ከከንቲባው ፋኖ የተላለፈው ሕዝባዊ ጥሪ!መቅደላ.! ደ/ታቦር.! አለማጣ.! ፋ/ሠላም.!28 July 2024

  Рет қаралды 40,361

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Күн бұрын

ከከንቲባው ፋኖ የተላለፈው ሕዝባዊ ጥሪ!/መቅደላ.! ደ/ታቦር.! አለማጣ.! ፋ/ሠላም.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com
t.me/beletekassa

Пікірлер: 201
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet 2 ай бұрын
በሌ የኛ ኩሩ አስተዋይ አማራ። በነዘመድኩን ተቃጥለን አንተን ሳይ ተስፈ አለኝ
@tigistuabebe-k6c
@tigistuabebe-k6c 2 ай бұрын
በኦሮሚያ ክልል በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አመያ ወረዳ ላምንኖር ግፉዓን አማሮች ሁሌም ድምፃችንን ስለምታሠማልን እናመሠግንሀለን እናከብርሀለን እንወድሀለን በሌ እድሜ ከጤና ይስጥህ በርታልን አትርሳን❤❤❤
@ethiofocusnewsፎከስ
@ethiofocusnewsፎከስ 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@GetahunBelsti
@GetahunBelsti 2 ай бұрын
በለጠ ሌ ሎ ች ካ ን ተ ይ ማ ሩ ተ ባ ረ ክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 ай бұрын
በሌ ሰላም!!የፋኖ ትግል በሞራልም፣በሃይማኖትም፣በህግም የተደገፈና ውጤቱም ማሸነፍ ብቻ የሆነ የአማራ ህዝብ ትግል ነው፤አማራ ያሸንፋል!!!ድል ለፋኖ!!!!!💪💪💪💪
@Weygize
@Weygize 2 ай бұрын
Perfect💪💪💪💪
@Mashquke
@Mashquke 2 ай бұрын
የምንሰማው በሙሉ ሕፃን ያቦካው አይነት ነገር ብርጭቅጭቅ ያለነው በአማራው ላይ እያደረጉ ያሉት ።አንድ ጀግና ወንድ የአማራ ልጅ አግኝቱዋል ይስተካከላል ።በአማራ ላይ ያሾፈ ፣የቀለደ እኛ የመጨረሻውን ግሩም ቀልድ ቀልደን እንስቅበታለን ያላንዳች ጥርጥር ፋኖ ያሸንፋል ።
@Mashquke
@Mashquke 2 ай бұрын
አማራዊነት ይለመልማል ፋኖም ያሸንፋል ።
@aleshingtube4090
@aleshingtube4090 2 ай бұрын
​@@Mashqukeድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለ መረጃዎች በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 ай бұрын
ብልፅግና የአሳማ እርባ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@getnetchane8621
@getnetchane8621 2 ай бұрын
በሌ በእመብርሃን ይሁንብህ ሃብታሙ አያሌው ለህሌናው እድሰራ ብትመክረው እዳው ከሰማህ
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
አንዳንድ ኮሜንት ላይ ሆዳም አማራ፣ግንቦቴ ብአዴን ይባላል ።እነዚህን ሰዎች ስም እያጠፉ ከመግፋት ለአማራ እንዲቆረቆሩ ማድረግ ተገቢ ነው ።መከፋፈል ተገቢ አይደለም ።አማራ አማራ አማራ አንገቱ አንድ ነው።
@AbrhamatalBelete
@AbrhamatalBelete 2 ай бұрын
ወንድሜ፣ሀቀኝነትህ፣በጣም፣ያስደስታል፣ይወደዳል፣ግን፣ወደጉዳዩ፣ቶሎግባ
@አማራነኝአወፋኖነኝ
@አማራነኝአወፋኖነኝ 2 ай бұрын
ሰላም ወንድም በለጠ እናመሰግናል ❤❤ድል ለተጨቆነው ለደጉ ወገኔ ለአማራ ፋኖ ❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡
@WauNuro
@WauNuro 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ChalachewZe
@ChalachewZe 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን የፋኖ ጋሻ ጋዜጠኛችን ድልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 2 ай бұрын
ወደም አለም የኛ አስተያይት ምድር ላይ ያሉ ፋኖዉች ከስልጣን መሻማት እና ከጉጠኝነት ወተዉ አድ አማራዉይ እሳቢ ይዘዉ ይህን መከራዉ የበዛ የአማራ ህዝብን እባ ይበሱ በፈጣሪ እንለምናለን ሚድያላይ ያላችሁም አኒዉሎየ ሸዋየ ጎደሪ ጉጃሜ መባባሉን ትታችሁ አድ አማራ ብላችሁ ስሩ የአሳምነዉ ፅጊን ቃል ይከበር
@MulugetaAbate-e7v
@MulugetaAbate-e7v 2 ай бұрын
የሚከፋፍሉት ለምን አትናገርም አማራ መዳኛው አማራነት ነው ግንቦቴዎችን አውግዝ ትክክለኛ ከሆንክ
@JacobKe931
@JacobKe931 2 ай бұрын
አያወግዝም። ሞራል የለውም
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ እና መረጃ ለህዝብ የሚያደርስ እንጂ የሆነ የተቀዋሚ ሰብሳቢ አይደለም ።
@GundeAu
@GundeAu 2 ай бұрын
ዘመነ የህዝብን ትግል ጠልፎ ካልነገስኩ ብሎ መበጥበጡን ልትክድ ነው?
@MulugetaAbate-e7v
@MulugetaAbate-e7v 2 ай бұрын
@@GundeAu ለእንዳንተ አይነት ቆሻሻ. ዲቃላ ግንቦቴ. መጀመሪያ ማንነትህን. ጠይቅ ዘመነን የመናገር ሞራል የለህም. የአማራን ወጣት ያነቃ ጀግና ነው ዘመነ. እንደእስክንድር የዜጋ አቀንቃኝ አይደለም
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
አማራ አማራ ነው ግንቦቴ ቅብጥርሴ መባል የለበትም
@NuruJabreli
@NuruJabreli 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@jonytube4151
@jonytube4151 2 ай бұрын
በርታ በሌ ስለ አንድነት የሚለያዬ ሀሳቦች ላይ ጌዜ የለም ።
@GundeAu
@GundeAu 2 ай бұрын
ትግሉ የህዝብ እንጅ የግለሰቦች ትግል አይደለም። ዘመነ እና እስክንድር እጃቸውን ከትግሉ ላይ ያንሱ። እነሱ ባይኖሩ የሚጎዳ ትግል የለም።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 ай бұрын
ራያ😢😢ደልላአማራፋኖዬ ❤💛💚💪💪💪💪💪
@de4xi
@de4xi 2 ай бұрын
ድል❤❤ለፋኖ❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉
@ስዴተኛዋየመዳምቅመም
@ስዴተኛዋየመዳምቅመም 2 ай бұрын
ድል ለተገፋው ለተጨቆነው ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋነ💪💪💚💛❤️
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 2 ай бұрын
ዘመኑን የማይመጥን ስውር እስር የፋኖን ቅዱስና የተከበረ ስም አይመጥንም።
@YeshiWube-j8i
@YeshiWube-j8i 2 ай бұрын
በለጠ በርታ.
