No video

"ከፈፀምኩት በደል አንጻር ሞቴ በሰይፍ ቢኾን እመርጣለሁ!"|የኔ መንገድ

  Рет қаралды 59,303

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 531
@kdujakl3217
@kdujakl3217 Жыл бұрын
ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ እኔም እኔም ሰለምቴ ነኝ በድኔ ጠንካራ እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ የኔ መንግድ አንድ ቀን እቀርባለው ብዬ ተስፋ አለኝ የኔ ታሪክ ለብዝሆች ትምህርት ይሆናል።
@mebrukazinabu2641
@mebrukazinabu2641 Жыл бұрын
Allah yastnash etebkalen
@nusraatube1481
@nusraatube1481 Жыл бұрын
አላህ ያጠንክርሽ አደራ ድንሽን ተማሪ
@meremhassen2773
@meremhassen2773 Жыл бұрын
አሏህ ፅናቱን የስጥሽ እህታችን
@meaadotb2074
@meaadotb2074 Жыл бұрын
አላህ ያጠንክርሽ እህታችን
@newfalah1272
@newfalah1272 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ አይዞሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f Жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ነዉ የጠበኳቹ 😊 ሰለምቴዎች አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምርላችሁ ወንድማችን ህልምህን ሁሉ አሏህ የሰካልህ ማሻ አሏህ አለይክ አኩና 💪
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
እሰልምና መዳኒት ነዉ አለ ሱብሀን አላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰንቶቻችን ነን መዳኒቱን ይዘን የተቀመጥን በሸተኛ በበዛበት ምድር ኢላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
ساخ
@ayshaaysha7744
@ayshaaysha7744 Жыл бұрын
ወላሂ።ሳዋነፍሴ
@user-sp4yb9pp6k
@user-sp4yb9pp6k Жыл бұрын
አሺጉሊት አትጠቀሙ ሀራምነዉ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
አህለን ቆያችሁ💐💐💐🍒🍒🍒🍒 ሰለምቴወች ዉድድድድ ዉድ የኢስላምልጆች ዉድድድ አላህ በጀነት የሰብሰበን ያረብ💐🍒
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብብብ
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@abdulreman6085
@abdulreman6085 Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም
@yerasulwodajisaw2826
@yerasulwodajisaw2826 Жыл бұрын
Amiiiin yarab 😭❤️🥰
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y Жыл бұрын
አሚን
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
አብዱል ወሀብ አላህ ልጆችህን እና የምቶዳቸወ ን ሰዎች ወደ ኢስላም ያምጣልህ ያረብብብብብ
@samerasamera4475
@samerasamera4475 Жыл бұрын
Mashalllhe ኢንሻ አላህ ልጆችህም ሰልመዉ እዚ ቀረበዉ ማየት እፈልጋለን ምትሉ ላይክ
@sisulove4784
@sisulove4784 Жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞቼ እኔ ሰለምቴ ነኝ አላህ ጠንካራ ሰለምቴ ባል እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ
@hadeyahadeya9088
@hadeyahadeya9088 Жыл бұрын
አብሽሪ እህት ይሰጥሻን በዱአ በርች
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አላህ ልጆችህንም ወዴቀጥተኛው መንገድ ይምራልህ ያረብ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
ወንድማችን አብሽር አላህ ፀፀቶኞችን እምራለሁ ብሏል አላህ መጨረሻህንም ያሣምርልህ
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!! 🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ" ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ህጻን ናቸው ግን 😢 አላህ ሂድያውን ይስጥልህ ያረብብብብ
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
አህለን እንኳን በስም መጣችሁ ይህንን ፕሮግራም የምታዩ ሁሉ እስቲ ለኛም ቤት ዱአ አድርጉልን ብዙ ሙስሊሞችን ያከፈረ ወንድም አለኝ ስሙ ሁሴን መሀመድ አገልጋይ ነው አንድ ቀን እዚህ ፕሮግራም ላይ ይቀርብ ይሆናል አሏህ ከፈቀድ ልቤ የሚያዝነው በሱ ስበብ የከፈሩ ሙስሊሞች ናቸው አሏህ ሂዳያ ይስጠው የማ ዱአ እንደሚስማ አይታወቅም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
አሚን እህቴ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አላህ ልቦነ ሰቶት ተፀፅቶ የሚመለስ ያድርገዉ
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
ያአላህ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራዉ
@fatmefatme6543
@fatmefatme6543 Жыл бұрын
አላህሂዳይሥጠውአላህአይቸግረውም
@zizjemal
@zizjemal Жыл бұрын
Allahi yasdesstshhhh welahi allahi aykebdm
@samsung5111
@samsung5111 Жыл бұрын
ታድለህ ወላሂ እኔ እኮ እቤቱ ቁጭ ብየ ልቤ ደርቀ ያአላህ 😥
@user-ig2lb2hg1c
@user-ig2lb2hg1c Жыл бұрын
😢😢
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
አላህ ልብሽ ያረጥብልሽ
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ደስታን ያምጣልን
@MmMm-ub6xg
@MmMm-ub6xg Жыл бұрын
አሚንንን እኩሩዬ
@ahmedmohammed677
@ahmedmohammed677 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም የነመንገድ ላይ ሶፍት ከጠረጴዛቹህ ላይ አትለዮ እባካቹህ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
አላህቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ ከጀልአርቀኝ ማረኝ ያረብ ሶፊ።መጣሺ እደ ማሻአላህ የተጨነቀ የተራበ የታመመይፈረጂ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ቢታገዝ በአላህ እርዳታ ብዙ ገድል መፈፀም ይችላል አላህ ይጠብቅህ
@semutitube2351
@semutitube2351 Жыл бұрын
አህለን ሙሽሪት ሶፊ እንኳን ደህ መጣሽ🥰🥰 የማዳም ቅመሞችዬ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያሰብንው ተሳክቶ በሀገራችን ደስ የሚል ህይወት ይወፍቀን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን🤲🥰🥰
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ኡስታዝ ዋሂድ ኡመር የኛ ጀግና ወላሂ ቀላት ያጥረኝለ አልህ ከይር ጀዛክን ይክፈልህ የቡዙ ሰው ሂድያ ስበብ ነህ ኡስታዝና ወንድማችን እንደው አላህ ከሰብከው በላያ ያሳካልህ የረብብብ
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተጠየቁ "ጥሩ ሰዎች መካከላችን እያሉ እንጠፋለንን?" እሳቸውም "አዎን። መጥፎው ሲበዛ።" ብለው መለሱ። ሁላችንም አላህን እንፍራ።
@fahajagsfhggkgz1289
@fahajagsfhggkgz1289 Жыл бұрын
አላህ ለልጆችህ ሂድያ ይስጥልህ ያአላህ ለእኛም ሂድያ ሥጠን ያኢላሂ
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ልጆቺህንና የምትወዳቸውን ሰወቺ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራቸው እኛንም መጨረሻየኝ አሳምርልኝ ያረብ
@naemanaema6710
@naemanaema6710 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ያግዝህ እኔ በሂወቲ የምመኘው ነገር ተወልጀ አደግሁበት አገር እስልምና አይታወቅም እኔ ግን አለሀምዱሊላ ስደትን ሰበብ አድርጉ እስለምናን ወፍቆኛል ግን ለቤተሰቦቸ በጣም እጨነቃለሁ አላህ እዛች ምድር ላይ እስልምና እንዳሳወቃቸው የምን ግዜም ምኞቴ ነው
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/epuWiZ6PZ8yji7s
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Жыл бұрын
የኔወድም አላህ ልጆችህንም ወደትክክለኛው ሀይማኖት ይመልስልህ ያረብ
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Жыл бұрын
ሶፍ መልካም የተባረከና የሠመረ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ።
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
አህለን ምርጦችየ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ ሰላም ለሀገራችን ለህዝቦቿ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ማሻአላህ ያሰላም ሀቂቃ ምርጥ ዳኢ ነው አግዙት!
@HassenBilal-bs2rg
@HassenBilal-bs2rg 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሀጃህን ያሳካልህ ምን አይነት አገላለፅ በሚገርም ወኔ የሚገርም ነው
@yassinjamal1090
@yassinjamal1090 Жыл бұрын
የሰለምቴዎች ፅናት ሁሌም ይገርመኛል:ያረቢ ለኔም የሰለምቴን ፅናት አጎናፅፈኝ::
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ማሻአላህ እኔም አገር ስገባ እንድታቀርቢኝ እፈልጋለሁ አልሃምዱሊላህ ከሰለምኩ 8አመት ሆነኝ ግን አላህ ብቻ ነው ያለኝ ቤተሰብ በሀይማኖት ምክንያት ጠልተውኛል
@sekinamuhamed7085
@sekinamuhamed7085 Жыл бұрын
አብሽሪ ከአሏህ በኋላም እኛ ሙስሊሞች አለንልሽ እኛ ቤተሰብሽ ነን
@saedaseid3548
@saedaseid3548 Жыл бұрын
አሏህ ያጠንክርሺ ያርብ
@semutueb1304
@semutueb1304 Жыл бұрын
የአላህ ሱብሀን አላህ ይገርማል ወድሜ አላህ ልጆችህን አላህይመልስልህ ያርብ ግን እኛሙስሊሞች ተኝተናል 😥😥
@zeenab6001
@zeenab6001 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ህዳያ ይሠጣቸዋል
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
insha'Allah yerab yisetachew
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 Жыл бұрын
አላህ ያሳካልህ ወድሜ እረ ኡስታዞች ተንታ ክልልል ተውሂድ አስተምሩልን ወሎ ማሻአላህ ሙስሊሙ ብዙነው ግን ፉቲሀን አያቁም ሰላት አይሰግዱም ያረብ የድያ ሰበብ አርገን
@hau427
@hau427 Жыл бұрын
ወሎ ሁሉም ቦታ ነው አላህ ይርዳን
@Allahuakber1336
@Allahuakber1336 Жыл бұрын
ወላሂ አወ ሙሥሊሞች ብዙ ነን ወሎ ውሥጥ ግን የድን ትምህርት የለም 😣😣
@anshaseid4251
@anshaseid4251 Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነሽ አሁን ድረስ ሽርክን አልውም ወሎ በምን መልኩ ቢደርሳቸው የድን ትምህርት
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
ማሻላህ ስልምቴዎች አድነቃችዋልሁ አላህ ጠነካሬዎ አበዝትው ይስጣችው
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጆችህን በእስልምና መንገድ ላይ ጥሩ ተምሳሌት ያድርግልህ
@umhafsa
@umhafsa Жыл бұрын
ሊታገዝ ይገባዋል እውቀት ያለው ገንዘብ ያለው ጉልበት ያለው ሁሉም ባለው ሊያግዘው ይገባል አላህ ሽ አመት ያኑርህ ወንደሜ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏሁአክበር አሏሁአክበር አላህየ ልጆችህንም ወደቀጥተኛው መገድያምጣልህ ያረቢያአሏህ 😢♥️♥️♥️✔️✔️✔️✔️☑️☑️☑️
@zeenab6001
@zeenab6001 Жыл бұрын
ያረብብብብ አላህ ያሣካልህ ኢንሻ አላህ ወላሂ አልቅሧ አሥለቀሠኝ ያራህማን ይር ዳህ ወንድሚ 😭😭😭አብሽር
@hsg5999
@hsg5999 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል ሰለምቴዎች በጣም እወዳችኃለሁ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ
@waskab961
@waskab961 Жыл бұрын
ስሜቱገባድነው የኔም ቤተሰቦች አላህይምራልኝ😭እኔላስተምርብልም እደትንሽእያዩአይሰሙኝአሉ😭
@ademhussen7790
@ademhussen7790 Жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o Жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ለሁላችንም ይወፋቀን መንገድ የጠፋባቸውም አላህ ይህድውም ያረብ ያረብ ያረብ
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n Жыл бұрын
አብሺር ሁቢ አለህ የፆነሽ ለቤተሰቦችሽም አለህ ሂደየ ይስጠቸው
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አላህይምራልሽውዴ አንችንምያጠንክርሾ
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
ፕሮግራማችው ሳቢና ማራኪ ነው። ኢማንን ያጠናክራል። በተለይ ለሙሰሊም ወጣቶቻችን ገንቢና አሰተማሪ ነው። አላህ ትእግሰትና ጥንካሪ ይሰጣችው።
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
ልጅህን አላህ ይመልስልክ ራህመቱ ሰፊ ነው አብሽር
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
አህለን ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ እስቲቃማውን ይወፍቅህ ውድ የኢስላም ልጆች ነቃ እንበል ቤታችንን ባዶ እያደረግን ለማንም ማሞቂያና ብርታት ልንሆን አይገባም እኛ በንፁህ ልባችን ቢሆንም እነሱ ግን በጥርሳቸው ነው የሚላጩን እኔ ኢቢኤስ ላይ ቅዳሜ ተሰአትንና አድስ ምእራፍን እውደው ነበር ግን ዛሬ ዘግተው ሲውሉ ምን ያክል የመንግስት ሚድያ የምባሉትኮ በአንድ ሀይማኖት እድሚሸፎሩ ትምህርት ወስጃለሁ
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
አላህ አይሳነውምና ጠካራ ሰለምቴ የሆነ ጠካራ የትዳር አጋር ይስጠኝ ያረቢ🙏እኔም ጥሩ ሚስት ለመሆን ከአላህ ጋር ዝግጁ ነኝ🥰
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ያረቢ የኔም ምኞት ነው አላህ ይወፍቀን የነሱኮ ጥንካሬ ይለያል
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
አላህ ያዲላቹህ ያረቢቢ
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
አብሽር አላህ ይወፍቅሽ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
እንተዋወቅ የት ነሽ ጥሩ ወንድሞች አሉኝ ልተዋወቅሽ ኢንሻአላህ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ መርጦህ ወደስልምናህ ስለመለሰህ 💗💗💜🛑🥰😘😘🛑🥰🥰💜💗
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q Жыл бұрын
አይ ለጥቅት አመለጣኝ አህለን ሶፍ ሙሽሪት ስወድሽ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
የኔ መንገድ እራሴን የምፈትሽበት ፕሮግራም ነው ሰለምቴወች የጥንካሬ ጥግ አላህ ወፍቋችኃል ሱበሃን አላህ ልጆችህን አላህ ሂዲያ ይስጥልህ ያረብ ያኡመተል ሙሀመድ የት ናችሁ ኑ ወደሚጠቅመን ነገር
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q Жыл бұрын
መነዉ እንደ እኔ ያኔ መንገድን በጉጉት የምጠብቀው ??
@AhmedMohammed-cs2ug
@AhmedMohammed-cs2ug Жыл бұрын
እጅግ ከጠበቅኩት ባላይ ሆኖ ኡስታዙን አግኝሁት ብሩህ አኢምሮና ግልፅ አማኝ መምህር በመሆኑም አንድ ቀን ካስበው ግቡ እንድምድርስ ሙሉ ተስፍ አለኝ ችሩ አላህም ይርዳው He has most influential powerful personality and he plans ambitions is great he can influence people and make friends he’s he inspiring others definitely for the sake of Allah I love him and sister Sofiya the mighty Allah bless you and Barkllhu filke 1000000000000 Alfr Mabruk for you and handsome your husband Best wishes on your marriage.
@AhmedMohammed-cs2ug
@AhmedMohammed-cs2ug Жыл бұрын
Congratulations on your Wedding. !!!!!!!!!!!!!
@zalikazali3071
@zalikazali3071 Жыл бұрын
ያአላህ የኔንም አጎት ትክክለኛ መንገዱን አሣየው ያረብ😢😢
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
ወላይታ ሰዶ የሚባል ሀገር የኔም አክስት አለች ከፍራ አላህ ይመልሳት
@Fatima-sp7qi
@Fatima-sp7qi Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርካልህ አላሀምዱሊላህ ላሀውላቁውት ኢላህ ቢላህ አላህሁአክብር አላህ ሁአክብር አላሁአክብር አላሁአክብር አላህ ይጥብቅህ ውንድማችን ብርታ ትልቅ ድርጃ እብድምተድርስ ሙሉ ተስፍ አላህ አላህ ያፅናህ ያብርታችሁ ሁላችሁንም
@onthetakeofallahwollo8732
@onthetakeofallahwollo8732 Жыл бұрын
ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ የወጀመአ በይነኩማ ቢል ኸይር መብሩሩሩክ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ልጆችህን አላህ ቀጥታወን መንገድ ይምራልህ ያረብ አብሽር
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
_አህለን ወሳህን ጀግና ወንድማችን ነህ ልጆችህን አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ አይዞህ አላህ ቶበትን ተቀባይ ነው አይዞህ_
@hawaha6567
@hawaha6567 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ለሁሉም ሂዳያ ይስጠዉ ሙስሊም ሆነን አድገን ግን ከስም ያልዘለለ ትረጉም አልባ ሆነን ኑረናል በተሰቦቻችን ስንመለከት ፋቲሃን አስተካክለዉ አይቀሩም ታዳ ማን ይድረስላቸዉ ያረብ አቸ የሃቅ መስሚያ ጆሮ ስጣቸዉ
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Жыл бұрын
ሡበሐን አላሕ በጣም ያማል ወላሒ ሰላትን እንኳን እኮ እደት እደሚሰገድ የማያቅ አለ አንተ ሡበሐንክ በጣም ያማል 😥😥
@ydbx8876
@ydbx8876 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር አላህ ይጠብቅክ አላህ አላማክን ያሳካልክ ኢንሻአላህ አላህም ያግዛሀል እኛም በዱአ አብረንክ ነን አላህ ይቀበለን አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀሚአን በርቱልን
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
እህታችንሶፌ እልፍ መብሩክ ትዳራችሁን ያማረ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ሠለምቴወች ደግሞ አላህ ይጨምርላችሁ አህለን ብለናል🌹🌹🌹🌹
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Жыл бұрын
Fano Muslim sorry for you! Amhara only care Ethiopia being orthodox and hate Muslims, so know who you support and what they stand for!!
@mseries9339
@mseries9339 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሌ ነዉ ፕሮግራሙን የምከታተለዉ። ለሶፊ ከይቅርታ ጋ የምሰጥሽ አስተያየት ለእነሱ እንዲያወሩ ጊዜዉን ብትሰጫቸዉ , ባታቋርጫቸዉ። እንደ አጠቃላይ ቀደም ቀደም ባትይ ። ዝም ብሎ እነሱን መስማት በጣም ያስደስታል
@user-zn9cf3sp7g
@user-zn9cf3sp7g Жыл бұрын
سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله أكبر ولا حول ولاقوة الابالله العلي العظيم أللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ጀግናው አላህ የወደደውን እራሱ ይመራዋል አልሃምዱሊላሂ ኢስላም ላደረገን ጌታዬ ምስጋና ይገባክ ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ ያረቢ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ወንድሜ አሏህ ይርዳህና ባንተ ስበብ ወደ ጨለማ የሄዱትን ባንተው ስበብ አሏህ ይመልሳቸው ኢን ሻ አሏህ ያለህ ፓወር እኔ ስገምት አሏህ ይገዝህ ብዙ እንጠብቃለን
@seydaseyda9626
@seydaseyda9626 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የፈለገውን ይመርጣል እድለኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ህልምህን ሁሉ አላህ ያሣካልህ
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 Жыл бұрын
ያአላህ የሰለምቴወችን ብርታትና ፅናት ስጠኝ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አላህ ይገዝህ ወንዲሜ ያረብ ይምራልህ ቀጥተኛውን መንገዲ
@user-xn2ls9od7w
@user-xn2ls9od7w Жыл бұрын
ወንድማችን አሏህ ልጆቺህንም በዚህ ምንገድ መጥተው የምትደሰት አሏህ ያድረግህ
@zmd6268
@zmd6268 Жыл бұрын
እውነት የታመቀ ሀይልና ብቃት ወኔ አለው ሊታገዝና የቲቪ ጣቢያ ሊኖረው ይገባል ኡማው መርዳት አለብን
@makih.m6685
@makih.m6685 Жыл бұрын
አላሀምዲሊላህ ዋነዉ ተፀ ፅተህ ተምረህ ስለአላህ አዉቀህ መመለስህ ትልቅነገርነዉ አላሀምዱሊላ ❤❤❤❤❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@user-qx8cm6tc2q
@user-qx8cm6tc2q 5 ай бұрын
አላህ ልጆችህንም ወዴብረሀኑ ያምጣልህ ወንድማችን ምኞትህንም አላህ ያሳካልህ
@rtyttt9228
@rtyttt9228 Жыл бұрын
ወንድሜ አላህ የሳብካዉ ሁሉ የሰካሊህ ኢሸላህ ለልጆችህም አላህ ሂደያ ይስጣቸዉ
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Жыл бұрын
ሶፊዬ መብሩክ ብያለው የምወድሽ 💝💝💝 አጠይቡነ ሊጠይባት እስከመጨረሻው ሂይወታቹ የደስታ ሃያት ያድርግላቹ
@nebataddus3671
@nebataddus3671 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይሪዳህ ለልጆችህም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@hassenkarabe6796
@hassenkarabe6796 Жыл бұрын
ወላሂ እውነት ነው!! "ሰው ሁሉ ኪሳራ ውስጥ ነው" መገን አላህ...አጀብ ነው መቼም!
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
እሸአላህ ልጆችህን አላህ ሂደያ ይስጥልህ ሚስትህንም ያጠክርልህ ያረብ በድኖ ከጠነከረች ልጆቹንም ታመጣቸዋለች ያረብ ዱአ አሩጉላቸው የማንኝችን ዱአ እደሚደርስ አይታወቅም በስልምና አፂንቴ ይግደለን ያረብ
@felkaayallew1997
@felkaayallew1997 Жыл бұрын
የኛአገርም ምርጥ ኡስታዝ ያስፈልገዋል ሙስሊም ናቸው ግን ትልቅየሽርክ ቦታ አለ መስጊድም አለ ጁመአ ሶላት ሰይገው መልሰው እዛ እደሪሁ እየሀዱ ዱአ ሲረጉ ቆይተው እመቅሪብ አከባቢ ነው ወደቤት የሚመለሱት አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራልን ውድ በተሰቦቻችንን መስቀል እቁጣጣሽ ቡሄ ምናምን ያከብራሉ አይ እኔንም ስደትን ሰበብ አድርጎልኝ አላህን እዳቅ ለምን እደተፈጠርኩ እድማር ሰበብ ሆነኝ አላሀምድሊላህ ዱአ አደርጉልኝ ወላሂ በተሶቦችችንን አላህ መልስልን
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Жыл бұрын
ማሻአላ ወንድማችን አላህ ያበረታህ ያሳካልህ ልጆችህንም አላህ ሀብት ዲያ ይስጣቸው
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ሦፊ መብሩክ ውዳ እህቴ & ውዱ ወንድማችን እስማኤል አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@zebibaamede1915
@zebibaamede1915 Жыл бұрын
አህለን ሙሺሪት እንኳን ደህና መጣሽ 🌷🌷🌷🌷
@asffamile7990
@asffamile7990 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናፍ ሙእሚን ወንድማችን
@rayhanasharafa9657
@rayhanasharafa9657 Жыл бұрын
አላህ ልጆችህንም ቤተሰብህም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልህ አንተም አላህ ፅናቱ ይስጥህ ግን ደስ የሚለው ልጆቹን በነፃነት ያሳደግካቸው ዱዓእ እናድርግላቸው
@user-ci2jd8pq5s
@user-ci2jd8pq5s Жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ዛሬ ምነው ዘገያችሁብን ብጠብቅ ብጠብቅ ይሄው እንቅልፌን ትቸ ቁጭ ብያለሁ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
እኔም ስገባ ስወጣነበር
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
እኔ እረሴ አስሬ እየገባሁስፈልነበር
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 Жыл бұрын
هههههه
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
ሱበሀንክ አላህ አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ አላህ ሱበሀነ ወተአላ በሻው ሰአት ወደ ቀጥተኛው መንገድ መልሶሀል ወንድማችን ልጆችህንም አላህ በእዝነቱ በራህመቱ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልህ
@user-ry5xq2uf7q
@user-ry5xq2uf7q Жыл бұрын
የኔ መገድ በጣም ሀርፍ ብሮግራምነው አላህ ሂድያ ይስጣቸው ላላገኝትም ላገኝትም ፅናቱን እና እኔ ለሶፍ ከይቅርታጋ ብትነቀቢ በጣም ላች ኸይርነው
@hadayahussen5509
@hadayahussen5509 Жыл бұрын
እስከመጨረሻው አላህ ያፅናህ ልጆችህንም አላህ ቅኑንመንገድያምራልህ እኔም ክሪስቲያን አጎትአለኝ አላህ ቅኑንመንገድ እድመራልኝ ዱአአድርጉልኝ
@kubraa1038
@kubraa1038 Жыл бұрын
Mashallah☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 7 күн бұрын
አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 Жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ሁሉንም አሏህ ያደርግልሀል ።
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ቤተስቦችህ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው በጣም ከባድ ነው
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ልጆችህንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው
@semiarahmed3799
@semiarahmed3799 Жыл бұрын
ቲክቶክ ያላቹ ዘፈን ምናም ያለሆነ ነገር ከምትሰሩ የኔ መንገድ የቀረቡትን ቆራርጣቹ አቅርቡ ለሆነሰዉ የሂዳያ ሰበብ ልትሆኑ ትችላላቹ በተለይ እንደዚ እኛን ከእስልም መንገድ ያወጧቸ ሰዎችጋ ሲደርስጥያቄይፈጥርባቸዋል እንዴት እሱ ሊሰልም ቻለዉ
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
የኔ ወድምም የዘመኑ ኡመር አየ ሰለምቴወች ልቤን በፍቅራችሁ አሰራችሁትኮ ትለያላችሁ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@rahmakfkn5095
@rahmakfkn5095 Жыл бұрын
አሏህያሣካልህ ወንድሜ መአሻሏህ
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
ሱባሀናክ ሞቴ በሰይፍ ቢሆን እመርጣለሁ አጂብ ብሰማ ብሰማ አልጠግብህም👍👍👍👍❤❤💚💚💚❤❤💚💚💚❤❤💚❤❤💚💚💚💚❤❤💚💚❤❤💚💚
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
አላህ ሊጆቹም ሂድያ ሰቷቸው በቅርቡ እደሚቀርቡ በአላህ ሙሉ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ☝️
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
አላህየ የሀሳብን ምኞቱን ሙልለት ያረብብብ ያወድውድ ኢንሽ አላህ የቡዙ ሰውች ሂድያ እንደምትሆን እረግጠኛ ነኝ ቢኢዝኒላህ
@semirafarisidris
@semirafarisidris Жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም መንገዳችንን ያሳምርልን አሚን 🤲🏽🤲🏽
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Жыл бұрын
ወድሜ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያረብ ልጆቺህንም አላህ በዝነቱ ወደቀጥተኛው ምገድ ያምጣልህ ያረብ አላህ ይጠብቅህ
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
አላህ ይመራቸው ያረብ ልጆችህን
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 52 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
31ኛ D ልዩ ገጠመኝ ትንታኔ ፦ ጨርሳችሁ ሳታዳምጡ እንዳታቆሙት
3:32:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.
❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ  ( 0927 58 0758 )
3:21:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 124 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44