ከክርስቲያኖች ጋር ያለን ህብረት በጣም ደስ የሚል ነው ገጣሚ ኑረዲን ኢሳ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 75,651

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣቹሕ እሚገርምነው ይሔን ሑሉ ምርጥ ሥራ ሠርተሕ አላቅሕምነበር
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል አገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብረን የምንኖርባት አገራችን ክፉሽን አያሰማን ማሀሎን ገነት ዳሮን እሳት ያርግልን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጵያኖች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ዉድ የኢስላም እህት ወንድሞቸ እንካን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
የኔም 💚💛❤️ 👈👈👈 ክብሬ ዞሮ መግባዬ ቤቴ እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
ኑረዲን መልካም ምሳሌ የሆነ ምርጥ ዜጋ ነው!! ብዙ ክብር ለትሁቱ ኑረዲን ይሁንለት ፤
@shamsomar3043
@shamsomar3043 3 жыл бұрын
፠፠፠፠ገ
@hiwitube8378
@hiwitube8378 3 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል ልብንም ይነካል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ሙስሊም ከክርስቲያን ጋር አብሮና ተፋቅሮ የሚኖርበት መታደል ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤👈 ዘረኝነት ይጥፋ
@ያባጃሌውባልቻ
@ያባጃሌውባልቻ 3 жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ ቁም ነገር ሰራክ ምርጥ የጥበብ ሰው ነው ያቀረብከው። ኑረዲን ኢሳ አክባሪክ ነኝ።
@Effoy
@Effoy 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን። ደስ የሚል ገጣሚ። ኑረዲን ኢሳን በማቅረብህ ሴፍሻ እናመሰግናለን።ተስለሻል አሉ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ቡዜ ደግሞ ውብ አድርጎ ተጫውቶታል። መስኪዱን የሚያሰራው በእውነት ደስ ይላል።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
የኔም ኢትዮጵያዬ ብቻ ናት ኢትዮጵያዬ እማማ እወድሻለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
እደዚ አይነት ገጣሚ እዳለ አላውቅም ነበር አይገርምም ምርጥ ስራ ነው
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
አባት እግዚአብሔር እማማ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፍቅር ይስጠን መደማመጥን የማስተዋል ጥበብ ይስጠን
@alo2428
@alo2428 3 жыл бұрын
ወይኔ ግጥምህን ብቻ እና ስምህን ነው የማቀው በአካል ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ግጥሞችህ በጣም ነው የምወዲልህ አዳደሞ. በስሜት ተመስጨ አለቅሳለሁ ኑርየ እግዛብሄር እዲሜና ጤናውን ይስጥህ።
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
ሰይፉ ደህና እየሆነ መጣ😏 ጥሩ ሰዎችን ማቅረብ ጀመረ 🤔በርታ 👌ለማንኛውም ምንወደዉን ኑረዲን ኢሳን ወንድማችን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ኑርዬ ውይ ስወድህ እንኳን አደረሰክ ለአረፋ በአል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
ስይፉ አይን ውስጥ የሚታየው ኢትዮጵያ ትቅደም ነው ! 🙏🏾 💪🏾✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹
@Lifeine24
@Lifeine24 3 жыл бұрын
በጣም የሚመች የገባው ትውልድ እንዳህ ነው። አሉ እንጂ ግራ የገባቸውና መሥጊድ የሚያቃጥሉ !! ሰላማችሁ ይብዛ !! ኢድ ሙባረክ !!
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያዊ አርገህ ባምሳልህ ስለፈጠርከኝ ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብሮ በፀሎት በፈራ እግዚአብሔር እሚ ኖርባት ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ
@blatob8799
@blatob8799 3 жыл бұрын
አወ ተመስገን የሀገር ቀጨራወች ሰላሟን ነሷትጅ ሀገራችን ወደር የለትም
@مولواحمد-م4ش
@مولواحمد-م4ش 3 жыл бұрын
አብሮነትን ለኢትዮጵያ የዝታለም ተግባሯነው እናቴ ሙስሌም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
@zinetseidwollo2626
@zinetseidwollo2626 3 жыл бұрын
እህት አለም ዋናው ፍቅር ነው መውደድ ይስጠን እህት አለም
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@zinetseidwollo2626 lk nesh💕Eid Mubarake😍Betasabe Hugege Emalsalhu
@zinetseidwollo2626
@zinetseidwollo2626 3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment ሽኩራን የኔ እህት
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ለሁሉም ፍቅር ያሸንፋል እምነት የግል ነዉ ሀገር ግን የጋራ ነዉ።።።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ኑሬ ምርጥ ሰው አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 3 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ እንዲህም አለ እረ አስተምርልን
@fatidundarfatidundar7031
@fatidundarfatidundar7031 3 жыл бұрын
አንድ ነን ፍቅር ያሸንፋል ሁላችንም ልንከባበር ይገባል
@abdyaw1792
@abdyaw1792 3 жыл бұрын
ኑራ የሰፈሬ ልጅ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@kedirtadesse5201
@kedirtadesse5201 3 жыл бұрын
Nuredin Issa is a very talented and very kind person. I really appreciate Nuredin.
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
እንዲህ ነበርን በቀድሞ ዘመን በዘር በሐይማኖት ሳንከፍፈል እግዚሐብሄር ወደቀልባችን መልሶ ያምጣልን🙏🏾🇪🇹
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
ኑሬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🙏🙏
@mubarekdires9245
@mubarekdires9245 3 жыл бұрын
እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ እሱ ነዉ ሀገሬን ያረዳት እንደበግ የሚል ግጥም ልፅፍ ብድግ አሉኩኘ እና ምን አገበኝ ብየ ቁጪ አሉክ እንደገና ።።።።።።።።።።።።።።።።።። ኑረዲን ኢሣ።።
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለተከበረዉ ለኢድ አል አድሀ አረፋ በሰላም አደረሳችሁ።።።።
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ
@ሱሱቢትባባ
@ሱሱቢትባባ 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 жыл бұрын
Alhmedlillhe
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 3 жыл бұрын
Tnx sis
@umuemad3089
@umuemad3089 3 жыл бұрын
Masha'Allah Nure 🌺
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነቴ እኮራበታለው ለዘላለምትኑልን
@ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ
@ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ 3 жыл бұрын
ወይኔ ኑረዲን ሁሌም ባየው ብዬ የማስበው ሰው ነበር
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን🙏❤️🇪🇹🇪🇹
@Oog5445
@Oog5445 3 жыл бұрын
ኦህህህህ የባንድራ ታሪክ የሚለው ግጥምህ እንዴት እንደሚመችኮ! ስሙት ግብዣዬ ነው
@selam1244
@selam1244 3 жыл бұрын
ዋው ግጥም ብሎ ዝም ነው ክበርልኝ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 3 жыл бұрын
Tebsreklem wendem Alem! Aba sayhonu Abune nachwe. Betam melkame sewe nehe. EGZABHER yetebkhe.
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ጀግና
@weinishetyasin2537
@weinishetyasin2537 3 жыл бұрын
MashAllah 🇪🇹🇪🇹💕💕
@Samirwyi
@Samirwyi 3 жыл бұрын
ስላም ለእናት ይህን 💚💚💚💚💚💛❤💝💝💝💝💝💝
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
ምረጥ ሠው በረታ
@begood9001
@begood9001 3 жыл бұрын
Seyfu Really today's program with bro nureden very interesting I hope same times ur program could have similar content Thanks nuredin Eid Mubarak
@ambassel9434
@ambassel9434 3 жыл бұрын
EBAMA MCA NOOR EVERY GREEN DOWNTOWN..........ALHAMDULILAH . MASHAALLAH Nuredin Issa !!!
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
መሽአላህ
@mekdisemazger1404
@mekdisemazger1404 3 жыл бұрын
አይን ብሎ ዝም ሰይፍሻ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
ኑሬ እዴት ደስ እዳለኝ ስላየሁህ
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
እኔም ኢትዮጰያየ ነውጂ የምትታየን 💚❤💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 3 жыл бұрын
የባህርዳር ጀግና!
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 3 жыл бұрын
Nuredin thank you 🙏
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 3 жыл бұрын
The appreciated poet!
@abdikeder6495
@abdikeder6495 3 жыл бұрын
ዳኛቸው መስጊድ በአማረ አኳኋን እንዲሰራ ጎበዝ እንረባረብ !
@kebedemolla4340
@kebedemolla4340 3 жыл бұрын
የባንዲራ ታሪክ የተሰኘው የግጥም መድብሉ እጅግ በጣም ትልቅ መልክት ያዘለ ነው ስለሆነም አድምጡት ።
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆክ ብቻ ነው ቀንንት በልብክ የምታስበው ሌሎቹ ኦርቶዶክስ ትፍረስ እያሉ ጠዋት ማታ ከአናታችላይ መውረድ አቅቷቸዋል የኛ ቀና አባቶች ወድሞች ደሞ በፍቅር እያሸነፉ በእኩልነት እድንኖር ይጥራሉ አኦርቶዶክስ ፍቅርን ከክርስቶስ የተማርን የክርስቶስ እየሱስ ልጆች እኮነን ለኔ ብቻ እደሌላው የማናቅ የአገር ካስማ እኮነን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ኑሩልኝ አባቶቼ እናቶቼ ወድሞቼ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር ክፉ የሚመኙልንን እግዚአብሔር ያስታግስልን
@ዘምዘም-ጘ5መ
@ዘምዘም-ጘ5መ 3 жыл бұрын
እረ ባክሽ እነምክረተብ አሰ እነ ዳንኤል ክብረት ሙስሊሞችን ግደሉ ፣እያሉ እሚሰብኩትስ ኦርቶዶክስ አደለም ወይ በአንድ ቀን አራት ሞጣ መስጅድ አቃጥለው ማርያም ማርያም ክርስቲያን ነኝ እያሉ ሲጨፍሩ የነበሩት መስጅድን አቃጥለህ ጨፍር ፣እሚል ሀይማኖት አለ እንደ
@looobabaaylo2941
@looobabaaylo2941 3 жыл бұрын
እዳች አይነት ቆሻሻ ሀገረ አይወክልም ጭቃ እራሰ ጡሩ እሰቢ ጡሩ ተናገሪ በአሁኑ ሰአት በጣም ያሰቸገራችሁያላችሁት እናተ ናችሁ ጋጠ ወጦች
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
ምረት አብንም ይሁን ዳኔል ክብረትን አታቂያቸውም በማያቀው ላይ የሚጮህው ውሻ ነው እናትዬ በሂወትሽ የሰማሽው የት ቦታ ነው ኦርቶዶክስ ሆኖ ያረደው እ??የሚታረደው ቤተክርስቲያኑ የሚቃጠለው የኦርቶዶክስ መስሎኝ ሞጣ እኮ ያቃጠለው የኛ ኦርቶዶክስ አይደሉም የራሳቹ ሰዎች ናቸው ያቃጠሉት እና የጨፈሩት የኦርቶዶክስ ምግባር ቢሆንማ ይሄሁሉ ምእመን ወገን ህጻናት አሮጊት ነፍሰጡሩ ሲታረዱ አድም ሙስሊም ተው ያለ የለም ሁላችሁም ለማለት በሚያስችል ደረጃ ስትስቁ እሰይ ስትሉ ገና ትጠፍላቹ እያላቹ መከረኛ ቢላቹና ቀይ ነገራችሁን እየለጠፍቹ አነበር እዴ ደሞስ የት ቦታ ነው ምረታብ እረዱ ብሎ አድ ሙስሊም የታረደው የትኛው ኦርቶዶክስ ነው ያረደው ዳንኤል እረዱ ብሎ የትኛው እስላም ነው የታረደው እእ እናተ እኛን የመጥላት በሀሰት የመክሰስ ችግር ስላለባቹ እጂ እነሱ እረዱ ብሎ ለመሀላ አድ የታረደ ሙስሊም አምጪ እኛ እደናተ አይደለንም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን ፍቅርን ከመሠኘት ውጪ ክፍት አስበን አናቅም ለዚነው እኛ በሂወታችን ደስተኞች የሆነው ገባሽ እህት
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
@@looobabaaylo2941 ጋጥ ወጥ እዳቺ አይነቱ ምን አልኩኝ መልካምነታችንን መመስከር መብቴ ነው ውሸት ነው ያልኩት አችን አልጠራሁሽም ስምሽን አልጠራሁ ያለበት ይገንበት አለ ያገሬ ሰው አቤት እኔነኝ አልሽ እኮ ከሌለሽበት ምን አስጨነቀሽ ቆሻሻ መሆንሽን በመመስከርሽ እናመሰግናለን ሳልጠራሽ እራስሽን በማጋለጥሽም እናመሰግናለን
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
@@looobabaaylo2941 ጋጥ ወጥ እዳቺ አይነቱ ምን አልኩኝ መልካምነታችንን መመስከር መብቴ ነው ውሸት ነው ያልኩት አችን አልጠራሁሽም ስምሽን አልጠራሁ ያለበት ይገንበት አለ ያገሬ ሰው አቤት እኔነኝ አልሽ እኮ ከሌለሽበት ምን አስጨነቀሽ ቆሻሻ መሆንሽን በመመስከርሽ እናመሰግናለን ሳልጠራሽ እራስሽን በማጋለጥሽም እናመሰግናለን
@seenaseena3585
@seenaseena3585 3 жыл бұрын
Faxri yibarkee 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🌷🌷
@hyabeg
@hyabeg 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማሪያም የአስራት የአደራ ልጆች :: የተለያዩ የንግስ መርሐግብሮችን እና የህብረት ዝማሬዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው ጎራ በሉ
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 3 жыл бұрын
አሜሪካ ብዙ ነገሮችን ያሟላ ግቢው ውስጥ ፖርኪንግ የልጆች basket ball መጫወቻ ያለው ልጆች ቅዳሜና እሁድ ከትምህርት በኋላ ቁርአን እና ስለ እስልምና የሚማሩበት ቦታ ያለው ለኢፍጣርኔ ለማንኛውም ፕሮግራሞች የሚሆን አዳራሽ ያላቸው መስጊዶች አሉ።ከፖኪስታንም ሆነ ከሲኒጋል ብትመጣ ወይም ከኢትዮጵያ የምትሰገው አንድ ስለሆነ የአበሻ መስጊድ መኖሩ ብዙም አያሳስብምአበሻ በርከት ያለባቸው ቦታዎች የሬሳቸው መስጊድ ያላቸው ከሉ።በብዙ ከተሞች ግኖ community Center አሉ።
@alemu8358
@alemu8358 3 жыл бұрын
ሂዋን ሙዳይሽ ውስጥ አስቀምጭ ዘንዶ ማስረጃው እንዲገኝ ተጎምዶ ተጎምዶ።። ምወድለት ሌላዋ ግጥሙ
@akewman7346
@akewman7346 3 жыл бұрын
My man!!
@solomona6221
@solomona6221 3 жыл бұрын
አባ መልከ ፀዲቅ ኢትዮጵያዊያን በደንብ ሳያውቋቸው ያረፉ ታላቅ አባት ነበሩ 😭
@nuneyoins8129
@nuneyoins8129 3 жыл бұрын
Betam dess belogiale selayehuh
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 3 жыл бұрын
ኑርዲን ኢሳ ስትል እሰማለሁ ሀሊማ ሁል ግዜ ለካ አተ ነህ
@hanamekuriya4312
@hanamekuriya4312 3 жыл бұрын
ኑሬ❤
@A14-m1j
@A14-m1j 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@senayittigabu9543
@senayittigabu9543 3 жыл бұрын
በተለይየባንዴራው ታሪክ የሚለውግጥም ብሰማው ብሰማው አሰለቸውም
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
ኑረዲን ኢሳ መክሊቱ ኢትዮጵያዊ ኡመር ሃያም ከመሆን በላይ አቅም ነበረው፥፥ ግጥም የሚያውቅ ሰው ኑረዲን ትንሽ ሰርቶ ከሰው በላይ የዘመኑ ምርጥ እንደሆነ ይመሰክራል፥፥ እሱ ግን ካፒታሊዝም በላው፥፥ ይቆጨኛል፥፥ ረፍዶበታል ግን አልመሸበትም፥፥
@zewditubekele31
@zewditubekele31 3 жыл бұрын
ግጥሞቹን ሁሉ ነው የምወዳቸው
@dere7406
@dere7406 3 жыл бұрын
የኔ የምንጊዜም ምርጫዬ!!!"
@xtube4904
@xtube4904 3 жыл бұрын
Gerami sew 🙌👌
@yabiyteddssa6284
@yabiyteddssa6284 3 жыл бұрын
Welcome back malat❤️❤️👈
@amanyismaw9817
@amanyismaw9817 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ብቻ ናት
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፀሀፊ ነው መዳድ እና ኢሻራ የግጥም መፅሀፎች አሉት የሚወደዱ ካገኛችሁ አንብቡት
@senayittigabu9543
@senayittigabu9543 3 жыл бұрын
ኑርልን ወንድማችን
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 3 жыл бұрын
ኢዛናንም ጋብዝልን ሰይፉ በእናትህ!
@rihanarihana331
@rihanarihana331 3 жыл бұрын
ወይ ሴፉ አይንህ የይጥ ነው ምተኪለው
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 3 жыл бұрын
ለኔም የምትታየኝ ኢትዮጲያ ብቻ ነች 🇪🇹👀
@umeemran2193
@umeemran2193 3 жыл бұрын
Nureeeewaaaaaa
@bx5831
@bx5831 3 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋውውወው ኑረዲን እኔም bay area ነው የምኖረው አቦ።we got to hook up when you come back አቦ።እኔ ሳን ፍራንሲስኮ ነው የምኖረው።ግጥምህን በፈብተር ጽፌ ይዣለሁ።
@mekdestmariam3441
@mekdestmariam3441 3 жыл бұрын
💚💛❤️🙏
@tewfikawel8949
@tewfikawel8949 3 жыл бұрын
የምር ጀግነነህ
@gebremeskeladbaru4440
@gebremeskeladbaru4440 2 жыл бұрын
Abet Dimtsu " YE bandira Tarikin" Yanebewal bye neber abooo nurrrr
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
Abo yetebarek wedimachin dess sil Egziabher edime tena yistih Enama ethiopia ehe new miyamribat
@fadilafadila1776
@fadilafadila1776 3 жыл бұрын
መስኪድ የሚያሰራው ልጅ ታድሎ ያለው አጅር
@semutiyemami8646
@semutiyemami8646 3 жыл бұрын
Mn? Mn aynet ajir baksh
@fadilafadila1776
@fadilafadila1776 3 жыл бұрын
@@semutiyemami8646 😡😡😡😡😡😡😡
@semutiyemami8646
@semutiyemami8646 3 жыл бұрын
@@fadilafadila1776 yhawlsh ehte 1sew yefelege melkam neger bisera be alah eskalamene dres melkam sraw aytekmewm ke tesasatkugn armign
@fadilafadila1776
@fadilafadila1776 3 жыл бұрын
@@semutiyemami8646 እኔ ስለሀይማኖቱ አይደለም ያወራሁት ግን በቃ ልቡ ደስተኛ ነው መልካም ሰራ ሰራሁ ብሎ ደስተኛ ይሆናል
@dopeman1356
@dopeman1356 3 жыл бұрын
ካሊፎርኒያ ሳን ሆዜ 3 ዓመት ቁጭ ብዬ ኑረዲን ኢሳን ባለማግኘቴ ዩነደኛል::
@kidfanta9832
@kidfanta9832 3 жыл бұрын
Nure ኢሻራ የምትለውን መጻፍህን አሳትምልን።እባክህ።
@MsMetada
@MsMetada 3 жыл бұрын
ሥምን መልአክ ያወጣዋል ዳኛቸው አሉት እናቱ
@sheikhsirajuddinsheikhhuse647
@sheikhsirajuddinsheikhhuse647 3 жыл бұрын
أريدمنك شعرا لرسول الله محمد ص لأن أبوك كان يحب الرسول
@omahmedzzzz5346
@omahmedzzzz5346 3 жыл бұрын
እኔም ኢትዮጵያ ብቻ መከታይ ክብሬ ሀገር ኖሬልኝ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@tgyeayinyelij5209
@tgyeayinyelij5209 3 жыл бұрын
እመቤት ካሳን አቅርብልን በፍጥነት
@zemzemmustofa354
@zemzemmustofa354 3 жыл бұрын
ıs there anyone who have NUREDINs adress
@blatob8799
@blatob8799 3 жыл бұрын
አማራ የሰው የውሀልክነው ስንል በምክንያትነው ኦሮሚያው ውስጥ ክርስቲያ ይታረዳል ትግራይ ውስጥ ሙስሊም በግፍ ይገደላሉ አማራ ግን ሁሉን አመዛዝኖ ተጋግዞ ተሳስቦ ይኖራል ለዝህነው ኢትዮጺያ ባማራ መዳፍላይናት እምንለው
@romenetube764
@romenetube764 3 жыл бұрын
እረ ሰው.... ሰው የሚባለው በሰውነቱ እንጅ በዘሩ አይደለም ::ቢያስ እራሳችንን ባንዋሽ ጥሩ ነው ማመዛዘን ከቻልን በማንኛውም ቤሔር ወስጥ አጥፊ አለ ፈጣሪ እንደ ሰው እንድናስብ ያድርገን ...ሞጣ ..አማራ ክልል ወስጥ ያለ ከተማ ይመስለኝ ነበር ::ሌላም ብዙ ነገር ማንሳት ይቻላል:: ዘረኝነት ጥንብ ናት
@ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين
@ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين 3 жыл бұрын
ስንትና ስንት ግፍ በሙስሊሞች ለይ እየፈፀማቹ አንድ መልካም ሰው በመሀከላቹ ተገኘና ለመኮፈስ ትፈልጋላቹ በሞጣ ሙስሊሞች ለይ የፈፃማቹትን ግፍ ታሪክ አይረሳውም።
@samrawitkedir4994
@samrawitkedir4994 3 жыл бұрын
Oromo hono Amhara kilil yeminoru tikit nachew enji abzagnawe oromo wede amara kilil aynorem enante nachu enji besew hager eyenorachu embwa yemitlut Amara oromiyan leko keweta gid yelem oromo ke amhara kilil yiwetal
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 жыл бұрын
Lear The above History
@ሁንካለውይሆናልቲዩብ
@ሁንካለውይሆናልቲዩብ 3 жыл бұрын
ለምን ትሸሻላችሁ
@derejetadesse2415
@derejetadesse2415 3 жыл бұрын
ልጅ ማውራት አልቻለው
@anahabbana2562
@anahabbana2562 3 жыл бұрын
Nure Aselam Aleykum enquan dehina metah belulign Zinegnawun bezina neber yemawukih Berta Melkam EIDEL AREFA
@tgyeayinyelij5209
@tgyeayinyelij5209 3 жыл бұрын
እመቤት ካሳ ትቅረብ የምትሉ
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
[ኑረዲን እንዲህ መግጠም የሚችል እንቁ ነው፥፥ እሱ እራሱ ግን አልገባወም መሰለኝ! ለምን በሉኝ...ለምን ዝም ብሎ ቁጭ ብሎ አይገጥምምም??? በጣም ስለጥፋን ይቆጨኛል የሱ ብዙ ሳይሰራ በአሜሪካ ቀልጦ መቅረት....!!!ይቆጨኛል !!!] ሃሎ የበግ አምላክ ፋሲካ ደረሰ ፣ በግ ሁሉ አለቀሰ ፣ ሕዝቡ ይስለም ብሎ ፣ ለአንድ አላህ ከሰሰ ፡፡ አረፋ ደረሰ ፣ በግ ሁሉ አለቀሰ ፣ ሕዝብ ይጠመቅ ብሎ ፣ ለአንድ እግዜር ከሰሰ ፡፡ እንግዲህ ... ፋሲካ እያለፈ ፣ አረፋ እየመጣ ፣ በደም ግብር ሰበብ ፣ በግ እሩሁን ካጣ ፣ ሠው እየታረደ ፣ በግ ነጣ እንዲወጣ ፣ ሃሎ የበግ አምላክ ... የበግ በዓል አምጣ !! ከ ዒሻራ መድብል ( ኑረዲን ኢሳ )
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Men alebet hule geze endezehe aynet Mert astesaseb kalachew gar becha benor Amlake beka eko Bayn teyayeto megebabat becha eko new. 🙏🙏🙏🙏 yezer teyake yele Yehymanot yele Beka Sewawi becha mehon.
@mimisisay1474
@mimisisay1474 3 жыл бұрын
Teramp enanten bdagef noro berta nbar yemtlut abatachu tefat eje lmatn alastmarchum
@zemenuberihun8029
@zemenuberihun8029 3 жыл бұрын
Amhara yesewunet wuha lik nw snl bemikniat nw
@misgnabirhane8559
@misgnabirhane8559 3 жыл бұрын
Er yker ybelhhh sefushaa
@balageruwa1857
@balageruwa1857 3 жыл бұрын
የአብይ አሽቄ ነህ ሰይፉ
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 3 жыл бұрын
Hahaha seifsha scientology hall tasalemk😅😅😅
@msnadia7588
@msnadia7588 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😅😅😅😅
Ethiopia - Esat Amharic Night News 26 October 2024
27:47
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 1,4 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
ኡስታዝ አቡበከር  አህመድ በ#Etv
42:50
OHM Channel
Рет қаралды 734
ገጣሚ ኑረዲን ኢሳ እና ስራዎቹ
25:44
Fana Television
Рет қаралды 768
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН