopian Movie Kelk Belay 2020 Full Length Ethiopian Film Kelek Belay 2020

  Рет қаралды 895,594

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ከልክ በላይ - Ethiopian Movie Kelk Belay 2020 Full Length Ethiopian Film Kelek Belay 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 787
@jamalik6639
@jamalik6639 4 жыл бұрын
ስደት ላይ ያላቹህ እህት ወንድሞቼ ራሳቹህን ጠብቁ አደራ! ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን 🙏
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
one love KZbin አሜን🙏
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 жыл бұрын
አሜን፫ ውዴ😘🙏🙏🙏
@fireyesulultaliji2563
@fireyesulultaliji2563 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-ev4tc5zq7j
@user-ev4tc5zq7j 4 жыл бұрын
አሜን
@genetefrem6661
@genetefrem6661 4 жыл бұрын
Ameeennn mamye
@logshowyoutube9982
@logshowyoutube9982 4 жыл бұрын
እስኪ ጩባው አይቶ ይህን ፊልም ያየ
@wollotube1
@wollotube1 4 жыл бұрын
አንድ አስተያየት ልስጥ የኢትዮጵያ ፊልም አብዘሃኛም ድምፁ በጣም ይረብሻል ይሄ ደሞ የኢዲንትግ ችግር ውይንም ስንፍና ነው ገብታ ሲኖር ክላሲክ ተጠቀሙ የሰዎች ንግግር ሲኖርመወ ክላሲካል ለተመልካች በጣም ይረብሻል
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
እንዲታይላቸው ከፈለጉ ሙዚቃውን መቀነስ ምኑንም አልሰማንም ፣አዲያ
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
ጎበዝ ዝምብለው ሰብስክራይብ እያሉ ከሚለምኑት ውጭ ለአስተያየትም መሳተፍ ደግነው እርስበራሳችሁ ስትደጋገፉ ነው ሌላውም የሚቀበላችሁ ልየውና ከች እላለው ብቻ በርታ ቀጥልበት
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ያስጠላል መሰተካከል አለበት ግን ወንድወች ፌልም የምታዮ አይመስለኝም ነበር ለካ ከኛ ትብሳላችሁ
@fikiryoutube4765
@fikiryoutube4765 4 жыл бұрын
@@user-cj4pn6gp6u kkkkkk
@fikiryoutube4765
@fikiryoutube4765 4 жыл бұрын
Wollo tube ትክክልነህ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
አላህ የመጣብንን ኮረና በሽታ ከምድር ከአለም ዳር እስከ ዳር ንቅል አድርጎ ያጥፋልን አሚን በዚ ሠአት እሱ ነው እንቅልፍና ሠላም የነሣን አላህ ይጠብቀን ከነቤተሠቦቻችን አሚንንን
@mimitadese5013
@mimitadese5013 4 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen
@cell1195
@cell1195 4 жыл бұрын
ምንድነው ክላክሱ ይረብሻል የሱእንጂ የናተህ ድምፂ አሰማም
@AliAli-cu9dw
@AliAli-cu9dw 4 жыл бұрын
Amen amen
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 жыл бұрын
አሚንአሚን ዉደ
@user-ix8of5mj3z
@user-ix8of5mj3z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ
@keaobakamokuuene1133
@keaobakamokuuene1133 4 жыл бұрын
የጩባው አፍቃረዎች ያት ነቹሁ♥
@myloveethiopia1179
@myloveethiopia1179 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እውነተኛ እና ፈጣሪውን እሚፈራ የ ህይዎት አጋር ለሁላችን 😅😅🤲🤲
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lv8pz1uy7q
@user-lv8pz1uy7q 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-my5uo2kr4l
@user-my5uo2kr4l 4 жыл бұрын
እውነትነው
@seidhassen813
@seidhassen813 4 жыл бұрын
Anchyma yeny neshe dimow ensisoa lela amareshe
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
kkkkkkkk
@tig4420
@tig4420 4 жыл бұрын
እንደ ዳኔ አስተኝቶ የሚቀልበኝ ባል ፈልጉልኝ እስኪ🌚 ምርጥ ፊልም ነው👌
@amaremulatu863
@amaremulatu863 4 жыл бұрын
ወጪው በማን ነው
@user-xj4op2nw4t
@user-xj4op2nw4t 4 жыл бұрын
በቃ ለባሌ ልዳርሽ ቆንጅ
@aserminasie1183
@aserminasie1183 3 жыл бұрын
haymi Gerrard Ethiopia ene alew inbox
@sofiakassa3026
@sofiakassa3026 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ፊልሞች ብዙውን ጊዜ መነሻቸውን አይቶ መጨረሻቸውን መገመት ይቻላል እዚህ ፊልም ላይ ግን ሰርፕራይዝ ነው ያረጋችሁኝ good job!!!!
@sofoniasshow527
@sofoniasshow527 4 жыл бұрын
አማርኛ ፊልም ላይ ክላሲካል አታሳንስቱ አይሰማም ጎበዞች በርቱ
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 жыл бұрын
ጩቢቲን የምቶዱት❤ እስኪ👍👍
@user-hg6cj4dl3f
@user-hg6cj4dl3f 4 жыл бұрын
ጩባው ግን እዴት እደምወድህ ❤❤ምርጥ ፌልም👌👌
@emamaubelete8031
@emamaubelete8031 4 жыл бұрын
ደስ ይላል አሪፍ ፊልም እና መስግናለን
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ እንመሰግናለን
@mgd4319
@mgd4319 4 жыл бұрын
ፊልም እያየሁ comment ማንበብ ውስጤ ነው።
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 4 жыл бұрын
😀😀😂😂😂😂😂❤️😋
@kalkidantadese292
@kalkidantadese292 4 жыл бұрын
Like me
@mastawetdiribaabeenyaa775
@mastawetdiribaabeenyaa775 4 жыл бұрын
Me too 😊
@soccergame792
@soccergame792 3 жыл бұрын
Ena mine yitabase
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
በተረፈ ነጰብራቆች እናመሰግናለን
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
አረ ያአላህ መስጊዶቻችን እድከፈቱልን ዱአ አርጉ
@user-bv6qz2uq6b
@user-bv6qz2uq6b 4 жыл бұрын
ምኖ እንከፍ ነሽ ፊልም ቤት መተሽ ስለመስጊድ ታውራለሽ ብሽቅ
@uyigi2670
@uyigi2670 4 жыл бұрын
እሸአላህ። ያረብ የመጣውን በላ አላህ የሳልን
@dubaidubai5156
@dubaidubai5156 4 жыл бұрын
@@user-bv6qz2uq6b ካወቅሽ እንከፍና ብሽቅ አንች ነሽ መብቷ ነው ምን አገባሽ ደነዝ
@seidsani5419
@seidsani5419 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም በጣም ደስ ይላል
@jannajanna6475
@jannajanna6475 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ነበር እናመስግናለን
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ቆይ ምን ይሉታል ከፊልሙ ዝቃጭነት የክላሲካሉ የቱን እንስማ ፣
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 4 жыл бұрын
የተሠረቀ ፊልም ስለሆነነው
@maregmareg2190
@maregmareg2190 4 жыл бұрын
እኮ እየጮህ እኮ ጆሮዬን አደነቆርው
@alimosawee2079
@alimosawee2079 4 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ አዝናናቹኝ ነፀብራቆች በጣም ነዉ ምወዳቹ እረጅም የሆነ የቻናል እድሜ ይስጣቹ 😘😘😘
@melesejoseph9112
@melesejoseph9112 4 жыл бұрын
እትዮጵያ ፊልም ምንም አይምርም
@fatumahusein263
@fatumahusein263 4 жыл бұрын
Mirt film new gin mucikaw yesewochun dems ayasemam beza 🙋🏻‍♀️
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
ደህና አደራቺሁ
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Alhamdulillah dena anchis
@mymomismyhero4905
@mymomismyhero4905 4 жыл бұрын
Netsebrak enamesegnachualen
@user-gb8np8mj7g
@user-gb8np8mj7g 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከቲክቶክ ኣይቶ የመጣ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ተመችቶኛል ምንም የሚወጣለት ነገር የለውም
@user-sf8gz2hx9s
@user-sf8gz2hx9s 4 жыл бұрын
Dmuxu betam yrebeshal gan filmu arif new 🇪🇷❤🇪🇹🙏
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Betam mirte filim naw beratu mikiye wutset nak❤👈
@promisepromise4203
@promisepromise4203 4 жыл бұрын
Betami. Yigerimali
@emmhammdi7672
@emmhammdi7672 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 2 жыл бұрын
በ እውነቱ ሁሉም ነገር አልገመትኩም ነበር ፊልሙ በጣም ወጣ ያለ ነው ደራሲው ጎበዝ ነው ከህንድ ፊልም ካል ኮረጀ
@user-su9lp8fl8f
@user-su9lp8fl8f 4 жыл бұрын
Wowwwww Yamiral
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ግን ድምፅ ይጥራል ሙዚቃው ትንሽ ይረብሻል ጋይስ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ሁላችሁም ሚሊዮን ስወድህ ቀስ ስወድህ አተ ወፍራም ልጅ ውስጤ ነህ አድናቂህ ነኝ በነገራችን ላይ እኔም ፊልም መስራት ለብዙ አመት ስመኛው የነበረ ነው ግን አጋዢ የለም ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው ወገኖቼ በጣም ስንጨካከን ፈጣሪም ይቅር አይለንም የፈጣሪም ይቅርታ ይብዛልን የኛም ደግነት እንልመድ ወገኖቼ ህልሜ ህልማችሁ አርጉና አግዙኝ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
በዚህ ቻይነል የምተለለፍ ድራማ በጠም ደስ ይላል ምክንያቱም ፍፃሜው ያምራል በርቱልን
@jesus4me151
@jesus4me151 4 жыл бұрын
sew yawera music bitatefu arif neber
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 4 жыл бұрын
ሚሊዮን ብርሃኔ ስላየሁት ነው የጨረስኩት እጂ አይነፋም
@yisehakwegene8931
@yisehakwegene8931 4 жыл бұрын
የዚህን "ፊልም" ስክሪፕት የፃፈ ሰዉ አርባ መገረፍ አለበት.... በጋለ ብረት...
@betelhemasfaw3207
@betelhemasfaw3207 4 жыл бұрын
እውነት ነው .ጩባውን አይቼ ተሸወድኩ😭
@betilove6176
@betilove6176 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-vw3nf2hn3l
@user-vw3nf2hn3l 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@soccergame792
@soccergame792 3 жыл бұрын
What do you mean it's an amazing movie 🔥🔥
@user-pk1qj5zq8f
@user-pk1qj5zq8f 2 жыл бұрын
ያምራል የምር በጣም ነው ያስደሳኝ
@zinteabdullah7625
@zinteabdullah7625 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
@enatnegash6709
@enatnegash6709 4 жыл бұрын
ጩባውን አይቼ ነው ለማየት የገባሁት
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 жыл бұрын
እኔም
@sintesinte9763
@sintesinte9763 4 жыл бұрын
ልክ እደኔ ማር
@estfanosmesay8668
@estfanosmesay8668 4 жыл бұрын
እኔም
@ibrahimboujackle3322
@ibrahimboujackle3322 3 жыл бұрын
Enem
@ibrahimboujackle3322
@ibrahimboujackle3322 3 жыл бұрын
Enem
@hindyashamil675
@hindyashamil675 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ምንድን ነው የሙዚቃው ጩህት ድምፃቸውን በደንብ እንዳይሰማ አርጎታል። 👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾
@abdulrahmanabdo2864
@abdulrahmanabdo2864 4 жыл бұрын
ፈልሙ በጣም ቆንጆ ነው ሙዚቃ በጣም ከፍ አድረከው ድምፅችው በድንብ አይሳመም
@mhdkmohgg
@mhdkmohgg 4 жыл бұрын
I just subscribe to this channels Looks at the quality of movies No advertisement ..u just enjoy watching movies.thank u guys By by sodare.. tube
@adissisay8646
@adissisay8646 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ያልተበኩት ነዉ አጨራረስ ዋው በታም ደስ ይላል!!!
@faylomanco2224
@faylomanco2224 4 жыл бұрын
betam yemieyasetela sound track
@nancybailey2419
@nancybailey2419 4 жыл бұрын
የተሰረቀ ከሆነ ብቻ ነው የማየው። እባካችሁ ሌቦችዬ በነካ እጃችሁ ሰርቃችሁ አሳዩን። ሲኒማ መግብያ ብር የለንም። እግዚአብሔር ከኮረና ቫይረስ አለምን 🌎 ይጠብቃት። ከክፉ ነገር ሁሉ የሰውረን።
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Hahahah yetesereka ngr yitafital aydel
@nancybailey2419
@nancybailey2419 4 жыл бұрын
Ye baba lij habeshawit ቀላል ይጣፍጣል🤣🤣🤣😂😂😂
@sicosilotube3491
@sicosilotube3491 4 жыл бұрын
@@nancybailey2419 yetesereqe qemsesh takyalesh malet new
@nancybailey2419
@nancybailey2419 4 жыл бұрын
Yen Tube qelal kemshalehu
@deme19
@deme19 4 жыл бұрын
ተወደጅ ፊልም
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Wowww betam aref new 👌❣❣❣♥️🇪🇹
@miuherty6233
@miuherty6233 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@iloveyouethiopan1346
@iloveyouethiopan1346 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እንመሰገንል
@missyeneenatuwa4633
@missyeneenatuwa4633 4 жыл бұрын
Ye Medam lijoch filmun taw ena du'a or selot argu le hagerachin
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 жыл бұрын
አሪፉ ፊልም ነው ማሮች
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፈነው
@asterdeti8326
@asterdeti8326 4 жыл бұрын
Arif New 🙏
@user-tq5pv5sn2f
@user-tq5pv5sn2f 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ የፍቅር ፊልም
@oromiyabiyyakoo9994
@oromiyabiyyakoo9994 4 жыл бұрын
waw arif deram nw
@Hope-ie8xt
@Hope-ie8xt 4 жыл бұрын
Loud sound track i couldn’t hear anything 😔
@soccergame792
@soccergame792 3 жыл бұрын
Ikr
@user-qz1fs7xi2o
@user-qz1fs7xi2o 4 жыл бұрын
መጨረሻ(ከመጋረአጃ በስተ ጀርባ) ላይ ያለው ቀረፃው ግን ፊልም መስራት በጣም ቀላል እንደሆነ ያሳያል!!! ካስት ሚያረግኝ ሰው ባገኝ ፠ አሪፍ ፊልም ነው!!
@davepeter5277
@davepeter5277 4 жыл бұрын
ጠሾሽ ምርጥ ድራማ ሰይሆን አይቀርም ብቻ ካየሁ ቦኃላ ነግራቹሃለው ይመቻችሁ ቀሽቶቼ
@ethiopiantiktak5124
@ethiopiantiktak5124 3 жыл бұрын
wow wow wow betam arif sira new
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ያምራል ብዬ ተስፋ አለኝ
@akanimartin1891
@akanimartin1891 4 жыл бұрын
Chubitiye magnew🥰
@babikoman9773
@babikoman9773 4 жыл бұрын
Dersetu betam arif new production gen 0
@hilentadesse9252
@hilentadesse9252 4 жыл бұрын
Arif new chubaye👈
@nanitube9929
@nanitube9929 4 жыл бұрын
Arif movie new
@user-ep1ev6ei9g
@user-ep1ev6ei9g 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ጊዜ በጣም ያሳዝን ነበር ግን መጨረሻው በጣም ያምራል
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ደሥ የሚል ነው አሥተማሪም ነው
@officialfaydafiker1670
@officialfaydafiker1670 4 жыл бұрын
Etopiya bea film indazi adg sayat bexeam naew ❤❤
@merontekelu2146
@merontekelu2146 3 жыл бұрын
Nise movie waw
@makedahanna482
@makedahanna482 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@robelgebreslasegumsa2140
@robelgebreslasegumsa2140 4 жыл бұрын
Mndno classical aytefam de ye film mood ko atefa
@maryashene4176
@maryashene4176 4 жыл бұрын
Yedekem movie! Yemisera tefa meselgn
@genetabate4779
@genetabate4779 4 жыл бұрын
Arif new bertu
@hananitube4162
@hananitube4162 4 жыл бұрын
ተመስገን ይሄልጅ ከሰካራም አንስተህ አባወራ ያረክ አምላክ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@selamyemariyamlij9763
@selamyemariyamlij9763 4 жыл бұрын
Kkkkkkk Ere Belew
@KhanKhan-sw2mi
@KhanKhan-sw2mi 4 жыл бұрын
حححح
@user-xf2wn5zs7i
@user-xf2wn5zs7i 4 жыл бұрын
ያፊኮ Tube 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ጩባውን አይቸ ነው ለማዬት የገባውት
@danielyeshiwas8359
@danielyeshiwas8359 4 жыл бұрын
Yeminim neger mejemeriya selam newuna selamachuk ybzalgn
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeeeen daniye antem selam hunilign bra
@lomikemtemal1252
@lomikemtemal1252 4 жыл бұрын
Woww good
@dawitekassa5702
@dawitekassa5702 4 жыл бұрын
Minm ayhonim
@umutofiktube
@umutofiktube 4 жыл бұрын
Wow btam des ymil film new
@soccergame792
@soccergame792 3 жыл бұрын
I really like the jokes at 12:11 nice one😂😂😀🔥🔥👍👌
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
የሚሊዮን ገፀባህርይ ደስ ይላል በተለይ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ጩባዉ ግፀባህሪይ ይኑራችሁ ሀቅ ሰው ሁኑ።
@tsegayberih5965
@tsegayberih5965 4 жыл бұрын
Wawwwwwe arif film
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ምንም አልተመቸኝ ይቅርታ
@soccergame792
@soccergame792 3 жыл бұрын
It is not necessary to comment negative perspective
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
እኔ 14ኛ ነኝ ጩባው ካለበት ደስ እደሚል አልጠራጠርም ፊልም አይታችሁ ስታበቁ ስለ ማዳም ኮሮና ስደት የምትቀባጥሩ ኮሜንት መስጫ ጣታችሁ ትቆረጥ አቦ ካሁኑ ማሳሰቢያ ነው ነገርኩ በፈጠራችሁ ሌላው ሰው ኮሜንት አይቶ እንዲያየው ሸቃሊት ሆይ ዝባዝንኬሺን መኝታ ክፍልሽ ጥለሽ ነይ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ቅመምም ትክክል ነሽ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
@@asemamewuademasu7401 የምር በየገባሁበትኮ የማየው ነገር አጠገቤ ቢኖሩ የምር በጥፊ ለማጮል አልመለሰም በእርግጥ ችግር የለም ማለት አይደለም ግን እዚህ ጋር ከጭንቀት ለመሸሽ ዘና ለማለት ፊልም የምናየው ሆሆሆሆ ችግር በችግር እረዲያልኘሰ አቦ😂😂
@emanhabashi8397
@emanhabashi8397 4 жыл бұрын
ህህህህ
@emanhabashi8397
@emanhabashi8397 4 жыл бұрын
አይባልም
@emyeminilik7335
@emyeminilik7335 4 жыл бұрын
ጩባው ስላለ ነው እንጂ ምንም አይነፋም
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
አይ ጩባ መመንተፍ አልተውክም አሁንም
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
ይሄ የጩባ ሌባ ሁሉ ጩባ ጩባ ይላል
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
ከድምፅ ዉጭ በጣም አሪፍ ነው
@user-io9ze8qf5x
@user-io9ze8qf5x 4 жыл бұрын
.""" ዲያርዪ """ልጅትዋ """ በመሃል መሃል ላይ የማስታወሻ ደብዳቤ ስትፅፍ የአና ፍራንክ መፅሀፍን አስታወኝ "" የአና ማስታወሻ ""
@ila5146
@ila5146 4 жыл бұрын
ምርጥ መፃፍ ነው
@amyside22
@amyside22 4 жыл бұрын
1gna new
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል😂😂😂😂😂😂😂
@user-hn4pe2ic5u
@user-hn4pe2ic5u 4 жыл бұрын
ያምራልበጣም
@lifeinamarica5869
@lifeinamarica5869 4 жыл бұрын
ዉይ ማዳም መጣሁ 1 ሠዓት ብቻ ናት መጣሁ
@user-rs7ef8sr2m
@user-rs7ef8sr2m 4 жыл бұрын
😄
@user-tc3iu2be8i
@user-tc3iu2be8i 4 жыл бұрын
😆😆😆
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 4 жыл бұрын
😀😀😀😀
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-ly1ev7bg1w
@user-ly1ev7bg1w 4 жыл бұрын
ደሰይላል
@sisaykasa7592
@sisaykasa7592 4 жыл бұрын
ወይኔ በዚህ ፊልም በማየት የጨረሰኩት ጊዜ በጣም አናደደኝ ኤጭ በዛላይ ደግሞ የሚረብሽ ድምፅ አለው አዓመቱ ደባሪ ፊል ብየዋለው ቋቅ
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 4 жыл бұрын
Hahhahhahahah
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow 🙏🙏🙏
@user-em6yp1vy2v
@user-em6yp1vy2v 4 жыл бұрын
ማንዴላን ባታሳትፉ ማንዴላን የመሰለ ሰው አመጣችሁ መቼም ከማንዴላ አትወጡም 😡
@sebliyehirut3599
@sebliyehirut3599 4 жыл бұрын
kkkkk እኔም በዉስጤ ከማንደላወች ዉጭ ወን አክተሮች የት ሄዱ እያልኩ ነበር
አቋራጭ - Ethiopian Movie Akuarach 2020 Full Length Ethiopian Film Aquarach 2020 Akuwarach
1:31:14
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 615 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 30 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 76 МЛН
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 978 М.
ሓቀና ዛንታ"መርድእ "ታ ሄዋን "
9:35
Akye Wedi
Рет қаралды 435
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Arada Movies
Рет қаралды 193 М.
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ባላገሯ - Ethiopian Movie Balagerua 2020 Full Length Ethiopian Film Balagerewa 2020
1:33:43
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 744 М.
Cute 😱🐒🍭💞
0:11
Tuğkan Efe
Рет қаралды 9 МЛН
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 968 М.
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН