ከካርቱን ኤቲኤም ማሽን የሰራው የ12 አመት ታዳጊ።(እዩልኝ የሰውና የከብትን ልዩነት)

  Рет қаралды 17,286

Miki show ሚኪሾው

Miki show ሚኪሾው

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 5 жыл бұрын
ሚኪ ያራዳ ልጅ እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።ምርጥ መረጃ ነው የምታመጣልን ሁሌም።በርታልን❤️ ግን ሚኪ ወንድ ልጅን ምን ጊዜም ስታናግር አንቺ ሳይሆን አንተ እያልክ አናግረው ሴትንም በተቃራኒው አንቺ ብለህ ማለት ነው።በክፋት ሳይሆን ከልምድ አንፃር ይመስለኛል ማይክዬ።በተረፈ ሁሌም መረጃዎችህ አሪፍ ናቸው በርታልን ብሮ🙏
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ልጅ ይወልዳል ደግሞ የተረገመው ቤተሰብ ዘረኝነትና ጥላቻን የሚያስፋፋና ይወለዳል ::
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
አቢ. በርታ. እስፓንሰር. ተባበሩት ጎበዝ ልጅ. ነው ።።።።
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 5 жыл бұрын
ሚኪይሄ ጎበዝ በደንብ እንዲታወቅ አርገው ልጁን የህኔ ቆንጆ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ እደግ ለከብቶቹ ጥሩ ትምህርት ይሆናል
@zanbzanb5398
@zanbzanb5398 5 жыл бұрын
የኔ ልዮ አላህ ያግዝህ እደግ አሚን በሉ
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
ወይኔ እመቤቴ ካንተ ጋራ ትሁን እደግ ተመንደግ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ!!!
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ በእግዚአብሔር እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ ኧረ ሚኩየ የከብቱስ ይሄ ከከብትም በታች ነው የሞተ ትንሽ አይሰቀጥጠውም እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ያድለው ኤጭጭጭጭ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 жыл бұрын
ሚኪ እንኳን አደረሰህ ልጁ ግን በጣም ጎበዝ ነው በተለይ የሚደግፈው ሰው ቢኖር ለወደፊቱ ትልቅ ቦታ ይደርሳል በእውነት ፈጣር ለቁም ነገር ያድርስህ ሚኪ እናመሰግናለን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገራችን ፍቅር ሰላም ይስጥልን 💚💛❤
@selamlethiopa189
@selamlethiopa189 5 жыл бұрын
ልጁ ባጣም ቆጆ ስራ ነው በርታ እግዚአብሄር ያሳድግክ አቤቶ ለአባታችን ደግሞ ልባና ይስጠወት በዚህ እደሜወ እደዚህ የወረደ ነገር መናገረወ ከባድነው
@hananhanuna397
@hananhanuna397 5 жыл бұрын
እረ ጀግና ነውና! 9ኙ ዲስላይኮች ጤንነታቸው ይመርመርልን
@rutatsege3057
@rutatsege3057 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ እጅክን ይባርከዉ መጨረሻክን ጌታ ድምቅ ብርት ያርግልክ
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ፈጣሪ እንደዝህ ባርኮ ይስጥህ ፈጣሪ ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣም መደገፍ ያለበት ልጅ ነወ ለሀገር ጠቃሜ ነወ ለዘረኛ ቦታ ከምንሰጥ ለመልካም ነገረ እናርግ
@ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ
@ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@አሚናአሚናመህዲ
@አሚናአሚናመህዲ 5 жыл бұрын
ለሀገርየሚጠቅም ልጅነውአሽብርልን በርታ በለውልጁንማሻላህ
@የኢየሱስክርስቶስደቀመዝሙ
@የኢየሱስክርስቶስደቀመዝሙ 5 жыл бұрын
በእድሜ የገፉት ኢትዮጵያን በዘር ፖለቲካ ሊገነጣጥሉ በምድራችን ተነስተዋል እንደዚህ ትናንሽ ብላቴናዎች ለአዕምሮ ማሰብ በሚከብድ ሁኔታ በምድራችን ተገልጠዋል!!! እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በተለየ ጥበብ ይግለጣችሁ! በምድራችን ብዙልን የነገ ሀገር ተረካቢዎች! ተባረኩ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 5 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳልህ ኢትዮጵያ ውስጥ አገር ማጠፋ እጅ የሚጠቅም የታለ ምን አለ እደነዚ አይነቶችን ብናበረታታ
@destagueta672
@destagueta672 5 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅ እድግ ባል በርታ አገሬ ተስፋ አላት ፅጋውን ያብዛልህ አባ
@ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ
@ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
ዋዉ አንተን የወለደቸ እናት ምንኛ የታደለቸ ናት አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ልዩ እመቤቴ ሆይ ልጅ ከሰጠሸኝ ልክ እነደዚህ አይነት ልጅ ስጪኝ አሜን
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ 5 жыл бұрын
ሀገራችንን የሚረከባት እሳት የሆነ ትውልድ አለ እክ አቦ እናተ ጅቦች ወረኝነት እየሰበካቹ ሀገራችንን ተረካቢ አታሳጧት
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግ ጎበዝ ነው አምላክ ይጠብቅ ባለክበት
@ለኔስትምክህቴእመቤቴ
@ለኔስትምክህቴእመቤቴ 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ሚኪ ጓደኛክን ሰላም በልልኝ መልክተ ጥበቡን አዝቶ ይጨምርልክ እድግ በል ሮቤል በአምላክ እንደናንተ ያሉ ልጆች ብዙልን ክፍ አይንካቹ እመኑኝ ዛሬ ሀገራችንን ሊያፈራርሷት የተነሱትን የሴይጣን ተላላኪዎች የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ይጠፋሉ በነዚህ ጠቢባን ህፃናትና በእግዚአብሔር ቸርነት የኢትዮዽያ ትንሳኤ ቅርብ ነው
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 5 жыл бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ይርዳክ በርታ እሺ ጎበዝ ከትንሽ ነው ወደ ትልቅ የሚደርሰው
@mahitebese6203
@mahitebese6203 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ግብዝ
@gemirum2608
@gemirum2608 5 жыл бұрын
ልጁን አግዙትና ትልቅ ለአገር የሚጠቅም ድርጅት(ካፓቲ) እዲመሰርት አድርጉት፣ኢትዮጲያዊያን በወሬ ብቻ ጊዜያችሁን አታጥፍ።
@uae4819
@uae4819 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ይገርማል በውነት እግዚአብሄር ይርዳክ በውነት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ ጎበዝ በርታ
@አሐ
@አሐ 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ጡረታ ሸክም ሽማግሌ ግን ይህንን እስኪትዞፍሬኒ እብደትህ ሲነሳብህ የሚታይህን ኬሚስትሪ ለራስህ ብቻ እዛው ተጨማለቅበት ከብት ሽማግሌ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ምክር አይፈልጉም!!!!
@tinawolde9826
@tinawolde9826 5 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር አሁንም እውቀትህን ይባርክ እድግ በል
@susualameeri7751
@susualameeri7751 5 жыл бұрын
Wowwwww gobez berta fetari yebelete tlk dereja yadrsek tebarek
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ድንቅ ልጂ በርታ ጎበዝ
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 5 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ ቀልድህ በቁም ነገር ተጠቅልሎ ደረሰን እናመሰግናለን ያቀረብከዉ ሰው (ታዳጊ)በጣም አስደሳች ነዉ እስቲ ምን እንደሚያስፈልገዉ በግልጽ አሳየን ወይም ምንድነዉ ከመሬት የሚያገኛቸዉ ነገሮች ? የየብሎኖቹስ ቁጥር ስንት ነዉ ? መልክት ተዉልን እናመሰግናለን ቅድሚደያ ለሰዉ ስለምትሰጥ አሁንም በርታ በርታ 😍😘
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
ዋዉ አደኛ🙏👆👍👍
@ከዲ-ቈ5ዠ
@ከዲ-ቈ5ዠ 5 жыл бұрын
በለው ሰአኡዲ ባክ በዝህ መልኩነው የሚሳበው ዋው ደስ ይላል
@yidnk2327
@yidnk2327 5 жыл бұрын
Hhh Ewnte New kebte wow liju gne betame gobze enku yeager tsefa new mesegana lantena lebtasebocu🙏🙏👏👏👏💓💓💓💓
@muleshow306
@muleshow306 5 жыл бұрын
Miki yarad lij hulem yanten video emeleketalew betam ewedachewalehu zari gen betam asdesetkegn
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 5 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርታ ሚኪ በሮቹ ስትል ከፍቶቹ ስትል እይልክ አባቴ ይሙትን እየጠበኩ ክክክክክክክ
@tglove4120
@tglove4120 5 жыл бұрын
እግዝያብሔር የሰድግክ በጠም ጉበዝ በራታ ትልቅ ሰው ነክ
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Babeya gobaze Barta 👈👌❤️ Fatari Yasadeghe
@kasimatugar4807
@kasimatugar4807 5 жыл бұрын
Wow creative boy
@samiry2962
@samiry2962 5 жыл бұрын
Wowowowo yigarimall😍😍😍 ehen lij lirada ifaligalew yemr mik adirashahun... ....
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 4 жыл бұрын
አወልጆችንይተለያየነገርማስተማር አሪፍነው
@hawaahmed6204
@hawaahmed6204 5 жыл бұрын
የፈጠራስራው ተመችቶኛል ጎበዝ በርታ
@አሚናአሚናመህዲ
@አሚናአሚናመህዲ 5 жыл бұрын
አብሽርከጎንክነን በልልን ሚኪ በርታጎበዝልጅ
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 5 жыл бұрын
አምላኬ ፍጣሪ እግዚሃብሄር ከልብ አመስግንሃለሁ አዱን ልጅን ባርክልኝ ተመስገን እውቀት ሰተዋል ተመስግን አተን እዲአመሰግን ሃገሩን እዲጠቅም አርግልኝ
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 жыл бұрын
ህፃኑ በጣምምም ጎበዝ ነው ሚያበረታታው ሰው ይፈልጋል 🙏
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው !!!
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 5 жыл бұрын
Good job Mike.
@tmsgenamlaka9844
@tmsgenamlaka9844 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
Very good kid. His Creativity is very important. if he does not watch it on KZbin. Which is Already there. He is also honest to tell us how he fix it. He needs help from all of us but how.?
@himym5678
@himym5678 5 жыл бұрын
ዋው ደግፍት እረ ቃል አጠረኝ
@LL-pt6ub
@LL-pt6ub 5 жыл бұрын
Egziabher ybarkh
@mdriad7914
@mdriad7914 5 жыл бұрын
ልጅ በጣም ጎበዝ ነው
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ከትልቅ ትንሽ ጠብቀን
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 5 жыл бұрын
Betaaaaaaaam yegermal be ewunet adnaki negn girum aymiro new yaleh. Betam azazenshign Ethiopia tinishu be aymiro siyasib tiliku be kitu maseb jemeru wedet eyehedsh ende hone algebagnim hagare 😢😢😢😢
@Milliboy100
@Milliboy100 5 жыл бұрын
Wow bro it’s so amazing young man... bro if his wz u please help him .... I know Ethiopia in the future we’ll be powerful for everything just we have to wait until that day come through
@ጎዶልያስጎዶልያስ
@ጎዶልያስጎዶልያስ 5 жыл бұрын
ዎው እዲህ ነው አበሳ እድግ በል እውቀቱ ከድሜው በላይ አይገርምም ከካርቶን
@wondmayele9886
@wondmayele9886 5 жыл бұрын
ሚኪ ገና ዛሬ ጥሩ ሰራህ በርታ
@እማእውድሻለሁኝአላህእድሜ
@እማእውድሻለሁኝአላህእድሜ 5 жыл бұрын
የልጅ ፈጠራ በጣም ግሩም ነው ከአይን ያውጣህ ብያለሁ ክክክክ ወይ አክትቪስት ሚኪ ይመችክ አቦ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 жыл бұрын
አብሮክ ያለው ድመፁ ለትረካ ይሆናል ፣ ያዘው ያዘው
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
ዋዉ ጀግናዉ ልጅ ድጋፍ ያሥፈልገዋል
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
ሰላም ሚኪ እር ኢትዬጲያ አምሮብሀል
@ጦይባነኚሥደተኛዋ
@ጦይባነኚሥደተኛዋ 5 жыл бұрын
ሚኪየ ዛሬ ከችብለሀል ሠብስክራይብ አድርጉኚ ገና ጀማሪነኚ ቤቢየ በርታ👍😘😘😘
@sabaaregawi9653
@sabaaregawi9653 5 жыл бұрын
yene mar gobez betam adenkehalew
@desalegnem2774
@desalegnem2774 5 жыл бұрын
Yane Kongo Edagelig 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@iloveethiopia1660
@iloveethiopia1660 5 жыл бұрын
Betam gubezi le lebkebitu guwari mahamed asyuti
@riyadhussen8025
@riyadhussen8025 5 жыл бұрын
ከብት ብለክ ቆለልከው እሳ ይሄማ እበት ነው እንጂ የጃጃ ሸማግሌ በነግራችን የልጁ ፈጠራ ግን ሳላደንቀው ኣላልፈም በርታ ።
@mikeaman8201
@mikeaman8201 5 жыл бұрын
Anbessa lij Gobez
@jlingzbabishorooney2483
@jlingzbabishorooney2483 5 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ Unlike የሚያደርጉ ሰዎች ትርጉሙን አያውቁም በለኝ
@የሁረልተማሪአላሁምአልምኔ
@የሁረልተማሪአላሁምአልምኔ 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አላህ ያሳድግህ የኔ ማር 😍😍😍😍😗😗😗😗😗😗😗
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 жыл бұрын
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ
@rabakahasan2856
@rabakahasan2856 5 жыл бұрын
Mikeye betam enamesegenalegn
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስድግህ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ሚኪ ምርጥ እንኳን በደና መጣክ
@RamieRami
@RamieRami 5 жыл бұрын
Woooooooooow eg r yasadegeh bezew ketele
@yadenetariku3124
@yadenetariku3124 5 жыл бұрын
Wowwww gobezi leji naw egaza yasfelgewali
@egtech6327
@egtech6327 5 жыл бұрын
it is amazing. go a head my hero.
@alfabteethiopia8161
@alfabteethiopia8161 5 жыл бұрын
Hooo yegrmle its rell childrean is geting better than big people ...
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 5 жыл бұрын
Well come miko Amazing baby🤔 wowww👌👏👏👏👏
@denkebekele7474
@denkebekele7474 5 жыл бұрын
Waaw ልጁን በጣም አድንቅያላሁ
@ፈጣሪዬየንስሀእድሜስጠኝአ
@ፈጣሪዬየንስሀእድሜስጠኝአ 5 жыл бұрын
ሚኩ ዬሲ ኡፍ ደስ ስትሉ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ክክክክክክክክክክክ ስውየውን ነው እንዴ በሬ ያልክው እድግልን በልልን ማርይ !*
@tesfayetegegne3694
@tesfayetegegne3694 5 жыл бұрын
Selam New Mike Show Bnathie Wendmhin Atbsign Tibaye Alewo Ymuslegn Alee 👌👌😘😘
@abbyneshzeqee5003
@abbyneshzeqee5003 5 жыл бұрын
gobez lij berta des ilal 👍
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 5 жыл бұрын
The young man is intelligent we have to help him
@wowwhadwane1606
@wowwhadwane1606 5 жыл бұрын
አግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያ
@tigistdadi9674
@tigistdadi9674 5 жыл бұрын
Wooowwwwoo Amazing baby😍😍😍
@nerdosbilisummaa1992
@nerdosbilisummaa1992 4 жыл бұрын
የ12 አመቱ ልጅ ይገርማል ግን አንድ ነገር ላሳስብ እወደለው ለጥቃቅን ነገሮች እርዳታ አያፈልግም እርዳታ የልመና ታለቅ ወንድም ነው ደግሞ የሀብታም ልጅ ነው ኦሜጋ እየተመራ ችሎታህን ግን በጣም አደንቃለሁ ጥሩ አይምሮ የሰጠህን ፈጠርን አመስግን
@አህሊነኝህልምአለኝ
@አህሊነኝህልምአለኝ 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@እናቴሂወቴየዘጠኝወርቤቴቲ
@እናቴሂወቴየዘጠኝወርቤቴቲ 5 жыл бұрын
ዉይ አተልጂ ጨዋታህ እደት ደስይላል እዉነት
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ 5 жыл бұрын
ልጅ ሰወደው ይመችህ
@hdrjdynbgdskketv4271
@hdrjdynbgdskketv4271 5 жыл бұрын
Yene.mar. e/r.yebeletewin.yasakalihi💋💋💋💋
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 5 жыл бұрын
Gobez lji
@hanaalem535
@hanaalem535 5 жыл бұрын
የኔ ማር ያሳድግህ ፈጣሪ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
በትክክል ትንሹ ብስል ትልቁ ጥሬ ይገርመል
@zekiwedaje3325
@zekiwedaje3325 5 жыл бұрын
ሚኪሻ አለሽ ብሮ ጀለስሽ ግን ነቃ ያለ አይደለም ነቃ ይበል ብሮ ይመችሽ
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግ በሪታ ማር
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
ሚኪ እንኳን በሰላም መጣክ
@meriimeryamb2956
@meriimeryamb2956 5 жыл бұрын
Betam yigerimal
@bbboybebi1273
@bbboybebi1273 5 жыл бұрын
i saw the atm video on youtube but i couldnt make it keep it up
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 5 жыл бұрын
Gobez lji bewnet
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 5 жыл бұрын
Ate bititagez bzu tseralehi
@mesfinmesfin8998
@mesfinmesfin8998 5 жыл бұрын
ዘንድሮ ጉድ ነው
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 106 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,6 МЛН
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ  November 19, 2024
43:49
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 4,3 М.
ሴቶቹ ተጠምተዋል 😭😂 2024video {saifuonebs}
13:47
የህፃናት ሬሳ ቆሻሻ ውስጥ አግኝተናል
59:18
Miki show ሚኪሾው
Рет қаралды 746
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 106 МЛН