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 ай бұрын
ተራው የወያኔ ነው ፋኖ ረፍርፈው ይሔንን መጋዣ አልሰማ ብሏል አሳደህ በለው ያን ተገንጣይ ወንበዴ
@elsabethe
@elsabethe 2 ай бұрын
God help Fano
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u 2 ай бұрын
በፋኖ መካከል እየተፈጠረ ላለው ችግር ሁሉ ዋነኛ ምንጭ እስክንድርና 360 ናቸው።
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
ልዩነትን የሥልጣን ሽኩቻን በሆደ ሰፊነት መያዝ ከጎጠኝነት ይልቅ በሳል፣ታማኝ፣ሀቀኛ በእሳት የተፈተነ ዕውቀት ያላቸውን ወደ አመራር ማምጣት አለብን።አማራ ወፈሰማያት ጠላት የከበበው፣የመከራ ዶፍ የሚወርድበት ሕዝብ መሆኑን መገንዘብ አለብን።
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሠላም ይስጠን።
@emagag8161
@emagag8161 2 ай бұрын
ድል ለፍትህ ታጋዩ ፋኖ❤ ውድቀትና ውርደት ለፋሸስት አብይ አህመድ 😮
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
ቢቻል መከላከያ ውስጥ ያሉ አማራዎች ሚኒሻና አመራሩን ከአማራ ሕዝብ ጎን እንዲሆን መሠራት አለበት
@ሳዳም
@ሳዳም 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪💒🤝🕌❤️
@MelakuKelemu-g6f
@MelakuKelemu-g6f 2 ай бұрын
በርታ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ 😢😢😢 እንድዝህ ተዋርዳ አታውቅም
@meleseyeseraw2999
@meleseyeseraw2999 2 ай бұрын
በለጠ ዘገባውን አንተ ብቻ ዘግብ ወንድሜ ያምራል
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 2 ай бұрын
ፋኖኖኖኖ 💚💛❤️ ኢትዮጵያውያ
@HOPE_LIFE1
@HOPE_LIFE1 2 ай бұрын
በርታልን ወንድም
@MikiMulugeta-gc2yx
@MikiMulugeta-gc2yx 2 ай бұрын
ጥሩነው በርታ
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 ай бұрын
ራያ ውስጥ ይህን ኮሎኔል አህመድ የሚባል እንስሳ የሚደፋ ጀግና እንዴት ጠፋ?
@TeddyArsenal-k9n
@TeddyArsenal-k9n 2 ай бұрын
የሚገርመው በተፈናቃይስም የገቡት አንድም መኖሪያቤት የሌላቸው ትምርትቤትውስጥ ናቸው የሚያከራያቸውኳ አላገኙም ከዚህበላይ ማስረጃ ከየትይምጣ
@FjggChhh
@FjggChhh 2 ай бұрын
አሑንስ የሰረቸኝ ነገር ቢኖር የመዳም ፊት እና የአማሐራ ፓለቲካ😢😢😢
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ዱላና በደል በዝቶባችሁ ነው። ማዳምም እንደ ብልፅግና ትገርፋለች።
@FjggChhh
@FjggChhh 2 ай бұрын
@@GovernmenMagnitude ወይ መገረፍ
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs 2 ай бұрын
ፋኖ በፍጥነት ከተሞችን መቆጣጠረ አለበተ ምክንያቱም መሞታችን አልቀረም።
@yohanishabite
@yohanishabite 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤በጎጃም ፋኖ ውስጥ የወሸቀው ከክልል ውጪ ውስጥ እያሉ የሚያጨበጭቡ ዝርክርኮች ፋኖን ጀግኖች ልጆቹንዋጋ እያስከፈለና የፋኖን ትግል ለአደጋ እያጋለጠ ነው።ተጠንቀቁ❤
@enanu7590
@enanu7590 2 ай бұрын
ሰላም በሌ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን የፋኖ ዘመነ ልጅ ህፃኑ ተለቀቀ ወይ
@avim4113
@avim4113 2 ай бұрын
ወንድማችን በለጠ በርታልን
@Fikiru-gl1mn
@Fikiru-gl1mn 2 ай бұрын
በአዲስ አበባ ጋርመንት አካባቢ የተአማራ ተወላጅ የሆኑ ወጣቶች በፖሊስ ተይዘው ታስረዋል
@negusmamo7153
@negusmamo7153 2 ай бұрын
ብልፅግና ምንም ማሸነፍ አይችልም የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እንደ ወያኔ አስራ ሰባት አመት ቢሆን ተዋግቶ ነፃነቱን ያዉጃል
@lofysis
@lofysis 2 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 2 ай бұрын
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbyuAyew
@AbyuAyew 2 ай бұрын
በርታልን
@walelignsisay8286
@walelignsisay8286 2 ай бұрын
ዬአማራህዝብ በተለይም ዬሠሜንዎሎ አማራ ዬማንንጎፈሬእያበጠረነው።መከላከያው ሸኔእንደሆነእና ዬኢትዮጵያመከላከያ ሠራዊትእንዳልሆነ በተደጋጋሚአሣይቷቸዋል።ማንንነውዬሚጠብቁት ለዳግምባርነት እዬተዘጋጃቺሁነው ዎይሥ በመአበልዎጥታቹ ከህውሐትዎራሪ ነፃመውጣትነውዬሚሻለው።ዬቱይሻላቹሐል????
@fasikadamte2574
@fasikadamte2574 2 ай бұрын
100% respect
@MulatAlene-tx2gn
@MulatAlene-tx2gn 2 ай бұрын
ብልፅግና በድሮን፦ በታንክና በመድፍ ሳያሸንፈን በኛው ክፍተት እየገባ ትግሉን እደሸረሸረ ስለሆነ ከዚህ ላይ መሰራት አለበት።
@AmogneZerihune
@AmogneZerihune 2 ай бұрын
ስላየንህ ደስ ብሎናል
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 2 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ግን ይህንን ሁሉ ለአማራ ትግል ዋጋ የከፈለ ጀግና አማራ ፍኖ ሰለሞንን መዘገብ ሞቱን እንኳን እንዴት ??ሚዛናዊ ትመስለኝ ነበር በዘመነ የተላከውን
@ethiopiafirst4868
@ethiopiafirst4868 2 ай бұрын
ሀይ በሌ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን መረጃዎችህም ሆኑ ምክረ ሀሳባህ በጣም ይመቸኛል። አንድ መልዕክት አድርስልኝ!! የዚህ የተፈጠረው ሁሉ ችግርና አለመግባባት ምክንያት መነሻና ምክንያት እየሆነ ያለው ታላቁ እስክንድር ነጋ ነው!! ስለዚህ ይህ ሰው በአማራ እናቶች ይሁንበት ከትግሉ ገለል ይበል ለሱም ስም ጥሩ አይደለም ታሪኩንና መልካም ስሙን ባያበላሽ መልካም ነው። በፈጠረው አምላክ ይዘነዋል ከትግሉ ሜዳ ገለል ይበል። ይህንን ካላደረገ ታላቁ የአማራ ህዝብ ጠላት እሱ ነው ማለት ነው።
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet 2 ай бұрын
በመጀመሪ ጠይቅ ተረዳ አንብብ ፍላጎትክን እወቅ እንጂ የማንንም አጀንዳ አታራምድ። ቢያንስ እስክንድር እየታገለ ነው። የማንንም ቀፋይ ወሬ አታስተጋባ። አሳምነውንም እንዲ አድርገው ነው የገደሉት።
@ethiopiafirst4868
@ethiopiafirst4868 2 ай бұрын
@@NetsanetBarinet የአዝማሪና ለማኝ ስብስብ እየሰማንማ ጀግኖቻችንን አናስበላም
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet 2 ай бұрын
@@ethiopiafirst4868 ጀግና ላንተ ማን ነው
@EmawaySintayu
@EmawaySintayu 2 ай бұрын
በርታልን ግን መረጃቲቢ ላይየለህም በሰላም ነው?
@davidbelay9833
@davidbelay9833 2 ай бұрын
እንዴት እርስበእርሳቸው ይባላሉ እነርሱ ስላልተጎዱ ነው መሪዎቹ ህዝቡ መከራ ላይ ነው
@bereketasnake5110
@bereketasnake5110 2 ай бұрын
ትክክለኛ መረጃ ነዉ ያደረስከዉ ወንድም በተለይ የመቅደላዉ ዉጊያ አሁን ድስም የሚባል ቦታ ማለትም ከደብረዘይት እና ኮሬብ መካከል የሚገኝ ቦታ ላይ ነዉ ያለዉ ብታዉ ለወገን ሀይል በጣም ጠቃሚ ሲሆን ለጠላት ደግሞ አስቸጋሪ ነዉ ምክንያቱም ጫካ እና ገደላማ ስለሆነ እንደፈለገ አይሆንለትም እዉነት ያሸንፋል ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ።
@hanansaid8346
@hanansaid8346 2 ай бұрын
Thanks bro
@hellokids6335
@hellokids6335 2 ай бұрын
Have a nice sunday Bele
@Sofiyagashaw-wq5rq
@Sofiyagashaw-wq5rq 2 ай бұрын
ኧረ በአላህ ምን ላዲርግ እስካሁን የቤተሠቦቸን ዲምጽ አልሠማሁም
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 ай бұрын
በእርግጠኝነት አማራ በሁለት ወገን ሊወጋ ዝግጅት ላይ ነው ። ፋኖ በህወሓት እና በብልፅግና ሰራዊት አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል ማህበረሰብን እንዴት ማንቃት ይቻል ይሆን? ህወሃት ወልቃይትንና ራያን ለማግኘት ከብልፅግና ጋር ፋኖን ይወጋል ። ኧረ በፈጣሪ ለማህበረሰቡ ግንዛቤ አድርሱ
@fasilasmamaw3535
@fasilasmamaw3535 2 ай бұрын
አማራ ሆዳም ነው አጋሰስ ነው!! ለወዳቸው ሲሉ እና ለስልጣን ብለው ህገቡን እርሱት
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
ወጣቶች እንደሰሙ ወደ ቤታቸው ሒደዋል
@asegidwegayehu2811
@asegidwegayehu2811 2 ай бұрын
እባክህን ሌላውን ተውና ፋኖዎቺን እየከፋፈለ እማራን ወደ ባስ መከራ ሊወስድ እየወሰደ ያለው ቺግር ላይ አተኩር እባክህን በእግዚአብሔር ይዝዤሀለሁ???? ቭ
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 2 ай бұрын
Bertalin.❤❤❤❤
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
በጎንደሩ ዙሪያ ሰዎች ወደ ውጭ ድርጅት ልንቀጥራችሁ ነው፣በሚልና በመንግሥት ሠራተኛ በዘዴ ነበር ወደ ሰልፍ የወሰዷቸው
@Selam1702
@Selam1702 2 ай бұрын
ኣየ ኣማራ እሪሪሪ ኣትበል ኣንድ ሁነህ ታገል ኣንድ ካልሆንክ የበለጠ ትጎዳልህ!
@TeshomeGetahun-g5h
@TeshomeGetahun-g5h 2 ай бұрын
Will came Belete ❤❤❤❤❤❤
@tesfakindu127
@tesfakindu127 2 ай бұрын
በሌ በአንተ ተስፋ አለኝ።
@BelaynehEnkoy
@BelaynehEnkoy 2 ай бұрын
💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 2 ай бұрын
ታጣቂው መሳራዉም ካስረከበ ይበላቸው ወቶ አይታገልም የራያ ሕዝብ
@zikrutsad226
@zikrutsad226 2 ай бұрын
በሆዳሞቹ የአማራ መሪዎች ምክኒያት የአማራ ህዝብ በኢፍትሀዊነት በድህነት በጥላቻ ትርክት ያለከልካይ እያለቀ ይገኛል ! ህዝቡ በሚደርስበት እልቂት ልክ እየታገለ አይደለም ! አልቃሻዉ ይበዛል ! ሆ ብለህ በምሬት ተነስ !!
@GimteGintre
@GimteGintre 2 ай бұрын
ድል ጀግና መከላከያ ያሸንፋል
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 2 ай бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢
@HailuAbera-ql8wl
@HailuAbera-ql8wl 2 ай бұрын
የመግቢያ ምስጋናና እና ሙገሳው እየበዛነው
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 2 ай бұрын
እስክንድር የተባለ እብድ አስወግዱት
@DesalegnMuche
@DesalegnMuche 2 ай бұрын
hi Mr Belet from Awonda T/G
@adamug8602
@adamug8602 2 ай бұрын
Welcomed💪
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ውድቀት ለአብይ
@getanehtadesse5324
@getanehtadesse5324 2 ай бұрын
ጥሩ እና ታማኝ መረጃ ታቀርባለህ ግን አነባበብህ ግን ስሜት አይሰጥም .ወኔ ጨምርበት,
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc 2 ай бұрын
እስክንድር የሚባል ሰው
@JacobKe931
@JacobKe931 2 ай бұрын
ዕድሜ ልክህን አላማጣ እያልክ ታለቅሳለህ እንጂ የትም አትደርስም
@BeleteBahiru
@BeleteBahiru 2 ай бұрын
Victory for Fano!!!
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AmharaRinsence
@AmharaRinsence 2 ай бұрын
ልዩነቶችን ማጥበብ ያስፈልጋል ነገር ግን ዘር አጥፊው ወንበዴ እንደሚያራግበው አደለም
@techawatch
@techawatch 2 ай бұрын
አሁን ላይ እያየሁት ያለው አንዱን ፋኖ ደግፎ ሌላውን መንቀፍ ነው ይሄ የጠቀመው ብልጽግናን ነው እረፉ በሉልን እነዚህን ካድሬወች።
@chaliemulu3632
@chaliemulu3632 2 ай бұрын
የመጠጥ ውሃ ስላሳጣህኝ ቀጥል ብሎ በሰልፍ የሚደግፍ ህዝብ የት እንደሚገኝ መናገር ይከብዳል።
@hadasbrhane2238
@hadasbrhane2238 2 ай бұрын
አማራ ሞጣ ብቻ እውነት ይናገራል
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 ай бұрын
እስክንድር ነጋ ፋኖ አይደለም፡፡ ባለፈው አንድ አመት ብቻ ፋኖን የሚገዳደርና የሚያኮሰምን 3 የተለያየ ፓርቲ የመሰረተ ሲሆን ህዝብዊ ግንባር፣ ህዝባዊ ሰራዊትና ሰሞኑን ደግሞ ሌላ መሰረት፤ መሪም ነኝ ይላል፡፡ ስለሆነም እሱ ፋኖ ስላልሆነ በፋኖ ጉዳይ አያገባውም፤ መግባት የለበትም፡፡ እሱ ከፋኖ እና ከአማራ ጉዳይ ካልተወገደ በጪራሽ የፋኖ አንድነት አይኖርም፤ የአማራም ችግር አይቆምም እና ይህን ነገር እየበላ የቀነጨረ ወስፋት መድፋት ብቻ ነው መፍትሄው፡፡
@banteamlakbenalfewo4830
@banteamlakbenalfewo4830 2 ай бұрын
Bizu sewe Eymote new tekilala Asiteyayt aytekimim man min yadrg?
@denkudenku9700
@denkudenku9700 2 ай бұрын
በሌ ሰላም ነህ በቀን ሁለት ጊዜ የምታቀርበው ዜና እየቀረብን
@abeyo2535
@abeyo2535 2 ай бұрын
Fanowoch sefi siseba yasfegachewal. ፋኖ መሪዎች ይ ነ ጋ ገ ሩ
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 2 ай бұрын
ልጅ በለጠ ቢሆን የምለው በራሳችን ወገኖች በደቡብ ሜጫ ላይ የተፈፀመውን ከአማራ ሕዝብ ስነ-ልቦና ያፈነገጠ የሆነውን በፋኖ ሥም የሆነውን ነውር የፋኖ ወኪል ነኝ የሚል አካል ድርጊቱን በማውገዝ የእርምት እርምጃ ወስደው ለሕዝቡ ማሳዎቅ አለባቸው ።
@muluTam7471
@muluTam7471 2 ай бұрын
ባንዳ ካለፀዳህ ማንን ነው የመትታገው
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u 2 ай бұрын
ሜጫ ላይ የተደረገው የከፋፋዩንና የስልጣን ጥመኛው የእስክንድር ሴል ነው የተመታው።
@kindyeTilahun
@kindyeTilahun 2 ай бұрын
ታማኙ ወንድማችን
@antenehabera8227
@antenehabera8227 2 ай бұрын
ምን እየሰሩ ነው። በመንግስት ኃይሎች አሸንፈና የሚለው ወሬስ
@amanSh-hj9vm
@amanSh-hj9vm 2 ай бұрын
Bele እንዴት ነህ
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 42 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,5 МЛН
ተናነቁ አዲስ ሙሉ ፊልም (Tenaneku ) New  Full Length Ethiopian Movie 2024
1:18:39
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 29 М.
Pandemic Policy Panel Two: Misinformation, Censorship, and Academic Freedom
1:29:23
Stanford Health Policy
Рет қаралды 27 М.
"Surrender or Starve": Israel Weighs Plan to Liquidate Northern Gaza
13:45
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 711 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН